No video

የቃሉ ዐምዶች ፲፪ኛ ትምህርት፡ መንፈሳዊ ስጦታዎች፣ መክሊት፣ ልሳን እና ሐሰተኛ ነቢያት

  Рет қаралды 174

GiziewTube

GiziewTube

Ай бұрын

እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#Yekaluamdoch #pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #spiritualgifts #talent #tounge #falseprophets #amharicbiblestudy

Пікірлер
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ
25:42