"የእኛ ቀናት" #4 መኖሪያ ቤቴ ድንገት የመጡ እንግዶች አስለቅሰውኝ ሄዱ::

  Рет қаралды 201,862

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 415
@realityshow7187
@realityshow7187 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/lkWJx_53SJrSdc-gEOz45A ETHIO GIVERS ቻናል ነው::ታዳጊ ወጣቶቹን ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷቸው::
@meseretyazieyazie7469
@meseretyazieyazie7469 2 жыл бұрын
ማስራት እፈልጋለው ገኒ ቁጥረ ስጭኝ
@birtukan8977
@birtukan8977 2 жыл бұрын
@@meseretyazieyazie7469 screen lay alelish konjo
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
እሺ አረኳቸው ገኒዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ከነመላ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን(3)💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Wolhi ena gmecha nber ye father photo edhine wow dess yilale tebarku
@nemastube44
@nemastube44 2 жыл бұрын
ጎበዞች
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ 2 жыл бұрын
የኛ ቀናት ምርጥ ቤተሰብ ♥ ገኒዬ ስሜትሽ ይገባኛል እኔንም አስለቀሽኝ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት 16 አመት ሆነው እስካሁን የዳነ ቁስል እደሚያሳክከው ውስጤ ያመኛል 😭
@እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
@እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳች ሁሌም ውስጤ እስኪደማ ድርስ ተመልሶ እስኪመጣ እስከሚመስለኝ የአባትን ፍቅር ሳላይ 😭😭😭😭😭😭
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ 2 жыл бұрын
@@እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ አይዞሽ እማ 😭
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 жыл бұрын
I second that. I lost my Dad at age 13 and I’m almost 50 now and I still haven’t healed from it. We’re going there. Genniye and my other sister on here just continue to honor your fathers.
@dghfh2600
@dghfh2600 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የምነካ ሰጦታ ነው ጌታ ይባረካቼው ጌንየ አይዞሽ ❤😘❤
@intutube
@intutube 2 жыл бұрын
በዚ አለም እናትን ስትደሰት እደማየት የሚያስደስት ምን አለ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 жыл бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው ልጆቹ አለማመስገን አይቻልም ጎበዞች ናቸው በርቱ ገኒ አይዞሽ አታልቅሺ ነብሳቸው በገነት ትስከን
@zinayeeyesus43
@zinayeeyesus43 2 жыл бұрын
በጣም ታላቅ ድንገቴ ፈንጠዝያ❤️ አብሪያት ነዉ ያለቀስኩት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ገንዬ ፋዘር ደግ አባት ነበር የማይረሳ ባለውለታችን እግዚአብሔር በደጋጎቹ ቦታ ያኑረው ነብሱ ትረፍ ከልባችን ውስጥ የማይወጡ አባቶቻችን መልካም እረፍ ይሁንላችሁ
@beletumebratu1524
@beletumebratu1524 2 жыл бұрын
ገንዬ አንች እኮ የምት ገርም ሰው ።አስደነቅ እነት ነሽ። አንችን የምገለፅ ቃላት አላገኝ። እድሜን ከጤነ ጋር እመኝልሸለው
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
ገኒ ያቺ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው በጣም መልካም ቀና ልጆች ናችሁ በርቱ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት
@hayahtad1597
@hayahtad1597 2 жыл бұрын
የምር አሰበው የሰጡሽ ልጆች በጣም ድቅ ልጆች ናቸው በርቱ አንቺም መለው ቤተሰብሽም መፅናናት ይሁንላቹ
@mahiaw7292
@mahiaw7292 2 жыл бұрын
እናትና አባት ማለት የተከፈለ ጊዜ ማለት ናቸዉ ማንም ምንም ቢወደን እነሱ ለኛ የኖሩትን ያህል ሊኖርልን አይችልም . የሆኑልንን መክፈል ባንችል እንኳን በቻልነዉ አቅም ደስታቸዉን እንፍጠር
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj 2 жыл бұрын
እኔምለው ዳዊትዬ የት ሊደርስ ነው ቅዱስን እኮ በለጠው ።።።።። ስለስጦታው እጃቸው ይባረክ ❤🙏
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
በጣም
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ሥትደነግጪ አብሬሽ ደነገጥኩ ስታለቅሽም አለቀስኩ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ሞት ለሁላችንም አትቀርም እኛ እናታችን ሆድ ሆነን ነው የምንሞትባትቀን የተፃፈችልን እና አታልቅሽ ያረብ ቤተሠቦቸን አታሣጣኝ በስደት ነኝ ስመለሥ አብሬያቸው የደሥታጊዜን ማሣለፍ እፈልጋለው ኢንሻአላህ
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 2 жыл бұрын
መልካም ኣባት ሁሌም ልብ ውስጥ ነው. ......እግዚአብሄር በኣጸደ ገነቱ ያኑራቸው
@enat245
@enat245 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውድ ገንዬ እኔም አለቀስኩ ከምር ግን የልጆች ሙድ ሲመቹ አይተውት ሳይነገሩ ይገርማል ጎበዞች አባታችን ነፍስወትክ በገነት ያኑርልን
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
እኔም አብሬሸ አለቀሰኩ ገኒዬ እኔም አባቴን መርሣት ከብዶኛል እግዚአብሔር ነብሣቸውን ይማርልን
@kumnegerkebede7798
@kumnegerkebede7798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አርጎልሻል እነዚህን የመሰሉ ልጆች ሰጥቶሻል መፅናኛ የሚሆኑሽ ስለዚህ አልቅሰሽ ፈጣሪን አታሳዝኚ
@merhawit2977
@merhawit2977 2 жыл бұрын
ገኒ በጣም ነው የመውድሽ የማከብርሽ ከነ ልጆችሽ ከልጆቼጋ ግንኙነቴ እዳቺ እዲሆን እየጣርኩ ነው ሰዓሊዎቹም እጃቹ ይባረክ ትልቅ ደረጃ ድረሱ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
የሳሉት ልጆች በፈጣሪ የሚገርሙ ናቸው ተባረኩ ደሞ ቅዱስን ነው የሚመስሉት ነብሳቸው በደጋጎች ጉን ያኑርልሽ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
ገኒ እንኳን ደስ አላችሁ ላዲሱ ቤት ሁሌም ፕሮግራማችሁን ሳይ ስፉ ይለ ቦታ ቢኖራቸው እል ነበር ዛሬ ይ ስለተሳካ ልጆችሽም ዘና ብለው እንዲይድጉበት ስለሚሆን በድጋሚ እንኳን ደስ ይላችሁ : ይባትሽን ነፍስ በገነት ይኑረው
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቁ ልጆች ተባረኩ🙏😍😍
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጃችሁ ይባርክ 🥰🥰 ገኒየ አባትሽን ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት😭🙏
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
በድክመትሽ መጣ አባት መተኪያ የለውም ነፍሱ በሰላም ትረፍ ወግ መአረግ አሳይቸሽዋል ገኒዬ ሁሌም ይኮራብሻል 💝🙏
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው የገኒ እኔንም አስለቀሰችኝ አይዞሽ በወላጆች መመረቅ መታደል ነው
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ውይ ገኒዬ የኔ ጀግና አስለቀስሽኝ አይዞሽ ሁላችንም ቀናችን ሲደርስ ወደዛው ነን ነፍሳቸውን በአብርሀምና በይስሀቅ እቅፍ ያኑርልን
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ፎቶው ሲከፈት እኔም እንባዬ መጣ አባቴ የዛሬ 30 አመት ነው ያረፉት ግን ገኒ መፅናናት አለብሽ እግዚአብሔርን እያስከፋሽ ነው ስራውን እየተቃወምሽ ነው ያለሺው ሞት ተፈጥሮ ነው ለጊዜው እናዝናለን መቀበል እና መፅናናት ግን ግዴታ ነው ተደጋጋሚ ሞቶች በቤተሰብ ውስጥ ሊደርስ ይችላል እና ከእግዚአብሔር ጋር አትጋጪ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ብለሽ አመስግነሽ ልጆችሽ ላይ focus አርጊ ይባረኩልሽ ህይወት ይቀጥላል እኛም ያንድ ቀን ነን
@sofiamulagat1656
@sofiamulagat1656 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😥💔💔💔:አባት ለሴት ልጂ ከምንም በላይ ነው😥😥😥 አይዞሽ የኔ እናት💖💞🌺
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ገና ሠሌዳውን ሣይ አባቷ እንደሚሆኑ ገምቸ ነበር ዋው ልዩ ሥጦታ ነው
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ እፍፍ አብሬሽ የማለቅሰው ነገርስ ♥♥♥
@appuae839
@appuae839 2 жыл бұрын
ገኒዬ አባትን ማጣት በጣም ከባድ ነዉ እኔም በጣም የምወደው አባቴን አጥቻለሁ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ገኒዬ አንቺ ስታለቅሺ አብሬሽ ነዉ ያለቀስኩት
@sesensesen8025
@sesensesen8025 2 жыл бұрын
ገነትየ ኣባትሽ ወላጅሽ ናቸው እንጂ ፈጣሪሽ ኣይደሉም እሱ ነው የፈጠረኝ ስላልሽ ነው። ፈጣሪ ኣንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ለ ኣባታችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ።
@saraa3434
@saraa3434 2 жыл бұрын
ዉይ ማነዉ እንደኔ ገኒ ስታለቅስ አብሮ ያለቀሠዉ ማሪያምን የሷ ሰሜት ተጋባብኝ እኔ ስደት ነኝ ሁሌም እናቴ ትናፍቀኝ አለች ጠረኗ ሁላ ይነፍቀኛል አይዞሽ ገኒዪ😍😍😍
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 2 жыл бұрын
Enem aselkesechgne😭
@destatigray9547
@destatigray9547 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቹ ለልጀቹ ደሞ መልካም ነገር ተመኘሁላቹ።ብርጣም አስለቀሳቹ😢
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 2 жыл бұрын
ገኒዬ እማ አስለቀሽን እጃችሁ ይባረክ ለሰአሊዎቹ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
አይዞሽ እትዬ ገነት ማንም ከሞት እምያመልጥ የለም so ፈጣሪ መልካም ሥራ እምሰራው ሰወች ያርገን
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 жыл бұрын
አታልቅሽ ትልቅ ማስታወሻ ነው እጃችሁን ቁርጥማት አያግኘው የነገ አገር ተረካቢዎች ልጆች ናችሁ
@zinagitanhe7380
@zinagitanhe7380 Жыл бұрын
እዉነት በጣም አሰለቀሰሽኝ ገንየ ያባትሽን ስላየሁአቸዉ የቃለ መጠየቁን ሰለመሐቸዉ ነወ ወዲዉኑ አረፋ ሲሉኝ በጣም ነዉ ያሰለቀሱኝ አባቴ ነፍሳችዉን በአፀገነት የኑርል ,
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
ገኒ አባትሽን በጣም ነበር የምወዳቸው እንኳንም አወኮቸው ሲናፍቁኝ ኢተርቪው ያረግሻቸው ደጋግሜ አየዋለሁ አባትሽ አገር ነበሩ ትንሽ ቢቆዪሉን ጥሩ ነበር በጣም የሚቆጩኝ አባታችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ዋዉ 😭😭እኔ እራሱ ደነገጥኩ በጌታ ነፍስ ይማር። ኢትዬ ጊቨርስ👏👏👏👏👏👏👏እጃቹ ይባረክ።
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
ድንቅ ስጦታ ነው ተባረኩ እጃችሁ ይባረክ🥰ገኒዬ🥰እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው 🥰💖💙😭
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 2 жыл бұрын
ሁፍ መታደል ነው ወላጅን አይደለም ኖረው ህይወታቸው አልፎ እንኳን ማስጠራ ፈጣሪ ሆይ እናትና አባታችንን በጥሩ የምናስጠራ አንተ እርዳን
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የእኔ እናት አስለቀሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለአንችም መጽናናቱን ይስጥሽ ገኒዬ
@hiwetmashenefiyameged3743
@hiwetmashenefiyameged3743 2 жыл бұрын
ገኒዩ የኔ ውድ የማትጥገቢ እናት ነሽ ❤ከእናቴ ሳለይሽ ወድሻለው የኔ ወድ አይዛሽ ያለሽ ካጣሽው ይበልጥ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 жыл бұрын
ገንየ አይዞን እኔንም አስለቅሰሽኛል 💔አይ ሞት ጨካኝ ነው እኔም አባት የለኝም ሰዎች ከአባታቸው ጋር ሳይ ልቤ ይሰበራል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
@munatesema6060
@munatesema6060 2 жыл бұрын
ገምቼ ነበር 🥰አላህ ፅናቱ ይስጥሽ አባት ሐዘን ከባድ ነዉ😢
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
አይ ገኒዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ገኒዬ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን 🙏እጃቸውን ይባረክ ወንድሞች🙏
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mimialex2514
@mimialex2514 2 жыл бұрын
ገኒዬ ወይኔ አስለቀስሽኝ ብሶቴን ቀሰቀስሽው እውነት ውይይይይ ልጆቹን እግዚያብሄር ይባርካቸው
@Selina6648
@Selina6648 2 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ትልቅ ልጆች ናቸው እኔ ሳዪከፈት መጀመሪያ ገምቼ ነበር ያባትሺ ፎቶ እንደሆና ምክኛቱም ለአባትሸ ያለሺን ቦታ ሰለምናውቅ ካንቺ እኩል ነው ያለቀሰኩት ገኒዬ 🥰😭😴
@ሀይሚቱዩብ
@ሀይሚቱዩብ 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ ገንየ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 Жыл бұрын
የአባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን። መልካም አባት ስሙ ሁሌም ይነሳል ከልብ አይጠፋም። መልካም ስም ከመቃብር በላይ ነው። አስለቀሽኝ የሚወዱትን አባት ማጣት ህመሙን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ህመምሽ ይሰማኛል። እግዚአብሔር መልካም አባቶችን ያሉትን እድሜ ጤና ይስጥ ላለፉትም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 2 жыл бұрын
የኔ መልካም የኔ ልዩ ስወዳችሁ የኔ ዘጀግና አንቺ ነሽ እማ ትልቅ መታደል ነው።
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
ገንዬ ደስስስስስስ የእሚል አባት ሁሌ በክብር እያለቀስን ስናስታውሰው እንኖራለን እንዲ የተባረከ አባት ስላሳደገሽ እድለኛ ነሽም ናቸውም በቃ ሆድ አይባስሽ ፈጣሪን አመስግኝ እንዲ ደስ በሚል ማንነታቸው ውስጥሽ ስለሚረካ ልዩና ከፈጣሪ የተሰጡሽ ወደዚች ምድርም አምጥቶ በፍቅር ስለተቀበላቸውም አመስግኚ የኔ ቆንጆ ናፍቆትሽን አውቀዋለሁ እኔም እንዳንቺ አይነት አባት ወደ ወደደውና ወደ አመጣው ሄዶብኛል ስምንት አመት ጋሽዬ እለው ነበር ጏደኛዬ አባቴ ምን ልበልሽ በቃ ፋሲካዬ ነበር ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ከልጅነቴ ጀምሮ የነበረኝን ፍቅር መግልፅ አልችልም ለኔ አይታወቀኝም እናታችን ሳትቀር በጣም ነበር የሚገርማት ስድስት ነን ሁላችንም እንድ አይነት ዛሬም በሱ ስም ችግር ካለ በጋሽዬ ሞት ከተባባልን ቀጥ ነው ሁሌም ስለሱ ሳነሳ ሳግ ይይዘኛል ናፍቆቱ በቃ የመጨረሻ አሟሟቱ ሁሉ ትክክል ስላልነበር ውስጤን ያመኛል ለቼክ አፕ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በግሩ ሄዶ በአንዳንድ ስነምግባር በጎደላቸው ዶክተር ተብዬዎች ህይወቱ አለፈች እርግጥ ቀኑ ነው በቃ ምክንያት ነው ብለው ሲያፅናኑን ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጠን እንጂ ማረፉን መቀበል አቅቶኝ ሆስፒታሉ እየሄድኩ እፈልገው ሁሉ ነበር እዚ ድረስ መልካም አባቶች ናቸውና ለረጅም ግዜ አዝኜ ነበር በፈጣሪ እርዳታ ናፍቆቱ ቢኖርም ተፅናናሁ እነሱም እድለኞች ናቸው ገኒ ተፅናኚ ሁሌ ሲከፋንም ስንደሰትም ከጎናችን ቢኖሩ እንላለን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ሳይከፈት ነው ያወቁት እኔ ራሴ ለሰው ማድረግ ምወደው ማስታወሻ ስለሆነ እያየሽ መፅናናት እንጅ ማልቀስ አይፈቀድም እግዛብሄር ያፅናችሁ !
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስቦቺ ገኒ አሰለቀሽኝ ነፍሳቸውን በገነት ያቆይልሽ 😍😍😍😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ገንዬ የኔ እናት አስለቀሽኝ እውነት እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ገና ፖቶውን ሳይ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ገንዬ አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚያረገው 🙏 ልጆቹ በጣም ጎበዝ ሳህል ናቸው በርቱ 🥰
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 жыл бұрын
ውይ ገኒዬ እኔንም አስለቀሽኝ እውነት በጣም አሪፍ ስርፕራይዝ የአባትሽን ነብስ በገነት ያኑረው
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
ገንዬ ፍቅርሽ ልዩ ነው ለአባትሽ ነፍሳችውን ይማረው
@Muluberihun21
@Muluberihun21 2 жыл бұрын
የገኒ ቤተሰብ ልዩ ናችሁ ገኒየም ብርቱነሽ በርች ስአሊዎችን ሳላደንቅ አላልፍም ገኒየ የናትሽንም ፈቶ ብታደርጊላቸው ደስይላቸዋን ብየ አስባለሁ ካንች አላቅም ካጠፋሁ ይቅርታ 😘😘
@Geni790
@Geni790 2 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ሆዴ ባሻ የኔ እሩህሩህ ማርያምን ካንቺ ቀድሜ ነው ያለቀስኩት አባታችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 жыл бұрын
እይ ገኒ አስለቀሽኝ የኔም አባት በሂወት የለም የሚገርመው አንች እድለኛ ነሽ አባትሽን እና እናትሽን እንግዳሽ አድርገሽ የጋበሻችው ቀን በጣም ቀናሁብሽ ምን አይነት እድለኛ ናት አልኩኝ እድለኛ ነሽ ገኒ ሞት መቼም አይቀርም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
@ሀዩቲዩብ-ዐ8ቨ
@ሀዩቲዩብ-ዐ8ቨ 2 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ሁሊየ ሳያችሁ ወላሂ አለቅሳለሁ ግን ፍቅራችሁ ስለሚስደስተኚ ነው እናም ገኒየ ስሜቱ ከባድነው እኔ አባቴን አላቀውም ቢኖር እላለሁ ግን አሁንም ቢሆን እናቴ ስለለችልኝ ደስተኛነኝ የሁላችንም ቤተስብ አላህ ይጠብቅልን እኛ ስደተኞች የቤተስብ ፍቅር አብሩ ማሳለፍ ነፍቆናል. የመዳም ቅመሞች እወዳችሆሆለሁ 💚💛♥
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን እኔንም አስለቀሳችሁኝ ኡፍፍፍፍ
@Iyerusalem5433
@Iyerusalem5433 2 жыл бұрын
Ohhh Geni, its remind off me. My beloved dad passed 24 yrs ago, but still i fill like it happened yestrday. ገንዬዬዬዬ! It doesn’t matter whether it has been weeks, months or years - the pain of losing a father will pinch his son or daughter for a lifetime.Cry your heart out and give your soul a release.Think of the beautiful childhood memories, think of how much he loved you, think about his warm hugs, think of how he cared for you and most importantly - think of how even today, he is watching down on you like the angel that he has always been. Be strong Geni and Families.
@fifififi3385
@fifififi3385 2 жыл бұрын
ኡፍ አልቅሺ ሞትኩኝ ውይ እጃቹ ይባረክ ገኒ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ ቁጭ እናቴን ነው ምትመስይኝ መልክሽ ሽቅርቅርነትሽ እወድሻለው
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ስደት ለይ ሁኝ በናፍቆት ሁሌ አለቅሳለው ገኒ ያች ስሜት የባሰ አስለቀሰኝ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ እማ
@eldanatube68
@eldanatube68 2 жыл бұрын
እረ ገኒ አስለቀሺኝ ማርያምን ደሞ ልክ ሲከፈት ቀድሜሽ ነው እንባዬ የረገፈው
@martamegersa5945
@martamegersa5945 2 жыл бұрын
እንኮ ደስ አለሽ ለቤተሽ መልካም ሴት ነሽ ይገባሻል ዉድ ነሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
የኔውዶች እኳን ደህና መጣችሁ ወይ አስለቀሳችሁኝ ለሞተባችሁ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም አባቶች ና እናቶች ይስጥልን አሜን፫ አባዬ እወድሀለሁ ነፍስ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ ቆንጆ ሰሜትሽ የገባኛል 😭😭😭😭አባቴ አኔም በቅርብ ነው ያረፋብኝ ወስጤ ተርብሽ በጣም 😭😭😭😭😭😭
@genetgarma6206
@genetgarma6206 2 жыл бұрын
መልካም ኣባት ሁሌም ልብ ውስጥ ነው. ......እግዚአብሄር በኣጸደ ገነቱ ያኑራቸው:: እኔንም አስለከሽኝ በታም ደስ የሚል ስጦታነው
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
አፍ እናተ ልጅች ተባረኩልኘ ተስፋ ያላችሁ ናችሁ ገንዬ አመት ድለኛ ነሽ የባረኩልሽ 😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐💐🌷🌷🌷
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
እኔም ያባቴ ወዳጅ ነኝ ሁሌም በጤና በረጅም ሀያት ቆይልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sssshh208
@sssshh208 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኣባት ሞት ከባድ ነው አለቅሰሽ አስለቀሺኝ እህ እኔ በቅሪቡ ነው ኣባቴን ያጣሁት 😢
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
ገኒዬ የልብሽን መሻት ስለሆነልሽ ደስ ይላል ❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 2 жыл бұрын
ኦ ድንገት ብገባ ገኒ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@mdaleyka4209
@mdaleyka4209 2 жыл бұрын
እዉነት እነንተን መያት በጠም የሰደሲተኛል ለምን ብበል እነንተ ቤት ሁል ነገር አለ እሱም ፊቅር 🙏🙏🙏🙏
@ለምለምየጌታልጀ
@ለምለምየጌታልጀ 2 жыл бұрын
ዋዋዋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስጦታ ሴጭ አይዞሽ ገኒ 💔
@mesiassefa542
@mesiassefa542 2 жыл бұрын
It remindes me my dad. I can't stop crying. Everybody pls love ur parents how hard it is missing ur dad.💔
@hawahawa8690
@hawahawa8690 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዞች አይዞን አባትን ማጣት ምንያክል ከባድ እንደሆነ አቀዋለሁ እኔ አባቴን ያጣሁት በስደት ሁኘነው እና በጣም ያማል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ለሞቱት አባቶቻችን ፈጣሪ በጀነት ያኑርልን
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Hawayeፕሮፋይሏን በመጫን ደምሩኝ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
የኔ እናት አብሽሪ ሁላችንም ባለተራ ነን ብዙ ሀዘን ጥሩ አይ ጥሩ አይዴለም
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ስዓሊዎቹ መዳፋቹ ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ገኒዬዬዬ ከአንቺ አይን እንባ እንዲወርድ አልፈልግም ነበር ግን ይህ ሆነ የኔ እናት አታለቀሺ እኔ እናቴን አላውቃትም እንደተወልድኩ ነዉ ያረፈች አይዞሽ ነፍስ ይማር አፈሩን ግለባ ያርግላቸው
@helmedia6703
@helmedia6703 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ገኒዬ አይዞሽ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልሽ ።
@egzabherantatabkan9210
@egzabherantatabkan9210 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ያምራል እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደው ያለሱ መተንፈስ እምችል እስከማይመስለኝ
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ገንዬ ቆንጆ እኔም ጠርጥሪ ነበር ሲገርም ደሰ የሚል ስጦታ ነው ,,,,,,,
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣች ገኒ አይዞሽ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍእኔምአብሬ አለቀስኩኝ አይዜሽ ገንዬ ሁላችንምምምምእንሞታለን
@meseretaddisu8910
@meseretaddisu8910 2 жыл бұрын
ገኒ ሥደነግጥ የኔ አብሮ መደንገጥ ማልቀሥ😭💔
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
@الحمدللهعلنعمتلإسلم 2 жыл бұрын
አይዞሽ ገነኒ አለህ የፅነሽ ሁለችንም ሟቾች ነን
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፏፏፏፏ ከገነት በላይ እኔም በጣም ነው የደነገጥኩኝ አይዞሽ ገኒ አንቺ ለሴቶች ሁሉ ተምሳሌት የምትሆኚ ጠንካራ ሴትና ሰራተኛም ጭምር የምትሆኚ ነሽ
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 2 жыл бұрын
ገኒዬ ቀድሜሽ እንባዬ ፈሰስ። የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ አይሳሳትም
@senaitalemayehubekele5021
@senaitalemayehubekele5021 2 жыл бұрын
 ገኒ ልክ እዳቺ ነው አባቴን የምወደው አባቴ በህይወት የለም ግን እኔንም በጣም አስለቀሽን፤ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱልኝ
@ሲቲሽብሩ
@ሲቲሽብሩ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት ግን ሞት አይቀርም ግን አይዝሽ ነብስ ይማር እኔም አባቴ በጣም ነው የምወደው ቢስሉልኝ💗💕💕
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 2 жыл бұрын
😭ውይ ገኒየ የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
@ffjfbrrcfvrg999
@ffjfbrrcfvrg999 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ ገንየ 😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይ የኒአስተዋይ ኑሪልኝ ከነቤተሠቦችሽ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ስጦታ ነው
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 2 жыл бұрын
የገመትኩትን ነዉ የሰጡሽ።በጣም ደስ ይላል።
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም በስደት ያለን ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ የዋህ አስለቀስሽኝ ያባባን ነፍስ ይማር
@solomonsol7174
@solomonsol7174 2 жыл бұрын
አባትን ማጣት ቀላል አደለም የደረሰበት ያቀዋል በተለይ እደኔ ደግ እሩሩ የእናት አጀት ያለው አባት ያጣ ያቀዋል አባብዬ አባዬ አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለ 😥
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 102 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,2 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
"የእኛ ቀናት" #3 መክሊት አስደንጋጭ ፊት ይዛ ከእንቅልፏ ነቃች::
8:25
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
የእኛ ቀናት #147    ተባብረው በሰው ሀገር ገንዘቤን አስጨረሱኝ!
11:40
የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡
13:03
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 125 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН