የኔ ትውልድ- ክሪፕቶ ከረንሲ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 123,389

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የኔ ትውልድ- ክሪፕቶ ከረንሲ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 165
@TheFhdude
@TheFhdude 2 жыл бұрын
አንዳንድ ያልተነሱ ጠቃሚ ሃሳቦች፦ 1. የክሪብቶ ከረንሲዎች ዋጋ እጅግ በጣም ስለሚዋዥቅ እስከ አሁን ለሸቀጦች ግብይት ጥቅም ላይ በስፋት መዋል አልቻሉም። አንድ ነጋዴ ዛሬ በቢት ኮይን ቢከፈለው ነገ ዛሬ ከነበረው ዋጋ እጅግ እጥፍ ሊወርድ ስለሚችል በፍጹም ነጋዴዎች ፕላን ማድረግ ስለማይችሉ፤ በቢት ኮይን መቀበል የጀመሩ እንደ ገና እምቢ እያሉ ነው። ስለዚህም ነው በአብዛኛው በክሪብቶ ከረንሲ የሚደረግ ግብይት የሚካሄደው እንደ ሃሽሽ፣ መሳሪያ ሽያጭና ወዘተ ለመሳሰሉት በዳርክ ዌብ በሚደረጉ ህገወጥ ንግዶች ነው። 2. ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የቢት ኮይን እምቅ እድል (potential) ቢትኮይንን በመግዛት ወይም በመሸጥ ወይም መገበያያ በማድረግ ላይ ሳይሆን፤ ሃገራችን ትልቅና በጣም ርካሽ የኤሌትሪክ ሃይል ስላላልትና ወደፊትም በይበልጥ ስለሚኖራት ቢትኮይንን ማይኒንግን (mining) በስፋት በመስራት ትልቅ የዶላር ማግኛ ዘዴ ማድረግ ትችላለች መንግስት ቢያውቅበት። የኢትዮጵያን የማይኒንግ ትልቅ እምቅ ሃብትና እድል ብዙም አልተወያያችሁበትም። እንዲያውም ይሄንን ሃሳብ መንግስት ድረስ በውሰድ ጋዜጠኞች ማሳሳብ ይጠበቅባቸዋል። ከፈለጋችሁ በሃሳብ ወይም በቴክኒክ ልረዳችሁ እችላለሁ።
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
አስፈላጊ ከሆነ እኮ usdt ከተደረገ ሙሉ ለሙሉ stable ነዉ ለአምስት አመት ምንም አልተለወጠ (.01)ካልሆነ Invest madreg nw unstable yaderegew esu demo merchak nw sela mining yetenagerkew 100/ 100 nw !!
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 2 жыл бұрын
How about stable coins? If bitcoin value is volatile international merchant can trade with nonvolatile coins like usdt (thether)
@bineluda7558
@bineluda7558 2 жыл бұрын
በሳል አስተያየት ነው ወንድማችን ሀገራችን ወደፌት ያለንን የኤሌትሪክ በመጠቀም ቢትኮይንና የተለያዬ ኮይኖችን ማይን ብናደርግ ሀገራችን የውጭ ምንዛሪን የማግኝት አቅሞን ከፍ ያደርጋል
@yosiast
@yosiast 2 жыл бұрын
Very good points. I’ve heard that some higher level government officials are actually experimenting with ‘mining’ given the very conducive environment for it our country as you mentioned…but nothing through official channels yet.
@b-t-ahits5774
@b-t-ahits5774 2 жыл бұрын
ለ አንደኛው ትያቄክ stable coin like tether (USDT) or BUSD የመሳሰሉ አሉ የማይችሀምሩ የማይቀንሱ ሁልጊዘ ከ ዶላር ጋር እኩል የሆኑ ለ ዉለተኛው ደሞ አሁን ላይ ማይን ማድረግ አዋጭ አይደለም ጊዜው አልፎበታል ....
@samueldynamic8784
@samueldynamic8784 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው ጎበዞች ናችሁ በርቱ በዚኸ ጉዳይ ላይ ተደጋጋሚ ዝግጅቶችን ሥሩ በጣም በብዛት ያስፈልጋል!!
@MATT-kw1ip
@MATT-kw1ip 5 ай бұрын
hi
@nahijer
@nahijer 2 жыл бұрын
thank you for revealing the actual level of awareness, we need more digging
@AAAB-wn8wm
@AAAB-wn8wm 3 ай бұрын
Very informative. Thank you much!!
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 2 жыл бұрын
Thanks for bringing great issue!
@techforsolution2505
@techforsolution2505 2 жыл бұрын
Informative! Thanks!
@beniyamworkneh4201
@beniyamworkneh4201 2 жыл бұрын
Amazing program please keep it up
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 2 жыл бұрын
Thank you for your explanation rasta man
@mekonnenaddisu5042
@mekonnenaddisu5042 2 жыл бұрын
Amazing interview thanks
@Nurenove
@Nurenove 2 жыл бұрын
ህሩያችን ይመችሽ ማን።ኑርልኝ ከቁጠባ😊
@tsegabameha6032
@tsegabameha6032 2 жыл бұрын
Great!! Keep it up!
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
Hey what is your unnecessarily background classical music ???
@birukkifle4990
@birukkifle4990 2 жыл бұрын
great presentation, fun and educational.
@jemilosaturn4073
@jemilosaturn4073 2 жыл бұрын
nicely presented and well prepared program. Keep up!!!
@yidenkachewgirma676
@yidenkachewgirma676 Жыл бұрын
Betam arif
@isaacmesfin3606
@isaacmesfin3606 2 жыл бұрын
We hold! We are holders.
@ezedinshemsu2522
@ezedinshemsu2522 2 жыл бұрын
kb boy keep it up your good work!!
@truthmatters007
@truthmatters007 2 жыл бұрын
The funniest part is the journalist is more informed that the people she is trying to get information from.
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Computer science, cryptology, economics, and business majors are the right students for the interview. Crypto-currency was created to do financial transactions without financial institutions like banks, Western Union, Dehab Shield, etc. It is meant to do away with banks and other financial institutions.
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
Correct 👊🏼
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
Been in the Crypto business for almost 5 years, I was there when Bitcoin was at 3K and also witnessed it’s all time high at 69K. For different reasons the market is crashing so badly. Despite losing a heavy amount of money I still believe Crypto is the future
@tedymaregn2893
@tedymaregn2893 2 жыл бұрын
Which crypto do you recommend us to hold other than the top 10 coin
@eliase7208
@eliase7208 2 жыл бұрын
buy the dip, not finacial advise
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 жыл бұрын
@@tedymaregn2893 Trias Mark my word
@nahappy9208
@nahappy9208 2 жыл бұрын
Get bitcoin u will never regret it
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
@@tedymaregn2893 I was a big fun of Matic, Solana,Mana.. but this is not financial advice😊
@yihenewwaga5912
@yihenewwaga5912 2 жыл бұрын
Really worth waching program! Keep it up!
@el-duque5271
@el-duque5271 2 жыл бұрын
Hmmm....interesting timing.
@sarahmo5528
@sarahmo5528 2 жыл бұрын
👌👍
@admash8970
@admash8970 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም thank you!
@EthioYs
@EthioYs 2 жыл бұрын
inbox me
@anumussa
@anumussa 2 жыл бұрын
አንበሳዬ ጎበዝ ነህ መጥቼ ባግዝህ ራሱ ደስ ይለኝ ነበር
@meskinigatu9331
@meskinigatu9331 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ብታቆሙት መልካም ነው
@berhaneberhe1303
@berhaneberhe1303 2 жыл бұрын
Good program but with no musical sound
@SyntaxICT
@SyntaxICT 2 жыл бұрын
ነጻነት ለዚህ ፕሮግራም የሰለሞን ሙሉጌታ ካሳን (Tech Talk With Solomon) ሙሉ በሙሉ ተመልክተሽ ለኢንተርቪው የወጣሽ ይመስላል።
@yayoalo6512
@yayoalo6512 2 жыл бұрын
እሱ ብቻ የሚያቅ የሚመስልህ ነገር 😑
@SyntaxICT
@SyntaxICT 2 жыл бұрын
@@yayoalo6512 ሰለሞን ሙሉጌታ ካሣ በደንብ አዋቂ የእርሰዎን የዛሬ 100 ዓመት እውቀትዎ ተስፈንጥሮ ያለ እንቁ ቴክኖሎጂስት ነው። ነጻነት እኮ አለማወቋ በአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ውስጥ ስለ ክሪፕቶ-ከረንሲ የምዘባረቀው በስመ ቴክኖሎጂ ሜካኒካል ኢንጂኔር ተማሪዎች መኖራቸውን ዘንግታ ነው። ቢያንስ ጥያቄ ስትጠይቅ የምን ዲፓርትመንት ተማሪዎች መሆናቸውን መጠየቅ ነበረባ። @TechTalkWithSolomon
@robataye8339
@robataye8339 2 жыл бұрын
hero
@yohannesassefa6164
@yohannesassefa6164 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ገለፃ ነው !!!😘
@Sikkoo-Mandoo
@Sikkoo-Mandoo 18 күн бұрын
የክላስካል ድምፁን ብታጠፉ ደስተኛ ነኝ።
@borumint
@borumint 2 жыл бұрын
Respect old friend Hiruye
@monegoncco
@monegoncco 26 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nahappy9208
@nahappy9208 2 жыл бұрын
Good job 👍 keep it up blockchain is the future.
@Merebana_Entertainment
@Merebana_Entertainment Жыл бұрын
Like
@yeabu369
@yeabu369 2 жыл бұрын
You should have come to AASTU. :)
@samtoldtewolde7959
@samtoldtewolde7959 20 күн бұрын
Enante awuru egna tap tap enaregale
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw 2 жыл бұрын
Every higher education student should have known details of crypto currency and distributed transaction management system. Damn But the interviewers approach was a bit of gaslighting. I mean she could have visited computer science or software engineering students if she wanted good content interviews 🙄. Hiruy, nice interview
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ይህ ሃሳብ በጀነራል እውቀት የሚገኝ እንጂ በትምህርት ቴክኖሎጂ ፋካልት አይማሩትም። ብሄራዊ ባንክ ብትሄጅ ጥሩ ነበር። currency ማለትኮ ገንዘብ ማለት ነው
@mustafaibrahim299
@mustafaibrahim299 19 күн бұрын
I think it is new technology for US
@fikaethio3180
@fikaethio3180 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረሰ😫 ለምን አትለኝም ማን እንደሚያስተዳድረው የማታውቀውን ነገ ክርስቶስን ኮድ ኮልካድክ መገበያየት አትችልም እንደሚልህ እወቅ
@chenewsnetwork9964
@chenewsnetwork9964 2 жыл бұрын
erot amelet aya jebo metaleh
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Hezba neka alem wedat eyhade newe. Tezgaje 666. Besletan melke. Ewkten kaba derbo eygesges meta. Geta hoye tolo nea. Metam yesferal. Thanks.
@chenewsnetwork9964
@chenewsnetwork9964 2 жыл бұрын
@@meazahailu4710 ayy meaza anchi telek sew alnebersh ende
@bakostube2119
@bakostube2119 Жыл бұрын
@@meazahailu4710 😂😂😂 እስቲ ያለ ፕሮግራማችን አታስቁን 😂😂😂 ወይ ሀበሻ ጣጣ እኮ ነው የእኛ ነገር 😂😂🙏
@butubuta
@butubuta 2 жыл бұрын
The music is so loud
@amirbekele2605
@amirbekele2605 2 жыл бұрын
As AAit Student I am Embarrassed with the student answer
@LoCoCreative
@LoCoCreative 2 жыл бұрын
camera man fresh nw ende
@temesgenhagos5742
@temesgenhagos5742 2 жыл бұрын
you got that all information from selemon techtalk
@save7997
@save7997 12 күн бұрын
እስቱዲዬ ውስጥ ያሉት ምልክቶች ምን ልታስተላልፉ ምን ልትነግሩን ፈልጋቹ ነው የቢራቢሮው የታወቀ ነው የግብረ ሰዶም ምልክት ነው አንደኛውም የበአድ ምልክት ነው።አሁን ህዝብ ለይረዳው ይችላል ጊዜው ሲደርስ ግን ሁሉም ያቀዋል ግን የናንተ ስራ ሆን ብላችው ምታስተላልፉት መልእክት ያሳፍራል።
@Mradt2023
@Mradt2023 2 жыл бұрын
What Is a Blockchain? A blockchain is an open, distributed ledger that records transactions in code. In practice, it’s a little like a checkbook that’s distributed across countless computers around the world. Transactions are recorded in “blocks” that are then linked together on a “chain” of previous cryptocurrency transactions.
@prohabetamu
@prohabetamu 2 жыл бұрын
off topic, why they put yin-yang symbol in the background? The ubiquitous yin-yang symbol
@ZemachSutingo
@ZemachSutingo 13 күн бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ዘ ባንኮች እንደት እንቀይራሌን
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የኤፍርም ዘፈን ነዉ አይድል
@ririnati5700
@ririnati5700 2 жыл бұрын
Mnm madamet alchalenm music bakegrawnd
@nanikonjo953
@nanikonjo953 2 жыл бұрын
Yesetane lejocji egezahebere ke Ethiopia yanesachu medere Yesetane lejochi
@jemilosaturn4073
@jemilosaturn4073 2 жыл бұрын
SO, THAT'S WHY NATIONAL BANK HAS BANNED CRYPTO. BANKS WILL BE OUT OF THE WAY IF CRYPTO IS USED AS A MAJOR FORM OF CURRENCY UMMMM.
@simont733
@simont733 2 жыл бұрын
its funny that AAIT most student dont have any crypto Tech
@gedionequbay1372
@gedionequbay1372 2 жыл бұрын
were you trying to intimidate the students? From the first few data, you get you could have gotten the idea that it has nothing to do with their study field.
@hantab1287
@hantab1287 2 жыл бұрын
The music is very disturbing no need at all.
@endashawgossa7951
@endashawgossa7951 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ የሚመለከታቸውን የመንግስት እና የግል: ድርጅቶችን ማነጋገር ይኖርባችኳል:: ብሄራዊ ባንክ : ንግድ ባንክ እና የግል ባንኮችን መማነጋገር:ነበረባችሁ:: ብሄራዊ: ባንክ: በቅርቡ :በወጣው: መግለጫ: በክሪፕቶ: ከረንሲ: መገበያየት: ህገወጥ : ነው እያለ: ይህ ፕሮግራም ግን : ክሪፕቶ ከረንሲ: ጥሩ: የመገበያያ መንገድ: ነው: ብሎ: ያስተዋዉቃል:: በሚቀጥለው: ፕሮግራማችሁ: የብሄራዊ: ባንክን ጋብዛችሁ: ስለ ክሪፕቶ እና ሌሎች: ምናባዊ: ገንዘቦች: ማብራሪያ: እንዲስጡ: አድርጉ
@EYU_CA
@EYU_CA Жыл бұрын
ምን አገባክ ደሞ ህገወጥ አላለም scam ብትደረጉ አያገባኝ ነው ያለው ።
@Shananentertainment
@Shananentertainment Жыл бұрын
@@EYU_CA er ayibalem ayu
@EYU_CA
@EYU_CA Жыл бұрын
@@Shananentertainment ተሳሳትኩ
@seydwudu1779
@seydwudu1779 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አልሰማሀውም
@endalenigatu8270
@endalenigatu8270 13 күн бұрын
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz 2 жыл бұрын
the music is destructive
@zfoundation2988
@zfoundation2988 2 жыл бұрын
Ene Mayegebegn intial interest sayinore endet yechalale
@MesfinKahsay-xq5rf
@MesfinKahsay-xq5rf Ай бұрын
ስልጠና ቦታ የሚገኝበት ሁኔታ ይኖር ይሆን?
@Mradt2023
@Mradt2023 2 жыл бұрын
A cryptocurrency, crypto-currency, or crypto is a collection of binary data which is designed to work as a medium of exchange. Individual coin ownership records are stored in a ledger, which is a computerized. That's what I am doing for living
@miftahadi8106
@miftahadi8106 5 күн бұрын
ሸገር አሁንም ኮቪድ አለ?
@emaye9786
@emaye9786 2 жыл бұрын
Read the comment from Kassa Addisu
@yenesew1508
@yenesew1508 2 жыл бұрын
አለምን የመጠቅለል አባዜ ነው ።
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ጦሳችንን ውሠዱ ካሽለስ ሶሳይቲን ለማለማመድ ማታረጉት ጥረት የለም
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 жыл бұрын
ክሪፕቶከረንሲ ከመግዛታችሁ በፊት ጠይቁ። ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነው። ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይን መሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ላየን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል። ጥያቄው ግን ሌላ ነው። 1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሪቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዊ ምርት ሲጨምር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውን ከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ የይህንን ኮይን የፈጠሩት ሰዎች መጠኑ ስንት ነበር፣መጠኑን ለመወሰነስ ሙሰረታቸው ምንድነው ፣ወፕም ምን ኑበር? 2ኛ)ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው? እስካሁን ስንት ጊዜ ብምን ያክል መጠን ተጨምሮ ፕሆን? በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን ከፈጠረ በኋላ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ ወይ? 3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን እንደሚታወቀው ቢት ኮይንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነው። አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም። 4ኛ) ሌላኛውና ዋነኛው ጥያቄ ማንም የቢትኮይን ባለቤት ሰው በፈለገው ጊዜ፣ቦታና ሁኔታ ወደ ሌላ ከረንሲ፣እንበል ወደ ዶላር ወይንም ዩሮ መቀዬር ቢፈልግ ተቀይሮ ወደ አካውንቱ ሊገባለት ይችላል ወይ?ጥያቄው ገዥ ሳያስፈልገው ማለት ነው? ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ አራት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።
@emaye9786
@emaye9786 2 жыл бұрын
Excellent analysis! This is the main point that need to be discussed not technology. Personally I am not invested in it because deep down inside I have issues with it. Who is behind it being my number one question.
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
መንሱራ ነዉ ሰለዚህ ሚያቀዉ
@user-eyuu
@user-eyuu 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AhmedMusa-cu3vj
@AhmedMusa-cu3vj 18 күн бұрын
እስኪ ክላሲካል ድምጽ ብታቆሙ
@TheFhdude
@TheFhdude 2 жыл бұрын
13:46 ላይ Minors ሳይሆን Miners ነው የሚባሉት። ትርጉሙም ማዕድን አውጪዎች ማለት ነው። በአንጻሩ እናንተ የጻፋችሁት Minors ማለት ህጻናት/ልጆች ማለት ነው LOL
@safaripromotion3391
@safaripromotion3391 2 жыл бұрын
በቃ አወራህ?
@be_ka7979
@be_ka7979 2 жыл бұрын
Wow university students 🤣
@bineluda7558
@bineluda7558 2 жыл бұрын
እንደ ቢት ኮይን አይነት ከሁለት ሺ በላይ ኮይኖች አሎ የዛሪ እስር አመት ቢት ኮይን በሳንቲም ደረጃ ነበር ዛሪ ከእስርና ከአስራ ሁለት አመት ቦሆላ አንዱ ቢት ኮይን አርባ ሺ ዶላር ነው ቢት ኮይንን እንዲ ዝርዝር አድርጎ የዛሪ አስር አመት ያስረዳኝ ሰው ቢኖር ዛሪ ሚሊየነር ነበርኩ ዛሪም አረፈደም ብዬ የተለያዬ ኮይኖች ላይ ኢንቨስት አድርጊያለሁ ውጤትም አግኝቼበታለሁ
@amazingviews729
@amazingviews729 18 күн бұрын
Betam tru nw bedenb biserabet more tru yeteshale neber gnzabena ewketm le wetatu maschebet bichal melkam neber!
@amsaluzeleke9284
@amsaluzeleke9284 2 жыл бұрын
please take look real knowledge behind crypito knwlage
@silita3132
@silita3132 12 күн бұрын
ዩንቨርስቲ የገቡ የኬጂ ህፃናት 😂😂😂
@worldtube297
@worldtube297 Жыл бұрын
sel cryptocurrency menem atakum atlfelfu dedeboch
@gema9835
@gema9835 Жыл бұрын
bitcoin is volatile !!!
@tediamare4666
@tediamare4666 2 жыл бұрын
Ezgiabher Amelak lebona yistachihu. yihenen ye Dabilos aserar wede ager lemasgebat yemtetru gelesebochi ebakachihu echi wede sioll yemtewesdewan menged Advert lemadereg yemteruaratut erefu tetenkeku ! ageritua ye Emenet ager nechi fetari lekefu Asalefo ayisetatem !
@haimanotadane8314
@haimanotadane8314 2 жыл бұрын
Crypto currency...በጣም አሪፋ ነገር ነው አለም አቀፍ ነው የወረቀት ገንዘብን ያስቀራል ምናምን ምናምን ምናምን እሺ ከዛስ ወዲያ??? Microchip አስቀብሮ መገበያየት ነው? በአለም አንድ አገዛዝ እና ገንዘብ ለመመስረት አውሬው ያቀደውን እቅድ ማሳካት ነው? በመጨረሻም ለአውሬው ነብስን ሸጦ ለዘላለም በሲኦል መቃጠል ነው? ኧረ ተዉ የሚመጣውን ሁሉ ማስቀረት ባንችል እንኳ ጥሩ ነው ብለን አንቀበል በተለይ ተማርን አወቅን የምንል ሰዎች ቆም ብለን እናስብ
@effoi
@effoi 2 жыл бұрын
This guy does not know that you can own a fraction of a bitcoin! 27:48
@Worldvax
@Worldvax 2 жыл бұрын
He did mention that. My issue with his analysis is that banks are here to stay with us no matter what. Second, he forgot or didn’t know about KYC(most platforms are already in the hands of governments control anyway. My suggestion to the Ethiopian government; open up this newly created industry while focusing on the regulatory system side of it.
@safaripromotion3391
@safaripromotion3391 2 жыл бұрын
አንተ ደደብ ፊትህ የደደብ
@Isruffx
@Isruffx 2 жыл бұрын
benante kuatero ehew btc 20k$ geba😢
@user-yx3vd8fd2v
@user-yx3vd8fd2v 6 ай бұрын
Joro gindam miteyikiwin sew enkuan atawikim
@lilmei6955
@lilmei6955 2 жыл бұрын
እንዳትሸወዱ ቁማር ነው 2 ወር በፊት 1 bitcoin was 62000 dollars ነበር አ ሑን 29000 ነው :: ሌሎቹማ በጣም ብዙ ሰው አክስረዋል:: and any digital currency not regulated by the government. አትሸወዱ ሿሿ ነው :: አሜሪካን ያለንው የተበላንው ይበቃል እናንት አትጃጃሉ don’t buy any digital currency !!! ወላ USED, bitcoin,……. Is all ቁማር:: Western billionaires will take your money away.
@ertaldr1201
@ertaldr1201 2 жыл бұрын
is funny it is illegal know to use crypto
@edeletube700
@edeletube700 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ስለእሪቢቶ ከረንሲ ከመንቦልቦል ክሪቢቶ ከረንሲ በረጅም ግዜ የሚያመጣውን መዘዝዝ እና ከኢትዮጵያ ጋር ባህል ,እምነት, የእውቀት ደረጃ ብቻ ብዙ ብዙ ማወቅ ያስፈልጋል ግን እኔ በመጨረሻ ዘመን እኔን ደሀ አርጎ እኔ የምልህን ብቻ ከስማህ ገዘብህን መጠቀም ትችላለህ ከሚለኝ ሲስተሚካል ሌባ ጋር ግብይት አልፈጾምም ።
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 2 жыл бұрын
You went to wrong place. You have to go to bankers not to techno students
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ላይ ተፈቅዶል ውይስ ????
@hanusmark
@hanusmark 2 жыл бұрын
Token ምንድነው
@CREATORIO361
@CREATORIO361 Жыл бұрын
digital birr
@dagmalemayehu3468
@dagmalemayehu3468 2 жыл бұрын
ere mengest yerasun argument run lemadereg yelejun hasab qorareto lela alem ketotal
@mollallamaru4101
@mollallamaru4101 2 жыл бұрын
ምነው ቆራረጣችሁት? ቅድም እናዳልኩት እያለ እናንተ ግን ቆርጣቹብን ከመሀል ታሳያላችሁ። በዛ ላይ ቴክ ግቢ ምንም አናውቅም የሚሉትን 5 ደቂቃ ታሳያላቹ ሙድ መያዙ ነው። በነሱ ፋንታ የራስታ እንግዳውን ሀሳብ ብንሰማ... ሼም ነው ቅድም እንደተባባልነው እያላችሁ እኛን ማጓጓት።
@khabylamefuuny7538
@khabylamefuuny7538 2 жыл бұрын
mekiret alebet
@Isruffx
@Isruffx 2 жыл бұрын
abiy snt new yekefeleh
@ethioaddis5489
@ethioaddis5489 Жыл бұрын
እባካችሁ ከበስተ ጀርባ ያለውን ድምፅ አጥፉልን ዝግጅቱን ያሳመራችሁ መስሎአችሁ ይሆን
@mohammedahimed7656
@mohammedahimed7656 2 жыл бұрын
may be bankochu Value yeminorachawu minor ho nawu mesirat bicha
@user-sf4rq3sc9s
@user-sf4rq3sc9s 2 жыл бұрын
*#መደመር** እያለ አቢይ አህመድ ሰዎች በሞሞት ፥ የጎንደር ግዛት ለሱዳን በመስጠት የንሮ ሙቹነት ፥- ሁሉም ቀነሰው እንካን ደስ አላቹ ይገባቸዋል አንጨብጫቢ ዋጥ ነው#*
@safaripromotion3391
@safaripromotion3391 2 жыл бұрын
ምንድነው ምትቀባጥረው? ጀዝባ
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad 2 жыл бұрын
I’ve millions of these digital currencies in my wallet. Extremely volatile (goes up and down i.e. if you buy a $100 cryptocurrency it can go to $1 or $1000. Depending on various factors such as digital mining rate and accessibility in the market, currency circulation, holding etc. It’s extremely risky because the whole process doesn’t not use traditional financial rules and regulations. It’s banned in some countries because it challenges government control. US senate is trying to formulate rules and regulations for cryptocurrency. Shiba inu, dodge coin and others are possible to adopt early. Dodge coin does doesn’t have market capitalization. Anybody can send me a question if you wanna know the information about how to buy crypto 😏. By the way cryptocurrency isn’t an investment. Cryptocurrency IS NOT INVESTMENT!!!
@tedymaregn2893
@tedymaregn2893 2 жыл бұрын
I invested on Shiba inu, Dogecoin and cardanoI when all of them are all time high I lost a lot of money..which crypto do you recommend me to invest right now?
@samsontewodrose7745
@samsontewodrose7745 2 жыл бұрын
ክርፕቶ እንክትክቱ ወጥቷል
@Isruffx
@Isruffx 2 жыл бұрын
eko bena😭 bayhon neber migermeng ende eyekuateru
@nt9914
@nt9914 2 жыл бұрын
Ponzi scheme!!!! Lol don’t you even try
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
ፊትህን ወደ ካሜራ አዙርልኝ ??? ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ፎቶ ስትነሱ አየደደለም የምትውሉት. ??? ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ደፋር ሞያሽን ቀይሪው ወይ ስርአት ያዢ ኢንተርቪው ስታደርጊ.
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 жыл бұрын
ጭራሽ ይኼንን የአውሬውን አሰራር በኢትዮጵያ ዜና? ሲጀምር ከጀርባሽ ያስቀመጥሽውን ምልክት ታውቂዋለሸ? ቢጫውና ጥቁሩ ምልክት ከኤዥያ የመጣ ነው....እባካችሁን ውጭ ስላያችሁ ብቻ ስልጣኔ አይምሰላችሁ ። ዲሞኒክ አሰራር ነው
@user-sf4rq3sc9s
@user-sf4rq3sc9s 2 жыл бұрын
*#ሙዝ** በዳቦ ብላ እንጀራ በወጥ በመለስ ዜናዊ ቀረ#*
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 2 жыл бұрын
አይ ወያኔ ህፍረት የልባችሁም መለስን ሰው ብለህ ማንሳትህ
@ademebrahiem4059
@ademebrahiem4059 2 жыл бұрын
ከላይ የአማራ ተቆረቋሪ መስለህ መጣህ እዚህ ደግሞ ወያኔን ታስተዋውቃለሁ ጅል
@haileyegna1456
@haileyegna1456 2 жыл бұрын
@Dawit Waktola እንደ አንተ ያሉ ሰዎች ሁል ጊዜ ያስደንቁኛል። አንተ ደደብ ብቻ ሳይሆን ቅናትም ነህ። ዋው፣ 10 ከ10 በሞሮን ሚዛን እህ። በአማርኛው ቃለ መጠይቅ ላይ በትክክል “fraction” ብሎ አስረድቷል። 26:33 ላይ በትንሽ ቢትኮይን ፍራክሽን እንዴት እንደምንጀምር ያብራራል። የማታውቀዉን ማስመሰል አቁም እና ማዳመጥን ተማር። ጥላቻን አቁም እና መራራ ተሸናፊ አትሁን ወንድም።
@temesgenberihun2656
@temesgenberihun2656 2 жыл бұрын
የቴክኖሎጂ ተማሪዎች ግን አንብቡ ። በደንብ ተንትኖ የሚያስረዳ አንድ ተማሪ እንኳን አይገኝም እንዴ? በቴክኖሎጂ ዘመን ለዚያውም የዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ተማሪ ሁኖ " አላውቅም " ማለት ትንሽ ይከብዳል!
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 150 МЛН