"የእኔ ሰርግ አነጋጋሪ ነበር 500 ሜትር ቬሎና 400 ቬሎ የሚይዙ ሚዜዎች ነበሩበት" አትሌት ገዛኸኝ አበራ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 51,458

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

አትሌት ገዛኸኝ አበራ ቀርቦ ስለ አትሌቲክስ ህይወቱ እና ስለ ነበሩት ወርቃማ ድሎች ከአቅራቢዎቹ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገዋል።
In this episode, we present to you Athlete Gezahegn, who has shared some of his golden victories in running.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 62
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
የሲዲኒ ኦሎምፒክ የወርቅ ብዛት መቸም ሊደገም አይችልም። ገዝሽ አንበሳውን EBS ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን።
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
ዋው ጃፓኖች ለኢትዮጽያውያን አትሌቶች ያላቸውን ክብርና ፍቅር ማንም አያውቅም።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
ገዝሽ ጌታ ረድቶህ እዚህ ስለደረስክ እኔም ከረጅም ጊዜ በዃላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ኢቢኤሶች እንግዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁት ተባረኩ ❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ሰው እንዲህ የዋህና ኑ ብሉልኝ ሲል በጣም ደስ ይላል። ይሄ ነው በቃ ህይወት ማለት። 💪💚💛♥️
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 Ай бұрын
ገዙ ምርጥ ሰው ጨዋታ አዋቂ ያራዳ ልጅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፈታ ዘና ያለ ኑርልን
@iloveessey
@iloveessey Ай бұрын
ኩሩ ሀገር ወዳድ ኢትዩጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ በጣም ጀግና ጥሩ ሰዉ ነህ
@user-yz8ht6bx9b
@user-yz8ht6bx9b Ай бұрын
እንደዚ ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ ጀግኖችን አቅርቡልን ያገር ኮልኮሌ አርቲስት እያቀረባቹ አንድ አይነት ጥያቄ እየጠየቃቹ ልባችን አትሹን!!!!
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Ай бұрын
ገዜ ምርጥ ኩራታችን
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 Ай бұрын
ጀግናችን ኑርልን
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Ай бұрын
ገዛኸኝ ሰለጋበዛችሁት በጣም እነመሰግነለን ሚሰቱን የገለፀበት እንዴት ደሰ ሚል አገላለፀነው 🙏🙏🙏
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
ገዛህኝ የኢትዮጵያ ጀግና 👏👏👏 ይሂን የመሰለ ታሪክ እስከዛሬ ህዝብ ባለመስማቱ ያሳዝናል አሁንም ኢቢኢሶችን አመሰግናለሁ 👏👏👏 ሀይሌ ፣ ገዛሀኝ ፣ደራርቱ አትሌቶ ቻችን በአጠቃላይ እንቁ ናችሁ ለሀገራችሁ 👏👏👏 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@HelenSeyum-vb4hi
@HelenSeyum-vb4hi Ай бұрын
ጀግና
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
እንቁ ድንቁ አትሌታችን እግርህ ብቻ አይደለም ጨዋታም ታውቃለህ አንተን ደራርቱዬን ሀይሌን ... ጨዋታችሁ ከፈገግታችሁ ጋር መታደል ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: ሲድኒ አይረሴው መስሪያ ቤታችን ቴሌቭዥን ለምን ጉዳይ እንደተገዛ ባይገባኝም አዲስ ነበርና ባለጉዳይም ዝር ያላለበት ቀን እኛ እስከ 6 ሰአት ስንጮህ አርፍደን ከሰአት በኃላ ወደ መ/ቤት አልተመለስንም ደስታችን እንባችን ... በእውነት ህልም ነው ... ሁሌም በልባችን ተፅፋችሁ ትኖራላች ኑሩሉን ...እንወዳችኃለን ::👌👏🏽👏🏽😊🙏🙏
@birukayele04
@birukayele04 Ай бұрын
ኑርልን
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 26 күн бұрын
እድሜ ጤና ረዥሙን ተመኘውልክ ገዜ ጀግናችን ሁሌም ታሪክ ሰርቶ መኖርና ማለፍ ደስ ይላል በዛላይ ጫወታ አዋቂነቱ ያስደምማል❤❤❤
@teferinemomesa-qd5wt
@teferinemomesa-qd5wt Ай бұрын
ለእንዲህ አይነት ጀግና ሌላ ተጨማሪ የአየር ግዜ ያስፈልጋል ምክንያቱም ሆሎን አላጫወተንም
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 Ай бұрын
I went to his school growing up- gezahen abera school in Mugher. For his wedding a group of my friend were invited to be part of the ceremony.. very memorable.
@mengistutena5164
@mengistutena5164 28 күн бұрын
ገዛኸኝ በጣም ተጫዋች ነው I like him
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 Ай бұрын
እውነት ነው ማንም ለራሱ ነው ጠቅላዩ ሳይቀር
@Sintu_Australia_Ethiopia
@Sintu_Australia_Ethiopia Ай бұрын
Hello there! I’m living in Sydney Australia and I always go Sydney Olympic park with my kids and I feel always feel green Gorffffff!!!!
@fifinon2380
@fifinon2380 Ай бұрын
ምርጡ ጊዜ ነበረ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Ай бұрын
Ebs almost 3 million subscribers 😊
@user-nh6od8lz8h
@user-nh6od8lz8h Ай бұрын
Wow geze anbesaw nuriln jegnachin
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 Ай бұрын
ገዛኸኝን ሲዲኒ ኦሎምፒክ አሸንፈው ሲመጡ ፊት በር አካባቢ አግኝቸው በመኪና ጣራውላይ ከጨበጡት አንድ ነኝ
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 Ай бұрын
ቀዳዳ እኔ ነኝ አንተ መስሎህ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 28 күн бұрын
500 ሜትር ቬሎ እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይህ ሁሉ ምስጢሩ ታወቀ ካሎሪን የሌለበት ውሃው ነው አንበሳው አለቀ ከወተቱ ቀጥሎ ይመችህ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
We love you so much 💕😘
@demetura5227
@demetura5227 28 күн бұрын
Wow wow he’s a hero
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 Ай бұрын
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
ፊሉብስ የዘመናች ምርጥ ገዜዬ ስለፋበዛቹት 🙏🙏👍👍👍🫶🫶🫶🥰🥰 ደሞ ጨዋታአ አዋቂ ነው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 26 күн бұрын
አረ ገዚ ምነው በሁለተሰ ብቻ???አረ ጨመር አድርግ❤😊
@tigistaklilu6493
@tigistaklilu6493 Ай бұрын
Amazing 😊🎉🎉🎉
@creaseldaklass
@creaseldaklass Ай бұрын
banakwe.Ejachu.Asfa.Mazgabunm.Akerbulin
@-zedye
@-zedye Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@bezawitweldeselassie5845
@bezawitweldeselassie5845 Ай бұрын
Please gezahgen I need to me melaku he has been living with you before
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Ай бұрын
❤️❤️❤️
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
ገዝሽ ጨዋታዉም ወርቅ ነዉ ያ ጊዜ ዘረኝነት ሳያለያየን አንድ ላይ በደስታ ያለቀስንበት ጊዜ ይመለስ ይሆን?
@menberekidane3664
@menberekidane3664 26 күн бұрын
He’s so funny
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
Ayi gize mirt gize nbr
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m Ай бұрын
በጣም
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
💪💚💛♥️
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 Ай бұрын
What's up with EBS men's shoes they dress very sharp. Yoni shoes looks dusty today . Ether shine their shoes or get sponsors.
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Ай бұрын
ጸጊ ጠያቂም መላሽም ሆነሽ ትንተና አታብዢ (አትንቀይቀይ እርጋታ ከዬኒ ተማሪ Interview ከዬኒጋ ቅድድም አታስመስይዉ ቀልቃላ ረጋ
@user-rs7hz5os5p
@user-rs7hz5os5p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
ወንድሞች ተባበሩኝ ስራ ስፈልግ ከአንድ አመት በላይ ሆነኝ addis abeba ነኝ graphcis design መስራት እችላለው adobe photoshop illustrator indesign flyer banner poster social media ads logo branding እችላለው please😢😢
@BibiLili-qx9ie
@BibiLili-qx9ie Ай бұрын
Selke
@Afri1950
@Afri1950 Ай бұрын
@habeshanmovies Your phone number? I have work for you.
@AntenehHailu-zg1sy
@AntenehHailu-zg1sy Ай бұрын
Mexico AL SAM cheleqlaqa marketing Department teyeq.
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ወተት እና ከብት ስለምትጠጡእና የግር መንገዱ ነው
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
Ayi japanoch kkk
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
የአሁኑ አትሌት ፍቅር የለም
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Ай бұрын
Wy endenate yemimeta mafi🥺 Sidinn sasitawsew lijintan new enaten lemekebel bewtanbet yetefanew neger 😂❤🤦🏻‍♀️
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Ай бұрын
Ayne west gebahe
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
በዘመድ ወይም በገንዘብ ብቃት እያላት ስንት እሯጭ ከአላማው የተቀደናቀፈ ስንቱ እንዳለ ምን ታቃላችሁ።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 26 күн бұрын
😂አመል አይተውም ዛሬም እትት ያሳፍራል ትጋና አላማህነሰ ግበሰ ምታ
@gezehagneassefa7603
@gezehagneassefa7603 Ай бұрын
የናንተ ሳቅ በዛ እንዴት እንግዳውን እንስማ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
የዱርዬ አሳሳቅ በተለይ የዮናስ አሳሳቅ ያሳፍራል ።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 26 күн бұрын
ምትሰራለህ ቦታህን/ሸፈልጊ ደቆሮ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 26 күн бұрын
@@adanchetesfaye285 ደንቆሮ ነህ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ሰው እንዲህ የዋህና ኑ ብሉልኝ ሲል በጣም ደስ ይላል። ይሄ ነው በቃ ህይወት ማለት። 💪💚💛♥️
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 101 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 20 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 30 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
#ethiopia #ነፃነታችን እስከምን ድረስ ነው? #ethiopianews #may 18, 2024
35:08
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 7 М.
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
0:35
Chapitosiki
Рет қаралды 17 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 10 МЛН
Эта Мама Не Могла Поверить в То Что Нашла 😱
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 10 МЛН