የኛሰው በአሜሪካ ትንሿ ኢትዮጵያን በመሀል Washington ከ20 በላይ ቁምሳ delicious Ethiopian food in Washington, D.C.

  Рет қаралды 100,459

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
DJ ፋት-ሱ Address 1301 U St Nw Washington, DC 20011 Home of the Best Ethiopian Food and Cocktails
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ቤተሰቤን ይዤ እሄዳለሁኝ ምግቡ የእኛ ሆኖ አቀራረቡ የውጪ ስለሚመስል ልጆቼ ይወዱታል ለውጥ ስላለው ከሌሎች የሀበሻ ምግብ ቤት ይለያል
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ዋዉ ቸቤ ከነቤተሰቦችህ ስታምሩ🙏🏾♥️♥️♥️
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 2 ай бұрын
ፋትሱ ፋትሱ ፋትሱ...... በፍጥነት ኪሎህን ቀንስ ያለ እድሜህ ልትቀጭ ነው☠️☠️☠️
@Badema1991
@Badema1991 2 ай бұрын
​@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ አይባልም መምከር ካለብህም በፕራይቬት ላክለት በአደባባይ ሳይሆን
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 ай бұрын
አባቴ ! የአንድ ምግብ ቤት ባሉካውና ዋናው ሼፍ ወፍራም ከሆኑ አትጠራጠሩ ምግባቸው በጣም ሲበዛ ምርጥ ነው ማለት ነው ! scientific research methodologies proven by the way. ያራዳ ልጅ ፋቱሱ ሰላጣ ከለሩ ነው ደስ የሚለኝ ብሎ አንፈራፈረኝም ይሄ ቃጫጫ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
የሚገርም ጎበዝ የስራ ስው ነው ጥሩ የስራ ሞራል ለየት ያለ ነገርን የመፍጠር ችሎታው ግልጽነቱ በአጠቃላይ ስራ ወዳድነቱ ደስ ይላል ገና ጎልማሳ ስው ነህና እባክህ ወንድሜ ስውነትህን አስተካክል ድፍረት እንዳይመስልህ ለኮሚኒቲያችን ስለምታስፈልግ ነው እንዳንተ አይነት ጎበዝ የስራ ስዎችን ያብዛልን ❤❤
@robat8719
@robat8719 2 ай бұрын
ሰውነት ቢሻው::
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
Yes the right comment neew
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
@@robat8719 😃😃😃
@igo1071
@igo1071 2 ай бұрын
ጥሩ ኢንተርቪዩ ነበር ግሩም አቀራረብ እናመስግናለን 💚💛❤️🙏thanks ለኢትዮጲያ ከፍተኛ ክብርና ፍቅር በመስጠትህ እግዚአብሔር ያክብርህ እናመስግናለን::💚💛❤️🙏
@lidettilaye3371
@lidettilaye3371 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈጠራ ነው፣ ብዙ ነገር ያዘለ ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ በጣም አድንቄሀለው እንዳልከው ነበርን በሚል ብቻ የሚኖር ትውልድ ብቻ ሆነን እንዳንቀር ያደረከው ጥረት በጣም ተሳክቶልሀል። ተባረክ ቀሪው ዘመንህን ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን። በስራህ ውስጥ እኔ እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን በስተጀርባህ ያሉ ባለሞያዎችንም ምን ያህል በኩራት እንዳስተዋወካቸው ሳይ በጣም ነው ያደነቅሁክ ውነትም የሸገር ልጅ። ዳሲ ስመጣ መጀመሪያ ማየት የምፈልገው ያንተን ትልቋን ኢትዮጵያ እና ጣፋጭ ምግቦችህን ከነኮክቴሎቹ መቅመስ ነው። ኢትዮጲያ አገራችንን በጥሩ እሚያስነሳ ሰው አድናቂ ነኝ❤ ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 ай бұрын
ወንድማችን በጣም ጎበዝ ታታሪ እና የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ በተለይ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነትህ በጣም ያስደስታል የሚያዋጣህን ይዘሀል አሁንም ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ ስራዎችህን ሁሉ ይባርክልህ ተባረክ! ቸቤ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታልን!
@azalechkebede251
@azalechkebede251 22 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አገላለጽበራሱ ደስ ይላል ትክክለኛ ሰዉ ነህ በቃ ሰዉ ለራሱ ታማኝ ትሁት በእግዚአብሔር የሚያምን ነዉ አከበሩኩት አስተማሪም የሰዉ ፍቅርም የሚሰጥ ስግብግብ ያልሆነ አገሩን ወዳጂ💚💛❤️gentleman - you have brilliant mind keep it up the good job I'm going to visit one day your restaurant thank you 🙏🙏🙏 love you man
@tr7094
@tr7094 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ይባርክልህ! Looking forward to visiting this amazing place.
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
Keep up Fatsu 👍 አንድ ቀን ሄጄ ሞክሬዋለሁ ! አሪፍ ጥብስ ነበር !ቤቱ very classy!10/10 ስጥቼዋለሁ ! ቸቤ የኮሚኒቲዩን ቢዝነስ በማስተዋወቅህ እናመስግንሀለን !
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
Will be there next week 👍🙏
@efremalemayehu5115
@efremalemayehu5115 2 ай бұрын
Thank you Chebe Media! ያንተን ፕሮግራም እንዳየሁ ለእራት ሄጄ ነበር! ሁሉም ነገር ባንተ ፕሮግራም እንዳየሁት ሆኖ ነው ያገኘሁት ትንሽ ቅር ያሰኘኝ ብዙዎቹ እንግዶች የውጭ ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ነበሩ... እባካችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዲህ በአይነቱ ለየት ያለ ቦታ በወንድማችን ሲሰራ ለማበረታታት ብትጎበኙት እላለሁ:: ዲጄ ፋትሱም በእውነት ደስ እሚል ነገር ሰርተሀል GOOD LUCK
@SkeletonDudorito
@SkeletonDudorito 2 ай бұрын
ዲጄ ፉትሱዬ አንደበትህ እህትናህ ብቻ ይበቃል i respect you እኔም ልጄን ይዜ እመጣለው ሬስቶራንትህ እቀምሳለው ምግቡንም። በዛውም አንተ ማለት ያልተዘመረልህ ታዋቂ ሰው እኮ ነህ አንተን ማግኘትም ቀላል አይደለም ፈጣሪ ስራችሁን ከነባለቤትህ ከፍ ያድርግልህ በጣም ደስ ይላል ቸቤም ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን ስለምታስጎበኘኝ ባንተ ምክንያት እኮ የማናውቀውን ቦታ እዚው ተቀምጠን እንድናውቅ አደረከን thank you both
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 2 ай бұрын
' ያልተዘመረልህ ታዋቂ ሰው ነህ ' ? ምን ብለን ደሞ እንዘምርለት ?
@SkeletonDudorito
@SkeletonDudorito 2 ай бұрын
@@SahluSahlsha አዎ ብዙ የሰራ ነው በኪነጥበቡ ግን ብዙም አልተነገረለትም ነገሩ እኛ ሀገር ሰው ሲሞት ነው የሚወራለት
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 2 ай бұрын
ወንድሜ ጎበዝ አንበሳ ነህ በሰው ሀገር ይሄን የመሰለ ምግብ ቤት መክፈትህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር የልፋትህን ይቁጠርልህ ሌላው የምነግርህ እባክህን በተቻለህ መጠን እራስህን ለማስተካከል ሞክር ውፍረት ትልቅ በሽታ ነው ከውፍረት ብዙ በሽታ ይመጣል አተነፋፈስ ይጨንቃል ገና ወጣት ነህ ጥሩ አገር ነው ያለኸው በአመጋገብና በስፖርት እራስህን አስተካክል ያለበለዛ ልፋትህ ከንቱ ነው የሚሆነው ይሄ የአንድ ኢትዮጵያዊ እህትህ ምክር ነው ካጠፋሁ ይቅርታ🙏
@queensheba2506
@queensheba2506 2 ай бұрын
Thank you so much🙏🏾❤️ absolutely you are right👍
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 ай бұрын
ያበደ ቤት የቤቱ ቀለምና ዲዛይን ሥዕሎቹ የሪሲፒው ፈጠራ የዲጄ ፋትሱ ገለጻና ግልጽነት ከነጻነቱ ጋር እጅግ...እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ትዕይንት ነው በቅርቡ DC ስመጣ የምጎበኘው ቦታ ነው። ቸቤ እናመሰግናለን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
አባቱ ይሄንን ቆንጆ ልፋትህን አጣጥመህ እንድትኖረው እባክህ ሰውነትህን አስተካክል ገና ወጣት ነህ መተንፈስ እንኳን እያስቸገረህ ነው:: ምግብ በእጄ አለ ብለህ እንደ ልብህ አትሁን እባክህ የራስህ የግለሰብ የአካል ብቃት አሰልጣኝ ይኑርህ እኔ እንደ እህትነት ነው የምመክርህ እባክህ በቃ ሥራህን ወድጄዋለሁኝ አድንቄዋለሁኝ ከራስ በላይ ንፋስ በራስህ ላይ ሥራ ዲጄ ፋቱ ብትባልም በፋትነትህ አትኩራ ጤናህን ያቃውሰዋል:: እኔም ቦሌ ነው የተማርኩት
@bezamuluneh4754
@bezamuluneh4754 2 ай бұрын
ስትጥሚ ኮመንትሽን ካነበበው አይተኛም
@birktesenay4502
@birktesenay4502 2 ай бұрын
ሚስቱ እንዳትሰማሽ 😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
Stop body shaming.
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 ай бұрын
ምን አይነት አሰተያየት ነው 😡🤔
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 2 ай бұрын
ዝርግፍ ​@@karozimathestar929
@andydal1
@andydal1 2 ай бұрын
DJ phatsu, የኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው ልጅ ነው። በእናታችን በኩል የስጋ ዘመድ ነን። የቴዲ ኮንሠርት ላይ ዳላስ አብረን ነበረ ያመሸነው። ነገር ግን ስራ በዝቶበት ስለነበረ የማውራት እድሉን አላገኘሁም። አንድ ቀን ግን በአዲሱ ሬስቶራንትህ በመምጣት ምሳ እየበላን እናወራለን። እንኳን ደስ ያለህ!🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
Ppl say don’t tell your dreams, but DJ created a space which I dreamt of showcasing Ethiopian arts. The ambiance is beautiful. Well done on this.
@dagi5526
@dagi5526 2 ай бұрын
ዲጄ ፍትሱና ሼፍ ኤዱዬ እንኳን ደስ አላችሁ! ወንድሜና እህቴ ሆይ ቤቱን እንዴት እንደለፋችሁበት እና እዚህ እንዳደረሳችሁት በመጠኑም ስለማውቅ ለእናንተ በጣም ትልቅ ውጤት ነው የምግብም ጣዕምና አቀራረብ እንዲሁም የመስተንግዶው ጥራት እጅግ የተለየና ከቤት ወጥቶ እቤት ሄዶ እንደ መመገብ ነውና በርቱ እግዢያብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ጥሩ ጣህም!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@loveall360
@loveall360 2 ай бұрын
ቸቤ ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው። ፋትሱ በጣም ትልቅ ሰው ነው። በቪዲዮው ላይ ያስገባኸው ሙዚቃ ይረብሻል ወደፊት ይስተካከል ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
በጣም ቅን እና ግልጽ ሰው ነህ እግዚአብሄር ቤተሰብህን ስራህን ይባርክ🙏🏽👍🏽
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
@elisa3493
@elisa3493 2 ай бұрын
በጣምጎበዝ ነው ገና ብዙመስራትችላለህ በዚአያያዝህ፡ከራስህአልፈህ፡ለጥበበኞችም ሞራልነህ ፡ስለዚ ላይፍእስታይልህን ብቻቀይር፡እራስህን ተመልከት፡ቀሪዘመንህ፡በደስታ፡በጤና፡ሞያህን ስራህን እድትቀጥል፡ጎበዝ ጀግና❤
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Ай бұрын
ደስ ይላል የሚሰራ ሰውን ማክበር መቻል አለብን:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏿♥️
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ Thank you Chebe for posting🙏
@andbeyond9085
@andbeyond9085 2 ай бұрын
DJ ፋት ሡ, Bravo!! You're already enlightened! ኢትዮጵያዊ ታሪክን ከዘመናዊነት ጋር መያዝ አሥተዋይ clever ሠው መሆንህን ያሣያል::
@iloveessey
@iloveessey 2 ай бұрын
ጎበዝ ሠዉ ነህ በርታ , እግዝያብሄር ስራህን ያሣካልህ ሞቅ ሞቅም ያድርግልህ , በግል ህይወትህ ደግሞ comment እያየሁ ነዉ ምን አግብትዋቸዉ ነዉ ባለቤቱ እራሡ ለራሡ ያዉቃል አትስማቸዉ እነዚህን ባለጌዎች ሁሉን ነገር አንተ ታዉቃለህ አይዞህ በርታ እግዝያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን መልካም የተሣካ የተቀደሠ ዘመን ይሁንልህ
@tirsitabdi9437
@tirsitabdi9437 2 ай бұрын
ምግቡም ቤቱም ተመችቶናል በርታ ወንድማችን። great job 👏
@robeltadesse5675
@robeltadesse5675 2 ай бұрын
ጎበዝ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ 🙌🙌🙌
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
Wow 🤩 you are amazing talented person … keep going.🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 ай бұрын
Surafel is an amazing polite person. Respect brother.
@SkeletonDudorito
@SkeletonDudorito 2 ай бұрын
who is surafel.his name is dj fatsu
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
Thank you Chebe for your time and effort In promoting Ethiopian businesses and culture . It is superb as usual!!!!
@mimigobena4327
@mimigobena4327 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነው ነገር ግን ይህንን ሮ እንድትኖር ወንድሜ ሰውነትህን ቀንስ ገናም ልጅ ነህ በተፈ አድናቂህ ነኝ በርታ
@robat8719
@robat8719 2 ай бұрын
ቀንስ ነው ጨምር?
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 ай бұрын
​@@robat8719tebeji shermuta shele
@wamiilee3649
@wamiilee3649 2 ай бұрын
Respect DJ Phatsu, I like the restaurant and the art as well. It's all Ethiopian.
@nigusuwordofa3523
@nigusuwordofa3523 2 ай бұрын
It sounds a great place, and I’m going to visit it soon !!!! You also expressed what life in America looks like genuinely !!!!
@Simple-gc7ug
@Simple-gc7ug Ай бұрын
መቼ ዲሲ ሄጄ በልቼ DJ ፋት-ሱ ን ኣዋርቼው! You are a friend of any body. love to chat with you. u r as sweet as your food. Bests. Denver
@weyniande3214
@weyniande3214 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 ай бұрын
ቼቤ የዛሬው ሌላ ነው የሚገርም የሚገርም ሰው ነው ያሳየህን ማለት የመጨረሻው ያአዲሳ አበባው ድጄ አራዳው ገለጻት በትክክል ኢትዮጵያን በጣም ደስ የላል፠ ልዮ ነው በርታልን you are the best ነህ ለእኔ Thank you realy you inspire me i am proud of you i gave you 🌟🌟🌟🌟🌟 😘😍🙏😇❤from Germany
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንደሁሌውም :: ወደ ዲሲ ጎራ ስንል እንጎበኛለን ::
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
ያገሬ የወንዜ ልጆች እግዚአብሔር የልፋታችሁን ይቁጠር የልፋታችሁን ይስጣችሁ የኔ ወንድም ተባረኩ ልፍታችሁ ነውና ከፍ ያድርጋችሁ :: የምግቡ ብዛት በተለይ የቡላና የዱቄት ድብልቅ ጨጨብሳ 😳 አስቀናኸኝ የነገ ቅርሱ እሱ ነው ...😂 you are amazing 👌🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
እባክህን አንተ ኢትዮጵያዊ ጀግና ፍጥረት ችሎትህ የሚደንቅና የክብር ነው ግን ግን ብዙ ልትሰራ የምትችል ሰው ስለሆንክ በስርጀሪም ቢሆን ውፍረትህን በአስቸኳይ አስወግድ። አለበለዚያ ለጤናህ ጥሩ አይደለም እባክህን። እንዳይነቱ ደግ ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል። ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ። እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ። ሥራህን ይባርክልህ። በርታ።
@abelkebede4623
@abelkebede4623 2 ай бұрын
I really respected you since fm Addis and now it is amazing 🤩
@barnabastefera3538
@barnabastefera3538 2 ай бұрын
ፅድት ያለ ሾዉ !ዲጄ ፉትሱ አንደኛ የአራዳ ልጅ አቦ ይመቸዉ.ደግም ደግም የቸቤ ሚዲያ የዚህ ፕሮግራም ሙዚቃ ማጀቢያዎች ይለያሉ i Guess የፉትሱ ምርጫዎች ናቸዉ .ቸቤ በርታ
@Dundee616
@Dundee616 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 2 ай бұрын
I will definitely will be going when I go to DC. You are absolutely correct there is nothing like Ethiopian delicious food! I agree with you as well customer service is everything. Keep it up the great job!
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 ай бұрын
Please don't came we don't want you
@behailegziabher
@behailegziabher 2 ай бұрын
ቸቤ ለፋትሱ ይሄን ንገርልኝማ “ ካህን መስቀል እንጂ ፊኛ ይዞ አያውቅም” 😢😢
@Toronto6
@Toronto6 2 ай бұрын
ጨረቃ ነው
@behailegziabher
@behailegziabher 2 ай бұрын
@@Toronto6 ካህን ከመስቀል በስተቀር ፊኛም ጨረቃም አይዝም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
Please, Change your diet. Take good care of yourself !!! You are breathing hard . my brother .this is a sisterly advice.it's never to late to look back your wellbeing.
@Chebera_Churchura
@Chebera_Churchura 2 ай бұрын
@@elleniafework9926 Is that your business???አስመሳይ ፈሪሳዊ።የሃበሻ ደንቆሮ ኮመንት!! Leave him alone.ደነዝ!!
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
Do you know his personal diets. You have no right to advise him without knowing him personal well beings.
@yalemtsehaybirhanie
@yalemtsehaybirhanie 2 ай бұрын
He almost died 😢
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰራነው ትችላለህ በጣም ገራሚ ረውቀት 100% ባፍ ውሰጥ ሰንጥር ይዞ ማውራት አደገኛ ነው አስብበት
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 2 ай бұрын
Chebe I really appreciate your all amazing videos, great job and well-done
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
Thanks for watching
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 2 ай бұрын
Sure, my classmate, @Bole high school, happy for your achievement bro😊
@Toronto6
@Toronto6 2 ай бұрын
I will definitely come with my parents when I visit dc soon. Good job dj fatsu ይጥት የጠዋቱ
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 2 ай бұрын
Sir good for very impressive interview and very well spoken .
@kedusolani4442
@kedusolani4442 2 ай бұрын
My brother, you have done a good job, but please take care of yourself. health is wealth. You have a hard time catching your breath.
@hutdeerd343
@hutdeerd343 2 ай бұрын
You said well. I come to say that
@eliastefera8574
@eliastefera8574 2 ай бұрын
I was going to say the same thing. He's like a time ticking bomb if he doesn't take care of himself.
@rainman1775
@rainman1775 2 ай бұрын
Wow i and my friends wanted to see an upgrade habesha resturant for so long...we will be there soon. Can not wait.
@GojamGondr
@GojamGondr 2 ай бұрын
ቤቱ በጣም ያምራል
@JulietDelta007
@JulietDelta007 2 ай бұрын
Chebe is becoming influencial. Karamba...am loving ur program, from AA.
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
Thank you
@NahomT1056
@NahomT1056 2 ай бұрын
Chebe looks like a baby when he is standing next to DJ 🤣🤣 but DJ showed class dammmmn the best video ever well done chebe !!!
@ethiopian7722
@ethiopian7722 2 ай бұрын
😂😂😂
@AsaytaDecor
@AsaytaDecor 2 ай бұрын
ፀጋ ወክብር ተውህበ ለነ ግእዝ ፀጋና ክብር ለነ ተሰጠን ወደ አማርኛ ሲተረጎም
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 2 ай бұрын
ወንድማችን የካህኑ ስእል እኛ የምናውቀው መስቀል ይዘው ነው ፊኛ ለምን አስይዘህ እንዳሳልክ ያሳዝናል ምንም ሀይማኖታችንን አይገልጽም እባክህ በድጋሚ መስቀል ይዘው በድጋሚ አስለው ይህንን ግን በእግዚአብሔር ስም አውርድልን!!!
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Ай бұрын
Atakrir Abo haimanot leradishe eka
@siaw5419
@siaw5419 2 ай бұрын
It is true ethiopian food is an Art!! Exactly ❤
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 2 ай бұрын
Hi surafeal, I really appreciate your restaurant, it's classy, very clean, all the habesha restaurant are dirty specially restrooms, good luck and great job
@lm6133
@lm6133 2 ай бұрын
Congrats on your restaurant Fatsu, I was on of your class mate in I.C.S
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
ቸቤ ምነው ሙዚቃው ቢቀር ወንድማችን ለብዙዎች እያስተማረ ስለሆነ በጥሞና ብንሰማው::😂😂😂
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 ай бұрын
Your show is becoming my favorite! Well produced and done. Berta Chebe.
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis 2 ай бұрын
I wonder on your Passion for Creativity the foods are amazing Wish u all the best keep it up 🤞 brand habesha Dj fatsoo በርታ
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 2 ай бұрын
i was there last Saturday great place
@henocktube
@henocktube 2 ай бұрын
The place is very classy!! Well done dj fasu Brother
@weyniande3214
@weyniande3214 2 ай бұрын
አንዳንዶቻቹ መካሪ የምትሆኑትስ እድሜን የሚወስነው እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው ይሄንን ሁሉ ሲሰራ ለራሱ የማያውቅ ይመስላችኅል።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 ай бұрын
Brilliant concept, beautiful restaurant, prime location (the Ellington), awesome owner. Can’t want to try it. God bless
@Chebera_Churchura
@Chebera_Churchura 2 ай бұрын
የማጀቢያ ሙዚቃው ቃለ_መልልሱን እንዳንሰማው ይመስላል ።የማጀቢያ ሙዚቃው በዛ
@Ethiotopic
@Ethiotopic 2 ай бұрын
ውይ ፋትሱዬ በስም ሔደበት መሠል ወንድሜ መተንፈስ እያቃተው ነውኮ... አንድ ሠሞን ደህና ሆኖ ነበር ....ደሞጎበዝ ነውኮ ራሡን ለመቀየር ከዚ በፊት አይቼው ስለማውቅ ነው ... ለራስክ ታውቅበታለክ ወንድማለም ..ቤቱ ገና ሠው አላየውም በደንብ ቢያየው ጥሩ ነው እላለሁ!ለማንኛውም መጎብፕት ያለበት ቤት ነው ሁሉም ይየው! ሀሣብን ፈጣሪ ያሣካልክ ከአባ
@birktesenay4502
@birktesenay4502 2 ай бұрын
በርታ ያራዳ ልጅ🎉
@birhanabrhame5491
@birhanabrhame5491 2 ай бұрын
ቸቤ ሲጀመር ቤተሰብህን ማስታወቂያ የምትሰራበት ቦታ ይዘህ መሔድ አልነበረብህም። ካልሆነ የቤተሰብ ማዕድ ብታረገው ይመረጥ ነበር።
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 2 ай бұрын
No big deal n it’s one part for the advertisement coz zey want to show the brunch zey ve when people come early before lunch
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 ай бұрын
Dj Ftsu Ma Men congratulations wonderful great be strong bro i like 👍
@700-j9j
@700-j9j 2 ай бұрын
አረ በስማም እንዳንተ ሸንቀጥ እንድንል ነው እምንመጣው ወቸጉድ ደጇን አይተ ቤት ግባ አለ ያገሬሰው
@rainman1775
@rainman1775 2 ай бұрын
Aybalem
@misbeke
@misbeke 2 ай бұрын
Newir
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 2 ай бұрын
disgusting
@tgtg-ud7ch
@tgtg-ud7ch 2 ай бұрын
He has natural charisma.
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u 2 ай бұрын
Wow ! Ethiopia in America , by the way, i'm from Ethiopia ,.....AWASSA
@mesfingebre192
@mesfingebre192 2 ай бұрын
ጎበዝ በርታ የገባህ ነህ ጠያቂውም ፕሮግራምህን አልፎ አልፎም ቢሆን እከታተላለሁ በርታ
@tigistaman7767
@tigistaman7767 2 ай бұрын
Great job 👏
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
Thank you! Cheers!
@ዳጊነኘ
@ዳጊነኘ 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ቤት የሚያምር አቀራረብ
@HilinaT
@HilinaT 2 ай бұрын
ፍትሱ እና ባለቤቱ ጉቡዞች ሌላም ሬስቱራንት ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው ምግብ በአይን ይገባል ያበሻ ሬስቱራንት Seattle እባካችሁን ቤታችሁን አፅዱ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
በሶሻል ሚዲያ ከሚነግሩዋቸው እዛው ባሉበት ሲያትል ቢነግሩዋቸው ጨዋነት ነበር
@proudtobeethiopia6701
@proudtobeethiopia6701 2 ай бұрын
Definitely, I will be there when come to DC
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 ай бұрын
Betam desse yelal !!! Geta abizto yebarkachu ❤
@TizitaDubale
@TizitaDubale 2 ай бұрын
👏🏽 🔥
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 2 ай бұрын
ግን ቀጭን መሆን ከባድ ነዉ ሁሉሞ ይፈልጋልኮ አያድርስ ባይችል እንጂ ጠፍቶት እእ
@derejedemeke3256
@derejedemeke3256 2 ай бұрын
ከDJ ፋትሱ ጋር ያደረግከው ቆይታ እጅግ በጣም ቆንጆ ነበረ ግን ከኋላ ያለው ሙዚቃ ትንሽ ድምፁ በዝቶ ነበር ሃሳቤን እየበታተነውም ቢሆን አዳምጫዋለሁ ቆንጆ እና አስተማሪ ኢንተርቪው ነው ለወደፊቱ ሙዚቃው ቢቀነስ ወይም ቢቀር?
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 2 ай бұрын
ፋትሱን ዝም ብለህ ስታየዉ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ነዉ ሚመስለዉ
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 2 ай бұрын
Thank you for sharing Chebe great job DJ fat I will there tomorrow morning I love it branch
@et2507
@et2507 2 ай бұрын
ጥቁር-ጌ ======= Menu #፫.. ለስላሳ ቲራ በ ጂራፍ extreme sauce., Menu# ፬ መንዴር ስፔሻል... ሁሉ በያይነቱ:: ዲጄው ኣምላክ ይባርክህ እቴ?! ገዳመ Godollo.
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 2 ай бұрын
So Wow❤
@dcghetto
@dcghetto 2 ай бұрын
DMV kalut yehabesha restaurant arif new tseda yale bezu ye abesha restaurant koshasha new beteley restroom gebi mesebseb enji wechi mawtat aywedum beziw ketil Addis selehone becha endayhon 👍👍👍
@Humanrace100
@Humanrace100 2 ай бұрын
Such a good motivated person
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 ай бұрын
Fascinating! Great job buddy.❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
ያሜሪካ ኑሮ ጅራፋ በአጭር ግዜ አይታወቅም። ቀስ በቀስ ነው የሚገርፍህ። ብዙው ሰው ለራሱ የሚረባ ልብስና ጫማ ሳያደርግ ነው ለዘመድ የሚረዳው። ግን የነሱን ችግር የሚረዳው የለም።
@ethnews5778
@ethnews5778 2 ай бұрын
Great interview! The background music is so annoying- can’t clearly hear the interview.
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
አስጎመጃቹን የተባረከ ይሁን
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 ай бұрын
Classy ቤት ነው. ወንድም እረ በጌታ ውፍረትህን ቀንስ መቼም አሜሪካ እስፖርት ብትጠላ Surgery , Ozempic አለ.. እንዴ ገንዘብእን ሳትበላው አንድነገር እንዳትሆን.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 ай бұрын
I know Chebe media will grow❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
Yes❤❤❤
@speakmytruth
@speakmytruth 2 ай бұрын
It looks great definitely will try it.
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 ай бұрын
Waw, I can wait to come and try too. keep it up and be strong
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 ай бұрын
በርታ ወንድም ግን ኑሮሆን እድታጣጥም ሰዉነትህ ቀንስ ወደ ጂም
@hutdeerd343
@hutdeerd343 2 ай бұрын
Please dj think about your health.
@gigia8967
@gigia8967 2 ай бұрын
I'm proud of you Surafel! Well done!
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,5 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
የኛሰው በአሜሪካ ፒያሳ በአትላንታ
52:50
Chebe Media
Рет қаралды 74 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,7 МЛН
ወንድሙ ጅራ የዘፈነው የኔን ታሪክ ነው፤
1:04:49
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24