የእኛ ቀናት #16 ባቢ የመኪና ቁልፍ ይሰጥሀል ተባለ::

  Рет қаралды 76,655

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

ዳዊት ድንገት ባየው ነገር ነገር ተደንቆ "ይቅርብኝ" ብሎ ሊሸሽ ሞከረ::
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Пікірлер: 218
@danadana8291
@danadana8291 Жыл бұрын
እኔ እኮ ሁልግዜ ጋሽ ሙሉጌታ ሲያወራ እንባዬ ነው የሚፈሰው ውይ ይኑርላቹ ኑሩለት ጌታን
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምረኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@newnewe3116
@newnewe3116 Жыл бұрын
Enam
@habhandhi8875
@habhandhi8875 Жыл бұрын
አባታቸው የሚሰጣቸው የወደፊት ተስፋቸውን እንዲናፍቁ የሚያደርጋቸው የምርጦች ምርጥ እናትና አባት እኮ ነው ያላችሁ ❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 Жыл бұрын
የአባታቸው ልጆቹን የሚናገራቸው ነገር ሀሉ በእንባ ነው የምሰማው ሁሌም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
ዳዊት እናልዑል እግዚአብሔር ያስድጋችሁ የአባታችሁና የእናታችሁን ምኞት እግዚአብሔር ያስጋላችሁ ተባረኩ ይሄ ቤተብ ይባረክ 🙏🙏🙏🌹🌹🎂🎂🎂🎂🎂
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
ገኒ ግን ትልቅና ቅን ሰው ነሽ ከአንቺ ብዙ መማር ይቻላል አባትና ልጆችን በጣም ነው የምታፋቅሪው ይገርማል የምትገርሚ ሰው ነሽ
@elsateshale1379
@elsateshale1379 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው አባታችሁን የሰማሁት 😢 በጣም እድለኞች ናቹ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@abealem7785
@abealem7785 Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ አባታችሁን ላመስግን አንድ አባት ለልጆቹ መስጠት ያለበት የሚያለመልም ተስፋ የሚሰጥ እንዳለው እግዚአብሔር እድሜ ሰቶት የናንተን ትለቅነት ለማየት ያብቃው የዘመኑ ምርጥ አባት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@binyamanteneh7353
@binyamanteneh7353 Жыл бұрын
ሙሌ ሁሌ ሲያወራቹ ለልጆቹ ያለው ነገር ያስለቅሰኛል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
ዳዊት ዝምተኛ ስለሆነ ያሳዝነኛ ገንየ ልጆችሽ በሙሉ ደስ የሚሉ በጣም ደስ ትላላቹ ትልቅ ብታ ድረሱ እወዳችኋለሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ኡፍ አባቴ ጌታዬ አለ አባትየው አስለቀሰኝ እውነት ነው መባረክ ነው ልጆቹም የተባረኩ ናቸው አቤት አባባ ሲሉ ሲያሳዝኑ፣ ሁላችሁም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын
መልካም አባት ልጆችህን ስትባርክ ሳይህ እንዴት ደስ ትላለህ ተባረክ።
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Жыл бұрын
ገኒና ባሏ ታርቀው ለማየት ያብቃን ድንግል ማርያም ሠላምን ታውርድላችሁ 🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@abebagetie8643
@abebagetie8643 Жыл бұрын
አባት ❤️ አባታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ።
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
👉በእኛ በደካሞች ኃጢአት ምክንያት በንጹሓን ሕይወት ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን!!!!! ፍትሕ ለወለጋ ንጹሐን😭😭😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-mb4bu7cc1r
@user-mb4bu7cc1r Жыл бұрын
ገኒ ቲጂን አቅርቢልን ቲጂን የምትሉ like አድርጉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Жыл бұрын
ዩቱበሮች አርቲስቶች ለምንድን ነው ድምፅ እማትሆኑት! ? የግድ እቤታችሁ መግባት አለበትደ!? ለችግራችሁ ግዜ ነው ህዝብን እምፈልጉት!?
@zuzuseid4688
@zuzuseid4688 Жыл бұрын
የኔም እናት እና አባቴ ተለያይተው ከናቴ ጋ ነው ያደጉት የናተን ቤተሰብ ሳይ ሁሌም ደስ ይለኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
በየቀኑ ለሚታረዱት ለምን ድምፅ አትሆኑም እራሳችን ቤት ካልገባ ስሜቱን አይገባንም ግን
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ቤተሰቦች አረጅም እድሜ ለእናትለአባታችሁ ትእግስትን አምጡልን
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Жыл бұрын
ገኒ ጥያቄ አለኝ ጥያቄን መልሽልኝ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙዎች ጥያቄ ነው ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ትግስት ምነው ጠፋች ❓አድሱ ቤት ከገባችሁ መጥታ አታውቅም ለምን ❓❓❓
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለእናት እና ለአባታችሁ እረጂም እድሜ ይስጣቸወ እናንተም ለወግማረግ ያብቃችሁ ።።
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@najet7474
@najet7474 Жыл бұрын
የአባታቸው አገላለፅ ስለ ልጆቹ ጥልቅ ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ሲናገሩ ያስለቅሳሉ የአባት ፍቅር ልዩ ነው
@user-gp8wn1hp2l
@user-gp8wn1hp2l Жыл бұрын
አባት እንዲህ ሲመርቅ ደስ ይላል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv Жыл бұрын
አባትኮ ❤ የአባታቸው አድናቂ ነኝ ለልጆቹ ፍቅሩን ስገልፅ ልዩ ነው ማሽ አላህ እርዥም እድሜ ለአባቶች ለእናቶች❤❤
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
MASHA Allah Mabruk lehula hihum Be fikir yetajebe beteseb yehagerim yezegam kurat huon YADIGAL Happy birthday
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
መልካምልደት እንኳንተወለዳችሁ ምርጦችየ እናትና አባቶቻችሁን በድሜ በጤና ያኑርላችሁ😍😍🙏
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
መታደልነው ኩሩ አባት እና እናት አላቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ገንዬ ጀግኒት🙏🙏🙏
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒ እኮ ተባርከሻል
@emwyayla942
@emwyayla942 Жыл бұрын
ፍትሕ ያለበደላቸዉ ምንም በማያዉቁት በጀምላ ለሚጨፈጨፉ ዎገኖቻችን የናተም ቢዲዎ እይታዉ የሚበዛዉ ሠዉ ሢኖር ነዉና የሚቀድመዉን አሥቀድሙ
@yohannesambaye1604
@yohannesambaye1604 Жыл бұрын
እዚ ቤተሰብ ቅድስት ስላሴ ይባርኩዎ ደስ በሀልቲ ቤተሰብ ዕድመ ጥዕና ይሀብኩም
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u Жыл бұрын
Wow i have never commented in this tube before but your father makes me miss my dad ...you guys are lucky to have this kind of parents ✌️✌️
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ተለያይቶ እራሱ ፍቅር ያለበት ቤተሰው ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ይህ ሁሉ የገኒ ጥንካሬነት አባትን እዲወዱ ማረግ ብዙ ነገር አለ ጀግና ሴት
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ዴቫዬ ሙሁር ባቢዬ ማር እድግ በሉ💐💐❤❤🎂🎂🎂🎂🎂 ወይኔ ጋሽ ሙሉጌታ መልካም አባት ሺ ዓመት ኑርላቸው ገኒ መልካም እናት ኑሪላቸው። መኪታ ቅድስ❤❤❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ምርጥ እናት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
አስለቀሰኝ አባታችሁ! ምርጥ ቤተሰብ 😍
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
ወይ ዳዊትዬ የኔ መልካም ስራአት ስወድህ በነገራችን ሁላችሁንም እውዳችኅላ ዳዊት ግን ይለያል
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 Жыл бұрын
Happy birthday to you enkaneme tewledeke yena gata kereune zemenekene egzyabehar yebarekeleke
@marthagebremichael3545
@marthagebremichael3545 Жыл бұрын
Happy Birthday ❤🎂 ❤ Erajim Edme kemulu tena ga yistachihu
@Adveentistii
@Adveentistii Жыл бұрын
Happy birthday 🎉both of you 🎉🎉 Tigist yet heda nw yetefachew
@yomipayton6821
@yomipayton6821 Жыл бұрын
Your father blessed !!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ቦታው ሲያምር
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አባት ሲባርክ እውይ እንዴት ደስ ይላል !
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
HAPPY BIRTHDAY የኔዎቹ እድግ በሉልኝ ደስ ስትሉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
ato Mulugeta speech make me cry uuufffff what a sweet father God Bless All... Father Ato Muligheta uuuufffff always make me cry ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I never cry remind me my Beloved father
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Happy birthday Yene maroch Egzabehr la kunger yebikachu ❤
@misale-hu2lb
@misale-hu2lb Жыл бұрын
abo yimechachihu, betam new mewedachihu, beteley gani endanchi aynat enatochin yabzalin
@Tube-fb1xh
@Tube-fb1xh Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔💔አባታቸዉን ሥሠማ የኔ ማልቀስ
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ ወላሂ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-ms1im9jm4c ደምሩኝ ውዶቼ
@sablasabla260
@sablasabla260 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸዉ ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያዉጣቸዉ መልካም ልደት
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ጌታዬ አለ አባትየው አስለቀሰኝ እውነት ነው መባረክ ነው ልጆቹም የተባረኩ ናቸው
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በጣም ምርጥና ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Жыл бұрын
ገንዬ ለልጆችሽ ስቃይ ከባለቤትሽ ጋር አንድ ሁኝ ለየትኛው ጊዜ ብለሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Happy birthday 🎂 🥳 god bless 🙌 your lovely family,,nice father 👨 nice mom strong girl your lucky 💖
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@nedsile7918
@nedsile7918 Жыл бұрын
What is a wonderful Father !! God bless your family 👪
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@gfj5233
@gfj5233 Жыл бұрын
ቢታረቁ ምርጥ ቤተሠቦቺ ለልጆቻቺሁ ሥትሉ ታረቁ
@salihaaridaabajebalisaliha2563
@salihaaridaabajebalisaliha2563 Жыл бұрын
Happy birthday to you masha allha yene abet
@buy3701
@buy3701 Жыл бұрын
Uffff your dad is something else I don’t know what to say ewnet❤️❤️❤️ nurulet ewnet make him proud
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
Blessed family uuuffff sweet family God Be with you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenhelen2823
@helenhelen2823 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ጥሩ እናት
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
Omg what kind of dadddd u r also geni...all ur family allah ytbkachihu
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ዴቭ እና ባቢ እንኩዋን ተወለዳችሁ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜያችሁን ይባርክላችሁ 🥰HBD🎉🎊🎈🎂 ታድላችሁ ምርጥ አባት እና እናት አላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው እውነት በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች 🥰🥰
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒዬ ፈጣሪ እጅግ ባርኮሻል
@selamyeneneh87
@selamyeneneh87 Жыл бұрын
geni hulem enatena abat belegochachew yalachewn tesefa say endet edemekena ena besu selalalefeku betam yesemagal ahun enem lij aleg gena 1 amet lek edanchi masadeg new yemefelgew e/r yasabeshiwn hulu yasakalesh
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuyyyyyyy kenaw endezi ayenet beteseb benorgn temegnew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behailuderjachew6277
@behailuderjachew6277 Жыл бұрын
ohhh area aslekesachugh blessed familly ❣❣❣❣🥰
@fozinihan7148
@fozinihan7148 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ቃላት የለኝም
@addishailu2964
@addishailu2964 Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ውድ እናት ሞዴል ነሽ ተፋተው ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ እናቶች አስተሳሰብሽን ስወደው ተፋተው እንዳልተዋለዱ ተጨካክነው የሚኖሩ ስለልጆቻቸው ማያሳስባቸው እንደጠላት ለሚተያዩ ሰዎች ትልቅ አስተማሪ ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳደግልሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ሙሌ አንተም ምርጥ አባት ነክ ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ ገኒ ላንቺ ግን ቃላት ያጥረኛል የኔ የዋህ እወድሻለሁ እንኳን ተወለዳቹ የኔ ውዶች
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Жыл бұрын
ኑሪላቸው አባታቸውን አድናቂው ነኝ ምርጥ አባት ለልጆቹ ተምሳሌት ነው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ziwelelasabir2672
@ziwelelasabir2672 Жыл бұрын
Emmm every one of you in this family when l see or hear whenever u ar admired one onther ,respect to each other l always cry specially when ur father talks about u guys, it's touching any way stay on ur truk Allahe yetbkachu!and leads u the street path!!
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹 ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ
@Zuzu_habesha_Tube5
@Zuzu_habesha_Tube5 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍ 😍😍😍😍
@user-iy4ms6fs6v
@user-iy4ms6fs6v Жыл бұрын
የአባት ምክር ኡፍፍፍፍ የወደፊት ተስፋቼው እዲለመልም እዲጓጉ የሚያደርገውን ነገር በጣም አስቀናኝ አስለቀሰኝ። እንደዚህ አይነት አባት ማግኜት ከባድ ነው። እኔ የአባትን ጠረን ሳላገኝ ያደኩ ልጅ ነኝ በሰዎች አባት ሁሌም እቀናለሁ አነባለሁ።
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
ይመቻቹ ቤተሰብ ማለት እንዶህ ነው ❤️😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
እውነት ደስ ትላላቹ ገንየ አስለቀሳችሁኝ
@martitade4450
@martitade4450 Жыл бұрын
ዳዊት ቁመቱ ቅዱሴ ላይ ደረሰ እኮ ፍጥነቱ ይገርማል !!!!
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 Жыл бұрын
Happy birthday dev & bebiye❤❤❤👍
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@elhamyimer7974
@elhamyimer7974 Жыл бұрын
የዳዊት ቁመት ሚገርመኝ መዝዝ ባንዴ ማሻአላህ
@martitade4450
@martitade4450 Жыл бұрын
ገኒ ልጆችሽ ቆንጆ ናቸው!!
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 Жыл бұрын
ሁሌም ተደስታችሁ እንዳማረባችሁ ኑሩ ገኒዬ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዜአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም መልካም ልደት ጎረምሶቹ እደጉ ተመንደጉ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
የገኒ ቆንጆዎች እንኳን ተወለዳችሁ መድሐኒአለም በደሙ ሽፍኖ ለወግ ለማእረግ ያድርሳችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Naod_Money
@Naod_Money Жыл бұрын
wow
@eyerusalemmekonnen8460
@eyerusalemmekonnen8460 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥህ ሁለት ጥያቄ ነበረኝ የመጀመሪያዉ ወታደር ሳይት የት ነዉ ? ሁለተኛዉ ደሞ በውክልና መጨረስ ይቻላል ወይ ከተዋዋልንስ በኃላ ለማደስ ቁልፍ እስኪሰጠን መጠበቅ ግዴታ ነዉ ? አመሰግናለሁ::
@meksijordan2756
@meksijordan2756 Жыл бұрын
Sinjaleda Mami geniye Koo🥰
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Жыл бұрын
😭😭😭egziber yimasagan sal hulum nagar
@teddyafro2409
@teddyafro2409 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድነትን ይፍጠርላችሁ 🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
Happpy birthday to u ❤❤🙏🙏🍾🥂🎉
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
አባታቸው ግን እንዴት ያሳዝናል ፍቅሩን የሚገልፅበት የእውነት ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጥበብ ያሳድጋችሁ: ገንዬ ላንቺ ቃላቶች የሉኝም የኔ ጎበዝ ልጅ እኮ የሚባረከው ከፈጣሪ በታች የቤተሰብ ጥንካሬ ሲታከልበት ነው::
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@freg5688
@freg5688 Жыл бұрын
Daven sewedew❤️❤️
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
ምርጥ ቤትሰብ❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@badriyahmohammed4801
@badriyahmohammed4801 Жыл бұрын
እኮንታወለደቹ ደስየምትሉ ልጆችነቹ በሪቱ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
I always wonder why the mom and Day were separated. I still see strong love between them.
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
መልካም አባት
@kidanemehret9946
@kidanemehret9946 Жыл бұрын
Geni feker sewn gene Selma beye meneged lay esh
@yfgxhdudgkhfgi7611
@yfgxhdudgkhfgi7611 Жыл бұрын
Fete le walaga hezeb 😭😭😭😭😭
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
ጊኒ የኔ የምርጥ እናት ጥግ
@natnaelagegnehu4724
@natnaelagegnehu4724 Жыл бұрын
abet abat abet yelij ena yabat fikr....metadel new.sitaskenu
@taybamohamed445
@taybamohamed445 Жыл бұрын
Smuma ena ganiye tigi yet tafach
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
መልካም ልደት ተባረኩ እድግ በሉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын
ሰላም
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀናት #81 ከድንጋጤዬ ለመመለስ ጊዜ ወሰደብኝ።
16:49
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 36 М.
የእኛ ቀናት  #105  ልጆቼን እራት ለመጋበዝ ጉቦ...
8:25
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 45 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 217 М.
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 57 М.
የእኛ ቀናት #78 እናትም አባትም መሆን ሰልችቶኛል።.. ክፍል 1
13:37
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН