የቀጠለው የቼልሲ ብርቱ እርምጃ፣ ብዙዎች ያልገመትነው የጃክሰን መሻሻል። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 17,769

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@YeshwaLeul
@YeshwaLeul 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መንሱሬ ለቼልሲ ትኩረት በመስጠትህ.⁰
@enubereket
@enubereket 2 ай бұрын
ምርጥ ዘገባ ነው 👍
@dinutube-7850
@dinutube-7850 2 ай бұрын
አታሽቃብጥ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 ай бұрын
ካልተመቸህ ለምን ትከታተለዋለህ? እየሄድክ አንጓ ​@@dinutube-7850
@amanuelnebi1351
@amanuelnebi1351 Ай бұрын
betam ashkabetk...sjemer mansur football analysis aychlm(ke alazar ansar)
@Muke-blue
@Muke-blue 2 ай бұрын
አዬ 😂 መንሱሬ በርግጥም በጣም አዝኜበሀለሁ ነገርግን በዩቱብ ሾሾ ሰርተኸን ላሽ አልክ ግን ያርግል አሁን ነቃንብህ ችግር የለውም አንተ ይመችህ ስለቼልሲም አውርተህ ማጠግብበት ቀን ይመጣል ሰላምህ ይብዛ መንሱሬ 👏
@funclub8024
@funclub8024 2 ай бұрын
መንሱር በእርግጠኝነት የቼልሲን ጨዋታ አታይም ሀይላይት ብቻ ነው የምታየው ብታይማ ኖሮ በጫዋታ እንቅስቃሴ መሀል ምን ያሀል አስፈላጊ እንደሆነ ትመለከት ነበር ሌላው ቢቀር አሁን ፓልመር እንዲ እንዲጎመራ ጃክሰን የራሱ አስተዋፆው እንዳለው ትመለከት ነበር እኔ ዲቴል ባልገባም መመልከት ትችል ነበር!! አይ መንሱር ተገርመለህ እንዳንተ ረጅም አመት ኳስ ለተመለከተ አልፎም ስራው አርጎ ለኖረ ሰው እንዴት ጃክሰንንን በዛ ልክ እንደገመትከው አልገባኝም ነበር እንዴት ባንተ ደረጃ ያለ ሰው አቅሙን አምና መመልከት አቃተህ አምና ራሱ በጣም ተስፋ ሰጪ ነበር እንቅስቃሴው ''አላዛር አስገዶም'' አምና እንዳለው ትልቅ ተጫዋች ለመሆን ሮው ማቴሪያሉ አለው እሱን ማብሰል ብቻ ነበር ይጠበቅበት ነበር አሁን ተሻሽሏል ግን አሁንም ይቀረዋል አንተ ግን ቼልሲን በጣም ችላ እንዳልክ ግልፅ ከሆነልን ቆይቷል ስለቼልሲ ፕሮግራምም ለይስሙላህ ነው የምትሰራው እሱ ግልፅ ነው አንተ ተቀይረሀል የድሮው መንሱር አይደለህም አሁን የዩናይትድ እና አርሰናል 😅ብቻ ጋዜጠኛ ሆነሀል!!! we miss old version of you ያ አውቆ ለማሳወቅ የሚጥረው ሁሉንም ክለብ ለመዳሰስ የሚሞክረውን ለኔና ለመሰሎቼ እንዳንተ ጋዜጠኛ መሆን ያስመኛንን በጭሩ አሁን አላዛር አስገዶም የሆነልንን የድሮ መንሱር እንናፍቀዋለን
@berhanubewketu5435
@berhanubewketu5435 2 ай бұрын
ጀግና ነህ
@hadushmoges
@hadushmoges 2 ай бұрын
definitely
@derotube323
@derotube323 2 ай бұрын
ትክክል ነህ እኔም ልል ነበር
@amanuelnebi1351
@amanuelnebi1351 Ай бұрын
yemr gobez
@AshenafiWasihun-b5n
@AshenafiWasihun-b5n 2 ай бұрын
ደስ ይለያል ስለ ቼልሲ ስትናገረ ሁሌም
@fitsumkidanu6063
@fitsumkidanu6063 2 ай бұрын
Chelsea is our name Football iş the game Winning is our aim Always blue
@ethiopia5000
@ethiopia5000 2 ай бұрын
😅😅😅 ayyy chelsea
@labanfustom7449
@labanfustom7449 2 ай бұрын
Always blue's Chelsea 💙💙💙
@funclub8024
@funclub8024 2 ай бұрын
እስኪ ተወው መንሱር ስለቼልሲ የምትሰራቸዉ ፕሮግራሞች ለይስሙላ እንደሆኑ ካወቅን ቆይተናል ያው ስለአርሰናል ዩናይትድ አውራ😂
@Jesus164-r8k
@Jesus164-r8k 2 ай бұрын
Wow Welcome again Our Hero🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤!!!!!!!!!
@MukamilMohamedKadir
@MukamilMohamedKadir Ай бұрын
Thank you mansur
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 2 ай бұрын
ጃክሰን በደምብ የሚያቀብለዉ ሰዉ ካገኘ ዘንድሮ የቀደሞ ኣባካኝነቱና በራስ የመተማመኑ ጉዳይ ይበልጥ ኣእሙሮዉን ወደ ፈለገዉ ተገላብጦ ጎልን የማደን ደረጃዉን ከተጠበቀዉ በላይ ኣዲስ ታሪክ የሚሰራ ይመስለኛል።💙💙💙
@biniamadela1468
@biniamadela1468 2 ай бұрын
Up Blues 🔥🔥 💙💙💙💙 💪💪💪💪💪
@KalebDelesa
@KalebDelesa 2 ай бұрын
Thanks Mansur🙏🙏💙 My Blue Family 💙💙🥰🥰🔥🔥🔥💪💪💪💪💪💪🥶🥶
@YoyoNg-r4s
@YoyoNg-r4s 2 ай бұрын
ጃክ ወደአስፈሪ አጥቂነት ተቀይሯል በዛላይ ገና እድሜው 22 አመቱ ነው💙💪
@apimintesnot
@apimintesnot 2 ай бұрын
Mensure maresca bzu tesfa eyasayen nw yazelkelen💙🙏
@techtip8970
@techtip8970 2 ай бұрын
💙London is blue💙
@oftauutube5336
@oftauutube5336 2 ай бұрын
Chelsea is our name Football is the game Wining is our aim! ~ The icon of excellence the pride of London Blues 💙💫
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 2 ай бұрын
ጃክሰን ከዚህም በላይ ገኖ እንዳይወጣ የማዱዌኬ ግለኝነት አስተዋጽኦ አለው። ከክንፍና ክንፍ ክሮስ ኳሶችን ቢያገኝ ከዚህም በላይ ለቼልሲ ያስቆጥር ነበር።
@FiraolDadi-z9z
@FiraolDadi-z9z 2 ай бұрын
Yeah lik nash
@AmanuelMekuria-h2l
@AmanuelMekuria-h2l Ай бұрын
tekikilegna temelkach neh
@Mikevivacr7
@Mikevivacr7 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለትንተናው አትርሳን
@beklealex7242
@beklealex7242 2 ай бұрын
እናመሰግናለን💙💙💙💙
@mesfinmasho1203
@mesfinmasho1203 2 ай бұрын
Thank you
@sani_nursen3248
@sani_nursen3248 2 ай бұрын
Chelsea Chelsea Chelsea 💜💜💜
@KassahunAmare-p1m
@KassahunAmare-p1m 2 ай бұрын
Tiru tinitena new
@HusseinTessema
@HusseinTessema 2 ай бұрын
ካንተ ዉጭ ጃክሰን 0 ክሬዲት የሰጠ ጋዜጠኛ አልነበረም . አንተና አንዳንድ የቸልሲ ደጋፊ ዎች ነበሩ ነገር ግን እኔ ተዉ በዚህ ልክ መጥፎ አይደለም ብየ ስከራከር ነበር . አሁንም አትቸኩል ኤንዞ 105m ተጫዋች መሆኑን አላሳየም ገና 50m ነው.
@abide-oe8hi
@abide-oe8hi 2 ай бұрын
መንሱር በነፈሰቀት ነው ሚነፍሰው😢😢😢😢
@amen-o9x
@amen-o9x 2 ай бұрын
ይመችሽ ትክክል
@AbrhamMelkie
@AbrhamMelkie 2 ай бұрын
London is always blue
@YonasGodana-z3q
@YonasGodana-z3q 2 ай бұрын
we are Chelsea we follow u bro
@kedirmohammed6086
@kedirmohammed6086 2 ай бұрын
ቼልሲያችን አረፍላይ ነው መንሱሬ
@ermiyasAfera
@ermiyasAfera 2 ай бұрын
@temesgenabite6644
@temesgenabite6644 2 ай бұрын
Chelsea forever London is blues 🦁💙🔥🔥🔥🔥🔥
@MeargAfom-kn8tw
@MeargAfom-kn8tw 2 ай бұрын
አረ ስለ ቸልሲ ኣይተነትንም ብየ ኣላየሁትም ነበር ከ ኣንድ ቀን በሃላ ኖው እያየሁት ያለው 😂😂tnx ገና ስለ ቸልሲ ቡዙ ትተነትናለ London is blue 💪💪💪💪💪💪💪💪
@MikoMan-mb1kb
@MikoMan-mb1kb Ай бұрын
Menesure zare city yashenefal
@allii6972
@allii6972 2 ай бұрын
Chelsea
@YasinTeck
@YasinTeck 2 ай бұрын
JACKSON ራሱን አሻሽሏል አሁን ራሳቸውን ማሻሻል ያልቻሉት በረኛውና Madueke ይውጡልን
@AshenafiWasihun-b5n
@AshenafiWasihun-b5n 2 ай бұрын
ደስ ይለያል ስለ ቼልሲ ስትናገረ
@tinsoofficial6711
@tinsoofficial6711 2 ай бұрын
❤❤❤
@zelalemBirhanu-p8r
@zelalemBirhanu-p8r 2 ай бұрын
Chelsea...
@Hulualem31
@Hulualem31 2 ай бұрын
Enamesegnalen mensur
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q 2 ай бұрын
london is blue
@shafiAliye-cf5os
@shafiAliye-cf5os Ай бұрын
መንሱሬ በጠም በጠም እንመሰግነለን
@AmaneAmaha
@AmaneAmaha 2 ай бұрын
For arsenal. 1 hower man u. 1 hower city l pool Chelsea 20&30 menit
@FiraolDadi-z9z
@FiraolDadi-z9z 2 ай бұрын
Ergixagna nayin chelsea sila ashinifi debirokal
@Fix-w
@Fix-w 2 ай бұрын
መንሱር እኛ እንደእግርኳስ ተመልካች እና እንደ አዳማጭ ስለእግርዐኳሱ ጥልቅ ትንተና እንጂ ሌላ ታሪክ ወይም በፊት የተፈጠረ ነገር እያወራክ አታሰልቸን
@fitsezino
@fitsezino 2 ай бұрын
You are right Bro
@AbrhamTeshome-f4q
@AbrhamTeshome-f4q 2 ай бұрын
እኔ በወቅቱ አንተ ጃክሰን ለቼልሲ እና ለፕሪሚየር ሊጉ የሚመጥን አይደለም ስትል እምነቴ በሱ ላይ የፀና ነበር ።
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q 2 ай бұрын
come on chelsea
@AhemdRashd
@AhemdRashd 2 ай бұрын
Mansour Abdul 17 minutes only for Chelsea it's not fair mansour
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q 2 ай бұрын
chelsea will come back
@dejenied
@dejenied 2 ай бұрын
I remember when you say 'Jackson is not good enough to play not only for Chelsea but in the PL)' 😂
@habeshaethio4861
@habeshaethio4861 2 ай бұрын
Even esun egnam yechelsea degafi osimneh kalemeta Belen nbr esuma
@AhemdRashd
@AhemdRashd 2 ай бұрын
Too much time for arsenal for Chelsea 18 minutes is not fair. Why mansour?
@medinaMuzeyer
@medinaMuzeyer 2 ай бұрын
10Q
@WendesenZewde-u6s
@WendesenZewde-u6s 2 ай бұрын
አሁን ደሞ ከሲቲ ወደ ቼልሲ
@terefegirma4623
@terefegirma4623 2 ай бұрын
keft af jackson atiki ayidelem eyalk afehn setkeft alneber denez
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q 2 ай бұрын
trust me chelsea will come again
@geezlab8652
@geezlab8652 Ай бұрын
መንሱር ቼልሲ አይመችክም አደል ምን አይነት ጋዜጠኛ ነክ ግን
@Amirmifta-sr4jz
@Amirmifta-sr4jz 2 ай бұрын
10q
@HagreLema
@HagreLema 2 ай бұрын
Mensur endet nah kezi befit sel Jackson isun inda axki beye lexeraw yekebdayal belh neber gen yegn Jackson endet inda neber ayetekal aa iya ye Chelsea dagafi gen bexam debronal
@AwlachewAbza
@AwlachewAbza 2 ай бұрын
Ante yetlyeh neah
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q 2 ай бұрын
chelsea is the only club who win champions league
@TibeBunaEnzo
@TibeBunaEnzo 2 ай бұрын
ጃክሰን ተጫዋች መሆኑን እጠራጠራለሁ እያልክ ጭፍን ጥላቻህን ስታቀረሽ አልነበር ወደራስህም ተመልከት እንጂ ?
@AlemuSirak
@AlemuSirak 2 ай бұрын
በሰአቱ ልክ ነበር !!!!!!
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 2 ай бұрын
Use proper language!!
@BirhanuTesfaye-d5u
@BirhanuTesfaye-d5u 2 ай бұрын
???
@bura7009
@bura7009 2 ай бұрын
ANTE sle Manchester ena arsenal hula mawrat ymayseleceh ye KZbin FEDALAY hunehal weretegna endat endastelahegne ye muya deciplinehn seteh yebelah tekmegna sle kuas sayhon sle youtube LIKE new ymtseraw ..... yha gnzeb asadagneteh degmo kteneka koytual
@funclub8024
@funclub8024 2 ай бұрын
መንሱር በእርግጠኝነት የቼልሲን ጨዋታ አታይም ሀይላይት ብቻ ነው የምታየው ብታይማ ኖሮ በጫዋታ እንቅስቃሴ መሀል ምን ያሀል አስፈላጊ እንደሆነ ትመለከት ነበር ሌላው ቢቀር አሁን ፓልመር እንዲ እንዲጎመራ ጃክሰን የራሱ አስተዋፆው እንዳለው ትመለከት ነበር እኔ ዲቴል ባልገባም መመልከት ትችል ነበር!! አይ መንሱር ተገርመለህ እንዳንተ ረጅም አመት ኳስ ለተመለከተ አልፎም ስራው አርጎ ለኖረ ሰው እንዴት ጃክሰንንን በዛ ልክ እንደገመትከው አልገባኝም ነበር እንዴት ባንተ ደረጃ ያለ ሰው አቅሙን አምና መመልከት አቃተህ አምና ራሱ በጣም ተስፋ ሰጪ ነበር እንቅስቃሴው ''አላዛር አስገዶም'' አምና እንዳለው ትልቅ ተጫዋች ለመሆን ሮው ማቴሪያሉ አለው እሱን ማብሰል ብቻ ነበር ይጠበቅበት ነበር አሁን ተሻሽሏል ግን አሁንም ይቀረዋል አንተ ግን ቼልሲን በጣም ችላ እንዳልክ ግልፅ ከሆነልን ቆይቷል ስለቼልሲ ፕሮግራምም ለይስሙላህ ነው የምትሰራው እሱ ግልፅ ነው አንተ ተቀይረሀል የድሮው መንሱር አይደለህም አሁን የዩናይትድ እና አርሰናል 😅ብቻ ጋዜጠኛ ሆነሀል!!! we miss old version of you ያ አውቆ ለማሳወቅ የሚጥረው ሁሉንም ክለብ ለመዳሰስ የሚሞክረውን ለኔና ለመሰሎቼ እንዳንተ ጋዜጠኛ መሆን ያስመኛንን በጭሩ አሁን አላዛር አስገዶም የሆነልንን የድሮ መንሱር እንናፍቀዋለን
@hadushmoges
@hadushmoges 2 ай бұрын
Thank you
@KitesaWegari
@KitesaWegari 2 ай бұрын
London is always blue
@MekbibDamene
@MekbibDamene 2 ай бұрын
Chelsea
@TesemaTesfaye-qo7dr
@TesemaTesfaye-qo7dr 2 ай бұрын
Thank you
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,8 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН