የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 79,057

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Пікірлер: 133
@ፈኪ2
@ፈኪ2 2 ай бұрын
ይህ ቤተሰብ እንደኔ ሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
እድለኞች እንኳን ደስ አለህ
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 2 ай бұрын
❤❤❤
@bezawitmeshesha210
@bezawitmeshesha210 2 ай бұрын
ባቢዬ❤❤
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 2 ай бұрын
የእኔም እህት ሚኒስትሪ ተፈትናለች ግን በእኔ ሀገር ያሉ ተማሪወች እንደናንተ በሰላም አልተፈተኑም የጧቱን ተፈትነዉ የከሰአቱ ፈተና ተኩስ ነበር በጦርነት ዉስጥ ሁነዉ ነዉ የተፈተኑት ዉጤት ሲመጣ ወዶቁ ተብሎ ይፌዝባቸዋል የምር ለሞራላቸዉ እንኳን አይጨነቁም
@gjyvng738
@gjyvng738 20 күн бұрын
እንደአድስአበባአይደለምእኮክፍለአገርሀቢቢቲ
@meseretabeje3904
@meseretabeje3904 2 ай бұрын
ገኒዬ እናቴ በልጆችሽ ተባርከሻል መጨረሻቸው እግዛቤር ያሳምርልሽ እናቴ ባቢዬ ትችላለህ አንበሳ ❤
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ай бұрын
ዳዊት ለባቢ ያለው ፍቅር ገበዝ እንዲሆንለት የሚያደርገው ወንድማዊ ፍቅሩ ልዩ ነው ተባረኩ❤
@AbelAbenate
@AbelAbenate 2 ай бұрын
ፈጣሪዬ የመክሊት አይነት እህት ቢኖረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@betsyhomedecor5716
@betsyhomedecor5716 2 ай бұрын
How did he became a big guy all of a sudden, congratulations Leul 🎉, you did it, በርታ you are stronger than you think 💪
@MakiTaye-io1uw
@MakiTaye-io1uw 2 ай бұрын
93 eko betam betam arif nw betam des lilh ygebal babisho hulachum des ybelachu betam
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 2 ай бұрын
ገኒ ልኡል እኮ አንቺን ነው የሚመስለው እኔ ደሞ እወደዋለሁ ከቤታቹ ዝምተኛ ይመስለኛል ለምን ታስጨንቂዋለሽ
@SebrinaTefra
@SebrinaTefra 2 ай бұрын
ዳውይት በጣም ያሳዝነኛል ለምድነው የኔአባት😢😢 ባቢ ግን ከመቸው አደገ😅
@TamratGashaw
@TamratGashaw 2 ай бұрын
እኔም እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ኡፋ ❤❤❤ ማርያምን እወዳችኋለሁ
@mahletoba
@mahletoba 2 ай бұрын
are kzi yteshale sente moletale anchim kbalesh tefatesh single mum mhon nw felagotesh
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 2 ай бұрын
ያኔ መሮች ባብነ ደዊት እያያወቸዉ አደጉብኝ 😂❤❤❤❤ጀግኖች ነቸዉ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 ай бұрын
ባቢዬ እንኳን ደስ አለክ🎉🎉🎉 ዴቫ ሙሁር👏👏👏👏👏👏
@صوفيصميلي-خ1ع
@صوفيصميلي-خ1ع 2 ай бұрын
ወድሜን በፆለታችሁ አስቡት ሳኡድ ደበር ነው በጣም ጨቆኛን ሃራሜም በዝቷን ፈጣር ይጠብቅልኝ😢
@RadiTube-k3q
@RadiTube-k3q 2 ай бұрын
ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ ከክፉ ሴራ ይጠብቀው አይዞሽ ወላሂ ጭንቀቱን የሚያቅ ያቀዋል ሠሞኑን እኔም እዚሁ ጭንቀት ነበርኩ አልሃምዱሊላህ በሠላም አልፈናል አለጅ ወደ ሀገር ቤት ለመሄድ እኮን
@HaymiTube-wd8vn7bb4w
@HaymiTube-wd8vn7bb4w 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ከክፉነገር ይጠብቅልሽ😢
@صوفيصميلي-خ1ع
@صوفيصميلي-خ1ع 2 ай бұрын
@@RadiTube-k3q አሜን ወዴ
@صوفيصميلي-خ1ع
@صوفيصميلي-خ1ع 2 ай бұрын
@@HaymiTube-wd8vn7bb4w አሜነ ሁላችሁም
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o Ай бұрын
ሃራሚ ከሃራሚ ጋር ምን ሊጎዳዱ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 2 ай бұрын
ባቢዬ ዳዊቴ የኔ ቆንጆዎች እባካችሁ መሀተም አድርጉ እሺ ተወዳጅ ቤተሰብ ናችሁ
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o Ай бұрын
በጣኦት አያምኑም የራሳችሁን በሽታ በሰው ላይ አታራግፉ እስካሁን በግልፅ ስለ ሃይማኖታታቸው አወሩ ምድረ ኮተት
@bezawitmesele
@bezawitmesele 2 ай бұрын
Congrats Babi!!!! Could you guys please use microphone, so we could hear you better?
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 2 ай бұрын
ዋውው ባብ ከመቼ እንደዝህ ትልቅ ሆነ ባብ እንከን ደስ አለህ ምርጥ በትሰብ ❤❤
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 2 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤ እንኳን ደስ አለህ ባቢ❤🎉🎉🎉
@TsehayAsefe
@TsehayAsefe 14 күн бұрын
የገኒዬ ቤተሰብ እንደት ደስ እደምትሉኝ❤❤❤❤❤❤❤ ገኒዬ የእኔ ፍልቅልቅ ልጆችሽ ትልቅ ደረሰው ለማዬት ያብቃሽ❤❤❤❤
@AlexAbdo-jt3ue
@AlexAbdo-jt3ue 2 ай бұрын
ወው ባቢ በርታ
@meseretabeje3904
@meseretabeje3904 2 ай бұрын
ሁሌ ምን አስባለሁ መሰለሽ ገኒዬ ያንቺን ቤተሰብ መሆን የእናንተን ፍቅር ከዳር ቁጭ ብሎ ከማየት የዛ ፍቅር ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ። በጣም ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽን እምትወጂ እናት ነሽ።ውይይይይ በጣም ነው እምወድሽ እድሜ ይስጥሽ ።❤❤❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 20 күн бұрын
እኔምምኞቴነው
@almazashebir5529
@almazashebir5529 2 ай бұрын
ዳዊት እግዚአብሔር ያሳድግህ ሁላቹንም እወዳቹሀለው ይሄ ቤተሰብ አሁን ላይ ላሉ ልጆች ትምህርት ናቹ እግዚአብሔር ፍቅር እደሸማ ያልብሳቹ
@MASRT.
@MASRT. 2 ай бұрын
አሳዘናችሁት💔 ቆሎ ገፈፋችሁት በአንዴ የልጁን
@WengelawitAmare-z3s
@WengelawitAmare-z3s 2 ай бұрын
Sewedachu eko babiye gegna Este like argu👍👍👇👇
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 2 ай бұрын
የጥንካሬ አብሮ የመኖር የብዙ ነገሮች ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ ሁሉም ሰው በየቤቱ ቤተሰቡን በዚ መልኩ በፍቅር ቢያንፆ ኢትዮጵያ አሁን የምታየውን አታይም ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤተሰብ++++++
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ай бұрын
አቤት ገኒ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ የአንች ፍቅር ወደነሱ ተጋብቷል ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤
@selinatsegaye3028
@selinatsegaye3028 2 ай бұрын
who else Love to see Dawitye the Humble and Matured Boy ❤❤❤❤❤❤
@okoo3056
@okoo3056 2 ай бұрын
ጎረመስ ባቢ his voice 😂😂😂🎉🎉❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
የቅዱስ ውጤት መቼነው❤❤❤ባቢ ጎበዝ
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 2 ай бұрын
እኔ በቃ ቃላት የለኝም ለኔ ጀግናዬ እንዲሁም ልክ እንደ ስጋ ዘመዴ የማይሽ ነሽ ገኒዬ ምክንያቱም በልጆችሽ ላይ እንደዚህ አይነት መሰረት የጣልሽበት እና ያለፍሽበት መንገድ ሲስበው ቀላል እንደማይሆን እረዳለሁ ሲንግል ማም ሆነሽ በተለይ ወንዶች ልጆችን ማሳደግና በስነስርአት መቅረፅ ከባድ ነው እኔ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ ጀግኒት ውድድድድድ ነው ማረግሽ በርቺ
@Hayah-n1c
@Hayah-n1c 2 ай бұрын
አናዳችሁኛል ለምን ሳቃችሁበት😢😢😢
@solitube23
@solitube23 2 ай бұрын
it is so good. my sister got 88.87 and percentail 95.9 all of you got great result.
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 2 ай бұрын
ዳዊት ግን ይልያል የኔ አባት 🎉
@MakiTaye-io1uw
@MakiTaye-io1uw 2 ай бұрын
1endayachut btnegrut destawn betam desyl nbr mudun atefachut eko
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣልሽ እውነት እድግ ብሏል ባቢ ገኒዬ የኔ ጠንካራ መክሊት ፣ቅዱስ፣ ዳዊት እና ባቢ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ 2 ай бұрын
❤❤❤ባቢዬ እንኩአን ደስ አለህ መሀል ላይ ልቤን ቀጥ አረጋችሁ
@Ethionewstube
@Ethionewstube 2 ай бұрын
የዳዊትና የመክሊት ከስሜታዊነት የራቀ የማስተዋል ንግግርና አስተውሎት ሁሌም በጣም ይገርመኛል ሁላችሁም እድግ በሉልን
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
በሚገባ አይተሽልኛል
@HalimaWaynay
@HalimaWaynay 26 күн бұрын
ማሻ አላህ ሁሌ በፍቅር ንሩ ,በጣም ደስ ትላላቹ , እኛ በስደት ላይ እድሜችን ጨረስነው የቤተሰብ ፍቅር ሳንጠግብ 😢 የገኒ ቤተሰብ ሳይ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ,ከአይን ሰው ይማራቹህ
@ኑርየጌታ
@ኑርየጌታ 2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ስወዳችሁ
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 2 ай бұрын
Geni enkuan des yalsh
@Grhdghynh
@Grhdghynh 2 ай бұрын
እኝጋ ገና አልተፈተኑም ታድላችሁ😢😢ወድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ በደወልኩለት ቁጥር ስምት አመት ለፈቼ ይለኝል የኔ ትንሽ ወድም
@prill-e4e
@prill-e4e Ай бұрын
ye weshachu seem bonda Yelm meslogn belelit
@TameNigus-hb9kt
@TameNigus-hb9kt 2 ай бұрын
ባቢ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አይኑ ውስጥ የሆነ መሰበር ይታየኛል ሌሎቹ ሁሉም ደስተኞች ናቸው ገኒዬ Please ለብቻው በደምብ አዋሪው 😭
@EyoasFanos
@EyoasFanos 2 ай бұрын
እኔ ምለው እኔ አረጀው or እነሱ ፈጠኑብኝ since u start youtube i know u u guys ግን ቶሎ አደጉብኝ ይሁን እኔ አረጀው አላቅ ቶሎቶሎ ነው የሚያድጉት ድምፃቸው ሁሉ ተቀየረብኝ እኮ እያየኋቸው 🙏🙏❤❤
@cleancodeET
@cleancodeET Ай бұрын
Babi 🏆🏆 💓 I remember when I was in 8th grade, I got an average of 93.7 and scored in the 99.99 percentile, but I cried because I expected more than that.
@getnetdemissie2482
@getnetdemissie2482 2 ай бұрын
I got 99.9
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 ай бұрын
Bravo, keep it up.
@HawiWiha
@HawiWiha 2 ай бұрын
Yene gobez kezim belay endemitashashil i hope
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Ай бұрын
Oh my god,Bubby is getting tall & more handsome 🙏🏿💗🍀
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 ай бұрын
ጥሩ ተገር አደለም የሰው ስሜት ልጆች በሽታ ላይ ይወድቃሉ ገኒ እወድሻለሁ የልጆን ስሜት በዚ መልኩ መናገር ጥፉ አደለም እኔ ራሴን አመመኝ
@behayliwaTakele
@behayliwaTakele 2 ай бұрын
ዋውው ባብዬ እንኳን ደሳለክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ай бұрын
ውይ ማስጨነቅ ግፍ አይሆንብቻሁም ግን። ባቢ እንኳን ደስ አለህ
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 2 ай бұрын
Congrats!!!!! 👏That was awesome.. you're very smart and a real good example of the other Ethiopian kid🏃🏃🏃🏃 Thank you & God bless 👏
@sefantemam4888
@sefantemam4888 Ай бұрын
🎉❤🎉congratulations 🎊 🎉
@SelihomSelihom-hn9yq
@SelihomSelihom-hn9yq 2 ай бұрын
Congra ❤❤😊
@tigistteshome8272
@tigistteshome8272 2 ай бұрын
Weye babiye setasdengetut enbaye nw yemetaw .....betam nw mewedew fetari ketayunem yasamerelk .....
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 2 ай бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር አመስግኚ እንደዚህ አይነት ልጆች ስለሰጠሽ
@TiruneshMelka
@TiruneshMelka 2 ай бұрын
Lemin tasdenegutalachihu
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 ай бұрын
wow ❤nice family እንዴት እንደምወዳቸው ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ባቢን ትንሽ ነው ብላችሁ አታስለቅሱት መክሊትን እህቴ ብለው ሲጠሯት በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ስትከባበሩ ገኒ ጀግና እናት አባት ጋሼ ሙሉጌታ የጀግና ጀግና ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በነገራችን ላይ ትንሿ ልጄ መክሊት ነው ስሟ ሰላማችሁ ይብዛ እንወዳቸዋለን🙏❤
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 2 ай бұрын
Love family congratulations babe❤❤🎉🎉🎉
@MohanurHassen
@MohanurHassen Ай бұрын
እና እኛ ምን አገባን 😖😖
@gjyvng738
@gjyvng738 20 күн бұрын
እንኳንደስአለክ
@youtube3789
@youtube3789 2 ай бұрын
Masallhae❤❤
@MaharatMariam
@MaharatMariam Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍
@HawiiSara
@HawiiSara 2 ай бұрын
😂❤❤❤ ውዶቼ
@mewtube3727
@mewtube3727 2 ай бұрын
❤❤❤
@zehdaelyeweladiteamlak
@zehdaelyeweladiteamlak 2 ай бұрын
Gn lemndnew hulem dawit yehone yegodelew ngr endale misemagn yelbun endiwera adrgut benatachuh belbu yehone yemiyaschenkew yekefaw ngr yale nw mimeslew kelbu yemideset aymeslm please benatachuh
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukantegegne-om4tv
@birtukantegegne-om4tv 2 ай бұрын
መክሊት ግን ስምሽም ግብርሽም የተመሳሰለ ስወድሽ
@Maramawit195
@Maramawit195 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 ай бұрын
Good job babi. bravo dawit for being supportive big brother
@semusemu5234
@semusemu5234 2 ай бұрын
Weyeee babiye endet goremese segerem I love you guys All of you
@hanabahiru
@hanabahiru 2 ай бұрын
የኔንጉስ በናታችሁ አታስደንግጡት❤❤❤❤❤
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 2 ай бұрын
Babi le abatu yelew feker yeleya yehe yemtayegn lene becha nw babiye ❤
@eliasbehailu8067
@eliasbehailu8067 2 ай бұрын
❤🎉👍👍
@MaharatMariam
@MaharatMariam Ай бұрын
Good
@habeshawork
@habeshawork Ай бұрын
እነዚህ ትንንሽ ልጆች እንዴት አደጉ ደስ ሲል
@imortele
@imortele 2 ай бұрын
babiye adege yebelete konjo lij hone
@sarahabtom6116
@sarahabtom6116 2 ай бұрын
Gobez ❤❤❤❤❤
@MuseHuluf
@MuseHuluf 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ደሞ ኣድጎልሻል ገኒ ተባረኩ🥰🙏
@Kidist-w6e
@Kidist-w6e 2 ай бұрын
ባቢ እደግ ተመንደግ እንወድሀለን❤🎉🎉
@tube-ft1xw
@tube-ft1xw 2 ай бұрын
Le hbretesebu mn yastemral ahun yhe
@Ethiogirl-ic7sb
@Ethiogirl-ic7sb 2 ай бұрын
I’m a big fan of Dawit!❤
@የቤቲእናት-ሰ8ቸ
@የቤቲእናት-ሰ8ቸ 2 ай бұрын
ገኒየ ለምን እውነት ስሜትትትትት😢
@dagmawitgirma2961
@dagmawitgirma2961 2 ай бұрын
Dave Eko yelyal❤
@letishabrah3288
@letishabrah3288 2 ай бұрын
ባቢዬ እንኳን ደሰአለህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@galayuser1127
@galayuser1127 2 ай бұрын
ባቢዬ አደገ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 ай бұрын
ባቢየ እንኳን ደስ አለህ❤🎉
@rabia-eb9yp
@rabia-eb9yp 2 ай бұрын
ዋውው ተችላልህ ባቢ🎉🎉🎉🎉
@HanaBeyene-qc1rq
@HanaBeyene-qc1rq 2 ай бұрын
dawit number one
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 ай бұрын
ጀግና ባብዬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nadi7244
@nadi7244 2 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeronSeyfu-x1v
@MeronSeyfu-x1v 2 ай бұрын
ባቢዬ ጎበዝ ልጅ በርታ እሺ
@okoo3056
@okoo3056 2 ай бұрын
Babi's voice 😮😮😮
@Jemila-xm5tz
@Jemila-xm5tz 2 ай бұрын
ባቢኮ ኮረመሰ❤😂
@getnetdemissie2482
@getnetdemissie2482 2 ай бұрын
I got 99.9
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 ай бұрын
ዋዉ! ሐሪፍ ዉጤት ባቢ።
@Lena-v5z
@Lena-v5z 2 ай бұрын
7:50 welcome aylm 😂😂😂
የእኛ ቀናት #187 የዳዊት ዉጤት ይፋ ሆነ::ዳዊትን ምን አናደደዉ?
8:42
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 68 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 63 М.
የእኛ ቀናት #174 ባቢና ዳዊት በንዴት ተላቀሱ።
10:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 97 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН