"ብሄርን የፈጠረው እግዚአብሄር ነው"መምህር መስፍን ሰለሞን | Ethiopia

  Рет қаралды 47,418

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Andafta Media Brings you Ethiopian News | Ethiopian Breaking News | Andafta Media | Andafta News | Ethiopian Daily Updates | Ethiopian Politics

Пікірлер: 128
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
አተ መምህር ምን አይነት አንደበተ ርእቱነህ!እግዚአብሔር ይባርክህ!ይጠብቅህ
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ይህ ሐሳብ የብርሃን መንገድ ነው።የፈላሰፎች አለም መፅሐፉን አንብቤው ነበር የፈላሰፎቹ ሐሳብ የረቀቀና ከሐይማኖት የራቀ ነው።ያንተ መፅሐፍ ይህንን ጉዳይ እንዴት እንደሚያስታርቀዉ ለማንበብ ጓጉቻለሁ።በተረፈ ድንቅ ሐሳብ ታነሳለህና ተባረክ።
@tigitube9484
@tigitube9484 4 жыл бұрын
ልዩ አገላለጽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን እንዲህ አይነት ሙሁር ብታቀርቡልን
@venireichert161
@venireichert161 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሃገራቲን እግዚአቢሄር ያክብርልን እድሜን ጤና ይስጦት አሜን🙏
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ:: የእናንተን ድካም አይቶ እግዚአብሔር የ ሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን:: ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@etagegnnegash1144
@etagegnnegash1144 4 жыл бұрын
ታማኝነታቸው ለእግዚአብሔር ብቻ የሆኑ እንደመምህር መስፍን ዓይነቶችን ሳይና ሳዳምጥ የሀገሬ ብሩህ ተስፋ ይታየኛል ።መምህር የማቱሳላህ ዕድሜ ይስጥልኝ።
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥዎት መምህር
@Tina-xv1ii
@Tina-xv1ii 4 жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ነፍሳችንን ንዳለመለሟት የሰማይ አምላክ በኤደን ምንጭ ነፍሶትን ያለምልምሎ እኛንም የሰማይ አምላክ ለሀገራችን ያብቃን ቀዳማዊቷን የአባቶቻችን መንፈስ የነገሰባትን ኢትዮጵያን ለማየት ብሎም ለፈጠረን አምላክ ባንድ ልብ ሆነን ምስጋናን የምናደርስበትን ቀን ልዑል እግዚአብሄር አያርቅብን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የአባቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ከሰማይ ቁጣ ከምድር መቅሰፍት ይተብቀን በደሙ ይሸፍነን አሜን የስራኤል አምላክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለዘለአለም!!
@gigiasegid7297
@gigiasegid7297 4 жыл бұрын
We have grow by Spiritual Faith our generation is very lost so we need Prayers together I still happy with your teach ,
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ውይ መምህር መታደል ነው አንተን የወለዱ ወላጆች ታድለዋል ይህን ሲያዩ ሲሰሙ ኩራት ነው ወንድሜ ከኖሩ አይቀር እንዲ ነው መልካም ሰርቶ ማለፍ ክብር ነው ጌታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💜💜💜
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምኅራችን እጅግ እረቂቅ ነው ትምኅርቱ
@mimikinfu7719
@mimikinfu7719 4 жыл бұрын
How we can find the book, thank you
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 4 жыл бұрын
ሊቅነት እንዲህ ሲገለፅ ምንኛ ያምርበታል:: ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ሊቅ አሏት::
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል አገላለጽ ነው ሁሌም የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሱ ቢያስተምሩን ደስታዬ ነው መጽሀፎትን እስካገኘው ጓጉቼአለው እንዲህ የተረጋጋ መንፈስ ማየት ምንኛ ደስ ይላል
@gigiasegid7297
@gigiasegid7297 4 жыл бұрын
Wow it is amazing we wish our philosopher teach the write way instead division Ethiopia is God gift so we have to read more like your book and The Classic of Ethiopia gives you more about our lovely God gift Ethiopia thank you for this book too ,
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
*በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብሩህ አይምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ
@mikiyasamare9280
@mikiyasamare9280 4 жыл бұрын
ሰዉ መሆን ከግዘፈት እስከ መርቀቅ ድረስ። መፅሀፍህን ቶሎ ማንበብ እፈልጋለሁ
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት እንዲህ የረቀቀውን እውቀት የበለጠ ይግለፅልህ ለእኛ ም መስሚያ ልቦና ያድለን እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይህ የነፍስ የዘላለም ህይወት የሆነ ትምህርት ነውና ተመስገን እንድሰማው ስለረዳኝ እግዚአብሔሮ ሞስገን
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 жыл бұрын
amen!!
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ድንቅ ችሎታ እውቀት የሚገርም ነው አድናቂህ ነኝ በርታ....
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን ፍጣሪ የሰጠው አእምሮ የተጠቀመበት ልዪ ሰው የጥበብ መጀመሪያው እግዛብሔርን መፍራት ነውና እግዛብሔርን የማይፍራ ጥበባዊያን ከንቱዎች ናቸው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 жыл бұрын
egziabhaire edme ena tena yistih yibarkih!!! memhir mesfin
@mirakerich1871
@mirakerich1871 4 жыл бұрын
Kale Hiwt Yasmalen Memhre . Hugrachinen Etiopia Hzebochon Yednegel Leje Bebrektuna Bchernetu Yegobget Amen.
@alamertesfa3274
@alamertesfa3274 4 жыл бұрын
 በተረጋጋ ስነልቦና መንፈስ እጅግ የሚደንቅ የሚገርም ትምህርት ስለሰጠህን በጣም አመሰግናለሁ
@mintiwabzeleke6707
@mintiwabzeleke6707 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ንያሰማልን
@meskeremtilahun6268
@meskeremtilahun6268 4 жыл бұрын
በእዉነት ፈትፍተህ ነዉ ያጎረስከን ቃለ ሂወት ያሰማህ
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️Thank you very much ; God bless you more and more....
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችው
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለሁም ማስታወሉን ይስጥልን ።ጠያቂ ደግሞ እረጋ ያልክ ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ እድል የምስጥ ሰው ቻናሉን እንድያድምጥ የምትጋቡዝ ።
@birhankebede786
@birhankebede786 4 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ እግዛብሔር ይባርክህ እደናተ አይነቱን ያብዛልን
@rahele564
@rahele564 4 жыл бұрын
Memher Egziabhair yebelete tebebun abezeto yesetehe, edemean katana gar abezeto yesetehe. Bezi sehat yemiyasefelegen ayenet aseteway sew nehe. Egziabhair yebarekhe!
@zelalemsebhat4133
@zelalemsebhat4133 4 жыл бұрын
እምላክ ምስጋና ይድረስህ ሀገሬ እንደዚህ አይነት ምሁር ያብዛልሽ ልዩ ትህትና የተላበስ መምህር ተባረክ።
@user-pl5zg4jy2l
@user-pl5zg4jy2l 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማናውቀውን እያሳወቁን ነው
@endeamelkefekademenore3247
@endeamelkefekademenore3247 4 жыл бұрын
ስለ እውነቱ ከሆነ ኢትዮጵያን መግዛት ወይም ማስተዳደር ያለበት እንደ ሰሎሞን ዕውቀት ያለው እግዚአብሔርን የሚያውቅ ያለ ነው እነዚህ ደግሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው የሚገኙት
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
በእዉነት የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ለገባዉ
@haymibelete8247
@haymibelete8247 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen. Besemut besemut Aytegebem Memeher Edemina tena yaledelen
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 4 жыл бұрын
Egziabher bezih gize endante aynet rega blo metshaf kidusin kenemsalew yemtasreda wendmachin bemehonh betam edlegnoch nen bewnetm yichi Ager endeante aynet astemarwochen tabzalin betam enamesegnalen yene wendm behulum menged yemtasreda mehonh egziabhern degagme endamesegin adrgognal Egziabher abate yibarklin
@xcdf599
@xcdf599 4 жыл бұрын
ይህን ወንድሜ ብሰመው ብሰማው አልጠግም ከስረአት ከርጋታ በእውነት ቃላት አጣሁለት እንደናንተ ሙህር ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል
@shiretgebermicheal1315
@shiretgebermicheal1315 Жыл бұрын
Best man myself
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
እዉነትም ማምህር ነክ አንደበቱ የሚጣፍጥ መምህር *መፅሐፉን ባገኘዉ*
@ykyk9209
@ykyk9209 4 жыл бұрын
መምህር መስፋን እድሜና ጤና፡ ወይ ጉድ እኛ ጆሮ ቢረን ስንት ነገር በተማርን ኖሮ
@meseretsilshi9821
@meseretsilshi9821 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ አንተን ከሰማሁ ጀመሩ እራሴን መፈተሽ ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንደበተ ኩሩ ቃለ እግዚአብሔር ያደረብህ
@romanzelalem3621
@romanzelalem3621 4 жыл бұрын
ትክክል
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 4 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ለመጻፍ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልንንንን
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 4 жыл бұрын
Wow am blown away
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ እስከዛሬ የት ነበሩ ??? እባክዎ ያለፈው አልፏል ፤ ከእንግዲህ ግን ሌት ተቀን ያስተምሩ፡፡ ክብር ለመድኃኒያለም ይሁን፡፡
@bariyawhaqq2646
@bariyawhaqq2646 4 жыл бұрын
Mashallah!!!
@abz8493
@abz8493 4 жыл бұрын
👌 ነፃ የሆነ ★★★★★ አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው ለእኔ መምህር መስፍን፣ ለዚህ ተምሳሌ ነው። ከእክብሮት ጋር መነሻ ሃሳብ Lao Tzu 6th century BCE ********************* 👌
@kidansime2155
@kidansime2155 2 жыл бұрын
ሲፃፍ እግዚአብሔር ተብሎ እንጂ እግዚአብሄር ተብሎ አይደለም ፡፡ ሐ no ሃ
@alganesharaya1558
@alganesharaya1558 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@kaftahumera3858
@kaftahumera3858 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን::
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 4 жыл бұрын
እኔ አሁን አሁን እየታዘብኩት ያለሁት የኢትዮዽያ ፍልስፊና በግእዝ ካልታየ ለመረዳት ያዳግታል እላሎሁ። lost in translation. Geez language is mathematical. We need to go back to origins to understand the real and original meaning of our literature and philosophy.
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
በርቱ አንድ አፍታ ጥሩ ነው አያያዛቹ።
@rebelmcki5007
@rebelmcki5007 4 жыл бұрын
ጥሩ ትንተና ነው
@hailegoshu8029
@hailegoshu8029 4 жыл бұрын
Gifted Teacher!
@FN0011
@FN0011 4 жыл бұрын
Memher Egzabiher Edmeana Tena Ystew
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Baitme terwe Aglalase💚💛❤
@mikiyasamare9280
@mikiyasamare9280 4 жыл бұрын
የአእምሮ ከፍታና ልዕልና እንድህ ነው
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
በትክክል
@hiwotgebremeskel7693
@hiwotgebremeskel7693 4 жыл бұрын
እ/ር አምላክ ልባችንን ይመልስልን
@amanmekie5584
@amanmekie5584 4 жыл бұрын
please remind us the facebook page suggested by memhir Mesfin Selemon
@ketemayerga5623
@ketemayerga5623 4 жыл бұрын
Ferenje betone bezu adnakote taterfe neber gen Ethiopiawi setonen techet taterfaleh:hezbachen semto kememermer yelek techet ena sedeb yekenanal:yawo yahasab deha ayidelen:fetari wostachenen yemnesemabet ken yamtalen😔
@uu0704
@uu0704 4 жыл бұрын
Ewnti nw
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 жыл бұрын
ዩቶፕያ(Utopia) not Ethiopia.መስፍን ሰለሞን ግሩም ድንቅ ምሁር ነህ:: በርታልን::
@rahele564
@rahele564 4 жыл бұрын
Enga Ethiopianoch melewet aleben yalefewen teten enewaded. Getachen Medhanitachen eresberesachu tewadedu belonal; neseha gebeten enewaded kalun enetebek. Eskemchea egnas wechi yemenenor besew agar teseden enenoralen..
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ለ አርቲስት ጀማነሽ የሰጠከው መልስ ትክክለኛ እና በቂ መልስ ነው መ/ር ምስፍን ሰለሞን
@abelgebre9298
@abelgebre9298 4 жыл бұрын
ብሄርን የፈጠረው እግዚአብሄር ሳይሆን ሀጢያት ነው እስከ ባቢሎን ዘመን ድረስ አንድ ቋንቋ እንደነበር መጽሃፍ ይነግረናል
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ብሔር ማለት ሰፍራ ማለት ነው ።ለምን ከቋንቋ ብቻ ይታያል።
@yedilfana8206
@yedilfana8206 4 жыл бұрын
ወንድሜ እየነገረህ ያለው ትክክለኛውን የብሄር ትርጉም እንጅ ኢህአዴግ እየነገረህ ያደግክበትን የተጣመመ የብሄር ትርጉም አይደለም።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ለቤተክርስቲያናችን ሞገስ ነህ። የፌስቡክ ገጽህን ሊንኩን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው። ሰባቱ የብርሀን መንገድ ብዬ ስፈልግ ያገኘሁት የጴንጤ ገጽ የሚመስል ነገር ብቻ ነው።
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ሰልኩን ልሰጥህ 0911152236
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 жыл бұрын
@@henoktirusew5122 አመሠግናለሁ!!!
@metenbekele2115
@metenbekele2115 4 жыл бұрын
Yigermal memeher yetesetek tibeb agelalesti degmo betam Des yilal rejim edme ka Tena gar yisetelegn egziabiher Berta memeher
@abebetefera118
@abebetefera118 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር የሚለውን እግዚብሔር የሚለውን ከምን አምጥተኸው ነው ከብሔር ጋር ለማመሳስልና ብሔርን እግዚአብሔር ነው የፈጠረው የምትለው?ብሔርንና ብሔራዊን መጀመሪያ ለየው ሁለቱ ትልቅ ልዩነት ስላለው ;በመጀመሪያ የብሔር መገለጫው መቀመጫው ሳይሆን ቛንቛው ሲሆን በቛንቛቸው መቀመጫቸውን ለዩ ይህን ካልኩህ ቛንቛ መቸ ተጀመረ አግዚአብሔር መጀመሪያ ብዙ ቛንቛ ፈፅሞ አልተፈጠረም ቛንቛ የተፈጠረው ከኖህ የውሃ ጥፋት በኋላ ሰማይ የሚደርስ ፎቅ እንስራ ብለው ሲነሱ እግዚአብሔር ቛንቛቸውን እንደባልቀው ብሎ ቛንቛቸውን ሲደበላልቀው ቛንቛዎች ተፈጠሩ ይህም መልካምነት ሳይሆን የእግዚእብሔር ቁጣ ነው ።ከዚህ በኋላ ነው ቛንቛ ብሔር ጎሳ ወዘተ ተፈጥሮ የአንድ የአዳም ዘር የአንድ እግዚአብሔር ወልድ ተምሳሌት ሆነን የተፈጠርን ሰወች ሆነን ያለን ስንሆን እግዚአብሔር የሚጠላውን ብሔር ቛንቛ ባሪያ ጨዋ ጥቁር ነጭ መለኮት የማያውቀውን በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለለ የሆነች ስንኝ እየመዘዛችሁ ስታችሁ ህዝቡን ምናለ ባታስቱት። ስለ አርቲስት ጀማነሽ ስህተት ጥሩ ማብራሪያ ስትሰጥ ሰምቻለሁ ዘወር ብለህ ደግሞ አንተ ሌላ ስህተት ታመጣለህ የምትመዙት የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እውነተኛ አያስብላችሁም ዲያብሎስም ከቃሉ ጠቅሶል ቁም ነገሩ በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘን እውነት ነወይ ነው? ሲመዘን የአንተም የጀማነሽም ሃሰት ነው !! ምናለበት ፊደል እየመዘዛችሁ ህዝቡን ከምታወናብዱት የእውቀት ጥግና ፍፁም እውቀት የሆነውን እውነተኛውን ወንጌል ስለምን አትሰብኩና እድለኛ አትሆኑ? ወንጌል ማነው ወንጌል ክርስቶስ "ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሳው በልብህ ብታምንሰው በልቡ አምኖ በአፉም መስክሮ ይድናልና";"እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ቢኖር እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው;"መዳን በሌላ በማንም የለም"በተስፋ የምንጠብቀውን ."ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው " እያላችሁ ሳይገባችሁ በጥራዝ ነጠቅ የምትናገሩትን በደጅ ያለውን መስበክ የሚያዋጣ አይመስላችሁም? መለኮት እናንተ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የምትባባሉትን መንፈስ ቅዱስ የሌለበትን ከስጋ የሆነ እውቀት አትታክቱ አያውቀውም ቆም ብላችሁ አስተውሉ ሁላችሁም እርስ በእርስ ፀሎትና መንፈስ ቅዱስ በሌለበት ቃሉን በስጋ ያውም በሚመቻችሁ እንደ ዲያብሎስ እመዘዛችሁ ቅዱሱን ቃል በተጣመመ ስጋና አእምሮ አትጠቀሙበት። ህዝቤ ሆይ አንተ ለእግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ አይደለህም ቅዱስ መፅሐፉ በእጅህ ነው መጀመሪያ እውነቱን እንድገልጥልህ ፀልይ ከዚያ አንብበው አትተራሰው እውነቱ እዚህ ውስጥ ስላለልህ ።ይብቃኝ በትንሹ ካልኳችሁ ጆሮ ያለው ይስማ ጌታ በደጅ ነው እርሱም ሊመጣ ያለው ተስፋ የምናደርገው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው !!!ጌታ ይርዳን አሜን
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
በደንብ የገባህ አልመሰለኝም ብሔር ማለት ቦታ ወይም ስፍራ ማለት ነው ነዉ አርሱ ያለዉ ።ታዳያ ቦታ በማን ተፈጠረ ?ፈጣሪ ሀያ አለማትን ፈጠረ የነዚህ ገዥ ደግሞ አሱ ብቻ ነው ።ሰውም በሰድሰተኛው ቀን ሲፈጠር ገነትን እንዲገዛ ነው ።ሰፍራ ሁሉ በፈጣሪ ሕግ ተዋቅሮ ለፈጥረት ተሰጠ ፈጥረት ደግሞ ሰጦታዉን መንከባከብ አለበት የሚል ጥልቅ ትምህርት ነው የሰጠው አንተ ከቋንቋ አንፃር በቻ ነው ያየኋዉ የበለጠ ለመረዳት የኪዳነ ወልድ ክፍሌን መዝገበ ቃላት ተመልከት ።
@genettesfaye142
@genettesfaye142 2 жыл бұрын
Memhr edmewotn tegawun yabzalgni kal yelegnim
@kokobedamtew7742
@kokobedamtew7742 4 жыл бұрын
yihen sewuye semich semiche altegbewum beqa ye iwuket abt new ..josi in the house show lay bekerebe gize bedenb adamtkut ..fetari indmeina tenawun yistih
@hassennuru8024
@hassennuru8024 4 жыл бұрын
Tell him he is good philosopher why he didnt study good remedy like cure for covd-19. Hiv ebloa. To help human being he is greedy what he did was study about puskin teoery like alvert anit divinchise code axum civilization he is storey teller i want him to come out make acomputer in Ethiopia with that kind of brain he got or tell him make an app to stop acanser in side human body by using bar code he can make apill to save humanitey
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አንድ አፍታ ስወዳቹሁ ሁሌ ይሄን ሙሁር ስለምታቀርቡልን ♥♥♥
@ashenafibekele8929
@ashenafibekele8929 4 жыл бұрын
Betam teru Egizer yetebeke
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Memhir ke timihirtu yekedeme YE WUST birihan yalew sew new!!! Ameseginalehu Memhir Mesfin Selemon !!!
@dohadoha6492
@dohadoha6492 3 жыл бұрын
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@josephdebebe5431
@josephdebebe5431 4 жыл бұрын
sokerates never said that
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ወዳጄ ከፈላስፎች አለም የሚለውን መፅሃፍ አንብበው ሐሳቡን ታገኝዋለህ ለዚያ መሰለኝ እሱም የጠቀሰው ።
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@joseph debebe Just listen and read You aren’t there yet to open your loud mouth.
@haenglishwithtommy6836
@haenglishwithtommy6836 4 жыл бұрын
EGZABEHIR YESTLEN FB PAGEN GIN ALAGEGNHUTM YAGEGNACHU LAKULGN
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
This is a new philosophy. እግዚአብሔር ባማርኛ ነው in English it’s God so in so forth many countries don’t have tribe. Please let’s not make science or religion out of it. God loves all of us.
@Fzegeye
@Fzegeye 4 жыл бұрын
እስቲ የፌስቡክ ገጹን አሳውቁን፡፡ እንዴት እንደምናገኘውም አድራሻውን ተዉልን፡፡ ድንቅ ሰው ነው፡፡
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
ሰልኩ 0911152236
@uu0704
@uu0704 4 жыл бұрын
Mamhre qalhwoti yasmlni Baxme enmasgnlni
@mayweyni5993
@mayweyni5993 4 жыл бұрын
Yehe leamarawoch adwor and bota keteketu yegnanew ylalu
@kifleboku1947
@kifleboku1947 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሰለሞን አነሳስህ ከያሬድ አወዳደቅና አነሳስ ምሳሌ ሆኖህ :- ለ7 ቁጥር ምሉዕነት ጥናት ቅዱስ እግዚአብሔር አነሳስቶህ ዛሬ ዛሬ ኢትዮ- ጵያችን የምሁር ድሃ አገር የሆነችና ኢትዮ- ጵያችን በተለይም አዲሱ ትውልድ :- በተለ- የም የቦሌ ሆነ ሀብታም የሆኑ የአዲስ አበባ ክፍለ ግዛት ወጣቶች :- እንዲሁም በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ የሀብታም ልጆች ሁሉ:- በአካል ኢትዮጵያ ውስጥ ይሁኑ እንጂ በመ ንፈስ የሚገኙትግን በምዕራባውያን የዲያ- ብሎስ አገሮች ውስጥ እንደሆነ :- ልንገነዘ- ብ እንችላለን : : በለባበስ :- በፀጉር አቆራረጥ በአስተሳሰብ ስልጣኔ በሚመስላቸው:-ነገር ግን ማንነታቸውን በሚያሳጣቸው የባርነት መንፈስ :- ለምዕራቡ ዓለም እራሳቸውን አሳልፈው እንደስጡ :- አይረዱትም: :መምህር መስፍን ግን ቅዱስ እግዚአብሔርና ፍላጎትህ :- ለአንቱታህ ዕውቀትን ስለሰጠህ ለቅዱስ አምላካችን ፍጹም ምስጋና ይሁንልን : : እንደአንተም ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ተመራ-ማሪ ያብዛልን: : ኢትዮጵያ አገራችንንም ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፉ ፈተና ይጠብ- ቅልን : :
@fatherfather799
@fatherfather799 4 жыл бұрын
Beher mibalew nager gin aygebagnim min malet naw?
@henoktirusew5122
@henoktirusew5122 4 жыл бұрын
በተወለደበት ቧታ የሚኖር ሕዝብ ብሔር ይባላል ግን በቀጥታ ትርጉሙ ሰፍራ ቧታ ማለት ነው ።
@fatherfather799
@fatherfather799 4 жыл бұрын
Beher sewichi nachew yefeterut malet naw
@marthagizachew5299
@marthagizachew5299 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ነው ይህን ሀሳብ የፃፍኩት ለማንኛውም አንተ በጣም ታስፈልጋታለህ ማለትም ለኦርቶዷክስ
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Awon memhir mesfin enem Mindinew Mogesahchinin yegefefew eyalku echenek neber!
@raheladdis7820
@raheladdis7820 4 жыл бұрын
Mshafu smun ngrun
@metsi1573
@metsi1573 4 жыл бұрын
egzabhare ymsgn legocen ekyralew wdfita teru endmhon asyehn amsgnalew
@showseidshowseid7263
@showseidshowseid7263 3 жыл бұрын
Weshetam neh
@eskiyazz
@eskiyazz 4 жыл бұрын
ke eliyasaweyan le memher mesfen yetesete melash kzbin.info/www/bejne/aqjCi4mrjKmLqpI
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 4 жыл бұрын
Memeher tirun gin yalekw tibit ethiopa layi becha NW weyes be alme layi nw .endi yalkuke ezi eine yalhubet bota selwalayi nw
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 4 жыл бұрын
እግዚአብሄርን በብሄር ቦጠሊቃ ውስጥ መጥራት የሰው ንዑስነት ባህሪ ነው!! አንድአፍታ ሚዲያ ፤ ከፈጣሪ ጋ ጥብቅ ቁርኝት ባለው ማህበረሰባችን ውስጥ በዚህ መልኩ ፅንፍ የረገጡ አስተያየቶችን ባታቀርቡ የተሻለ ነው። **የህብረተሰባችንን የልቡና ውቅር አይመጥንም።**
@showseidshowseid7263
@showseidshowseid7263 3 жыл бұрын
Menem yemiyasamen neger alengerkenem mister k hone fetawo zem beleh meteh mister new tenaleh tadiya menden new y temeramerkew mister new lemalet new
@obseegoftako2502
@obseegoftako2502 4 жыл бұрын
Amazing how this align with Oromo culture. The Oromo’s took on other nations to let them living among them, then the neftegnas are ruining everything. Oromo culture the most rich culture advanced. It’s amazing how the philosophy fits to Oromo culture.
@abesam4573
@abesam4573 4 жыл бұрын
If u don’t know history go back and study it !
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 4 жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ እግዚኣብሄር ሰዉን ፈጠረ ነዉ የሚለዉ እንጂ ብሄርን ፈጠረ ኣይልም።
@yonisabrha8887
@yonisabrha8887 4 жыл бұрын
አግዚኣብሄ ቢሄር ኣልፈጠረም ኣዳም ኢና ሂዋን ነው የፈጠረው ኢሺ ኣዳም ኢና ሂዋን ሚን ቢሄር ናቸው ሰው ኢና ግዜ ነው ቦሔር የፈጠረው
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 4 жыл бұрын
ይሄ ሚዲያ ተመቸኝ ብላችሁ ተበጥረቁ እየመጣችሁ ለነገሩ ጥሩ ነው ለህዝቡ አስተሳሰባችሁ እስከምን ድረስ እንደሆነ እንድናውቃችሁ ረድቶናል ተደብቃችሁ መርዛችሁን እየረጫቹህ ከምታባሉን እንወቃችሁ እንዲህ
@yedilfana8206
@yedilfana8206 4 жыл бұрын
እስኪ ምን ገብቶህ ነው "ሙርዛችሁን እየረጫችሁ የምታባሉን ያልከው" ? ከበደህ አይደል?😁
@Redromkt
@Redromkt 4 жыл бұрын
Hate only leads to hate, nothing good will come of it
@johnmark8386
@johnmark8386 4 жыл бұрын
unprofessional interviewer ,,dress properly be presentable on doing so you could show some respect for the great mind next to you ..
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 47 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН