የኑግ ፍትፍት || Ethiopian food How to make yenug fetefete

  Рет қаралды 3,718

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 жыл бұрын
Egzabeher yimesgn ehite habeshaye enkuan dehna metashi waw yenu betam new yemwodew new ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
ሰላምጤናይስጥልኝ ሐበሻዬ የኔ ባለሞያ በጣም የማምር ለጤናተስማሚ የኑግ ፍትፍት👌👌#ሸር
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 2 жыл бұрын
habeshaye liyu yehonewu serashi eko ሲማርክ ሲያምር ውበቱ ብቻ ይበቃል በዛላይ ፅድት ያለው ሰራሽ😊😊😊
@Ethiomereja-m4g
@Ethiomereja-m4g 2 жыл бұрын
selami yenē k’onijo benugi yemīseru migibochi bet’ami newi desi yemīli inameseginaleni yenēk’onijo shēri layiki💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል
@abelfox1
@abelfox1 2 жыл бұрын
ዬኔ ዉድ መጠሽ ዋዉ በጠም ምርጥ አርገሽህ ነዉ ዬሰረሽህ እጂሽ ይበረክህ ፈጠር ይጠብቅሽህ በልሽበት ቦታ ሼር ሼር አትርስ
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀበሻዬ ዋዉዉዉ ምርጥ የኑግ ፍትፍት አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ማማዬ እናመሰግናለን
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ለበሻዬ የኔ ባለሙያ ቆኝጆ ፀደት ባለ ሁኒታ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@አበሮስሚድያ
@አበሮስሚድያ 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ የኑግ ፍትፍት ነው ሞክሬው አላውቅም ኑግ ለብዙ ነገር እጠቀማለሁ ይህን ግን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 🙏👍👍❤️❤️
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረኽ ስራዎችሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርችልኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በጣም👌🌹
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀበሻዬ ልዩ ነው አላህ ይጨምርልሽ
@abelfox1
@abelfox1 2 жыл бұрын
wow Like Shre Good Vides
@elsatube808
@elsatube808 2 жыл бұрын
ምርጥ የኑግ ፍትፍት እናመሰግናለን በርች እህቴ😍
@hasettube
@hasettube 2 жыл бұрын
ዋውውው አራረብሽን አሰራርሽን ሙሉ ቪዲዮሽን በጣም ነው የምወደው ፅድት ያለ አሰራር ሸር ላይከሰ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
ሀበሻዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ የኑግ ቂጣ አማረኝ
@danaethio
@danaethio 2 жыл бұрын
ማማዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለው
@danaethio
@danaethio 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሕሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ አቤት ሙያ አንደኛ ነሺነ ይህን ኑግ በልጅነቴ በአያቶቼ ቤት በቂጣ ይሰራ ነበር ትዝታዉ አለብኝ በጣም ነዉ የምወደዉ አሰራሩን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን እንዴኔ የሬሳ ካለ ይማራል ብዬ አስባለሁ በጣም ቆንጆ ጤናማ ፍትፍት ነዉ ሲያምር የአሰራርሽ ቅደም ተከተሉን ተጠብቁ ዉብ ሆኖ ነዉ የወጣዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሸር 👍👌👏😍💯✔
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ሀበሻዬ ኑግ ፍትፍት ዋውው የፆም አማራጭ ነው ኑጉን በደንብ አሪፍ አድርገሸ ነው የወቀጥሸው ልጥልጥ ብሎልሻል በመፍጫ ቢሆን እንደዚህ የሚሆን አይመሰለኝም ለየት ያለ አሰራር ነው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@ኢልሀምየሱፍ
@ኢልሀምየሱፍ 2 жыл бұрын
Slame slame enikane dhena mtashe Masaalilaehe btame teru koyeta nbre merit balmuya nshe breche
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
ሰላም ሐበሻዬ ኤኔኳን ሰላም መጣሽ የኑግ ፍትፍት አለ እንዴ ወይ እጂሽ ይባረክ ኑግ እኮ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሙያሸን ስላካፈልሸን
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሐበሻዬ ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@የቆለይማርያምዩቱብ
@የቆለይማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ሀበሻዮ ዎዉ ሲያምር ቆንጆ ባለምያ
@mes725
@mes725 2 жыл бұрын
ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ ማም እንካን ደህና መጣሺ ዋውውው እጅሺ ይባርክ አማርኝ
@Ubnhhjuui
@Ubnhhjuui 2 жыл бұрын
ሀበሻየ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል የምወድሽ ዋው🌹🌹🌹
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 2 жыл бұрын
ሀበሻየ የኔ ውድ ላንች ስራዎች እኔ የምለው ቃል አጠው እውነት የምሰሪያቸው ምግቦች በተለይ እድሜው ከፍ ላለ ሰው የሚሆኑ ናቸው ክበሪልን ብየ ከማመስገን ውጭ ምንም አልልም ብር ላይክ
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
wow💐💐😋😋😋
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
አሪፊ የፆም ተመራጭ የኑጊ ፊትፊት💚💛❤💜💙
@emu-yenata-lig-negn
@emu-yenata-lig-negn Жыл бұрын
selam enkon dena netash Waw betam.arif aserar new Gobez yena eht ketyibet
@kershfood8611
@kershfood8611 2 жыл бұрын
Like welcome good Very good
@recipesbyroxy
@recipesbyroxy 2 жыл бұрын
yummy yummy
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 жыл бұрын
ወይኒ ትዝታየን አመጣሽው እስኪ ከየት ሊገኝ ነው የኑግ ልጥልጥ በማር ዋው ነው ነበር እደለመታደል ሆኑ በሰው ሀገር እደሜየን ጨርስኩ
@sosnew4164
@sosnew4164 4 ай бұрын
ኑጉን ከፈጨሽ በኋላ ምን እድርገሽው ነው እንደቂጣ የሆነው። ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል።
ላጤ: ፍቅርን ፍለጋ ክፍል 3 | Latéy: Looking for Love Episode 3 | DINK TV
50:52
ትክክለኛው የጎንደር ድልህ || Ethiopian Food || Habesha Gbeta ||
11:59
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 440
How to make the most delicious Ethiopian Dulet
8:41
DireDawa Cooking
Рет қаралды 1,1 М.
ብርዝ በማር እና በማር  ብቻ የተሰራ || Ethiopian food ||
12:57
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 369
ጤናማ ቁርስ የፆም ጣእሙ ልዩ ነው || Ethiopian Food ||
6:06
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 380
የድንች ፆም ዱለት ምርጥ || Ethiopian Food || Habesha gebeta  ||
8:04
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 450
የአተር  እንዱሽዱሽ || Ethiopian food || Habesha gebeta
7:05
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 275