የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ

  Рет қаралды 29,383

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@ZufanMamo-p1q
@ZufanMamo-p1q Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ተርፈሽ ለመመስከር ያበቃሽ
@wandimuayana7326
@wandimuayana7326 Жыл бұрын
እጅግ አስግራምይ, በደርግ ዘመን ያልተፈፀመ ዘግናኝ ድርጊት የለም. በዚች በጠና ተጎጂ ሴት ትረካ አምኛለሁ. የደርግን ግፈኛ ስርአት ቅጣት በሕወት ተርፎ , በጥይት ተበሳስተው ተርፈው ትዳር መስርተው ልጆች አፍርተው ለዛሬ ምስክርነት መብቃት ምን ያህል እድለኛነት ነው ? አንቺ ብርቅዬ ሴት ነሽ. እዝገር እንኩአን አተረፈሽ.
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በዚህ ግድያ ጊዜ የአስር አመት ልጅ ስሆን በሚገባ አስታዉሳለሁ። ቤታችን እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ ሲሆን የኛ ቤትና ጎረቤት ጎረምሶች ተጠራርተው ሄዱ ትንሽ ቆይተዉ እያለከለኩ ሮጠዉ መጥተዉ ተደበቁ ትነሽ ቆይቶ ጥይት ይተኮስ ነበር ኡኡታም ተከተለ በአባቴ ምክንያት የፈረስ ስፖርት ዉስጥ በልጅነት ስለነበርኩኝ በማግስቱ ጠዋት ባልደራስ ፈረስ ቤት ስሄድ ዛሬ አድዋ ድልድይ የሚባለው ያኔ ጫካ ነበር ሶስት እሬሳ አየሁኝ አንደኛዉ ግማሹ በጅብ ተበልቷል ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
@tekleababera1965
@tekleababera1965 11 ай бұрын
በጣም ያ ማ ል 👍 የ ደ ር ግ ግ ፍ ማ ለ ቂ ያ የ ለ ው ም 👍 በጣም ዕ ድ ለ ኛ ነ ሽ 👍👍
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
She is very very lucky woman !!!
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
የሚገረም እውነተኛ ታሪክ ። አሁንም ቢሆን ካለፈው የታሪክ ሰቆቃ መማር አለመቻላቻን ነው የደነቀኝ። የሚገርም ታሪክ...
@freezerebafree6278
@freezerebafree6278 Жыл бұрын
Dear Tenagne, what you gone through is very painful and life time scare, but by gods grace and your sheer will to live is amazing and I hope the future generation learns from your past harrowing events. Glad you are alive and may god give you long, peaceful and see your kids fruit. Bless you your history must be told loud!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
የመጨረሻ እርኩሶች የተሠበሠቡበት ጥርቅም ነበር ደርግ ።
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Жыл бұрын
እኛም የወልቂጤ ዘማቾች ጠቅላይ መምሪያ ውስጥ አብረን ነበር የታሠርነው።እንኳን ለዛሬ በቃን
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
መቸም የታሪክ ተጋሪ ሰው አይታጣ ባላውቅም ይህን የታሪክ ተጋሪ የሆነ አስተያየት በማየቴ ደስ ብሎኝ ነው
@berhanuaberha
@berhanuaberha Жыл бұрын
ደርግ ስንቱን ዎጣት ጨርሳል ኢትዬጵያ የማትተካችው ምሁራን ተጨፉጭፉዋል እስከአሁን ቀጥላል።
@tekiehedego7362
@tekiehedego7362 Жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ለስልጣኑ ሲል ይኼ ሁላ የሰውን ፍጡር ጨፍጭፎና ገድሎ ወደ ዚምባብወ ሸሽቶ ተጠያቂ ሳይደረግ እስካሁን ግዜ ድረስ ህይወትን enjoy እያረገው ነው።
@keepthisbetweenus3731
@keepthisbetweenus3731 Жыл бұрын
ምን እሱ ብቻ: ይቅርታ የምጠይቀው የበደልኩት የለም! ማለቱ ነው ሚገርመኝ
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 Жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ከዳግማዊው ገዳይ ደርግ ይገላግለን፣ አሜን!
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Жыл бұрын
✊!💪...✌... 🙏R.I.P. 🌿
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
እውነት የተናገረችው
@sentayehuteressa3116
@sentayehuteressa3116 6 ай бұрын
የኔ እህት እንኳን ተረፈሽ መች ስለ ወንድምሽ እንኳን ታወሪ ነበር እግዚአብሔር ቀን አለሁ 😂
@SenayitBerihu-o3g
@SenayitBerihu-o3g 18 күн бұрын
ፊውዳል መገረሰስ ነበረበት ተገረሰሰ የኢትዮጵያ አብዮት ምርጡ የአለማችን አብዮት ነው፡፡ አብዮቱ ቆራጥ ስዎችን ይፈልጋል ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ማርያም ኮ/ል ዳንኤል አስፋው በአስፈላጊ ሰዓት የተገኙ ድንቅ ሰዎች እኛ የተደረገልንን አንረሳም እናንት የፊውዳል ልጆች እኩልነታችንን አረጋግጦ መሰዕዋት ሆኗል ጀግናችን ነው ቪቫ ዳንኤል ነብስህ በገነት ትረፍ፡፡የካፒታሊሰቱ የሳይበር አቁፋዳ ተሸካሚዎች ለማኝ፡፡ ቪቫ መንግስቱ የምንግዜም ኢትዮጵያ ጀግና ባይዋጥልክም ዋጡት
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
እኔም በጨቅላነቴ ኢህአፓዎችን ሊያፍሱ በሰፈራችን የሚቆሙትን የደርግ መኪኖች በታዘዝኩት መሰረት በ12 አመቴ ጎማዎቻቸውን አስተነፍስ ነበረ፤ ካደኩም በኋላ አሜረካ ሄድኩና የኢህአፖ አባል ሆኜ ስታገል ቆይቼ አሁን ደግሞ አገር ውስጥ መጥቼ እየታገልኩ ነው። *ኢህአፖነት እስከሞት ነው!!
@Yohannesbabamo
@Yohannesbabamo 10 ай бұрын
Jesus is Lord
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Жыл бұрын
ደርግ የፈጀው ምሁር ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ትልቁን አስተዋጽኦ ያደረገ ነው ፣ ያንን የመሰለ የሙሁር ትውልድን መሃይሞቹ ደርጐች መሃይሙን እየነዱ አስፈጁት: የበሻሻው ጩልሌም የብልግናን ሆዳም ሰብስቦ ብሄር ከብሄር ሃይማኖት ከሃይማኖት ያጨፋጭፋል
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
ሰው አታወዛግቡ ኢሀአፓ ነጭ ሽብር ጀመረች ደርግ የመልስ ምት ቀይ ሽብር ፈፀመ በህግ ፈት ጀማሪ ተጠያቂ ነው።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
መንግሥት ካለምንም ማስረጃ ካለምንም ፍርድ ያንን ሁሉ ሕዝብ መጨረሱ ትክክል ነው የሚል የአንተ ቢጤ ፋሽስት ብቻ ነው። BARBARIAN
@moges720
@moges720 Жыл бұрын
ድንጋይ እራሥ ደርግ ::ኢሕአፓ መንግሥት ነበር? የጀመረው ደርግ ነው 60 ሚንሥተር የገደለው ኢሕአፓ ነው? መገደል የተጀመረው ያኔ ነው::
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@moges720 ንገርልኝ ልጄ ለዚህ ለደርግ ግልገል
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
ስምዋን፣ አድራሻዋን ጠቅሳልሃልች፡፡ ሂድና ቀይ ሸብር አፋፍምባተ፣ ደሞ 3 ልጆችዋን እንዳትተዋችው፡፡
@FaithSaves23
@FaithSaves23 11 ай бұрын
ዋናው ገዳይ እዚህ በህይወት ተርፎ ለደርግ ይከራከራል ።ግዴለም ከጌታ ፍርድ አታመልጥም ።በልጅ ልጆችህም ቢሆን አይቀርም።
@woldetinsaemekonnen3866
@woldetinsaemekonnen3866 Жыл бұрын
በጣም የሚዛን ይህም ታሪክ የኛ ነው። የወቅቱን ሁኔታ በትክክል ተርከኸዋል ነገር ግን በ 1969 ዓ ም ስልክ የእህቴን ሠጠሁ የሚለው በወቅቱ ስልክ ነበረ ብለህ።
@zizusapa
@zizusapa Жыл бұрын
ዝምብሎ መቀደድ ውጤቱ ይሄው ነውኮ 😅😅
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Жыл бұрын
የቤት ውስጥ ስልክ ለማለት ነው።
@semung2513
@semung2513 Жыл бұрын
Ere eytestwale Selkema nebere yebet selk ​@@zizusapa
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
የቤት ስልክ የቢሮ ስልክ ነበር
@AbdulazizMusa-c4c
@AbdulazizMusa-c4c Жыл бұрын
Ye bet silik ditom slle ,edime lengusenegest ase minlilik
@keepthisbetweenus3731
@keepthisbetweenus3731 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያንን እንዲህ ከጨረሱን ኤርትራዎቹን ምን ያህል እንደጨፈጨፉ ምንም ጥርጥር የለውም
@thomasgirma8592
@thomasgirma8592 Жыл бұрын
የቀይ ሽብር መነሻ ነጭ ሽብር ነው ተናገሩ ታሪክ አይሸረፍ , መጀመሪያ ኢህአፓዎች መኢሶንን ቀጥሎ ደርግን ነጭ ሽብር ብለው በየመንገዱ ሲረሽኑ ነበር !
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 Жыл бұрын
ይህች ሴት ኮ ነፍሰ ገዳይ አይደለችም።ድንጋይ ራስ ዝም ብለህ ሳታውቅ አትበጥረቅ
@moges720
@moges720 Жыл бұрын
አይ ደርጎች ሐገራቸውን አይወዱም:: ያለ ምንም ችሎታ ትምሕርት እና ልምድ መሣሪያ ስለ ያዝን ሐገር እኛ ነን የምንመራው ብለው ታዳጊ ኢትዮጵያዊያንን ፈጇቸው::
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Жыл бұрын
Ye gerafiwochna gedayoch gif belij lijochachew eyederese new
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵዬ ህዝብ ይነዳል እየረሴ ከወያኔ ጀምሮ እያለቀ ያለውን ትቶ ደርግ ደሮግ እያለ ያላዝናል
@moges720
@moges720 Жыл бұрын
@@FissehaMulugeta-wr4kk ያምሐል? ሕዝብ እየረሣ ብለሕ ከሰሕ ሥታበቃ ከወያኔ በኋላ ያለውን ብቻ የሥታውሥ እያልክ እንደሆነ ይገባኀል ለመሆኑ::
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
@@moges720 ዘረባ ግደፍ ፁሉል
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako Жыл бұрын
አሁን እኰ ከደርግ የቀረው መጣ
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 Жыл бұрын
የጠፈጨፉት ሁሉ ልጆቻቸው አይሞሯቸው ጥሩ አይደለም ያባት እዳ ለልጅ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Ya barya mene yaladerefew ale
@DawedDawed-s2w
@DawedDawed-s2w Жыл бұрын
ግም ቦቲ 20 የዘረኝነት ወረርሽኝ በሽታ መጀመሪያ
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 Жыл бұрын
እጃቸው የፊጥኝ ታስረው ከነበሩ፡ እንዴት መኪና ለማቆም እጅዋን ልታውለበልብ ቻለች? ሃኪሙንስ በጥይት የተመታውን ሰው፡ የመኪና ኣደጋ ብሎ ማታለል ይቻላል?
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 Жыл бұрын
የደርግ አሽከር ትመስላለህ ጨካኝ።
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 Жыл бұрын
@@berhanebaheru8503 መልስ ኣለህ? ካልሆነ ዝጋ። ጅል።
@DawedDawed-s2w
@DawedDawed-s2w Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ን እደ ወያኔ የገደላት የለም
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Жыл бұрын
እኔ ሁሉም ኢህአፓ አንጀቴን ይበሉታል
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት
15:43
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
ዝብኢ ዝቅየሩ ሰባት፣ ታሪኽ ዝሰነዶ ሓቀኛ ዛንታታት፣
20:20
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 187 М.