ይቅር ባይ ልቦች | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 14,945

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

9 ай бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 61
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከመዳም ስራ ጋር ታርክ የሚያዳምጥ አቤት ፍትህ ለጆሮ እኔ እኮ 24 ስአት ሁለት ጀሮዎቼ ሰምዓ አርጌ ማዳመጥ ነው ስራዬ 😂
@asdhadd5925
@asdhadd5925 9 ай бұрын
እኔም አዳምጣለሀ ግን አታብዥ ጥሩ አይደለም የጆሮም የጭንቅላትም ችግር ያመጣብሻል ማማዬ❤ እንኳን ታመን እንዲሁም አልቻልነው የመዳምን ቤት😢
@mesilove9815
@mesilove9815 9 ай бұрын
እኔ ሁሌም ልብስ ስተኩስ አይቀርም
@karimaebrahim2823
@karimaebrahim2823 9 ай бұрын
በሁለቱ አታድርጊ ከባድ ነዉ
@hayyutiifiker9032
@hayyutiifiker9032 9 ай бұрын
Enem lek edchw😁🥰
@maryshara4466
@maryshara4466 9 ай бұрын
ውዴ እኔም አሁንማ መጠዝጠዝ ጀምሮኛል😂
@user-cj8un7qy9d
@user-cj8un7qy9d 16 сағат бұрын
አመሰግናለሁ በርታ አስተማሪ ነው
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g 9 ай бұрын
ህይወት እኛ በፈለግነው መንገድ ሳይ ሆን የምትመራን እራሷ በፈለገችው መንገድ ብቻ ነው። ከእኛ የሚጠበቀው የሚመጣብንን መከራ በፅናት ማሳለፍ ብቻ ነው።
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ደስ ይላል ታሪኩ በርቺ
@sjhxmc559
@sjhxmc559 9 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ እደኔ ቤተሠብ የናፈቀው ማነው😔😔😔
@susuchanal9540
@susuchanal9540 8 ай бұрын
ዋዉ ነዉ ከዚህ የተረዳሁት ነገር ወላጆችን ማክበርና የሚሉንን መሥማት እንዳለብን ፣ ሂዎት ፈተናዋ ብዙ እንደሆነ እናም ሶብር ካለ ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ነዉ እና ደሞ መጥፎዎች እንዳሉ ጥሩ ሠዎችም እንዳሉ ነዉ thank you bro
@Pop-en1dk
@Pop-en1dk 8 ай бұрын
መጨረሻው ያምራል። በጅማሬው ግን አብሬ ስረግማት ነበረ ልጅቱን። በመጨረሻ ግን ይቅር ብያታለሁ። የምር 😂😂
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 9 ай бұрын
በጣም ደሥይላል አመሠግናለሁ ❤❤
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ደስ የምል የምያስተምር ታሪክ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 9 ай бұрын
Wowowo የሚጋርም ነው 👍👍👏👏👏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
ፍቄ እንኳን ደህና መጣህ ረዘም ባለ ደቂቃ ማቅረብ አለብህ ፍትህ ጦርነት ለታወጀበት መከረኛ አማራ 😢😢😢
@casanish
@casanish 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@casanish
@casanish 9 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 9 ай бұрын
Thank you bro ❤❤❤❤
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-xq8zn6tl9p
@user-xq8zn6tl9p 8 ай бұрын
ዋዉ ❤❤❤❤❤❤
@user-ub1zk8xf4h
@user-ub1zk8xf4h 5 ай бұрын
አወነት✅️✅️
@kana-qx5lt
@kana-qx5lt 9 ай бұрын
እስጢ ወንድማችን ረዘም ረዘም ያሉ እውነተኛ ታሪክ አቅርብልን ወይም ከመጽሀፍ
@user-mj3fp7zl2m
@user-mj3fp7zl2m 9 ай бұрын
በጣምደስየምል፣ታሪክነው፣💘🧡🧡🧡🧡🧡🧡❤️❤️❤️👍🙏🙏
@user-bw4nw8sf9s
@user-bw4nw8sf9s 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@user-qc8jz8ib2y
@user-qc8jz8ib2y 8 ай бұрын
ታሪኩአስተማሪ ነው ❤
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 8 ай бұрын
ዋው ደስ ስል😢❤
@hayatgetahun3391
@hayatgetahun3391 9 ай бұрын
ስሱ እየሆንክብኝ ነዉ አንተ ሠዉ ምን ልሁንልህ😢😢😢
@frehiwotbaraki435
@frehiwotbaraki435 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@nmak2493
@nmak2493 9 ай бұрын
ፍቄ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለዓዲስ ዓመት አደረሰህ ወንድሜ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 4 ай бұрын
የታሪኩ አጨራረስ በጣም ያማል ቴድሮስ ባይሞት መልካም ነበር
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 9 ай бұрын
❤❤❤
@Mekd3124
@Mekd3124 9 ай бұрын
ይቅር, ባይነት, ደስ, የሚል, ነዉ 😢😢😢😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ky3ts3ws7o
@user-ky3ts3ws7o 9 ай бұрын
እካን በሳላም ማጣህ❤❤❤
@casanish
@casanish 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@weynshtberhano3745
@weynshtberhano3745 9 ай бұрын
💕🙏
@richdemise
@richdemise 9 ай бұрын
Mecreshaw des ilal😢😢😢❤❤❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 9 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል ከኒህይወትጋ ይመሳሰላል እኒም እደዝች ልጅ አባቴን በድያለሁ ግን አሁን አባቴ ይቅረታ ሳልጠይቀው በሞት ተለየኝ የግረ እሳት ሆኖብኛል 😢
@user-jp5im1cq8g
@user-jp5im1cq8g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@tewahdohaymanote7072
@tewahdohaymanote7072 9 ай бұрын
ፍቄ እንካን ደና መጣህ ❤❤
@freecell2840
@freecell2840 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 9 ай бұрын
አህለን ፍቀ
@user-yd5zo5kp7l
@user-yd5zo5kp7l 9 ай бұрын
ኮሜት ፅፊ አላውቅም ግን የታሪኮችህ ምርኮኛነኝ እውነት ስጠብቅህ ነበር😘😘
@user-cg5wi6lj6b
@user-cg5wi6lj6b 6 ай бұрын
Lajory eyfrwe behnme masmatne alkmkme mine large anney tarke becha hnnle zanderow
@user-qc8jz8ib2y
@user-qc8jz8ib2y 8 ай бұрын
ለኔ ፍቅሬ ቤተሰቦቸ ነበሩ ስለ ፍቅር ሳላውቅ በ15አመቴ ስደት መጣሁ ስደት ሆኜ ደስታውም ሀዘኑም እየተፈራረቀብኝ ይሄው10አመት ሆነኝ ፍቅርን የማቀው በስሙና በታሪክ ነው 😂
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nahom344
@nahom344 9 ай бұрын
አረ በፈጠረህ እረዘም ያለ አጣልን😢😢😢
@tsegatesfamichael2707
@tsegatesfamichael2707 9 ай бұрын
❤❤❤
ፍትህ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | yesewalem
50:29
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 10 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 77 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 15 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 81 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2 МЛН
ትረካ/የዐይን እማኝ/እውነተኛ ታሪክ/Ethiopian short true story narration
42:27
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 10 М.
Avanti ክፍል 8
59:40
የሺ ሀረግ ቲዩብ
Рет қаралды 63
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 8 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН