No video

የቀይ ስር እና ካሮት ጥብስ አሰራር beetroot carrot fry recipe

  Рет қаралды 5,093

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

#BeetrootCarrotFry#የቀይስር#እና#ካሮት#ጥብስ#LuliLemma#
የቀይ ስር እና ካሮት ጥብስ አሰራር/beetroot Carrot Fry Recipe‪@LuliLemma‬
የቀይስርና የካሮት ሳንድዊች ሊንክ • Video
Ingredients
2 Beetroot
4 Carrots
8 Cloves Garlic
1 onion
1Teaspoon Salt
1/2Teaspoon Turmeric
1/2Teaspoon Black Pepper
3 Tbs oil

Пікірлер: 112
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ነው👈👌👌👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምርና ተስማሚ እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ ውድ እህት ላይክ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ያሚ ነው😋👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺልን
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ሉሊ ጤናማ ምግብ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
መልኩ ብቻ ይበቃል ቆንጆ ጤናማ የፆም አማራጭ 🥰🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው💗
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
ወዉ አሪፍ የጤኔኛ ምግብ ነው እናመሰግናለን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ወይኒዬ እግዛብሄር ያክብርልኝ😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሉሊዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ከነአቀራረቡ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽😍😍ላይክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሉላዬ 🙏💗
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ያክብርልኝ
@hawlethussenyoutube6411
@hawlethussenyoutube6411 3 жыл бұрын
ላይክ
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
በታም ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ ያም ነው❤️👌
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ከለሩ ሲያምር👌👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍🥰❤️🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You For Watching እግዛብሄር ያክብርልኝ🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ሉሉይ እናመሰግናለን 🥰🙏ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ኤልሲ እግዛብሄር ያክብርልኝ አመሰግናለው😘
@enattube1397
@enattube1397 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ በርቺልኝ
@hawlethussenyoutube6411
@hawlethussenyoutube6411 3 жыл бұрын
ኑበቅንነት
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
betam arif new Luli
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀🥰
@emanda1tube21
@emanda1tube21 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareki ehte
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው አሳምረሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ነው ሉሊዬ እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሳባዬ ስለምታበረታችኝ አመሰግናለው 💗😘
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Wow cool 🥰
@rebyabilal6671
@rebyabilal6671 3 жыл бұрын
Betam konjo aregesh new yesrashiw gobez
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም አሪፍ አሰራርነው እጀሽ ይባርክ👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት💗
@nigistesaba9415
@nigistesaba9415 3 жыл бұрын
Betamm yamral yummy 😋😋 yetebareke yhun
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ሉላዬ ዛሬ አመለጥሽኝ ገብተሽ ነበር አይቸዋለሁ ቀይስሩም ጥብስ ሁሉም ያሰምራል እንደ ሁል ጊዜ👌👍🥰❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሂውዬ ደርሰሽበታል🙏💗
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሉላየ እጅሽ ይባረክ ሼር 🥰👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው አሁን ነው ያየውት ይቅርታ😍💗
@sarit2607
@sarit2607 3 жыл бұрын
Wow yetebareke yihun Luliye betam new yemiyamrew ejochish yibareku wude 👌❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ሳሬቲዬ😘
@user-ow2cq5eg2i
@user-ow2cq5eg2i 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት የሆንሽ ምርጥ ባለሟያ ጀግና ሴት ነሽ ዋውው!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
simon ሁሌም በጥሩ ኮመንት እንድበረታታ ስለምታረገኝ አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ ወንድሜ🙏
@user-ow2cq5eg2i
@user-ow2cq5eg2i 3 жыл бұрын
@@LuliLemma ስለሚገባሽ ነው ውድ እህቴ የእውነት ነው የምልሽ 1የሌላ ሀገር ዜጋ ስለኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት ምን ይመስላል ቢለኝ ቅድሚያ ያንችን ስራወች ነው የምጋብዘው ለምን ከጅ ንክኪ የፀዳ ቆንጆ ምግብ ስለምታበስይ በጣም ነው የምኮራብሽ ስራሽን ሳይ በርቀት ሳልበላ እጠግባለሁ እጂግ ሲበዛ ንጹሕ ወጣት ስለሆንኩ እንዳንች አይነት መልካምና ጎበዝ ባለሟያ ሳይ ልቤ ሀሴት ያደርጋል በርች ክብር ይገባሻል እህቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እስከ ቤተሰብሽ ።
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን simon ወንድሜ ከልብ አመሰግናለው 🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ያምራል ልዩ ነው ውዴ💯‼️👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ምሳዬ😘
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሉሊዬ እጅሽ ይባረክ ያም👍🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቀለምዬ💗
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
አምልጦኝ ነበር አሁን ተገናኘን ለየት ያለ አሰራር ነወ እጅሸ ይበረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
😄ደርሰሽበታል አመሰግናለው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Wow Luliye Betame Konjo Aserare Newe Weda Briche Gora Beye Mare
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ በደስታ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሉልየ ውዴ በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን🙏💗
@Destallc
@Destallc 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም 💚💛❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ሉልዬ የቀይ ስር አድናቂ ነኝ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽቃል እጆችሽ ይባረኩ😋🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናሉው አይኒዬ
@hannatelaye2634
@hannatelaye2634 3 жыл бұрын
👌👌👌👌
@beautybyzaini975
@beautybyzaini975 3 жыл бұрын
wow very good work
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You SO Much
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Wawww betam konjo sra luliye🙏❤👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
mekseb ውዴ አመሰግናለው💗
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👏👍❤👌
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Luliye betam yameral ejesh yebarek.
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን ቤትዬ የኔ ውድ
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጂሽ ይባርክ እህታለም
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው🙏
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
Luli Anch Bazda Sarshewu Tolo Aybaslm Amsginalhu Blike
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
💗🙏
@user-vf1gn3ur6b
@user-vf1gn3ur6b 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሉሌ በጣም አረፍ አሰራር ነው ከለሩም ያምራል ከሽሮና ሰላጣ ጋር አስጎመጀኝ 💯😍 የተባረከ ይሁን 👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን የጣም አመሰግናለው🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ምርጥ እሰራር ነው👍thank you for sharing
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Luliye misa metan , Liyu new 😋
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ ነይልኝ🙏😘
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ካቀራረብ ጋር ያሚ እጅሽ ይባረክ👌👍
@gerardchaline3392
@gerardchaline3392 3 жыл бұрын
Betam yemiyamr ena tafach yehone konjo migib new yasayeshn enamesegnalen wude
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ስላየሽልኝ🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሊሊዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ከልብ አመሰግናለው 💗
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወድጀዋለሁ አሁን አሁን አሰኘሽኝ 👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እኔን 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር አቀራረቡም ዋው ባለሞያ👏👏🙏❤
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
በጣም የሚምር አዘገጃጀት ሉሊዩ በርች 👍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጤናማ ሉሊየ የተባረከ ይሁን👌🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Luliye waw it looks delicious thank you for sharing with as ❤👌
@topelifestyle
@topelifestyle 3 жыл бұрын
Wow this yummy and delicious
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
👁👁😍
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤነኛ ምግብ ነው በርቺ እህቴ ቤተሠብ ሆኜ መጥቻለሁ ቪዲዮ እስከ መጨርሻ አየሁት ሌሎችም 💕👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ በደስታ አመሰግናለው
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
@@LuliLemma እሺ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ💕💕👍👍👍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Supper yummy! Thank you for sharing!
@user-ro7kj2qi6e
@user-ro7kj2qi6e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ሉሊዩ❤️✔️
@AGROBR402Jp
@AGROBR402Jp 3 жыл бұрын
✍️🔔Stay connected and stay safe 🙏🙋🏻‍♂️🌷
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
thank You
@evaafricaapp5123
@evaafricaapp5123 3 жыл бұрын
ሰላም ፡ ፡ የኔ ፡ ማረ ፡ ፡ ቀይ ፡ ሰርማ ፡ ለደማነስ ፡ መዳኒት ፡ ነው ፡ ፡
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ የኔ እህት አመሰግናለው🙏
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Lulaye everything looks so good and delicious 😋 Thank you for sharing!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank you🙏😘
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
Wow it's looks so yummy yummy thank you for sharing sweetie ❤👍😘
@hawlethussenyoutube6411
@hawlethussenyoutube6411 3 жыл бұрын
ኑበቅንነት
@buzeetube9144
@buzeetube9144 3 жыл бұрын
Nice cooking luliye😍😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
thank You 🙏
@AGROBR402Jp
@AGROBR402Jp 3 жыл бұрын
Already subscribed to your channel also from the activated bell 👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank you so much
@AGROBR402Jp
@AGROBR402Jp 3 жыл бұрын
Hello dear friend, I come from our friend's post ... SABA M TUBE ok😃
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Watching
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
Watching
የቀይስር ጥብስ አሰራር/ Fry beetroot recipes@LuliLemma
8:13
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 642
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
High Protein Spicy Turkish Chickpea Salad, Nohut Piyazi
4:23
Hungry Man Kitchen
Рет қаралды 1,5 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 46 М.
THE BEST TURKISH VILLAGE BREAKFAST EVER 🍳 EASY RECIPES❗️ OUTDOOR COOKING
14:37
How To Make Tomato Paste
9:53
Turkish Food Travel
Рет қаралды 692 М.
የጉበት ጥብስ
10:46
Melly spice tv
Рет қаралды 33 М.
How to make Chilli Sauce! | Jamie Oliver
4:52
Jamie Oliver
Рет қаралды 3,3 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН