የኛሰው በአሜሪካ ቀይ ባህር/ RED SEA/ የመጀመሪያው ETHIO- ERITREA

  Рет қаралды 24,404

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
Address 320 Cedar Avenue Minneapolis, MN 55454 Hours Mon, Tue <a href="#" class="seekto" data-time="660">11:00</a> AM - <a href="#" class="seekto" data-time="720">12:00</a> AM Sun, Wed, Thur, Fri, Sat <a href="#" class="seekto" data-time="660">11:00</a> AM - <a href="#" class="seekto" data-time="120">2:00</a> AM Find Us On... Facebook pageInstagram pageGoogle page Contact Us Call us at (612)-333-1644 Write us at russomsolomon@aol.com theredseampls.com
@Fasil777
@Fasil777 17 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት ሞኞች ነን :: If the owners support Eritrean regime, that means percentage of their profit is going to the Essayas regime. So Ethiopians eating there are paying for their own destruction. This is the kind of bizzarro world we're living in.
@raheltiroro6956
@raheltiroro6956 12 сағат бұрын
ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ልብ ነው ያለህ
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 8 сағат бұрын
ቸቢዬ በጣም አድናቂህና የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ በዚ አጋጣሚ የፕሮግራምህ ማጀብያ ያደረከው እንስትሩመንት በጣም ነው ምወደው ከቻልክ ሙሉውን ላክልኝ ቸብዬ ቴንኪው🙏🏽
@Lesera122
@Lesera122 22 сағат бұрын
ቸቤ ታድለህ ሁሉንም በአንድ ነው የምታየው እምነት አትል ባህል አታዳላም 👍
@mentwabdelelegne9798
@mentwabdelelegne9798 8 сағат бұрын
ቁልጭዬ እህቴ እንኳን አየሁሽ:: የባለሙያ ልጅ አደለሽ ምግብሽ ልዩ ነው::
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 22 сағат бұрын
ከዛሬው ፕሮግራም የምንማረው ዘረኝነት በነሱቤት ቦታ እንደሌለው ደጎችና ትሁቶች ስለሆኑ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው: በተለይ ጥሬ ስጋው በጣም ያስጎመጃል በርታ ከ Vaiginia
@chebemedia
@chebemedia 18 сағат бұрын
Thank you 🙏
@negatumekuria2103
@negatumekuria2103 Күн бұрын
ቁልጨ እንወድሻለን ምግብሽ መድሃኒት ነው:: ርሶም መልካም ስው በርታ ዬሃንስ ደግ ስው በርቱልን
@WinTW9
@WinTW9 19 сағат бұрын
A prime example of hard work, dedication and respect. Betam des Yilal ive always said that Eri/Ethio people have always been hard workers, even in Addis, owners of restaurants, garages, hotel businesses, and engineers back in the days before the war, Kuddos these guys honestly deserve an award, Chebe bravo keep your head up.
@chebemedia
@chebemedia 18 сағат бұрын
Thank you 🙏
@nanna9497
@nanna9497 23 сағат бұрын
ኤርትራ እና ኢትዮጵያ የሚያምርባቸው እንደዚህ እንደዚህ ሲሆን ነው። እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላቹሁ
@etg1073
@etg1073 23 сағат бұрын
Red Sea is awesome. The recipe is extremely consistent all the time. Great job and long live 🙏🏽
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 9 сағат бұрын
Very good to see them working together.God bless you.🇪🇷🙏🇪🇹
@addislij3053
@addislij3053 19 сағат бұрын
Chebe!!!!!! You are the perfect ambassador to show and tell the life of Ethiopian’s and Eritrean’s in America. Thank you for bringing all of the stories to light. We get to know the life stories and learn quite a lot. Red Sea and the two owners have a wonderful history and friendship that is to last a lifetime. I am proud of them both. ❤
@chebemedia
@chebemedia 18 сағат бұрын
Thank you 🙏
@negagetachew974
@negagetachew974 22 сағат бұрын
ቼቤ - ስለ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በፍቅር አንድ ላይ መስራት ስላሳየኸን ደስ ይላል ሕዝቦችን በቪዝነስ እንደዚህ ማቀራረብ ፤ ምግባቸውም ምርጥ ነው Red Sea እንመጣለን
@chebemedia
@chebemedia 18 сағат бұрын
Thank you 🙏
@morat795
@morat795 10 сағат бұрын
ቪዝነስ ምንድነዉ ?
@ግሪክክለብ
@ግሪክክለብ 9 сағат бұрын
@@morat795ንግድ
@lulu_ur_fav_gurl
@lulu_ur_fav_gurl 21 сағат бұрын
We proud of you much thr best food in minnesota. Keep it up ,ቁልጭ እንወድሻለን.
@ekeleta5026
@ekeleta5026 17 сағат бұрын
Chebe my favorite on Senselet movie, good to see you. Russom i am so proud of you. The restaurant looks good, the food looks amazing. I cant wait to come see it. Greeting from Canada❤❤❤❤
@chebemedia
@chebemedia 17 сағат бұрын
I'm glad you enjoyed the video, and thank you for your kind words!
@michaelgebru5440
@michaelgebru5440 16 сағат бұрын
Kuleche, very proud of you. I miss your delicious food and hospitality.
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 12 сағат бұрын
Oh I'm so happy see you kuolchey yes food so delicious stay blessed 🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ እድለኞች ናችሁ ትሩ መጦሪያ ይዛችሆል የለፋችሁበት ንብረት ነው ረጅም እድገት ከጤና ጋር ይስጣችሁ ይያሁን ትውልድ እንኴን አብሮ ሊገዛና አብሮ ሊስራ ለኣድ ሺህ ብር ገሎ ይሄዳል ትክክለኛ ስው የሆነ ትውልድ ቀርቧል መማር የሚችል ይማርበት ስንመጣ እናያችሆለን።በርቱልን
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
True
@HamasenBr
@HamasenBr 20 сағат бұрын
በጣም ፡ መታደል ፡ ነው። ዘመኑ ፡ ያመጣው ፡ ርካሽ ፡ ፖለቲካ ፡ ሰው ፡ መሆናቸውን ፡ ብቻ ፡ ፎከስ ፡ ከማድረግ ፡ ያልከለከላቸው ፡ መሆኑን ፡ ማውቅ ፡ በጣም ፡ ያኮራል።
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ🙏🏽ትሁት ቤተስቦች ናችሁ ጀግናወች ናችሁ በጣም ደስ ይላሉ በረቱልን👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እናመስግናለን ቼቤ በረታልን👍❤❤❤❤
@chebemedia
@chebemedia 18 сағат бұрын
Thank you 🙏
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ትህትና የተላበሱ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@gtlemu
@gtlemu Күн бұрын
She is the queen of Minnesota. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Күн бұрын
አበሾች በያለበት ንግስ በሉልን ...👌🙏
@Lesera122
@Lesera122 Күн бұрын
Thank you Chebe for sharing this amazing story
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
You’re welcome, I’m glad you enjoyed it.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Күн бұрын
Very very successful business Hard workers Ertrian people. Excellent!!
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 23 сағат бұрын
Eritrean and ethiopian
@ErIHageri
@ErIHageri 8 сағат бұрын
THANKYOU YES WE ERITREANS ARE VERY HARDWORKING PEOPLE
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 7 сағат бұрын
@@ErIHageri Ethiopian too
@diregehelemariam1026
@diregehelemariam1026 7 сағат бұрын
ርዕሶምና ዬሐንስ እጅግ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው የቁልጭ ምግብ ጥፍጥናው ወደር የለውም ላደረጋችሁልን ግልጋሎት ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል።
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Күн бұрын
አቤት ሙያ ጥብሱ ሲያምር በርቺ❤
@daniminneapolis
@daniminneapolis Күн бұрын
I like Red Sea Restaurant in Minneapolis 💯🙏✌️👌
@EmaZike
@EmaZike Күн бұрын
Her food is absolutely amazing! I can’t wait to come back and enjoy it again, such incredible flavors👌🏻
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
I’m so glad you enjoyed it!
@NebiyuS
@NebiyuS 22 сағат бұрын
ደስ የሚል መካባበር ነው በርቱ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Күн бұрын
Chebbe is so professional person who do his jobs perfectly! First , he asked the most important questions his guests like tell me your life story* Then, the his gusts will tell their life History. For example, from the Birth place to their success and their education and their scarfied to be successful!! This is very very important because the Audience Or all people can learn something from those successful people!! For example, I learned today something from this hard workers respectful woman in the Kitchen. She Said, after you came to this country, you must bend yourself and you can work hard any jobs . You must forget everything behind you what person were you in Ethiopia. This means iginor your proud what was you were a Great person in Ethiopia. This is perfect advice for all Ethiopian people who came to USA. We have to be ready to do any jobs in USA. Then, life will be easy.
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
Thank you 🙏
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Күн бұрын
አቤት ጥብሱ ሲያምር የኔ ባለሙያ
@bp7809
@bp7809 Күн бұрын
ቁልጭዬ ያየሚጣፍጥ ምግብሽ በጣም ያጏጏል
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Күн бұрын
Very very impressive life History and we learn a lot from those very successful people. Specially, they told us their life story from the beginning to their success . Long life for you my successful people!! Thank you so much and thank you Chebbe for you shared this amazing successful life History!!! Most of the time, share business has problems between the people but those gentlemen Ertrian _ Ethiopian did it !! God bless you and keep up!!!
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
I am glad you enjoyed this video, and thank you for your kind words.
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 23 сағат бұрын
One 🌍. Together.
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 11 сағат бұрын
እንደ አንድ ኤርትራዊት ቅር ያለኝ ነገር አለ ፦ እናታችን በኩችና የነበረችው የተናገረችው ነው #በ<a href="#" class="seekto" data-time="1613">26:53</a> ደቂቃ እንዳለፈ እሱም ቼቤ #ኤርትራውያን እና #ኢትዩጵያውያን እያለ ሲናገር እዚ #ኤርትራውያን #ኢትዩጵያውያን የሚባል ነገር የለም በቃ #የኢትዮጵያ #ሬስቶራት #ቀይባሕር ብለነዋል ላለችው ነው ። የኤርትራ ስም እንዳይጠቀስልሽ ከፈለግሽ ለምን ቀይ ባሕር አላችሁት❓ ቀይባሕር የሚመለከታት ኤርትራ ነች። ወንድማችን እኮ #የአማራና #የኤርትራ አላለም😯 #የኤርትራና #የኢትዩጵያ ነው ያለው። ይሄ አስተሳሰብ #በቤቴክርስትያን ሳይቀር ልዩነት አምጥቷል። አንዳንድ ኢትዩጵያውያን እስከአሁን ድረስ ኤርትራን የኢትዮጵያ እንደ አንድ አካል አርገው የሚያዩ ስላሉ ነው። ይሄ መታረም አለበት ☝️
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 20 сағат бұрын
ኤርትራያን ቅን ሰዎች ናቸዉኮ
@rising1786
@rising1786 12 сағат бұрын
ተው ባክህ?!
@ErIHageri
@ErIHageri 8 сағат бұрын
YES INDEED WE ARE. 🇪🇷 🇪🇷 WE ARE VERY FORGIVING PEOPLE
@adeytube6750
@adeytube6750 7 сағат бұрын
@@rising1786አዎ‼️
@almaztec
@almaztec 7 сағат бұрын
The flavours are different different different like mam
@fredpolo1234
@fredpolo1234 22 сағат бұрын
ማንም ዘር ሲቆጥር ቢያድር የኢትዮጵያ እንጀራ በሽሮ ክትፎ ጥብስ ዶሮ ወጥ ላይ ዘራችን አንድ ነው !ሱሳችንም አንድ ነው ምግቡን ካላሸተትን አኖርም
@watchoful1
@watchoful1 22 сағат бұрын
ትልቅ አባባል ነዉ።
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 23 сағат бұрын
Love love love it
@selamhailu1990
@selamhailu1990 19 сағат бұрын
ቸቤ ካሜራ ማን ቀየርክ እንዴ ቤቱን በደንብ እያዞረ ከማሳየት ይልቅ ካሜራውን እናንተ ላይ ደቅኖት ቀረኮ 😊
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 21 сағат бұрын
ጎድኑ ሌላውን ሰርተሸ መጨረሻ ብትሰሪው ጥሩ ነበር እና በሸክላ አግለሸ ትኩሰ ሸንኩርትም ቃሪያም ነሰነሰ ሰታረጊ ያምራሎ እኔም ዲሲ በሼፍነት እሰራ ነበር
@bmnamens5549
@bmnamens5549 Күн бұрын
እዚህ ቅርብ ቢሆን ሮጬ ሄጄ ይህን ያየሁትን ምግብ እቋደስ ነበር ታስታዉቃለች የሚጣፍጥ ምግብ እነደሰራች መጀመሪያ አይን ነዉ እኮ የሚበላዉ እጅሽ ይባረክ ሁሉቱ ባለቤቶች ደግሞ አብሮ መስራት ለማይወደዉ ህዝቤ አኔንም ጨምሮ እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ👌
@chebemedia
@chebemedia Күн бұрын
Lol
@selamhailu1990
@selamhailu1990 19 сағат бұрын
😋😋😋😋 WOW ያስጎመዣል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@KindieTenaw
@KindieTenaw 6 сағат бұрын
አርፍ ዝግጅት
@tesjij8484
@tesjij8484 12 сағат бұрын
ድሮ ት/ ቤት ህፃን ሆነን ወደ ፒያሳ አካባቢ ቁልጭ ገቢሳ እንዲሁም እህቷ ሚሚ ገቢሳ የሚባሉ ልጆች እነሱ ይሆኑ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Күн бұрын
Berta❤❤❤
@chebemedia
@chebemedia 23 сағат бұрын
Thank you 🙏
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 23 сағат бұрын
እዜ ላይ አቶ ዩሐንስ ይሄን ካየክው አንተ በሄድክበት መንገድ እና አመት ውንድሜ (ጌታቸው) ኢሕኅፓ ሆኖ ሱዳን ደረሱ ስለጠፋብን ይሄው እስካሁን እየፋለግን ነው የምታውቀው ከሁነ መረጃ ላክልን?ውይ የዜ ፓሮግራም አዘጋጅ ብተባበረን?
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 22 сағат бұрын
ምግቡ ሲታይ በጣም አሪፍ ይመሰላል።ታዳያ እውቅ ከሆኑ ከኢትዮጵያ ሪሰቶራት ጋር ሜነፃፀር ትንሸ ይከብዳል አንተ ራሰህ ታውቀዋለህ። አንደኛ የኢትዮጵያ ከብቶች organic ናቸው ምንም አይዋሸም ጣዕማቸው ልዩ ነው። የዚህንም ሀገር አይቻዋለሁ። በአጠቃላይ ጥሩ ነው። ይህ ያህል አመት በዚህ ሰራ መቆየት አትራፊ ነው ማለት ነው። በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@welday9432
@welday9432 6 сағат бұрын
ማደለብያ እየተባለ የሚወጉት መድሀኒት ምን እንደሆነ ታዉቅያለሽ
@solomon7899
@solomon7899 8 сағат бұрын
Jony yebs means land
@tesfalemgebriel7415
@tesfalemgebriel7415 20 сағат бұрын
Cheb Thiis your. Chantal why not advertise your voice., however your voice tells as truth!
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 8 сағат бұрын
I do NOT support so called "Eritrean Ethiopian" Restaurants. Strictly Ethiopian.
@77861022
@77861022 16 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል በሰው ሃገር ላይ ሆናችሁ እንደ እዚህ በመስራታችሁ ግን ኪችኑ በከባዱ ፅዳት ይፈልጋል !!በተለይ ብረት ድሰቶቹ ከሃገር ቤት አብረውሽ ተሰዶ ነው መጥበሻው እና በረተ ድስቱ በቅቶታል ጣይው !!
@Amdo.m
@Amdo.m 23 сағат бұрын
በቃ ለሚቀጥለው ሰማራ ሚንሶቲ ነኝ እኔ ከለሁት ከካናድ 733 ክሎ ሜትር ነው
@eskinderhailubahru7261
@eskinderhailubahru7261 10 сағат бұрын
ቁልጭ እንዴት ትሁት ነች! የቡና ሴርሞኒው ላይ እጇን ወደ ሁላ አድርጋ አንተንም÷ አለቃዋንም ፍላጎታችሁን ስትጠይቅ
@et2507
@et2507 Күн бұрын
ሠው መሠረቱ RESTAUANT.
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Күн бұрын
"ሜናፖሊስ" ??? የት ይሆን ይህ ከተማ??? ግሪክ ? ኦ ግሪክ አገር ነው? አሜሪካ መስሎኝ ነበር።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 23 сағат бұрын
😂No, Mota Keranyo newe
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 сағат бұрын
USA 🇺🇸
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 сағат бұрын
USA 🇺🇸
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 13 сағат бұрын
😊 ok let me think 🤔 where is it !!?? 🤔
@ErIHageri
@ErIHageri 8 сағат бұрын
CHEBA ETHIOPIA ISN'T REDSEA DON'T TRY TO MIX EVERYTHING ERITREA IS A COUNTRY
@fredpolo1234
@fredpolo1234 22 сағат бұрын
ይህን ሁሉ ምግብ ልቸቤ ነው?ወይስ ስንት ሰው ነው የሚበላው
@hirut186
@hirut186 Күн бұрын
Atesomeme endye
@fredpolo1234
@fredpolo1234 22 сағат бұрын
በነፃ ነው ወይስ ትከፍላለህ ቸቤ እረ ትንሽ ክፈል እግዜርን ፍራ በነፃ በልተህ አትሂድ ግፍ ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 12 сағат бұрын
😂
@fredpolo1234
@fredpolo1234 22 сағат бұрын
ቸቤ እረ በሳህን ቀንሰህ ብላ ይብቃህ
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 23 сағат бұрын
ምነው ቸቤ በታላቁ ፆም በገና ቁርጥ ተሰብስባቹ ስትበሉ ኢሄ ህዝበክክርስቲያኑን መናቅ ነው በጣም ታሳፍራለህ
@Godisgood20209
@Godisgood20209 23 сағат бұрын
ስጋ ማየት ካልፈለክ ለምን ሱባኤ አትገባም ሶሻልሚዲያ ላይ ምን ትሰራለህ እረ ፆመኞች ግብዝ አትሁኑ ዝም ብላቹ ፁሙ ኢትዮዺያ እኮ የአንድ እምነት ተከታይ ብቻ አይደለችም ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 23 сағат бұрын
Every Ethiopian is not Orthodox Christiamity followers.
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 22 сағат бұрын
እከክ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 12 сағат бұрын
Well this is not in Ethiopia ok don't forget about that!!!
@Alex-tu2di
@Alex-tu2di 11 сағат бұрын
ቁጭ ብላችሁ ስው ስትቦጭቁ የፆም ነዉ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН