እሱ ከሚበላው ቤተሰቦቼ ይብሉ ብዬ...በፎቶ ተቆራረጥን፡፡ የባለ ታሪክ ትእግስት እልህ አስጨራሽ የህይወት ጉዞ... ክፍል 1....

  Рет қаралды 92,202

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

የባንክ ደብተር ላወጣ ገብቼ ጉድ ሆንኩ!
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡
/ @tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 164
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 5 ай бұрын
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡ www.youtube.com/@tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 5 ай бұрын
geni Anchi melkam sew bizu you tuber yesew you tube alastewawequm
@TigstRoby
@TigstRoby 5 ай бұрын
ገኒ በልጅሽ ታገኝዋለሽ ኡፍ እዴት ደስ እዳለኝ😢😢😢😢እርዷት በናታቹ
@user-vu6wn3ok6s
@user-vu6wn3ok6s 5 ай бұрын
እኔም 1 አመት ከ 8ወር የሰራሁት ቤት 4000 ብር እና የሰጡኝን ልብስ ወሰዱብኝ ግን ያም አልፈ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Ай бұрын
Ene becha ymselegnal yetgdaw yemimslegne leka bezu new
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 ай бұрын
ስለ ቀረብሽ ደስ ብሎኛል ውይ ትጂየ ከሳችኮ በጣም ሰውነቷ ደህና ነበረ እስኪ ይቱብ አላትኮ እናበረታታት በእናታችሁ😢
@user-eh5xy8ro6i
@user-eh5xy8ro6i 5 ай бұрын
ገንየ ወሏሂ እኔ አሏህ በሰላም ሀገሬ ገገባሁ ኢሻአሏህ ታሪኬ ብዙ ነው ያሣለፍኩት በስደት ደግሞ የፈጣሪየ ምላሽ አልሀምዱሊሏህ ስለሁሉም ነገር
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 ай бұрын
እህቴ በጣም ግለፅና የዋህ ነሽ በአለምላይ እንደኛ ኢትዮጲያኖች ክፋና ምቀኛ ህዝብ የለም ሁሉንም ማለቴ አይደለም ለስሙ ክርስቲያን ነን እንላለን አይዞሽ አምላክ ከተከፋ ወገን ነውበርቺ እህቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 5 ай бұрын
perfect
@SamrawitBelay-dq1hv
@SamrawitBelay-dq1hv 5 ай бұрын
እውነት ነዉ ተንኮለኛ ህዝብ ነን ፈጣሪ ይቅር ይበለን😢😢
@itsmydam7046
@itsmydam7046 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ አሠሪወሪዎች አብዛሐኛዎቹ ፈጣሪቼዉን አይፈሩም አሏሕም ክፋታችንን አይቶ ነዉ ድሖች ያዴረገን
@Hikma263
@Hikma263 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 ай бұрын
ጉዳይሺን ለአላህ ብቻ ንገሪው አላህ የኛን ወንጀል ስንቱን ሰትሮልናል ወደአላህ ተጠጊ መፍትሄ ያለው ከሱና ከሱ ብቻ ነው
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 5 ай бұрын
እኔም በልጅነቴ ነው ሰው ቤት መሰራት የጀመረኩት ልቤን የገዙልኝ ስንጣላ ይወስዱታል ወይ የኢትዮጵያ መዳሞች ለክፋታቸው የአረብ መዳም እኮ እየጨውም ስራ እንዴት እንደሚራ ያሳዩናል ለእዛው በጣም ትግስተኛ ናቸው ቋንቋ እንኳን አንገባባም
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 5 ай бұрын
አንደየ ስማቸው በመጥፌ ወቶ እንጀ ደሞ እንደ መዳም ፍቅር አለ እንደ አብረን በልተን አብረን ለብሰን ሰንሂድ ሰጦታው እኔ የሳኡድዋ ወዳሜ ወርቅ ነው የገዛችልኝ አላህ ይስጣት ያሁኖም ጥሩ ነው እምነታችን ይለያያል ግን እምነቴን ታከብርልኛለች
@user-ol6mn7zr5n
@user-ol6mn7zr5n 5 ай бұрын
ማሪያንን የኔም ቀምታኛለች የተረገመች ሴት ስልኬን ወንድማ ሰረቀኝ ለቅሶ መጥቶ ይዞት ሄደ ከዛ ስልክ ገዛልኝ ባሏ እሷግን ወሰደችው ስሄድ ካለ ስልክ ውጭ አለችኝ ዘመድ የለኝ ስልክ የለኝ ዝም ብዬ ደብረብርሀን ተሳፍሬ ሄድሁ የስራዋን ይስጣት የካርድ ሁሉ ነው የወሰደችብኝ ከደመወዜ ለዛውም እኮ ወንድ እሱቅ መጥቶ ቀልድ ነው እኔኮ ምኔም አደል ልጅቱ ግን ምን አገባት ዛሬ ሳስበው በጣም እናደዳለሁ
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 5 ай бұрын
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘ ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ​@@Tube-kx2sq
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Zerituadem
@Zerituadem 4 ай бұрын
እኔም በ 13 አመቴ ነዉ አድስ አበባ መስራት ዬጄመርኩት😢😢😢ግን አልሀምዱሊላህ ያን ያክል መጥፎ ታሪክ ዬለኝም
@AlemShewafera
@AlemShewafera 5 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ሂወት ❤❤❤ትጅየ ጠንካራ ነሽ በርች ገንየ በጣም ነው የምወድሽ
@mayunegethio
@mayunegethio 5 ай бұрын
ቲጅ እገነት ጋር ቀረበች የኔ እናት አይዞን በርች ዩቱብ ላይ ጠክረሽ ሰሪ ገኒን የምቶዱ👍
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
ደምሪኝ😊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
አሜን ❤ ደምሪኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 ай бұрын
@@kweesweet8802 እሽ ነይ ኮመንት አስቀምጭልኝ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤ 🙏🙏🙏❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
የምታሳዝን ግልጽ ቆንጅዬ ልጅ❤ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🙏🏾❤️
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
በጣም😢😢❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ውይ ትጅየ አርብ ሀገር ሳየቀር ሰርተሻል ለልጅሺ ሺአመት ኑሪላት እድሜ ይሰጥሺ እህቴ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 5 ай бұрын
እኔ ኢ/ያ ሰው ቤት አልሰራሁም ግን በምሰማው ሚድያ ላይ የአረብ ሀገር መዳሞች ይማሩኝ በስማም አየ ሀበሻ አይለፍልን
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 5 ай бұрын
የሀበሻ አሰሪ ግን በብዛት የተረገሙ ናቸው ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 5 ай бұрын
እውነት ነው ግን አንዳንድ ጥሩዎች አሉ ከመቶ አምስት ጥሮች ይኖራሉ ዘጠና አምስቱ እርጉሞች ናቸው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 5 ай бұрын
እውነት ነው ግን አንዳንድ ጥሩዎች አሉ ከመቶ አምስት ጥሮች ይኖራሉ ዘጠና አምስቱ እርጉሞች ናቸው
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 5 ай бұрын
ብዙ ታሪክ አስለቅሶኝ ደክሞኛል ግን ያንች መከራ የባሠ እና አስከፊ ሆኖ ሳለ ጥንካሬሽ በራሡ ሚገርም ነው ከቤተሰብ ተንኮልም ይጠብቀን አይዞን ቲጅ በርች የኢትዮ አሰሪወች የዘራችሁትን እጨዱ ሌላ አልጨምርም
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 ай бұрын
ኢትዮ ተከፍሎኝ ከምሰራ አረብን በነፃ ማገልገል ይሻላል በእዉነት እኔም ሁለት ልጆች አቃለሁ እኛ ሰፈር ካሉ ሰዎች የሚሰሩ እደ ጋደኞቼ ናቸዉ በጣም ነዉ የሚሰቃዩት ።
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አስተሳሰብሽ ትልቅ ነው እግዚአብሔር የበለጠ ኑሮ ይስጥሽ
@seadaawol8455
@seadaawol8455 5 ай бұрын
አረቦች እኮ የዋሆች ናቸዉ ወላሂ እኔ 6አመት አመት ሊሆነኝ ነዉ በጣም ቅን ናቸዉ እኔም ስራየን በስነ ስረአት እሰራለሁ ድንገት እንኮን ካጠፋሁ ይቅርታ እላለሁ ሊነገሩኝ ካሉ እኔ ነኝ ቤቱን በአንድ እግሩ የማቆመዉ ዝም ነዉ የሚሎት አላህየ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 5 ай бұрын
እፍፍፍ የኤትዩ መዳምች ታናሺ እህቴ የዘመዲ ዘመደ ወሥደዋት አርባምጭ 3 ት አመት አደራ ሥመጣ በጣም ከሥታ ጠቁራ መጣች ለወሠደቻት ሤት ቤተሠብ እናቴ ልጀ ተበሣቁላለች ብለ ሥትናገር ከዚህ አግር ምገብ አታ ነዉ የሔደችዉ አለ እህቴ ሥትሰቃይ የነበርዉን ሥቃይ ሚደያላን አይቸ ተርደዋት ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን አርብ አገር ብንሆንም ለሠዉ እተርፍል እኳን ለራሣችን አርቦች ይግደሉኝ 😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
የኔከርታታ😢ሚስኪን።
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
እህት ጥርስሽ ሲያምር ❤❤❤❤❤
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 5 ай бұрын
እህቶች ታራካቹን ስታወሩ አላህ ያሰተር አይበቹን በድፍርት ታደፋርኩ አትበሉ ነገር ግን ያነቴ ችግር እነቴ ነቹሁ ምተወቁት ቢሆንም ያነቴን አይብ ስትሩ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 5 ай бұрын
ገኒየ በጣም እናመስግናለን ስለ ረዳሻት. አች ጋር ከተገናኘች አትበሳጭም ትጥነክራለች አበርቻት ከምትሰደድ☝ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ💚💛❤👍👍👍👍👍👍💯
@tube-627
@tube-627 5 ай бұрын
እንዴ ኢትጵያም ውስጥ ለብቻ ያስተኛሉ እንዴ ያውም ኪቺን ውስጥ አረጌታዬ ከሠጠከኝ ያለገደብ እምሠጥ አድርገኝ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 5 ай бұрын
በጣም ክፉ ነቻው
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ አሰሪዎች ግፍ ለልጆቻችሁ አታቆዩ ግፍ አትስሩ በእህቶቻችሁ ላይ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 5 ай бұрын
ያረቢ ወላሒ ገኒዬ ማሻአላህ ስብስሽ ያምራልልልልል ሁሌም ልበሺው❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 5 ай бұрын
እሥኪ ልስማዉ ደግሞ 😢
@user-tc5zp3ch4q
@user-tc5zp3ch4q 5 ай бұрын
በቁስሌ እንጂ በጠባሳዬ ማልቀስ አልፈልግም ዋውውው
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 5 ай бұрын
የቤት ሰራተኞች ውሸትና ክህደትስ ስርቆት አሁንማ ነፍሰገዳይነት ጭምር እግዘብሔር ይማረን።
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 5 ай бұрын
ገንዬ ዛሬ ደሞ የፀጉርሽ እስታይል አምሮብሻል የለበሽው ከለሩ ሁሉም አምሮብሻል የኔ እናት መልካሙን ሁሉ ከነቤተሰቦችሽ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 ай бұрын
Gani I been waiting for your program yagrea gobaze gaseatighie yametenafki
@selamselam9188
@selamselam9188 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር ፈገግታዋ ሁላ ኡፍ❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 ай бұрын
Gani yagare ehetochachene katama sematu yamedragawune ba family and katri you gonna help
@GenetWende
@GenetWende 5 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ያጋጥማል
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 4 ай бұрын
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ 😢በ 14አመቴ የጀመርኩት ይሄው አለው 27አመቴ በሰው ቤት ከ ሀገር ውስጥ እሰከ ውጭ ሀገር ድረስ ዛሬ ላይ ግን መኖር እራሱ ደክሞኛል 💔😭
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ያግዝሻል ብርሽን ለሰው አትስጪ ወንድ አትመኚ እርዳታዎች ላይ ሳይኖርሽ አትርጂ መጀመሪያ አንቺ ቁሚ😢
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 5 ай бұрын
ሲሉኚ አልሄድም አልኮቸው የባዳ ነገር ሳስባት እርሱ በጣም ታናድደኚ አለች ልጆቹ ግን በጣም ጥሩ ልጆች ናቸው በጣም
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 5 ай бұрын
የመክልት እናት እዴት ነሽ እኳን ደና መጣሽ ሀገር ሰገባ ባገኝሸ ደስ ይለኛሀል ማማክርሽ ነገር አለ ግን እቆያሀለው ሰደት ላይ ነው ያለሁት
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ዉድ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 ай бұрын
አባይ እኮ ታሪክ ነው 😢 ቅርስ ነው
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 5 ай бұрын
እንደው ለምንድን ነው ግን የሀበሻ አሰሪዎች የማያገናዝቡት ልቦና ይስጣቸው እኔም ሰርቻለሁ እሰው ቤት ግን እግዚአብሔር ይመስገን መጥፎ ነገር አላጋጠመኝም😢😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር የዋህነትሽን አይቶ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ማስተዋል ይስጥሽ የቆንጆዋን ገንዘብ የበላችሁ በሙሉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ገንዬ የልጅቱን ነገር ስንሰማ ባንክ አካባቢ እያንዣበቡ የእህቶቻችንን ገንዘብ የሚዘርፉ ማሳሰቢያ ባንኩ ቪዲዮ ቢኖረው ዘበኞቹ ባንኩን ዘርፈው ተጣድፈው ቢሮጡ እንኳ ፈዘዋል ወይም ሽርካ ናቸው እንዴ ለምን ?
@meccam2106
@meccam2106 5 ай бұрын
የኔ ቆጮ ስታምር ደሞ❤❤❤❤❤ ገኔየም አምሮብሻል ቀሚሱም ተመችቶኛል❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
የእኔ ውድ የሀገሪ ልጂ የእኔ ከርታታ ሚስኪን
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 5 ай бұрын
ወይኔ ልክ ነሽ እህታ እኔም አንድኩርቱ ፌስታል ልብስ ልጆቹ ሰጥተውኚ እና ትየዋ ቀማችኚ እና አይኔ እያየ ልዋጭ ለወጠችበት እና አሁን እናትየዋን ሳያት በጣም ነው የምናደደው እናትዋ ሙታ ልቅሶ እንህድ ሲሉኝ አልሄድም አልኳቸው በጣም ነው የምታናድደኚ ግን እኮ በጣም ነበር የምወዳቸው የባዳ ነገር
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
የእኔ ከርታታ የአክስት ክፉ አይጣልባችሁ የኢትዮጲያ ማዳም የቅባት መቁረጥ አይቶ አይቶ አያቁ እህት ስታሳዝ
@Hikma263
@Hikma263 5 ай бұрын
ለዚ ክፋታችን ነውኮ የአለም ዝቃጭ ወራዶች ባሪያ ሆነን የቀረነው አይ ኢትዮ ህዝብ 😢😢እርስ በርስ መተዛዘን መረዳዳት አይወድልንም ታዳ እዴት አሏህ ይርዳን ??
@toyba3760
@toyba3760 5 ай бұрын
በጣም
@RomAbera280
@RomAbera280 5 ай бұрын
አንድ ቀን ከእህቴ ጋር ጠፍተን ዶዶላ የሚባል አገር ልንሄድ በእግር ከዛ ከ 3 የእግር መንገድ ጉዞ የሆነ ከተማ ደረስንና መሸ😂😂😂 ከዛ ለምነን ምግብ በልተን እዛው ተቀጥረን በ 50 ብር ከዛ በ 15 ቀን አባታችን በፖሊስ አጠያይቆ መጣና አገኘን😂😂ባልና ሚስት እና አንድ ልጅ እኔ ሆነን አንድ አልጋ ላይ ነበር የምንተኛው የማስታውሰው እኔ ከታች ከእግራቸው ስር ነበር የምተኛው ሴትይቷ በእግሯ እየረገጠች ነበር ተነሺ የምትለኝ.......ላይ ላዩን ነው የነገርኳቹ ። ያልፋል በሚለው❤አይዞሽ ትግስቴ
@muntiyase649
@muntiyase649 5 ай бұрын
እ ከባልና ሚስት ጋር አብረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@RomAbera280
@RomAbera280 5 ай бұрын
@@muntiyase649 አንድ አልጋ ላይ ነው ግን እኔ ከታች ከእግራቸው ስር ነበር የምተኛው😀
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 7 күн бұрын
I agree with her. Peoples's decision is highly affected during loss and what we decide at that time is made based on our compromised mind/cognition.
@user-us1lx4ow7b
@user-us1lx4ow7b 5 ай бұрын
ገኒዬ ምስቅልቅላችን ሊወጣ ነዉ! ድረሺልኝ
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 5 ай бұрын
ምን ሁነሽ ነው እኅታችን
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
ቀጣዩ የስደት ህይወት ነው ስታሳዝን ሲዮት እራሡ
@demulove6243
@demulove6243 5 ай бұрын
እሁ እውነት አስለቀሰችኝ የሰው ቤት ያዬ ያውቀዋል😭😭😭😭😭😭😭😭
@TigstRoby
@TigstRoby 5 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆጆ 😢😢😢አዝኛለው አይዞሽ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም የገኒ ቤተሰቦች
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 5 ай бұрын
ወይ የኔንታሪክ በትንሹ ይገልፀዋል ብቻ ፈተና ለመልካም ነው❤❤😢
@Hikma263
@Hikma263 5 ай бұрын
ገኒየ እናመሰግናልን ስለምታቀርቢያቼው ነገሮች ሁሉ ❤❤❤❤
@geni211
@geni211 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ቱ አሌኩም ሰርቼ አይቸዋለሁ መጥፎ አይገልጻቸው የጃቸውን ይሰጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል እኔ 1 አንድ አመት የለበስኩትን የሰጠችኝን ልብስ የቀማችኝ አረሳትም😁 ግን ኃይማኖት የለኝም ብለሻል መስቀል እንዴት አሰርሽ⁉️ ዩቲዩብሽ ላይ አየውልሽ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 ай бұрын
Tekekle gefe yamayefru balgewoche bawoganachewu late balance late emdansu evil yalem
@keralem
@keralem 5 ай бұрын
ገኒየ ቀሚስሽ በጣም ነው የሚያምረው !!!!!!!!!!!!
@merongeta2149
@merongeta2149 5 ай бұрын
Arebochim endezih yadergalu yegezulishin sitota sititsyi hulunim kuchen argesh hiji yilalu andandochu
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 5 ай бұрын
ትግሥትየኔውድ
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 5 ай бұрын
Ladaha. Ande xate berike. Nawe. Yebalale. Yelae. Hare be. Hageri yaluteme. Mene. Yebalhu. Lija.
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 5 ай бұрын
ገኒ፡የኔድንቢልሥወድሽ፡ልዶችሽንሣይ፡ልጆቼንአሥባለሁ፡የሥደት፡ክፋቱምመልካምነቱም፡ለኔአንድነው፡🎉🎉🎉መክሊትንአይኖቿንሣሚልኝ።እኔየልጆቼናፍቆት፡ገደለኝ፡11አመትሙሉ፡ተለይቼ፡እውነትሀሠት፡እራሤንአላምንም፡የማምነው፡በአካልቆሜሣያቸውብቻነው፡ግንእዳቺጠንካራ፡ሤትመሆን፡እፈልጋለሁ።ሀለልጆቼሥል፡ልጎዳ፡❤🎉🎉🎉🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ እኔን ፈጣሪ በሰላም በጤና በፍቅር ከልጆችሽ ያገናኝሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል እሺ እህቴ አይሰማሽ ለነሱ ብለሽ ነው ስለዚህ አይክፍሽ እህቴ ኮመንትሽን ሳነብ በጣም ውስጤን ተሰማኝ እኔም እናት ነኝ እና ስሜትሽን ተጋራሁ አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር በፍቅር በደስታ ያኑርሽ ሁሌም ፀሎቴ ነው ያንችው ስደተኛዋ እህትሽ አይዞሽ አይዞሽ❤ውድድድ❤
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 5 ай бұрын
ene betam yeminadedew simekruachew ayisemum. ene ahun ene bet yalechiwn erasu bank acount likifetilish eza adrgi birrishin silat atsemam eyehedech lebeteseboche lak eyalech le agotua lij tisetalech esu degmo yatefawal keza besint mekera be shimagile betesebun betesebochua teyikew kefele. endi hona ahunm atimarim tey birrishin askemichi sew bet zelalem atinorim eyalku bimekratim atisemam.
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 5 ай бұрын
ኧረ ቀጣይ ሳይሰለቸኝ ሰማዋት😍
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 5 ай бұрын
አረቦቹም የሰጡሽ መልሰው ይወስዳሉ ከነሱ ስትለይ እኔ ገጥሞኛል
@saudihosen8183
@saudihosen8183 5 ай бұрын
😢ኡኔም አንድቤት ገብቼ ስንጣላ የሰወችኝን ልብስ መልሳወሰደችው
@sishaia6875
@sishaia6875 5 ай бұрын
እኔም ኬሚስ ሚስሽት የነነበርኩባት ሴትዮ ሰጥታኝ ወሰደችው
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 5 ай бұрын
አዎ የሚቀሙ አሉ ስጦታም የማይሰጡ ሁሉ አሉ በትክክል
@yordanosArusie
@yordanosArusie 5 ай бұрын
ውይይይ የዚህ አለም ህይወት ቢወራ ያልቃል እዴ
@alinuredin1801
@alinuredin1801 5 ай бұрын
ከአበሸሐ ሲተሒ የሐረብ ሲትይሸላሊ
@merryyederrick
@merryyederrick 5 ай бұрын
Lemenedenew gen Gene bate yemekerebu satoch demestachew yemeyamerew?😊
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 5 ай бұрын
❤😢😢
@aberumamo6874
@aberumamo6874 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@DubbelaGirma-ir3ft
@DubbelaGirma-ir3ft 5 ай бұрын
ገኒ
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 5 ай бұрын
Yeb Shaa madamoche koo Keefe nachawe yarbee madame Tegadalnyee
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 5 ай бұрын
የሠውልጅ፡ቶንኮል፡ይገርማል፡የዘመድምምቀ ኛአሞልቷል
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
ደምሪኝ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 ай бұрын
1000%የአርብ አገርማዳም ይሻአላል
@aaas205
@aaas205 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ አሰሪወችኮ የተረገሙ ናቼዉ
@zdkiram9830
@zdkiram9830 5 ай бұрын
አይ የኛ ኢትዮጵያውያን የክፋት ጥግ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ሴቶች ወንድ ልጅ ባለጌ ነገር ግን እነሱ ወሲባዊ ፍላጎት እንደሌላቸው ነው የሚናገረው።
@godislove8937
@godislove8937 5 ай бұрын
አዳድ እርኩሶች በጉልበታቸው ሳይፈቅዱ ሲደፍርዋቸው ነው እንጂ ወዳ ተግባብቷ ከሆነ እንደዛ አትልም ሴት ልጅ።
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 5 ай бұрын
ሀጠራው መጀመሪያ አዳምጥ
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 5 ай бұрын
ገኒ፡እኔግን፡ለጆቼን፡ማመሥገን፡እናይቅርታመጠየቅፈልጋለሁ፡በሚዲያሽላይደ ሞከናተመቀላቀልእፈልጋለሁ
@sarauae2998
@sarauae2998 5 ай бұрын
የተ ነበር ያየሆት
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
የሰዉን ቤትየማቀዉ አረብሀገረብቻነዉ
@rakuae7369
@rakuae7369 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ማዳሞች አለች😂😂 በየቦታው እንደዚ አለ
@atsedeteshomeyigezu1330
@atsedeteshomeyigezu1330 5 ай бұрын
ወይኔ ከእኔም የባሰ ታሪክ ያለው ሰው አለ የሚገርም ነው
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 ай бұрын
ZENA TADERGALECH
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 5 ай бұрын
Yeto mdamohe ymtalo ekssber dmoze ykrtal btamkf nahwe awzoblai yswde mdboh Salahii alai jzahwene ymlslahw yarebe
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 5 ай бұрын
የአላህ የኢትዮጵያ ሳቋን መልስልን 😢 የኢትዮጵያ አሰሪዎች አብዛኞቹ የቤት አጋዣቸውን እንደ ሌላ ፍጡር ነዉ የሚያዩት😢
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 5 ай бұрын
❤❤
@hanankiflu809
@hanankiflu809 5 ай бұрын
ዉይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ከባድ ናቸዉ ዉሉም ለማለት አልችልም
@asnakesh775
@asnakesh775 5 ай бұрын
😢😢😢😢😮
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 5 ай бұрын
አይ የኢትዬ መዳሜ ቅማል ትሀን ምን ልበላቹ የሌለ ተባይ የለም ምታስተኛኝ ቦታ ያው ኩሽና ነው አይጥ አለ ድመት አለ አይ አቺ አዲስ አበባ 😢 ገኒ የኢትዬ መዳም መልህክት አስተላልፊልኝ ሰራተኛ አየያዛቸው ያስተካክሉ ግፍ ነው ሚሰሩት 😢
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 5 ай бұрын
Anchi man neshe yechenekenene menenegeredhe. Terumba
@sasaa6587
@sasaa6587 5 ай бұрын
ይች ልጅ አቃታለሁ ልበል በዩቲዪብ
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 5 ай бұрын
Awe you tuber nat
@gfg4073
@gfg4073 5 ай бұрын
አዎ ኢቱብ አላት ግን እዳለቁት ብያለው ብላለች ህይወት አጠፍ ነበር ልጅ አለች እያለች ነው ስሞኑን በጣም ከፍታታል❤❤
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
ቤተሰቡን መርዝ አብልተሽ መውጣት ነበረብሽ። በደል በበቀል ነው የሚጠራው። በደል አድራሾችም የሚማሩት እንደዚያ ነው። ሚዲያ ላይ የግል በደልን መናገር ጥቅሙ አይታየኝም። በደል የደረሰበት ሁሉ እጥፍ ድርብ ዋጋ ማስከፈልን እመክራለሁ። ቤት ውስጥ የምትሰሩ እንዲህ አይነት በደል ከደረሰባችሁ ቤተሰቡን ፈጅታችሁ መውጣት አለባችሁ። ዘላለም ስትቃጠሉ መኖር የለባችሁም።
@Almiab
@Almiab 5 ай бұрын
bgeta seme wda kften bkfate aymlsem lbona ysthew nw mebalew
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
@@Almiab ተይ ተይ ዳዊትም ጎልያድን የመከተው ከጸሎት ጋር በምቱ ነው። እኔ በደል ጥቃት የምር ያሳምመኛል። ጥቃት አድሬሾችም ምንም ስለማይደረጉ ተጨማሪ ጥቃት ያደርሳሉ።
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
ትክሞምንድነዉሚዳላዪመዉጣት
@awetbirhane
@awetbirhane 5 ай бұрын
ገኒ ዛሬ ሽፎንሽ #1 ነው
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 5 ай бұрын
የአ አ ማዳም በክፉ ናቸው እኔ ምስክር ነኝ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@MeriMTube
@MeriMTube 5 ай бұрын
አወየኛሰውየኛአሰሪክፈነቸው
@saudihosen8183
@saudihosen8183 5 ай бұрын
ሲጀመር ለምን ኪቺን ያስተኙል 😢😢ለምን,?
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 5 ай бұрын
የኔ ውድ ሠውን የሚበድሉ ሠወቺ ልብ ይስጣቸው እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rsrs8270
@rsrs8270 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@ednatube4551
@ednatube4551 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ማዳም አትገለፅም ግን ጥሩም ግጥሞኛል ፥፣1
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
ኢጃዛ ቤት ተደፈርኩ።ባለ ታሪክ ትእግስት...ክፍል 2
38:30
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 106 М.
ማን ያዘዋልን አመሰግናለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት... ክፍል 3..
29:19
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 62 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 59 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 23 МЛН
አልቅሼ ስጨርስ ፃፍኩት፡፡ቲክቶከር ገጣሚ ኢንቲሳር ማስረሻ
32:39
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 38 М.
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 430 М.
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።
31:56
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.