No video

የቀይስር ጁስ መጠጣት ለጤናችሁ የሚሰጠው አስደናቂ 13 ጠቀሜታዎች እና አዘገጃጀት| 13 Health benefits if beetroot juice

  Рет қаралды 21,720

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

#youtube #beetrootjuice #የቀይስርጁስአዘገጃጀት
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 57
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@hikmaousman9499
@hikmaousman9499 Жыл бұрын
Enamesegnalen boctor ene gn tyaqe neberen3 lijoch alen kiloye 48 naw mawofer felgalew enam bsport woynm bemigib tolo lawt mayibat neger kale bitaquman elalew amesegnalew
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እገዜብሄር ያክብርልን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እርኔ።ልቢንያምኛል።ሙቀትሲሁን።ባጣምያመኛል
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ዋውው እዲህ ጥቅም አለው ቀይሥር እናመሠግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 5 ай бұрын
ተባረክ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
እናመስግን አለን
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏 Dr
@AbayiMosu-jp1gy
@AbayiMosu-jp1gy 2 ай бұрын
እናመግናለን ዶክተር ከይቅርታጋር ጥያቄ ነበረኝ ድርቀት አስቸገረኝ በማርያም መላበለኝ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
አመስግናለሁ እሰከ መጨረሻው መስማት ይጠቅማል
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u
@makdestigab8987
@makdestigab8987 Жыл бұрын
እሽ ዶክተረ አይዞሕ በርታ !
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@monamona273
@monamona273 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-cm2ve8fs9u
@user-cm2ve8fs9u 21 күн бұрын
ኩላሊት በስብ ካለብንስ
@iloveumom2973
@iloveumom2973 Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ጠቀሜታ አለው ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@mithaa3330
@mithaa3330 5 ай бұрын
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ !ጅናመስግናለን ,🙏🙏✋
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ አመሠግናለሁ🙏
@yohanayoni6768
@yohanayoni6768 Жыл бұрын
Thanks doctor
@nefisaahmed6160
@nefisaahmed6160 Жыл бұрын
Thanks doctor
@rehmagarhoud6990
@rehmagarhoud6990 Ай бұрын
ወጥ ሰርተን የምንበላው ጅዝ ሠርችፕውን አላቅ
@haymanotadmasu3645
@haymanotadmasu3645 Жыл бұрын
Enamesegenalen Dr fibroid eyale ergezena tekesetual ena des belognal yetleye tenekake men laderg ? Dr
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
Selam D.r silemiseten timhirt Egzabeher Abzoto yibarkih
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@kambatube9059
@kambatube9059 Жыл бұрын
dr erguz negn deme kef bilual bitekem chiger alew
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እኔ የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ ደማነስ አለብኝ ቀይ ስር መጠቀም እችላለሁ ወይ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ በተረፈ በርታ አገላለፅህ ዋዉ
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ቀይ ስር ደም ማነስ ያለበት ሰው መጠቀም ይችላል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
አዎ እኔም ደማነስ አለብኝ እየተጠቀምኩ ነው አሰሪዬም ትጠቀማለች
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
ኩላሊት በሽታ ያለበት ሰው የበሰለውንስ መብላት ችግር ያመጣል እደ አመሰግናለሁ በርታ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ነበረኝ ደኩተር???
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 Жыл бұрын
👍👍👍🌹
@Aster57
@Aster57 10 ай бұрын
አሰራሩ አመት እንዴትነው ይቀቀላል?
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 Жыл бұрын
for carcinoma cell drink olways mixed with cabeg mixed with green plants and take in the morning fot 2 weeks it have any side effect?
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ደም ማነስ አለብኝ ዶክተር ደም ይጨምራል ወይስ እስኪመልስልኝ እባክህ
@awetkifleyesus1109
@awetkifleyesus1109 Жыл бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻💟
@sofiaabdi3994
@sofiaabdi3994 Жыл бұрын
Gallatoom dr
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abdiaman-qm8dk
@abdiaman-qm8dk Жыл бұрын
le እርግዝና ጉዳት አለዉ?
@alemteferra5551
@alemteferra5551 Жыл бұрын
Le tayeroid yetllu megb ochi negren
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d Жыл бұрын
ለደም ማነስ መጠቀም ይቻላል ?
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፡ የደም ግፊቴ ጠዋት ላይ ከ100 በታች ነው፡ ኮልስትሮልና ስኳር አለብኝ የቀይ ስር ጁስ መውሰድ እፈልጋለሁ በምን መልኩ እንድወስድ ትመክረኛለህ? ሌላው አብስዬ መጠቀም እችላለሁ? አመሰግናለሁ።
@kambatube9059
@kambatube9059 Жыл бұрын
bebado hod new weyis bemanignawum seat
@emanemu6703
@emanemu6703 8 ай бұрын
እረ ዶክተርዬ ስለ ሀሞት ጠጠር የሆነ ነገር በለን
@Seda164
@Seda164 Жыл бұрын
Pregnancy test leteykh nbr check alarkum gn mejemeriya period endmimeta aynet kurtet tesemgn ena keza sat behuwala melasa beret beret yelgnal,yedkmgnal,gona lay yamgnal,rasan yehan hulet kn ale wer alhonwm teterater new yant video aycha
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ok ብዙ ግዜ የወር አበባ መምጫ ምልክቶች እና የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች ይመሳሰላሉ። የእርግዝና የመጀመሪያ ዋነኛው ምልክት የወር አበባ መቅረት ነው ነገር ግን ይህም ግራ ሊያጋባሽ ይችላል ምክንያቱም እርግዝና ተፈጥሮ ልክ የወር አበባ በሚመጣበት ግዜ የመትከል ደም መፍሰስ/implantation bleeding ፅንሱ በማህፀን ሲተከል ደም ሊፈስ ይችላል ነገር ግን ከወር አበባ ቀለል ያለ ደም መፍሰስ እና 1 ወይም 2 ቀን የሚቆይ ነው! ስለዚህ ተመራጭ የሚሆነው Home pregnancy test ማድረግ ነው! ግንኙነት ካደረግሽ ከ 15 ቀን በኋላ HCG test አድርጊ እሺ ከ 15 ቀን በፊት ትክክለኛ ውጤት ላይሰጥሽ ይችላል ምክንያቱም እርግዝናን የሚያሳየው HCG hormone በበቂ ስለማይኖር እንዲሁም 🔷 ጠዋት በመጀመሪያ ሽንት ፈሳሽ ሳትወስጂ test አድርጊ 🔷 2 HCG tester ተጠቀሚ በአጋጣሚ አንዱ ትክክለኛ ውጤት ላይሰጥሽ ስለሚችል 🔷 በህክምና ተቋም ደግሞ በደም ምርመራ ከ 10ኛ ቀን በኋላ ማወቅ ይቻላል!
@Seda164
@Seda164 Жыл бұрын
@@healtheducation2 eshi doctor yehan melket yelekew video lay ayechaw new ena yemetekel deme mefeses lemayet ande sament yekergnal tutanem yetelyaye semat alew madg hemem alew selzi ande samet selkergn alemetatun acha check larg
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
@@Seda164 የመትከል ደም መፍሰስ ሁሉም ሴቶች ላይ አይከሰትም ይህንንም ማወቅ አለብሽ እሺ በአጠቃላይ የወር አበባሽ የሚመጣበትን ቀን ጠብቀሽ ካልመጣ 4 ቀን አሳልፈሽ test አድርጊ! በርቺ እሺ እህት ይመስለኛል ሼር አድርግልኝ ብለሽ ጠይቀሽኝ ነበር ከዚህ በፊት ቻናልሽን አይቼው ነበር ግን አትሰሪም Active አደለሽም ለመስራት ሞክሪ እሺ በርቺ! ጠንካራ ሁኚ እርግዝና ከተፈጠረም ትልቅ ደስታ ነው እና ለዛህ ያብቃሽ!
@Seda164
@Seda164 Жыл бұрын
@@healtheducation2 eshi doctor amesegnalew video degmo lemserat efelgalew tensh busy hogna new eseralew eshi gizawn lamechach ena
@user-vs9kb5eg2m
@user-vs9kb5eg2m Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ባለፈዉ ጥያቄጠ ይቄህ ነበር ግንኙነትየወር አበባ በጨረስኩ በሁለት ቀኔ ግንኙነት አድርጌ 72ሠአቱን ታብሌት ነበር የወሰድኩት በሳምቱ እደደምፈሠሠኝ መልሸበወሩ ስጠብቅ አል መጣ ሲል ቤት ዉስጥ ምርመራ አረኩ የሽት አድመስመር አሳየኝ ሁለተኛ ልሞክር ወይስ አይፈጠርም እባክህ መልስልኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ከግንኙነት በኋላ Emergency contraception pill/ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ከወሰዳችሁ እርግዝና አይፈጠርም። ነገር ግን መድለኒቱን እንደወሰዳችሁ ማስመለስ ከተከሰተ መድሀኒቱ ስለማይሰራ እርግዝናን አይከላከልም ካስመለሳችሁ። ምንም ካልተፈጠረ ግን ሙሉ በሙሉ እርግዝናን ይከላከላል በተጨማሪም የእርግዝና የቤት ውስጥ ምርመራ ስታደርጉ በትንሹ 2 HCG test ማድረግ አለባችሁ ምክንያቱም በተለያዩ ምክንያቶች የተሳሳተ አላረገዛችሁም ውጤት ስለሚኖር 2 ግዜ ቴስት ማረግ እንዲሁም ፈሳሽ ሳትወስጂ ጠዋት በመጀመሪያ ሽንት ሙከራ አድርጊ! ወይም በህክምና ተቋም በblood test ይታወቃል
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 Жыл бұрын
ማን ተገናኝ አልሽ ከትዳር ውጪ ከሆነ 😂😂😂
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በመጀመርያ በጣም አመሰግናለዉ። ጥያቄ አለኘ እኔ ፔሬዴ በየ 30 ቀኑ ይመጣል 4 ቀን አንዳንዴ 5 እጨርሳለዉ። እና ማርገዝ ፈልጌ ያሁኑ 27.9.22 መጣብኘ ከዛ በ 30.9.22 ከ4 ቀን ብሃላ ጨረስኩና ከ 14 ቀን ብሃላ ማለቴ 13.10.22 Ovulation test የሚወጣ መስሎኘ ነበር ካልኩሌት ሳደርገዉ ግን አጋጣሚ 6.10.22 ስሸና ፈሳሽ ነገር አየሀኘ ከዛ ovulation test saderg postive ይላል ከዛ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት አደረግን እየጠበቅን ነዉ እንደዚ ያጋጥማል እንዴ? ካለስ መቸ ነዉ ማወቅ የምቸለው?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አዎ የኦቩሌሽን ቀን አንዳንድ ግዜ ሊዛባ ይችላል የተለመደ ነው። በዚህ ግዜ ግን ትክክለኛ ግዜውን ለማወቅ ወይ በሚከሰቱ ምልክቶች ማለትም በጠዋት የሙቀት መጠን መጨመር እና የማህፀን ነጭ ፈሳሽ ይከሰታል እንዲሁም ሌላው አማራጭ ደግሞ Ovulation predictor kit መጠቀም ነው እንደገለፅሽው። እርግዝና ከተፈጠረ ከግንኙነት ቡሀላ 15 ቀን ጠብቀሽ ይታወቃል እንዲሁም የወር አበባ መቅረትም ይከሰታል!
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያክብርልን
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 160 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 27 М.
የቀይ ሰር ጁስ አሰራርና ጥቅሙ ይከታተሉን
10:23
አሰለፍ ከበደ ስደተኛዋ
Рет қаралды 10 М.