የቀን 6 ሰዓት ዜና ኢትዮጵያ ... ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 8,701

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 16 күн бұрын
❤ ሰሎሞን ኃይለየሱስ ና ❤. ሮዛ መኮንን ፦ 🎉 እንካንም ለጌታችን መድኃኒተችን ኢየሱሱ ክርስቶስ የልደት ቀን በሰላም አደረሰችሁ ፦ አደራሰን እለለሁ ። ❤ በአንተ ና በእህተችን ያለን እርካታ ወደር የለውም ። 🎉 በተረፈ ለሀገራችን ለኢትዮዽያችን የሰላም የደስታ ዘመን ይሁንልን እለለሁ ። ❤ ለውድ የሀገራችን መልካም መሪዎቻችን የእግዚአብሔር ጥበቃ ና ቸርነት አይለያቸው ። 🎉 መልካም ነገር እያሰዩን ነው እግዚአብሔር ኃይል ና ጉልበት ይሁናቸው ። ❤ለህዝባችንም የአንድነት ዘመን ይሁንልን ።
@YosepheAraya
@YosepheAraya 14 күн бұрын
Happy holidays to all Ethiopia 🇪🇹 and Eritrean.
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 16 күн бұрын
Amen3 ☝️🇪🇹🌎☝️🤲
@סלומוןאברהם
@סלומוןאברהם 16 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ ፤ 🙏 የዜና እወጃችሁ ደስ ይላል ፤ በኢትዮጵያ ምድር ታህሳስ 29 ቀን ነው የተወለድኩኝ ፤ እ. ኤ. አ ደግሞ ጥር 7 ቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 14 күн бұрын
ምኑ ነው ደስ የሚለው ? አስተማሪ ሰፈር ቀይረው የሚለምኑበት አገር አገሪቱ ደሞዝ የማይከፈልበት አገር ምኑ ነው ደስ የሚለው የህዝቡ መከራ ነው?
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 16 күн бұрын
ሰለሞን እሮዛ ስወዳችሁ
@AishaJamal-b2h
@AishaJamal-b2h 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ywgara
@Ywgara 16 күн бұрын
ጋዘጠኛ ሰሎሞን ወደ ሀረር መጥትክ ነበር ታሰተውስ እንደሆኔ በተረፈ መልካም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንልን ።
@YosefSolomon-k2i
@YosefSolomon-k2i 16 күн бұрын
Sol
@Ywgara
@Ywgara 16 күн бұрын
አው ሮዛና ሰሎሞን ራሳቸውን የማይቆጥቡ ምርጥ ጋዘጠኞች ናቸው ለላው ሀገራችን ጀግኖች ጋዜጠኞች እንደሏት በሕግ ማስገበር ዘመቻዎች አግኝኋቸው ፡ ለምሳሌ ፦ እኔ እሄነው ዋጋቸውን ና ለሎችም ነበሩ ።
@tekashawash9742
@tekashawash9742 16 күн бұрын
ሞል እኮ የእንግሊዘኛ ቃል ነው አማርኛ አጥታችሁለት ነው ወይ የገበያ አዳራሽ ማለት ይቻላል ። በተለይ እናንተ ኢትዮጵያ የምተውክሉ ሆናችሁ በተቻለ አማርኛ ብትጠቀሙ እላለሁ አመሰግናለሁ
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 14 күн бұрын
በቡግና ረሃብ ገብቶአል መቸስ እነዚህን ጋዜጠኞች ማለት ያሳፍራል ሞያውም የላቸውም ይሄ የወደቀ የሽፍታ አገዛዝ ያጎረሳቸውን መትፋት ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው።
@Ywgara
@Ywgara 16 күн бұрын
እኔ ቅር ብሎኛል ! እንደ ከተለያዪ ቦታ ከላሊይብላን በስተቀር ሦስቱም ዘጋብ ጋዘጠኞቹ ኮ ሴቶች ብቻ ነው በቃ ወንድ መወረሩ ነው ካአሁኑኑ የወንድ የሰው ሃይል ልታስብበት ይገባል እንደ!።
@AssiMada
@AssiMada 16 күн бұрын
ወንዶች ከበዙም አረ የሴቶች መብት ማለታችን አይቀርም 😂😂😂
@om_Ryane
@om_Ryane 16 күн бұрын
😅😅😅ቅናት መሆኑነው የኔ ኑቁወች አበሳ ሴቶች👍ወንዶቹማ ጫት አደነዘዛችሁ እናተኮ ቆያችፉ አድርቅ ከሆናችሁ😅😅
@GirmaSemie-pr4gc
@GirmaSemie-pr4gc 16 күн бұрын
የአርታሌ የመሬት መንቀጥቀጥ እናንተን አይመለካታችሁም? የራሷ ሲያርባት የሰው ታመስል!!!!
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 16 күн бұрын
ማለት? እዛ እኮ ነዉ ችግሩ የጀመረዉ እና ለኛ አዲስ አበባም እዳዉ ተረፈን። እኔ ፎቅ ላይ ነዉ የምኖረዉ ፈርቼ ቀድሜ ልሞት ነዉ
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
EMS Eletawi የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች Wed 22 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН