የፍቅር ደብዳቤ ስጽፍላት ነጋብኝ

  Рет қаралды 266,433

Donkey Tube

Donkey Tube

5 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
#የሂወት ልምድ...!
ኮሜዲያን እሸቱ በሀርመኒ ትምህርት ቤት በአካል ተገኝቱዋል!
እሸቱ ተማሪ በነበረበት ወቅት ያጋጠሙትን የማይረሱ ገጠመኞችና ፈተናዎችን በሳቅና እና አስተማሪ በሆነ መልኩ ያካፍላል።
በጓደኝነት እና በጉርምስና ወቅት አስቸጋሪ ሁኔታዎችን፣ የትምህርት ቤት ህይወት ውጣ ውረዶችን በእሱ ልዩ እይታ በአስቂኝ እና በአዝናኝ መልክ አቅርቦታል።
ተማሪዎችም ስለሱ የስኬት ሚስጥር ጠይቀውት መልስ ያገኙበት አዝናኝ ጊዜ ነበር ። እናንተም ይበልጥ ስለኮሜዲያን እሸቱ ማወቅ የምትፈልጉትን ነገር ይህ ቪዲዮ ይመልስሎታል!
join us as we welcome the incredibly talented comedian Eshetu to Harmony School! Eshetu takes us on a rollercoaster ride of laughter and nostalgia as he shares his unforgettable experiences and challenges during his school days.
Discover the ups and downs of Eshetu's school life, as he navigates through exams, friendships, and awkward teenage moments. His unique perspective and comedic timing will leave you entertained and inspired.
Don't miss out on this one-of-a-kind performance by Eshetu at Harmony School. Sit back, relax, and prepare to be entertained by his hilarious tales and infectious energy. Hit that play button now and get ready for a laughter-filled journey down memory lane!
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZbin class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video
◼ መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ! • መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል...
◼እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም • እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም! ...
◼ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ • ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብ...
◼ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እምትሄጂው • ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እም...
◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #s...
#comedianeshetu #harmony #School #memories #challenges #hilarious #laughter #exams #friendships #moments comedic timing, performance #entertainment #journey #talented #artists #joy #spread #motivation #inspire
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 502
@raniyasolomon6976
@raniyasolomon6976 5 ай бұрын
Eshe u r always quality I like the way u explain life it makes me strong keep it up❤❤❤
@ethiospiritualteacher4791
@ethiospiritualteacher4791 5 ай бұрын
እሼን ከልቡ የሚወድ እስቲ ❤❤😊
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
❤❤
@habeshamix
@habeshamix 5 ай бұрын
ፈጣሪ በተሰብን እና አንተን ይጠብቅልን እሽዬ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምሪኛ​@@AyatMensur
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@user-wg9cn6zs5v ደምሪኛ
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 5 ай бұрын
አሚን አሚን እረ እኔንም ደምሩኝ 😍😍
@TesgaTesga
@TesgaTesga 5 ай бұрын
⛪️✅ነገ እኮ የአመቱ አብረሃሙ ስላሴዉች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!❤️🙏❤ሰላም 💚💛❤️
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 5 ай бұрын
አሜን፫አብሮአደርሰን
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤️❤️
@ETOPA2
@ETOPA2 5 ай бұрын
ሞት ሁሌም አብሮን የሚኖር ነው ግን መቼም ቢሆን የማንለምደው ነገር ነው😢😢😢 አስፊቲ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ቅድስት ሥላሴ በቀኙ ያኑርህ" ነፍስህን ይማራት" ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት አሜን። ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው። ለመላው ቤተሰቦቹ, ለባልደረቦቹ እንዲሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላህ መፅናናትን ይስጠን
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምሪኛ
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 5 ай бұрын
“ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።” - ሰቆ. 3፥26
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 5 ай бұрын
ስለመላክቱቹ አልገባኝም በመፀሀፍ ቅዱስ የሚል አለ ግን ቀን ሊላ ማታ ሊላ የሚል😳😳
@osmanaweal4430
@osmanaweal4430 5 ай бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 5 ай бұрын
እሼ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@Ezu....534
@Ezu....534 5 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን የምትገርም ሰው ነህ ለትውልድ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ይሚያስፈልገው እውነት እኔ እንኳን ስንት ነገር ተማርኩ በዝህች ቪድዬ እሼ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተስብህ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 5 ай бұрын
ስኬት ለእኔ አላህን መፍራት አላህ ከሚጠላው መከልከል አላህ የሚወደውን መስራት ነው።
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd 5 ай бұрын
በጣም ትክክል
@user-fl6yr3ko2h
@user-fl6yr3ko2h 5 ай бұрын
ትክክክክክክልልልልልልልል
@yimerbeshir5761
@yimerbeshir5761 5 ай бұрын
Mashallah betekekl eht
@user-zq7de7ql3c
@user-zq7de7ql3c 4 ай бұрын
@regassayonas2640
@regassayonas2640 5 ай бұрын
ሐርመኒ ሂልሰ መጥተህ ለልጆቻቸን የህይወትን ልምድህን ሰላከፈልከን እናመሰግናለን ።🙏🙏
@makimaki5249
@makimaki5249 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤ ዛሬም ሁሌም የሰራዉት ጌታ ተመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
@alisultan3799
@alisultan3799 5 ай бұрын
እንደዚህ ልጅ ነገር የገባው ጎበዝ ወጣት ያብዛልን
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 5 ай бұрын
ስኬት መለት ለኔ በጤና እና አለህን መፊረት ❤
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 5 ай бұрын
💯✔
@user-tq1ds1wp3n
@user-tq1ds1wp3n 5 ай бұрын
እግዚአበሔር አምላክ ፍቅርና ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 ай бұрын
አሜን አሸቱ መለሰ ድንቅ ልጅ በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔርን የምታስቀድም የዋሀ ደግ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ i don't have words for you
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ትከተልህ❤❤❤
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ተስፋችንን ያለምልምልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን እኔ ግን ዛሬ ከምር ልቤ ተሰብሯል በአስፊቲ ሞት ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሆይ የቀናውን መፈስ አድስ
@user-tg5lo6en2t
@user-tg5lo6en2t 5 ай бұрын
እሼዬ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ዘርህን ትባርክ ኑርልን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 5 ай бұрын
ባለ ሂጃባን ያየ የአሄራ እህታችን ❤❤👌👌👌😢
@hayuti7346
@hayuti7346 5 ай бұрын
ምነዉ አዘንሽ አልሀምዱሊላህ ጀግና ናት ❤❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 5 ай бұрын
@@hayuti7346 ብቻዋን ስላየኋት ደስ ብሎኝ ነው ☝❤
@wubitewunu3323
@wubitewunu3323 5 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ንግግር አሽአችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይውደድህ❤
@antenehhabtegiorgis6298
@antenehhabtegiorgis6298 5 ай бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድም እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ሰው ሳይ በሀገሬ ተስፋ እንድልቆርጥ ያደርገናል 😍😍❤👏!!!!
@TE2119
@TE2119 5 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄነው ለውጥ ማለት ያኔ የ12 ክፍል ተማሪዎች በብዛት ወደቁ ሲባል ይሄ ሀሳብ ውስጤ መቶ ነብር ይኧው እግዚአብሔር አሁንም ይሰራል እሼ ከነቲምህ ተባረኩ ዋዉ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ውውውው ከምር እሼ በምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እራሴን አያለሁ ከምር ስኬት ማለት ሰው መሆን ነው እር ብዙ ነገሮችን ነው የወሰድኩት ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 5 ай бұрын
እሸቱ ትልቅ ሰው በየሄድክበት ሁሉ እምታስተላልፋቸው ነገሮች ተስፋ ሰጭ ናቸው። መጨረሻህ ይመር እግዚአብሔር ይጠብቅኽ በጣምም ግሩም ነው ሁላችን በእምነት ብንኖር እግዚአብሔር ሁሉንም ድል ያደርግልናል ✝️🙏❤️😊
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 5 ай бұрын
እሸ ምን ላርግህ ልክ እኮ ነህ ከሁሉም በላይ አክብሮ ነው እግዚአብሔ የፈጠረን ደግሞም የጠብቀናል ያስጠብቀናል አሜን❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
እሼ የኛ ብልህ እዉነት የድንግል ማርያምልጅ እጅግ ከፍ አለ ቦታ ያድርስህ ከዚህም በላይ❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 ай бұрын
እሽየ ተማሪዎችን መርጠህነው እንዴ ያመጣሀቸው በስማም ህልም በጣም ቆንጆ ቆንጆ ኢትድያ ልጅምአይመስሉ ወይኔቁንጅና
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 ай бұрын
አላማርርም እሸ የስኬቴን ጫፍ ለማየት ይሄው እያመመኝም እየታገልኩ ነው ከማዳም ቤት😢😢እግዝአብሄር ደግሞ ቢዘገይም ያሳየኛል ተመስገን ስለሁሉም ነገር ከጎደለኝ የተሰጠኝ ይበልጣል❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 5 ай бұрын
ነገ እኮ የአመቱ ቅድሰት ስላሴ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ይጠብቀን አሜን❤
@getshtube8058
@getshtube8058 5 ай бұрын
Amen
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉
@fatumseyidi6248
@fatumseyidi6248 5 ай бұрын
ጀግና ነዉ እኔም ካተ ደረዳሁ ወላሒ አላህ ይጠብቅህ 💐💐
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😘
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ድምቅ ብለህ ያሰብከዉ እና የሚጠቅምክ ቦታ ያድርስክ ትላንት ሌላ ቀን ነዉ
@user-vf5he7qy5u
@user-vf5he7qy5u 5 ай бұрын
እሽዬ መልካም ሰው ነህ ቤተሰብህን ሕይወትህን እመብርሃን ትባርክልህ በጤና ኑርልን ኢትዮጵያየ ሰላምሺ ይብዛልኝ
@edenhailes754
@edenhailes754 5 ай бұрын
Thank you to God for everything 🙏
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
ሁላችንም ሐጥያት ስንሰራ ጠባቂያችን መልአክትን እንደምናሳዝን ተገንዝብያለው:: የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ በፊትህ የሚቆሙትን ቅዱሳን መላእክትህን እንዳላሳዝን ጠብቀኝ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
እሺ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤ምርጥ ትምህርት
@user-fq4qb1iu8i
@user-fq4qb1iu8i 5 ай бұрын
ስኬት ማለት በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ ነው!!!!!!
@user-nz2ri6kr2t
@user-nz2ri6kr2t 5 ай бұрын
ተዚህ ሁላ ሴት ውበት ያላት ባለ ሂጃቦ ማሻ አላህ
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 5 ай бұрын
Tegeremiyalesh
@abaydemis866
@abaydemis866 5 ай бұрын
ወይ አንቺ
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 5 ай бұрын
ለአይነት ነው ጠብ ያደርጓት
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 4 ай бұрын
እረ ባክሽ ሁሉም ቆንጆ ናቸው በጣም
@hiwotaklilu9568
@hiwotaklilu9568 3 ай бұрын
Bey kezih wulk bey...yihe ye fikir bet enji yetilacha aydelem
@fjeu7544
@fjeu7544 5 ай бұрын
መሻሏህ ድስ የሚል ትምህርት
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 5 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ በጣም ግሩም ንግግር ነው፡፡ ምን እንደምል አላውቅም ይሄ ቪዲዮ በየጊዜው እንደአዲስ መለቀቅ አለበት ሁሉም ኢትዮጽያዊ ተማሪዎች በሙሉ እንዲያዩት እኔም ለልጆቼ አሳያለው ሁሉም ለልጆቹ ያሳይ እሸቱ ሲያስቅ ብቻ ነው የምንለው ይሄን የመሰለ ቁም ነገር እንዴት ልናውቅ እንችላለን፡፡ እመብርሃን ትደግፍህ ወንድሜ፡፡ በጣም ደስ ስላለኝ በመየመሀሉ ነው ኮመንት ምጽፈው እያቆምኩ የሚገርም ነው፡፡
@agarit4416
@agarit4416 5 ай бұрын
ምስትህን፡ስወዳት፡የኔ፡ማር❤❤❤❤
@adamtube23
@adamtube23 5 ай бұрын
Thanks my legend Eshe, am from UoG, salute bro
@MsesrtJemal-ho2hg
@MsesrtJemal-ho2hg 5 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልክ እሽ በእውነት ግሩም ነው ምክርህ ምርጥ ወንድማችን❤
@tsehayfentaw6452
@tsehayfentaw6452 5 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 5 ай бұрын
ወላሂ ድንቅ ንግግግረረረረ ያሰላም ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
እሺዋ ድንቅ ሰው ለብዙዎች አስተማሪ እና ተመሳለት ነህ ወንድማችን ተባረክ 🙏❤
@Elsabet-ip5my
@Elsabet-ip5my 5 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@tigraya4426
@tigraya4426 5 ай бұрын
ተማሪወቹ ግን ውበታቸው 😊 ሲያምሩ 😮😮
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 5 ай бұрын
Ene erasu germognal😂
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 5 ай бұрын
እሼ እውነት መልካም ልጅ ነህ ፡፡፡ በየሀይስኩል ሁሉ እየሄድክ እንደዚ ልጀችን ብትመክር ደስታዬ ነው
@ethiopiyayemama9556
@ethiopiyayemama9556 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። ማዳኑን ባደባባይ የመሰከርክለት አምላክ ከክፋ ሁሉ ያድንህ።
@earmiasteka464
@earmiasteka464 5 ай бұрын
እሼ አንተ ትለያለህ አዲሱን ትውልድ ሳይበረዙ አስተምርልን ተባረክ ትለያለህ ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 5 ай бұрын
You are the old days of Ethiopians , wonderful human being with such humility ❤❤❤
@ReduAbe-rn2bw
@ReduAbe-rn2bw 5 ай бұрын
Fetari kante yesemanewn tmhrt endntegebrew yrdan berta
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 5 ай бұрын
እሼ ልኬን ነገርከኝ እኔ በሒወትሽ ምን ትጠያለሽ ብባል መልሴ እራሴን ነው ምለው 😥 ለካ ሰው መሆን ስኬት ነው 😒🤨አመሰግንሃለሁ አንቅተህኛል እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 5 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የእሼን ቪዲዮ ባላለቅ እያለ የሚያየው? እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 5 ай бұрын
እሸ እናመሰግናለን የኛ እቁ ባአሰፍሸ ሞት በጣም አዝኛለሁ😭😭😭ከባድ ሀዘን ነው
@hadratube4986
@hadratube4986 5 ай бұрын
በጣም እኔም ግን ሚገርመኝ ነገር እሸቱ ሰው ሲሞት ነፋስ ይማር የሚል ፖስት አይቼ አላቅም 😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 ай бұрын
Betam 😭😭😭😭
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 5 ай бұрын
@@hadratube4986 እሱ በሰአቱ ሰለማይኖር ይመሰለኛል ሰራተኞቹ ሰለሆኖ ሁሉንም እሚፓሰቱት 😭😭
@AXUM13
@AXUM13 5 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤
@user-ht2xy7yq7c
@user-ht2xy7yq7c 5 ай бұрын
ዋው ዛሬ የመጀመርያ ቀኔ ነው የኮሜንት ነኝ እሸየ ውድድድ ነው የምናረግህ❤❤❤ ላይክ አረግኝ❤❤
@WH-cs9pv
@WH-cs9pv 5 ай бұрын
❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን, ደስስስ የሚል መልእክት ነው 🙏🙏🙏
@asteraseter7108
@asteraseter7108 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እሸዬ እጅግ ደንቆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ ልህ እሸዬ
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ቪድዮ ❤❤❤ኑርልን አሹየ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 5 ай бұрын
የት/ቤት ላይፍ ደስ ይላል እኮ😮
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 5 ай бұрын
እሼ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።
@belaynehyirsaw9143
@belaynehyirsaw9143 5 ай бұрын
ምርጥ ገለፃ
@Benjamin.12381
@Benjamin.12381 5 ай бұрын
የእሼ motivation በጣም ነው የምሰማው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤ ሌላም ይቀጥል
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 ай бұрын
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ እሼዬ❤🎉
@Natnael-yb4rf
@Natnael-yb4rf 5 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል በርታ እወድሃለሁ
@BrtokalGhaza-qe5dm
@BrtokalGhaza-qe5dm 5 ай бұрын
የተሰጠን ብናዉቅ የጎደለን የለም
@enat1821
@enat1821 5 ай бұрын
እሽዬ አላህ እድሜህን ያርዝመው ከነቤተሰቦችህ ተባረክልን የልጅህን ወግ ማእረግ አላህ ያሳይህ😘😘
@tutu2127M
@tutu2127M 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፊ ነገረ ሁለ ይጠብቅህ መልካም ሠው🙏🙏🙏❤
@thomasmoti3449
@thomasmoti3449 3 ай бұрын
Wow ገራሚ እይታ
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 5 ай бұрын
ሂጃብ ያየ👍👍👈
@zenashetades9288
@zenashetades9288 5 ай бұрын
ፈጣሪ እሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤
@abt1292
@abt1292 5 ай бұрын
You really motivate me Because እኔ ከእግዚአብሔር በስተቀር የሚወደኝ ሰዉ የለም ብየ ባለቤቴን፣ እናቴን ፣አባቴን፣ እህቶቸን፣ ወንድሞቸን እንዲሁም በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን አላስፈላጊ ነገር እናገራቸዋለዉ እንወድሻለን ሲሉኝ ከልባቸዉ አይመስለኝም እና ዉስጤ አምኖ አይቀበላቸዉም አለቅስባቸዋለዉ በጣም ያዝኑብኛል l still have that feeling 😢 ባጠቃላይ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች በሙሉ በጣም የሚጠሉኝ እስኪመስለኝ ድረስ depression ዉስጥ እገባለዉ። ሁሌም እግዚአብሔርን እለዋለዉ አንተ ብቻ አትጥላኝ ከባዱ ፈተና አንተ ከጠላከኝ ነዉ ብዬ ከእርሱ ጋ ሙግት እጀምራለዉ ። ግን ለራሴ value ስለማልሰጥ ይመስለኛል ይሄ ሁሉ ለህይወቴ የማይጠቅም ሀሳብ በዉስጤ የሚመላለስ። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ👏👏
@ShetayTurki
@ShetayTurki 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ አንበሳ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ😊😊😊😊
@geni211
@geni211 5 ай бұрын
እንዴት ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ አለሁ እድሜ ልኬን ብለፋ ብለፋ ያልሳካልኝ ድካም ብቻ ኡፉፉፉ
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 5 ай бұрын
ወይኔ እኔ በጣም የምወደው ጥቅስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ “ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው” ይሄን ጥቅስ በጣም እወደዋለሁ እና ለልጆቼም ሁል ጊዜ እነግራቸዋልሁ፡፡
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 ай бұрын
እዉነተኛ ቃል ነዉ ሁሉንም በጊዜዉ ዉብ አድርጎ ሰራዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ተመስገን!!🙏
@robekaeth3984
@robekaeth3984 5 ай бұрын
ተሽ አርፍ አሥተማር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@heremelawesene
@heremelawesene 5 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ምክር ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤❤❤
@MahirTube1
@MahirTube1 5 ай бұрын
ባልና ሚስቶች ደስ ስትሉ😂😂😂❤😊
@user-fo5ei4fz5l
@user-fo5ei4fz5l 5 ай бұрын
በትክክል ተባረክ ጥሩ ትምርት አሰተማሪ ነው እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበቡን ያድልህ!!!!
@Emmy-db9mb
@Emmy-db9mb 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤
@etag.b.6850
@etag.b.6850 5 ай бұрын
You are so intelligent you teach them well. Thank you Eshetu.
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤እሽየ
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 5 ай бұрын
ሰላም አሸ እደትነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስፋውንም ነፍስ ይማር 😢
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 5 ай бұрын
እሸ የኛመልካም አሏህ እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ የሸናየማስተርአብነት አድናቂወች ላክግጩኝ
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 5 ай бұрын
በመጀመሪያ አሰፍት ነብሰ ይማር 😢😢😢😢እሼ እንዳ አንተ የለ ያብዛልን የእኛ ጀግና 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 5 ай бұрын
አሼ መልካም ሰው እድሜኤ ከጤናጋረ ያድልህ❤❤❤
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 5 ай бұрын
Wow Esha gift of God !!! Yedengele Marryam legee abezeto Ken family zemenachun berkerek yadergelachu !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hanichotube
@hanichotube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሽቱዬ በጣም ጠንካራ ሰው ባለ እራይ ነህ ፍጣሪ ይጠብቅ❤❤
@HanuniLove
@HanuniLove 5 ай бұрын
Wallahi indet indamiwafik faxari yixabiqik ❤
@mulatudebash1231
@mulatudebash1231 5 ай бұрын
Special thanks to the whoke Donkey Tube Crew and comedian Eshetu Melese, thank you for sharing your experiences and challenges with our students. Your presentation was inspiring and insightful, providing valuable lessons for our students. We appreciate your time and effort in contributing to their growth and learning. As the director of the school I want to express my grand thanks to you ! Dear Commedian Eshetu your humbleness means everything to our school community looking forward to working With you.
@ETL23
@ETL23 5 ай бұрын
ስኬት ሰው ሆኖ መፈጠር ነው አሼ የኛ ሰው❤❤❤❤
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 24 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን)
39:01
Zula Media
Рет қаралды 2,3 М.
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 120 М.
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 112 МЛН
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Stokes Twins
Рет қаралды 26 МЛН