"የኦሮሚያ ቤተክህነት ቅዱስ ያሬድን ተረት ተረት ሊያደርግ የመጣ ነው" መምህር መስፍን ሰለሞን | Ethiopia

  Рет қаралды 65,079

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
መምህር መስፍን እርጎ የሆነ ትምህርት ነው ያጠጣኸን ድንግል እስከ ልጇ የህይወት ውሀ ታጠጣህ ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ን ያድልልን አሜን 💛💚❤️💚💛❤️🇪🇹💜💜💜⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib 5 жыл бұрын
መምህር መስፍን የቃላት አጠቃቀምህ ተፈጥሮ ካላበሰችህ እርጋታህ ጋር ተዳምሮ ሰሚ ቢገኝ ማለፊያ የሆነ ትንታኔ ነውና እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።የአንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን ።
@yesufsaid5725
@yesufsaid5725 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በኣዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ኣካባቢ ተወልጄ ያደግሁ ቤተክርስቲያንዋን ንብረቴ ተከታዪችዋን የራሴ ኣድርጌ ያደኩ ነኝ ያገባኛል ያገባናል እድገታችን ኣክራሪ ክርድቲያኖች ባሉበት ላሊበላና ኣክሱም ካልሆነ በቀር ተጋብቶ ተዋልዶ በፍቅር ያደገ ህዝብ ነው ግንእዚህ ላይ በሁለቱም ሃይማኖቶች ጥቂት ኣክራሪ ችግር ፈጣሪዎች እንዳሉ ይታወቃል በነገራችን ላይየስፈሬን የኣዲሱ ሚካኤልን ለማስራት በተደረገው መዋጮ ብዙ ሙስሊሞች ተሳትፈዋል ኣጥሩንም ሙሉበሙሉ በግምብ ያሳጠሩት የታወቁት የብረታ ብረት ኣስመጪ ሃጂ ቱሬ እንደሆኑ ኣውቃለሁ ልብ በሉ ይህ ሁሉ የነጃዋር ስይጣናዊ ስራ ነው
@firahywotyilma330
@firahywotyilma330 4 жыл бұрын
kibirilen
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 жыл бұрын
ክበርልኝ እኔም የሙስሊም ወንድሞቸ ነገር ሲነካ ያመኛል
@ሀይልየእግዚአብሔርነዉ
@ሀይልየእግዚአብሔርነዉ 5 жыл бұрын
ደስ የሚል እርጋታ የተሞላበት አገላለፅ ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋዉ ይጠብቅልን
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላቹ መስላቸዋል ተዋህዶ አትፈርስም እነሱ ይፈርሳሉ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትሳኤ ያሳየን 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማዕ!!!!! ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@alamertesfa3274
@alamertesfa3274 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሰለሞን የምትሰጠን ትምህር አስደናቂ የሚስብ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ቤተክርስቲያን መሆን ማለት ትግስት እና አስተዋይ መሆን እንዲሁም በእዉቀት የምትመራ መሆኖን እንደ መምህር አይነት ሰዎች ብቅ እያሉ ቢያስተምሩን በጣም ጥሩ ነዉ በጣም ተደስቸብሀለሁ ገለፃህ፣እርጋታህ፣ እዉቀትህ ሁለመናህ እግዚአብሄር ይጠብቅልን፡፡
@serkalemtsegaye4904
@serkalemtsegaye4904 5 жыл бұрын
አንዳዴ የሚዲያ መብዛት መተረማመስ ቢያናድደኝም አንዳዴ ደግሞ እንዲህ ዉስጤን የሚፈመነቅል እንዲያዉም ሁል ጌዜ ባወራ፣ባስተማረ የምለዉን መምህር ስሰማ ሁሉም ለበጎ ነዉ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ #ኢትዮጵያ💚💛❤ ታላቅነቷ ፣ታሪኳ በምሁሮቿ ደምቃ እንደምትታይ እርግጠኛ ነኝ ።ክብር!ታሪክን፣ሃይማኖትን በጥልቅና በሰከነ አንደበት ለሚያስተምሩን እላለሁ አመሰገንኩ 🙏
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት እውነት ነው
@kng4900
@kng4900 5 жыл бұрын
ምሁር ሲያወራ እንዲህ ይማርካል
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
በትክክል
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
እደናተ አይነት የተማረ ለኢትዮጵያና ለቤተክርስቲያን ክብርን የሚያውቅ ስው እያለን ግን እያጠፉብን እንትን አጣን ማለት ደግሞ ታሪክን አገርን እምነታችንን እናጣለን እውነት በምድር መራራነች ውሽት የነገሳባት ምድር ናትና አለማችን እናተን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
የኦሮሞ ቤተክህነት ተብሎ የሚከፈትም የለም ቢከፈትም የወንበዴዎች ዋሻ ነው የሚባለው አካሄዳቸው አላማረም ካለፉት ቢማሩ ይሻላቸዋል ውሎአቸውና መንገዳቸው ፍፁም እግዛብሄራዊ አይደለም የኦሮሞ ሕዝብ የዋህነቱ ን አውቀው ሊጫውቱባቸው ነው ሕዝብ ሊያስተውል ይገባል በላይ አይለሚካኤል የሚባሉ የቀንጅቦች ናቸው ተጠንቀቁ
@tsionawittesfayetesfayegeb9732
@tsionawittesfayetesfayegeb9732 5 жыл бұрын
መምህር በእውነት አንተ እራስህ የታሪክ መዛግብት ነህ እንዳንዕ ያለውን የታሪክ አዋቂ ያብዛልን እናመሰግናለን
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
ኡፍ መልስህ እንዴት ልብ ውስጥ ይገባል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!
@እኔምአማራፋኖነኝ
@እኔምአማራፋኖነኝ 4 жыл бұрын
I can't get enough all day listening to you!! Kale hiyewot yasemalen Memehir🙏🙏
@addiszemen1637
@addiszemen1637 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 жыл бұрын
Respect Mehmer Mesfin! Glory to our God! Let the almighty God continue his blessing to you and your family.
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 жыл бұрын
ሰው ተማረ የሚባለው እንዲህ ሲያስብና ለእውነት ቦታ ሲኖረው ነው
@teklutesfaye4427
@teklutesfaye4427 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይትና ስለመንፈሳዊነት ጠለቅ ያለ ትንታኔ ያለበት ነው። በውነቱ የዳነ በ እውነተኛ የእግዚሃብሄር መንፈስ የተነካ ክፋት በሚያደርጉ ከመቆጣትና ብድር ለመመለስ ከመሯሯጥ ርቀው እንዲያውም በጽኑ ያዝኑላቸዋል ምክንያቱም ክፋት የጨለማው መንፈስ ፍሬ በመሆኑ። ለዛም ይመስለኛል ለሚያሳድዷችሁ ፀልዩ እሚረግሟችሁን መርቁ የሚል ክርስቲያናዊ መርህ የተሰጠን ። ታዲያ በምን ምክንያት ነው ሰላማዊ ሰልፍ ለቤተክርስቲያን በደሎችና መገፋት መፍትሄ የሆነው ሲሆን ሲሆን ሱባዔ ተጠርቶ በፆም በፀሎት ለሃገራችን ሰላም ለሚገፉንም ልቦና ሰጥቶ ልክ እንደ ሳዖል ካሳዳጅነት ለእውነት ሟች ያደርግልን ዘንድ ማሳሰብ የለብንም ነበር። ግን በተቃራኒው በቤተክርስቲያኗ ሰልፍ እንዳይደረግ ተወስኖ ሳለ ትዛዟን ተላልፎ የተደረጉ ሰልፎችና ብሎም አንዳንድ የቤተክርስቲያኗን መሰረት የሆነ የክርስቶስ ቃል " ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጥ" ለጠላቶቻችን አይሰራም ብሎ በመፈክር ይዞ መውጣት ቢያንስ እንዲታረም ማሳሰብ አይገባም… ወይ ጉድ ጠላት እንጂ ወዳጅ በጥፊ አይመታን ብቻ መታዘዝ ከመስዋእት ይበልጣል ነው የሚለው ቃሉ። ግን መንፈሳዊ አባቶቻችን መንጋውን ለማስደሰትና ትችትን ፍራቻ እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አታፈግፍጉ ሰማእትነት ማለት ይህ ነው። ጌታችን ከባህሪው እጅግ ዝቅ ብሎ እኛን ለማዳን ሰው ሆኖ በኛ ቋንቁ አውርቶ መዳንን አስተምሮን እራሱን መስዋእት አድርጎ ከራሱ ጋር አስታረቀን እኛ ግን የራሳችን ወገን የሆኑትን እኛ የዳንለትን ጉዳይ እነሱን መስለን ቋንቋቸውን አውርተን መክፈል የሚገባንን መስዋእትነት ለመክፈል ወደ ኋላ እንላለን … ወደድንም ጠላንም አሁን ያለው ክፍተት ይህ ነው ከመናቅና ከመግፋት በፍቅርና በማቅረብ ለእግዚያብሄር ብዙ ምርኳኛ እናስገባለን … እግዚያብሄር የሰውን ልብ ለልኡል እግዝያብሄር የቀና ለማድረግ የሚጠበቅብንን መስዋእት ለመክፈል የበቃን ያድርገን…
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በነገራችን ላይ መምህር መስፍን በጣም ነው እማደቅክ እምወድክ እውቀትክ እርጋተክ ንግግርክ ሁሉ ከስሜታዊነት የፀዳ ምንኛ መታደል ነው ከሪዘመንክን ሁሉ እግዚያአብሔር ይባርክልክ ከነመላ ቤተሰብክ
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 жыл бұрын
ወይ መዳኒአለመ ከመምህር አንደበት ማር ይዘንባል።ፍፁም መለኮታዊ አንደበት።እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ለሰማን።
@efremzemetemkuyohanes8085
@efremzemetemkuyohanes8085 4 жыл бұрын
Fasilo,, behadabih esmamalew grum memehier neww awo. Gn "melkotawi" aybalem.
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ፍራዱና ይስጠብት አባቶቻችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክልን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅል
@BS-hg1se
@BS-hg1se 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን እንደሁልጊዜዉ ማር የሆነ ትምህርት ነዉ፡፡ ጋዜጠኛዉ ግን ገና ነህ በጣም ይቀርሃል ፡፡ አንደኛ ትያቄህ እራሱ ደረጃ የለዉም ፡፡ በዛ ላይ ተናግሮ እንኳን እስኪጨርስ አትጠብቅም በጣም ነዉ እሚቀርህ በተለይ እንደ መምህር መስፍን ሰለሞን ያለን ምርጥ ሰዉ ለመጠየቅ፡፡
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጃማ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@abmo321
@abmo321 5 жыл бұрын
ጀዋር ሆነ በዙሪያው ያሉ መንጋዎቹ ሊነጣጥሉን የሚሞክሩት ሃገራችንን ለማፍረስ ነው :: እኔ ሙስሊም ነኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጉዳይ ይመለከተኛል :: የእምነቱ ጥቃት ብቻ ሳይሆን አንድ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል የሚወድመው የሃገር ቅርስ ነው ::
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
Lela men mercha aleh? Kkkkk
@የበረሐዉመርከብ
@የበረሐዉመርከብ 5 жыл бұрын
አፈር ልብላልሕ እድሜ እና ጤና ይስሕ አቦ
@ademahmed1687
@ademahmed1687 5 жыл бұрын
Taot qirs tilaleh !!! Are u really a muslim?
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቅመም😍😍❤❤😘
@azebtadesse7500
@azebtadesse7500 4 жыл бұрын
ትክክል
@abraham9531
@abraham9531 5 жыл бұрын
እሬቻ ብሎ እርኩስ መንፈስን ከሚያምን ቄስ ነኝ ባይ ዳቢሎስ ልጅ ምን ይጠበቃል ዞር ብለዉ ቢያዩ እኮ ስንት የ ኦሮሞ የበቁ የ ኦርቶዶክስ አባቶች አሉ ክብር ለነሱ ይገባል
@nardaskhan4892
@nardaskhan4892 5 жыл бұрын
እውነት ነው❤❤❤😘😘
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 жыл бұрын
መምህራችን አንደበትህ በጨው የተቀመመ ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተዋህዶ ምሁራን ልጆች አሏት እሰይ ቤተክርስቲያን በተነካች ቁጥር እየዎጣችሁ እርጎ ትምህርታችሁን ስታጠጡን አቤት እርካታው ጠላት ልጆቿን ሊነጥቃት ሲል በሚዲያው ስታበሩ ትውልዱን በእግዚአብሔር ቃል ስታበርቱ አቤት ስታምሩ እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን።
@beletebelaylakew1080
@beletebelaylakew1080 4 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይባርክህ አባት ሆይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የማታ እንጀራ ይስጥህ 🌹💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም 🌹
@hanakaledi7352
@hanakaledi7352 5 жыл бұрын
መመህር አርጀም edeme. ከጤና ጋር አግዝሃብሔር ያደልክ
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
አባታች የሠማነወን የኛለማድረግ እግዚአብሔርን ልቦና አንደበታችን ይክፈትልን
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
አይ እውቀት አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት መምህርዬ ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ መምህር ናቸው እናንተን የመሰለ ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 жыл бұрын
ውይ አንደበት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት ሰው አምላኬን በጣም አመስገነው አለሁ አሁንስ ተስፍየ ማነው እግዝያብሄር አድለምን!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምየ ኢትዮጲይ እንዲህ አይነት መምህር ስላለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ሰው ሃይማኖቱን የሚለውጥው የሚፈለገውን ለማግኘት እንጂ የሚስፈልገውን ለመገኘት አይደለም ።ለሆዱ ሲል ነው የሚሄደው ።
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 4 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ያክብርልን ጤናና እድሜ ይስጥልን እባክህ ወንድሜ የመንፈስ አባቴ ሰው አፍራ ሰወ ተካ
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ቤተክርስቲያናችን መናገር ያለባትን ነው ጠቅልለህ የተናገርከው፡ ሰው የሆነ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ነው።
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ፅጋውን ያብዛልክ
@belachewmola4532
@belachewmola4532 5 жыл бұрын
ታላቅ መምህር ነዎት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእነዚያ እንከፎችም ልቦና ይስጥልን
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@addisethio4986
@addisethio4986 5 жыл бұрын
መምህር መስፍን እመብረሃን ህይዎትህን ትባርክልህ ደስ የምል መንፈሳወዊ መልእክት ነዉ
@haymibelete8247
@haymibelete8247 5 жыл бұрын
እድሜአችሁን ያርዝመው አቦ
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እነ መጋቢ አዲስ መምህር እሸቱንም ወደዚህ ቀጥተኛነት ያምጣልን እነ አቡነ አብርሀምም ዛሬ ያሉበት ሁኔታ ያሳዝናል
@calmmimah2608
@calmmimah2608 4 жыл бұрын
Egziabehair ewketun ena tibebun abzeto yegleteleh, Tihitnah, ergatah, lewketeh feset tilek setotah nachew , besemah, besemah altegebem, man Yenager...YETEMARE beyalehu. rejem edeme yesetelen.
@lillykeith9571
@lillykeith9571 5 жыл бұрын
I love you, have always great respect for you. God always bless you. Thank you very much for sharing your knowledge. You are Ethiopia's DIAMOND.
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 жыл бұрын
ያልጠፋነው ከልዑል እግዚአብሔር ምህረት እና ለእኛ ካለውም ጥልቅ ፍቅር የተነሳ ነው፡፡ እየተወረርን ያለንበት የአምበጣ መንጋ መዓት ፣ የሐሰተኛ መምህራን እና ነብያት አስተምህሮት ፣ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ቅስፈት እና የግብጽ መራሹ የሱዳን ሠራዊት ወራሪነት በግልጽ የሚታይ አራትዮሽ ጥቃት ነው፡፡ ግbuም በጎግ እና ማጎግ የውጭ ኃይላት (በአረቦች ሊግ እና በምዕራባውያን መንግስታት) እንዲሁም በፌደራሊስት የውስጥ ኃይላት (ህወሓት፣ ኦነግ እና አብን) ጥምረት ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-ክርስትና(ጸረ-አማራ) ንቅናቄዎችን ፈጥሮ ኢትዮጵያውያንን በማተራመስ አንጡራ ሀብቶቿን ለመቀራመት ስር እየሰደደ የመጣ ፣ ሳጥናኤላዊ የአሸባሪነት ተልዕኮ ነው፡፡ በፍጹም ልባችን ቅዱስ ቃሉን ካመንን ይህ የአሸባሪዎች ጥምረት ኢትዮጵያን በስሟ በሚያውቃት በልዑል እግዚአብሔር ክንድ ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይደመሰሳል፡፡ ጉዝጓዝ ሱስ ሆኖብን ደስታን ከቄጠማ ስንሆን አነፍናፊ፣ በየ አውዳመቱ ቀጥፎ የሚያመጣው፣ጉሊት አቋቋሚው ይበዛል ቀጣፊ፡፡ ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ጠባቦችም በዝተው ሀገርን የሚያምስ ሴራ ጎነጎኑ፡፡ ስርዓት እናስፍን ኑ አስተዋዮች ኑ ታረቁ ከኪዳን፤ሀገርን ትውልድን ከጥፋት አድኑ፡፡ በሁሉም አቅጣጫ፣በሰሜን፣በደቡብ፣በምስራቅ ሲያቀኑ ተውሳክ ኃይል ያገኟል ፣ የጥላቻን ዜማ የሚያቀነቅኑ ኢትዮጵያን ሊታደግ ሁሉም በየ ሱሱ ታምኖ በኪዳኑ ከቷል በምዕራብ፤ የከፋው ሳይመጣ ይልቅ በሱዳኑ፡፡ ኢትዮጵያዊው ደሜ ሆይ ሰልፉ የልዑል እግዚአብሔር ነውና በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ እና ለቅዱስ ቃሉም ታምነህ ተዘገጃጅ፡፡ ተነሳ ፤ ተራመድ ፤ እምነትህን አበርታ፤ ንስሐ ግባ ፤ ባዕድ አምልኮዎችህን ተው፤ ደባል ጣኦታትን ከቤትህ አርቅ፡፡ ውዱ ወገኔ ሆይ በቀደመው የታላቅነት ጥንተ ታሪክህ፣ አትመካ፡፡ ይልቁንም ምህረትን፣ ጽድቅን እና ፍርድን በምድር ላይ የሚየደርገው ህያው አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን በማወቅህ እና በማስተዋልህ በዛ ተመካ፡፡ ጠላቶችህን ድባቅ ለመምታት እርሱ ከጎንህ ይቆማልና፡፡ እግዚአብሔርን ለሚወዱና እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን፡፡ በጊዜያዊው ምድራዊ ጥቅምህ አትጠመድ፤ ህገ መንግስትህንም መጽሐፍ ቅዱስ አድርግ፡፡ ሁሌም አምልኮህ እና ስግደትህ ክብር እና ምስጋና ለሚገባው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፣ዛሬም፣ነገም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ነው፡፡ አሜን !!!
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 жыл бұрын
Andebete eretu egzeabher bebetu yanurh,endante aynet te wengel arbegovhen yabzalen Amen
@abebaabeba8569
@abebaabeba8569 5 жыл бұрын
እንደ እርጎ እርግት ያልክ ሰው በስማም ምን አይነት መተደል ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ ጠያቂውም ወንድማችን እንደዝክ እረጋ ያሉ ሰውችን ሰከን ያሉትን አቅርብልን
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 жыл бұрын
Ejege Betam Amesegenalew ... Haile ya Egziabher New ... AMEN !!!!
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen memeher Andebetiwon Egziabher new yetekotaterew Betam lebe wusti yegebal Teyakiwm Eregeti yalih Wondem Egziabher yebarekachihu Endenante yalutin Yabezalen yanezalen
@hailuwendie4772
@hailuwendie4772 5 жыл бұрын
Hailu Wendie, True Memehere Nehe!!! Egeziabher Edeme Ena Tenenete Yesetehe!!!!, Wolde Abe, Wolde Mariam, Betewahedo Kebere" Amen!!!!
@melkamal6523
@melkamal6523 5 жыл бұрын
የጀዋር የልደት ሰርተፊኬት ለጀዋር አባት እና እናት ከቻይናዉ የኮንዶም ፋብሪካ የተላከ የይቅርታ ደብዳቤ ነዉ ይባላል --እዉነት ይሆን ?? እስቲ እዉነት ነዉ ጀዋር የተወለደዉ በስህተት (due to expired condom) ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉ !!
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
ክክክክ
@bbhh211
@bbhh211 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
@ናይማርያምባርያእየናይኣም 5 жыл бұрын
እንደ ዝንብ ደረቅ የለም አሉ አባ እውነታቸው ነው ምክንያቱ የፈለፈቹ ቦታ ሂዳ ታርፋልች ግን ትርጉም የላትም በአንድ እፍታ ፍኒት ትረግፋለች የዝንብ አስተሳስብ ያላቸው ሰዎች ለራሳቸው እንጂ ለማንም አያዋርዱም። ተዋህዶ ትፈርሳለች ብሎ የምያስብ ካላ ተሳስተዋል የእግዚአብሔር ቤት በማንም አይፈርስም አይጠፋም።ራሱ ግን፡ይፈርሳል የክፋት መንገድ የሚጓዝ በውነት መምህራችን፡ቃለ ሂወት ያሰማልን መንፈስ የምያረካ አገላለጽ!!
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
ፊደል ቀርፅው ለህዝባቸው ያልሰጡ ዶክተር ፕሮፌሰር ፓስተር ምን አቅም አለው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ሊወዳደር??? ኦሮሞ የራሱ ፊደል ሀ ሁ እያለ ይሄ የኔ አይደለም የኔ ላቲን ነው😆😆😆😆😆😆 ይህ ህገወጥ አሰራር ነው የሰው ፊደል አምጥቶ ይሄ የኔ ነው የሀገሪቱ 2 ቋንቋ ይሁን ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ ክክክክክክክክክክክ ይነገራቸው አዲስ ታሪክ ይሰሩ መስራት ካልቻሉ በሀገሪትዋ ያለውን ታሪክ አክብረው ይኑሩ!!!!
@dejenieshiferaw9352
@dejenieshiferaw9352 5 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሰው ሰው የሚሸት ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ከአቤ ጋር ትመሳሰላለህ አበበ ቶላ ሀቅ እና ሳቅ ጋር ጸጉርህ&ከለርህ አሪፍ ጠያቂ ነህ እናመሰግናለን👍 ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! የኦሮሚያ የተባሉት ሰዎች እኮ ጥራዝ ነጠቅ ናቸው እንጂ እውነት ግእዙን ቢያውቁት እንዴት እንዳሚጣፍጥ ያውቁት ነበር ያው መቼስ ብርትኳን ብርትኳንነቱ የሚታወቀው ልጠው ሲበሉት ነው እንጂ ልክ እንደሰዎቹ ከነ ልጣጩ ሲገምጡት መራራ እና ጣፍጭ እየተደባለቀባቸው ነው። ኢትዮጵያ ቁልቁል እንድትወርድ እግዚአብሔር የሰጣትን ጥበብ ጥላ እንድትረገጥ ያደረጋት ነገር ቢኖር የራስዋን ቋንቋ በተለይ ግእዝን ለህዝቦችዋ አለማስተማርዋ በትምህርት ሚኒስቴር ልክ እንደ አንድ ሳብጀክት አለመሰጠቱ እራሳችንን ያዋረድን ህዝቦች ሆነናል ንጉስ ኃ/ሥላሤ የራሳቸውን ትተው እነ አዲስ አለማየውን የመሰሉ ሊቃውንትን ንቀው የሰው ሲቃርሙ እራሳቸው አስተምረው መልሰው ተበሉ መቼስ እኛ ኢትዮጵያን የተሰጠንን ሳናውቅ አሁንም ስንቃርም እኖራለን እምዬ ኢትዮጵያ ስንት ሊቃውንት እንዳላፈራሽ የልጅ መካን ትሆኚ ይማረን መምህረቱ ሌላ ምን እንላለን።
@abebabereket7468
@abebabereket7468 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደአንተ አዪነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@meklitm2033
@meklitm2033 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@roddis.m8661
@roddis.m8661 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን ያረከሱት ትግሬዎች አይደሉ ፋርዱን ከፈጣሪ በትእግስት መጠበቅ ይሻለል
@tserqanemariyaam_youtube9741
@tserqanemariyaam_youtube9741 5 жыл бұрын
Egzihabehr tsegawun yabalewot bewnti
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር. ምረቱን ይላክልን. ለእያንዳንዳችን. ልቦናችን ይመልስ.
@mekonnenbulicha2833
@mekonnenbulicha2833 4 жыл бұрын
ወንደሞቼ የቤተክርሰትያን ቃጠሎና የመሰኪደ ቃጠሎ በእኔ እይታ የመናፍቅ ሴር ይመሰልኞል ኢዩ ጭፍ ወታደርን ያሰጨፈር አሰተኞ ነብይ ሴራ ነው በርግጠኝነት።
@መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ
@መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ከጤናጋ
@saramia1919
@saramia1919 5 жыл бұрын
Memhere gobeze. Astemire 💪🏾🙏🏾
@saramoner6989
@saramoner6989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ያሳፍራል
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 4 жыл бұрын
Good Teaching
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin Memihir!!!
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 жыл бұрын
egzeabher yemesgen selzh andebet .kale hewet yasemalen endeante aynet memehranochen yabzalen
@asthey
@asthey 5 жыл бұрын
EGZIABHIR YESTLEN !💚💛❤ YETHIOPIA AMLAK YQER YQER YEBELACHEW!!!!
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 5 жыл бұрын
ዘረኞች የእውቀት ፎቪያ አለባቸው ። አንድ አገልጋይ መሆን የፈለገ ሰው ወደ እውቀቱ መጠጋቱ የግድ ነው ቋንቋ ብቻ ስላወቀም አገልጋይ ሊሆን አይችልም ።ኦሮሚኛ ቢተሮጎምም ወደ እውቀቱ መሄድ ግድ ይላል ። ሀኪም መሆን የፈለገ ሰው ወደ ህክምና ኮሌጅ የሚያደርሰው መንገድ ተከትሎ መሄድ ግድ ይላል
@tytyyt4635
@tytyyt4635 5 жыл бұрын
ጥርትያልኩሙሥሊምነኚ።ግንንግግርህአጃበኚ።ማንኛውምሀይማኖት ማንኛውምቋንቃ መከበርአለበት።አቦበርቱልን ።መምህሮችበርትሉን።ጥሩጀምር ነው ።
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 5 жыл бұрын
Aye nigigir bekesita betam yigermal tarikin Tarik lemiyawki heyimanotin lehyimanot metw .....................betam tilq sew nek thank you 🙏🏻 mulu video yayewit ye memhir Mesfin bicha new betikikil endih ayinet sew yasfeligenal all Ethiopians
@mikeg2008ful
@mikeg2008ful 5 жыл бұрын
The most problem in Ethiopia is Self ignorance---- IF one understands himself genuinely, who he/she really is, less condemnation of others would have been found. Without understanding ourselves, we try to be a soldier for the God we never seen. How ignorant are we! Radicalism is the result of ignorance....
@saramoner6989
@saramoner6989 5 жыл бұрын
በእዉነተ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብራ ከኢትዮጵያ ጋራ ተኑር ለዘለዓለም
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 жыл бұрын
ye Agelgelot zemnhen yabzalh i have no word
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
እዲያውም ቤተክርስቲያንዋ ደርግ ገፎ የጣለባትን አርማ መመለስ አለባት ማንም መንግስት ሲገለባበጥ ይኖራል እና እስዋ ምትበጠበጥበት ምትታመስበት ምንም ምክንያት የላትም ። ባለፈው የመሰቀል በአል ላይ ከከበሮው ላይ ባዲራው ሲገፈፍ እጅግ እጅግ አዝነናል እዲያውም የስዋ አርማዋ ልሙጡ ወይም ኢሉሚናቲ ምልክትም አይደለም "" ሙሀ አንበሳ ዘ ነገደ ይሁዳ"" ነው ይህ ምልክት ከጌታችን ከመደሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶሰ ጋር ቁርኝት ያለው ነው የሱ ምልክቱ የንጉስ ዳዊት የዘር ሀረግ መሆኑን ያሳያል! እኛም ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ የሱ ዘር ሀረግ ነን ስለዚህ አርማው ይመለሰ ቤተክርስቲያን እራስዋን ታስከብር።
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
እውነት፡ቃለሕይወትያሰማልንወንድሞታችን፡፡እሬቻአምላኪውቄ፡በላይየሚባለውአርዮስ፡ከነግብርአበሮቹተወግዞመባረርአለበተሸ፡ይሒድና፡የቢሾፈቱ፡ጋኔልንያምልክ፡ይሔተኩላ፡
@groove8177
@groove8177 5 жыл бұрын
Geʿez is the ancestor of the modern Tigrinya and Tigré languages of Eritrea.The language originates from the region encompassing southern Eritrea and northern Ethiopia regions in the Horn of Africa.
@hinoco5202
@hinoco5202 5 жыл бұрын
What is your point?
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
Ohoh Eritrean Wat is your play card in this you have absolutely no authoritarian ship....you have no history to claim
@raheladdis7820
@raheladdis7820 4 жыл бұрын
Egzeyabhr ystln 😍😇💕
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ እንዲመጣ ያደረገው ጋጠ ወጥ ተቃዋሚው እና ስደተኛው ሲኖዶስ ነው ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ። አብይ አስታረቀን ብላቹ ነበር የኦርቶዶክ የመጀመርያው ውርደት፣አቡነ ጳውሎስ ለምነው አሻፈረኝ ብላቹ፣ያስታረቃቹ አብይ አፋታቹ እንዴ ?ለመፍትሔው ንስሐ ግቡ
@efremzemetemkuyohanes8085
@efremzemetemkuyohanes8085 4 жыл бұрын
What you just said is it doesn't make any sense. What's your point???
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
🙏🏽🙌🏽!💖
@ያየህይራድኢሳኮር
@ያየህይራድኢሳኮር 4 жыл бұрын
"ውሃ ምን ያስጮህሃል ቢሉት ድንጋይ አለ" እነዚህ የዛሬው የሃይማኖት ወኪል በጀርባቸው የዘረኝነት በሽታ የያዛቸውን ማስተማር ድንጋይ ላይ ውሃ እያፈሰሱ ለምን ውድ ውስጥ አይገባውም እንደማለት ነው።
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ይቸኩላል እስኪ መልስ ጠብቀው ከዛ ሌላ ጥያቄ አቅርብ ?
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 5 жыл бұрын
ግእዝ አንደኛ!!!!
@nestanetyedenglliji87
@nestanetyedenglliji87 4 жыл бұрын
Kalhywetn ysemaln
@megamega673
@megamega673 5 жыл бұрын
Flagged scarf 🤔🤔 hypocrisy.
@sabakonjo9965
@sabakonjo9965 5 жыл бұрын
Egzeabhere westehene be Sega ena be selame menfese yemolabhe neh. Egzeabhere ahuneme selamune fekerune abzeto yechemerelehe
@tizubi1526
@tizubi1526 5 жыл бұрын
Mesfne swedish ergatah EGZIABHER ytebikih
@seidmohammed2286
@seidmohammed2286 5 жыл бұрын
Yared iko he is musician like mosart ok
@efremzemetemkuyohanes8085
@efremzemetemkuyohanes8085 4 жыл бұрын
Seid Mohamed, do you think you can disgrace Kedus Yared ??? Is it important for you ???
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 5 жыл бұрын
ጆሀር እያለ ሰላም የለም
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 5 жыл бұрын
Aszon Egzeabeher kega gar new. Memeher kele heyewet yasemalen
@asgdommengesha7690
@asgdommengesha7690 4 жыл бұрын
Betam des emil ngigr new emtaweraw behierie semay new maletk degmo betam des emil timhirt new gin andandie tarik stawera gin ewnet menager yaswedidal yasbarkal enji wenjel aydelem giez yemanm aydelem emtlew endiet huno new wendmie ye tegaru mehonuma atrsa agazian wym gezawian malet yahunu eritrea endibal laregew atsie minilik ena ye ahunu tigray yezih ahun hulet hizb yehonew agazian weym tegaru quanqua new lielaw meteqem abren enchilalen malet tchilalek gin tarik atazabu
@arsenalfantv7240
@arsenalfantv7240 5 жыл бұрын
Ethiopia orthodox church is in oromia like amhara Embassy b
@tronesht3228
@tronesht3228 5 жыл бұрын
Egzabher ymesgen endmaer bemitfet aendbet yegzabhern qael megbewnael erjim edema ketnger ysetleni memhercen endaent ylutn egzabher ybezaelen
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
ሳይንቲስቱ ከየት ተገኘህ። ? የጠፍተህ ነው?
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 4 жыл бұрын
Why use Greek gash Mesfin?If Ethiopia is complete like u said
@groove8177
@groove8177 5 жыл бұрын
The oldest known example of the old Geʽez script is found on the Hawulti obelisk in Matara, Eritrea. The oldest surviving Geʽez manuscript is thought to be the 5th or 6th century Garima Gospels.
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 жыл бұрын
groove Eritrea is a province. Soon Islam will conquere her. Welcome to Gondar as a refugee.
@firahywotyilma330
@firahywotyilma330 4 жыл бұрын
egizeabiher amelaki lememehirachin tsgawen yabizalen erijime edimena tanan yisetilen
@mrshiruthseyoum5521
@mrshiruthseyoum5521 5 жыл бұрын
አሜሪካ:- እንርግሊዝ:-ካናዳ:- አውስትራሊያና:- ወዘተ: የተቋቋመው: እንኳ: ስሙን: አልቀየረም:: የመቀየር: ስራወችን: ማከናወን: የሚያስበው: የቤተክህነታችንን: ታሪኮችና: ቅርሶችን: ሰርቆ: የራሱ: አድርጎ: እኛንም:- "የሉሲ:ልጆች:" ለማድረግና: ብሎም: እንደ: ፈረስና: አጋሰስ: ሊረግጠን: ሊገለገልብን: ከ17ኛው: ክ/ዘመን: ጀምሮ: የሚሯሯጠው: ኅይል: እንጂ: ከኦሮሞ: ሕዝብ: አብራክ: የተወለደ: ሓሳብ:/ ምኞትና: አላማ: አይደለም:: ስለዚህም: በትናንሽ: ግዚያዊ: ጥቅማ: ጥቅም: ሆን: ብልጭልጭ: ሳንታለል:- አብሮን: የቆየውን: የብዙ: ሺህ: ዓመታት: ፍቅርንና: አንድነትን: በመጠበቅ: የተነሳብንን: ክፉ: ሐሳቦችን: እናከሽፋለን:: በነገራችን: ላይ: - "ሉሲ" ዝንጀሮ: እንጂ: ሰው: እንዳልሆነች: በቅርቡ: በሳይንስ: ጥናቶች: ተረጋግጧል::
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 жыл бұрын
እኔ ቤተክህነት ያስፈልገኛል ያሉት ሰዋች የጠለቀ ኦርቶዶክሳዊ እውቀት ያላቸው አይመስለኛም ካነጋገራቸው እንደተረዳውት
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,2 М.