KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲምር | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem
51:40
ትረካ - ድመታችንም ወደ አሜሪካ መምጣት አለባት! | ነብይ መኮንን | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #nebiy
51:22
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
Lazy days…
00:24
የልጅነቴ | የተሰደድኩለት ባሌ | "እውነተኛ ታሪክ" | Ethiopian love story | yesewalem
Рет қаралды 35,416
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 37 М.
yesewalem የሰውአለም
Күн бұрын
Пікірлер: 66
@Meicho-xq9im
2 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻዋ የጠንካራ ሴት ልብ ስለሆነ ደስ ይላል ❤❤❤
@tizitagirma9763
5 ай бұрын
የዚ ታሪክ ባለቤት ግን እድለኛ ነሽ ❤
@ኤልሳቤጥ
5 ай бұрын
ለምን
@tizitagirma9763
5 ай бұрын
@@ኤልሳቤጥ በግዜ ችግሯን አዉቃ ከህመሟ ለመዳን እየጣረች ነዉ ስንቶች አሉ መሰለሽ ያሉበት ሳይገባቸዉ ባክነዉ የቀሩ
@ناط-غ6ر
5 ай бұрын
በጣም ትምርት ያለው ነገር ሴቶች ለኛነው መስማት ቢቻ አይደለም ተግብሩት አላህ ልብ የስጠን
@AmenMaki
5 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ናት እናመሰግናለን❤
@senaitbekele47
5 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ እውነት ግን ሥናሳዝን ሁሉም መከራ የሚበረታው ሴት ላይ በቃ አዴ ሕይወት ፊቷን ካዞረችብን እዳነከሥን መኖር እሕቴ በቃ ማለት እንወቅ ባናገሩን ቁጥር ልባችን አይጠልጠል እሱ ግን የዘራውን ያጭዳል በርቺ ፍቄ በርታልን
@lemlemwoldeselasse2909
5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እህታችን እናመሰግናለን።
@yirgalemteshome9764
5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
@NuriyaAbdosh
5 ай бұрын
ታማኝ ሴት ሁሌም ተጎጂ ናት ትክክለኛ አፍቃሪ ሴት ትክክለኛ አፍቃሪ ወንድ አግኝታ አታዉቅም ጥቂቶች የታደሉ ሴቶች ሊኖሩ ይችላሉ
@eyrusfeker4790
5 ай бұрын
እናመስግናለን ደስ ሲል መጨረሻው
@HanaSamueli-qn1ce
5 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ የምጠላዉ በምክንያት ነው ክብር አታዉቁ ሌላ ዜጋ የሚያገብት ሀበሻ ወንድ ጠልተን ነው
@dantek1753
5 ай бұрын
አንቺሌላ ዜጋ ያገባሽው ሁሉንም የአበሻ ወንድ አዳርሰሽ ስለጨረሽ አማራጭ አተሽነው እንጂ እንደ አበሻ ወንድ ላንቺ የሚሆን አልነበረም:: ያንቺ ባል የቤተሰቦቹ ሰርግ ወይም ዝግጅት ላይ አይወስድሽም ቢኖርም አይነግርሽም ምክንያቱም ስለሚያፍርብሽነው:: ከሚኮራንብሽ ባል ወተሽ የሚያፍርብሽ ውንድ እንዳገባሽ ሲቆይ ይገባሻል ግዴለም ታገሽ:: ቢያንስ በየሚዲያው አፍሽን አትከፈቺ ጀብዱ እንደሰራ
@kiyalight94
4 ай бұрын
You seem super jealous and bitter. Foreign men are much better than the so called habesha men. Period!
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ለነገሮች ቆም ብሎ ማሰብ ያሰፍልጋል✅ ወድማችን ሰለመጣከ ደሰ ብሎናል❤
@የማርያም2121
4 ай бұрын
እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ትረካ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ላምሮት-በ8ኈ
5 ай бұрын
ይገርማል የሰው ነገር የሰው አለም በርታ የምታቀርብልን ታሪኮች ግሩም ናቸው😊
@HayatBirara
5 ай бұрын
yefeleginewun lemagegnet rasin matat asifelagi ayidelem mirit tarik neber thanks bro
@Hayat-vp7eu
3 ай бұрын
ጀግና ሴት ታማኝ ነሽ❤
@Samira-g5z4z
5 ай бұрын
እኔም አለብኝ ብሶት የማይደበዝዝ😢😢
@hiwena-nm6ht
5 ай бұрын
yamer tenfkhale
@mandelayesho2787
3 ай бұрын
Happy ending ❤❤
@fathemohmmed
5 ай бұрын
ሡበሀን አሏህ በጣም ያሳዝናል የኛ የሀበሻ ወንዶች የሴት ልጅ መበደል አይሠለቻችሁም
@grumniguse9943
4 ай бұрын
የሌላውን አይተሻል ማለት ነው የሐበሻ ወንድ እምትሉት ለምን የሌላውን አለም ወንድ እንደዛ አትይም አጠገብሽ ሴት ይዞ ብታዬ ከለሩን ዋጋ
@fathemohmmed
4 ай бұрын
@@grumniguse9943 ተው እንጂ ብዙም አትናደድ
@Army-z2e
5 ай бұрын
Inameseginalen yene wid
@heedssjeedss8369
5 ай бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ወዶች ግን መቼ ነው ሰው የምኮኑት
@Yedingillij2127
5 ай бұрын
አዋቂ ቤት አይባልም ጠንቋይ ቤት ነው የሚባለው 😢
@kidstkidst2376
5 ай бұрын
😂😂😂😂😊
@Ngsti123
5 ай бұрын
አዎ ደንቆሮ አዋቂ መባል አይገባውም
@higtug6
5 ай бұрын
ሸዋሮቢት ሀገሬ ስትጠራው የተሰማኝ ስሜት ❤❤❤❤
@heedssjeedss8369
5 ай бұрын
😢😢እኔም
@muzitgebries6820
5 ай бұрын
❤❤❤❤nice 💞💞💞
@Samira-g5z4z
5 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነበር ግን ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ😢
@Zina-ch4yf
5 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች እሰኪ ልስማውና ሌላውን እኮምታለው😊
@Masrat-hg9ox
5 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ብዙተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሀ
@וובטטגניי
5 ай бұрын
3י
@habtamudagnachew-zu5fj
5 ай бұрын
በርታ ወንድም አለም
@helenmichael5895
5 ай бұрын
Thanks
@ETHIOPIA7773
5 ай бұрын
welcome🎉🎉🎉
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
5 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ይላን ወንዶች ግን መች ነው የሴትን ልጅ ለመስበር ወደኋላ የማትሉት በየሄዳችሁበት የሰው ቅስም እደሰበራችሁ 😢😢
@higtug6
5 ай бұрын
መቼም አይቀናቸው እመኝኝ የኔ እህት ደርሶባታል ልቦን ሰብሮታል ግን አልጠቀመውም እሶ ግን ጀግና ነች በእውነት ❤ እህቴ ጀግነትሽን አደናቃለሁ ታናሼ ትግስትሽ እጅግ ይደንቀኛሕ
@kbromgebremariam1192
5 ай бұрын
🤔🤦🏽♂️
@userashu-d8l
27 күн бұрын
ኧህህህህ ወንድ ልጅ 😢😢😮
@tamratwolde8192
3 ай бұрын
የቡና ወሬ ቢሆንም it is part of life
@KaleKale-i4b
5 ай бұрын
Wedmy enm asetemry yemhewn tark nbergn Gen edt agegnhalhew
@ناط-غ6ر
5 ай бұрын
ህልም ነው የሆነብኝ ስት አይነት መከራ አለ
@ZeynebBur
5 ай бұрын
የኔንስ ታሪክ እደትላውራህ ቁጥርብታስቀምጥ
@bethelnnakuba9169
5 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤
@YaredB-h3x
26 күн бұрын
Ebet nesh atrebim
@rahelyifru
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@wwhfwhfd3171
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@melkamelka4213
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@EyerusalemMekonnen-qb9ms
3 ай бұрын
Yich set denz nat ymr setanaded
@higtug6
5 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ እረ እዴት ነው ፓስፖርት ማገኘት የምችለው
@yohannesmehari9642
5 ай бұрын
በፀሎት ነዉ ሰዉ ሰጪም ነሺም አይደለም።
@Nevinhope
5 ай бұрын
😢😢😢😢
@Waneal-ug9ml4wb6u
5 ай бұрын
አይ ፍቅር
@emebetwassie7111
5 ай бұрын
ምንምይሁንምን።ወንድከሌላ።ሴትከሄደ።አይመለስም።ኦረሴቶች።ግንምንሁናችሁነው።እደዚ።እረክሳችሁ።የምትዋረዱት።ልብየላችሁም።ኦረ።ወድያ
@ZeynebBur
5 ай бұрын
ዝብለሽ አትፍረጅ በልጅነትሽ ታላገባሽ አይገባሽም ጎበዝናት ይከ የገጠርልጆች የሁላችንም ታሪክ ነው አላውራብለንእጅ የኔ ቆጆ ተግድህ ወዳ ያለውን ሂወትሽን ያጣፍጥልሽ😢😢 እነዝህ ያህያ ልቦች ሲያናድዱ
@mezmur5094
5 ай бұрын
email or telegram ካለህ pls. ባለታሪኩን ማግኘት እፈልጋለሁ
@habtamudagnachew-zu5fj
5 ай бұрын
በርታ ወንድም አለም
@FaFa-fy8pi
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
51:40
ሲምር | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 10 М.
51:22
ትረካ - ድመታችንም ወደ አሜሪካ መምጣት አለባት! | ነብይ መኮንን | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #nebiy
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 13 М.
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:24
Lazy days…
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
1:56:27
የመስታወት አራጋው ደባሎች እና ሌሎች ተረኮች ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ | ትረካ |
waliya ዋልያ
Рет қаралды 57 М.
54:16
ምህረት የ ሌ ለ ው ፍቅር | Ethiopian love story | Yesewalem
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 7 М.
58:13
غریبهها/ احمد محمود/ گوینده اویس اخوان
کلامخانه
Рет қаралды 928
1:16:44
ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 72 М.
1:33:57
የድሀ ልጅ ፍቅር |ሙሉ ክፍል|| @Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
1:09:09
የቤተሰብ ገመና | Ethiopian love story |
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 13 М.
53:32
بیست و شش مرد و یک زن | داستانی عجیب و شنیدنی و بهترین داستان کوتاه ماکسیم گورکی، نویسنده شهیر روس
سرای داستان
Рет қаралды 10 М.
42:43
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
33:31
የቃል ጦስ …ልብ የሚነካ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ትረካ ❤️ ደራሲ፡- አንዷለም አባተ(ያጸደ ልጅ)
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 28 М.
54:04
"ከወ ን ጀ ለ ኛ ው" ፍቅር የያዛት ፖ ሊ ስ | Ethiopian love story | Yesewalem
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 16 М.
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН