የረገፉ አበቦች || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 19,436

Minber TV

Minber TV

8 ай бұрын

ለብዙ ወላጆች ልጅ ወልዶ የመሳምን ያህል አስደሳች ነገር ማግኘት ይቸግራል። ልጆች በትዳር ህይወት ውስጥ መተኪያ የማይገኝላቸው ኑሮ ማጣፈጫዎች፣ ዘርን የማስቀጠያ መንገድና አንዳንድ ጊዜም የመኖር ምክንያትና ተስፋዎች ሆነውም ይወሳሉ። ይሁን እንጂ ይህ ልዩ ስጦታ በተለያዩ ምክንያቶች ለሁሉም ተጣማሪዎች የሚሳካ ነገር አይደለም!! ዛሬ ሸይኻችን በሠዓታቸው "በሲህር" ምክንያት በተደጋጋሚ ስለሚቋረጡ ፅንሶችና ተዛማጅ የሆኑ አስገራሚ ጉዳዮች ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ሃሳባቸውን እያነሱልን ይቆያሉ።
በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራማችን ደግሞ ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ወቅታዊውን የፈለስጢን ተጨባጭ እያወሳ፤ የድል ረቂቅ ምስጢር የተሸሸገው በኃይል ሚዛን አሰላለፍ ውስጥ ሳይኾን አላህ ላይ ባለ ፍፁም መመካት መሆኑን ከቁርኣን ገፆች ታሪክ እያጣቀሰ ያስታውሰናል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 102
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እንዴት ናችሁ እህቶች ወንድሞች ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በአላህ ዱአ አርጉልኝ የማንኛችሁ መእቡል እዴሚሆን አይታወቅም
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 8 ай бұрын
Waliykumesalme warehamatulah waberkathu allah yasbishwen Hulu yaskelish ❤
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 8 ай бұрын
አላህ የግራልሽ ሁቢ
@abukitube2443
@abukitube2443 8 ай бұрын
Allah yetechenkshibetin haja fua argo neja yibelish
@kedrduba398
@kedrduba398 8 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@Mastermahi1
@Mastermahi1 8 ай бұрын
አላህ የውስጥሽን አዋቂ የቸገረሽን ይፍታልሽ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 8 ай бұрын
ማሸአላህ እንደተለመደው ውብ ያማረ ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸኽ እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 8 ай бұрын
ቀዋቂል 😂😂 Abbreviations 👌 ሸካችን እንወዶታለን 🙏🏼 ወንድሞቼ መሐመድ & ሁሴን እንወዳችኃለን 🌿🌴 ፕሮግራማችሁ እ/በጣም ሀሪፍ ነዉ ይጥማል ማሻአላህ ትምህርትም አዝናኝም ነዉ 🌴🙏🏼😆
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 8 ай бұрын
ሸሀችን ገራሚ ታሪኮችን ስሞቻቸው የማላቃቸውን ታሪኮች ሁላ ነው በርብረው የሚያቀርቡት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@halemaha7786
@halemaha7786 8 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ,ኸይረን,አወወላሒ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@meremahaile2913
@meremahaile2913 8 ай бұрын
ስትጣፍጡ አቦ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🌷💗🌷💗🌷💗☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🌷💗🌷💗🌷💗
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 8 ай бұрын
አሳላማአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ማሻአላህ ሳአቱ ቶሎ ነው ሚያልቅብኝ ጀዛኩምላህ ሃይረን
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 8 ай бұрын
ወይ ይሄቺህ አፍታ ቆይታ ምትሏት ነገር ተዋት ሁሴኖ
@Mastermahi1
@Mastermahi1 8 ай бұрын
ኡስታዜ ለአላህ ብዬ እወዶታለሁ
@sebahabass9063
@sebahabass9063 8 ай бұрын
አሰላሟለይኩም እንዴት ናችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ከሚስን በናፍቆት ነው የምንጠብቀው እስቷዝ ውነታቸውን ነው አጎቴ የዛሪ ሁለት አመት ሀኪም ትሞታለህ ብሎት ከበሽታው ነፃ ባይሆንም እስካሁን በህይወት አለ አላህ ያለው ነው ሚሆነው ኡስታዝን እድሜያቸው ይርዘም
@rahelkindane4819
@rahelkindane4819 8 ай бұрын
Mashaallah True sukran jzk ❤❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 8 ай бұрын
Jazakalahyer
@weinitywein2915
@weinitywein2915 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 8 ай бұрын
Wealeykum selam werahematullah weberakatu Allahum seli weselem webarek Ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed ahelan bekum
@ZeynebMuhamed-ke3dc
@ZeynebMuhamed-ke3dc 8 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር ጀዛከላህኸይረን አላህይጠብቃችሁ የሀዋ ቂሳእደነ የተገረመ አለ?
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 8 ай бұрын
ሸሁና ከነ መላ ቤተሰብ እድሜና ጤና ልጆቸም ናፋቀዋል
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 8 ай бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 8 ай бұрын
አሚን
@user-es1gs3ok4j
@user-es1gs3ok4j 8 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋ አልሐምዱሊላ ሸኽች አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኹም አላህ ኽይርን 👍👍💚💛❤
@bilutsegaye7067
@bilutsegaye7067 8 ай бұрын
ወላሂ እነሸህ ለአላህ ብየ እወደወታለሁ
@user-sz7iv4kz6s
@user-sz7iv4kz6s 8 ай бұрын
Ustaz yalut tekekelegha maregagecha alegha ena akistan temochaleshe belat 1wr alqoyechem
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን☝️🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹 ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 8 ай бұрын
የኔ አጎት የመጀመሪያ ስሰማ ቀዋቂል ጀዛኩም አላህ
@user-ee6bw1us2e
@user-ee6bw1us2e 8 ай бұрын
ሸሀች አላሕ ይጠብቆት ሁላችሁም ጀዛኩም አላህ ቢልኸይር 💛
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 8 ай бұрын
ቁርቁራ አለ ሳውዲ።
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 8 ай бұрын
አለ
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ እንደዛሬ ስቄ አላቅም እየተዝናኑ መማር ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዞቼ ማሜ ሳቅህ ነው የባሰ እሚያስቀኝ ሰሉ አለል ሀቢብ ❤
@endrisali6993
@endrisali6993 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 8 ай бұрын
አሰላምአለይኩም አህለን ተናፋቂዎች አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 8 ай бұрын
ሸሀችን ጀዛከእላኸይረን እንዲሁም መሀመድ&ሁሴን ጀዛኩም ከእላኸይረን
@seidkase8283
@seidkase8283 8 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሚበሮች እዴት ናችሁ ሸሀችን ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ እዉነት ብለዋል ሸሀችን እኔ እማዉቃቼዉ ጎረቢት ነበር ሴት ስትወልድ ይሞትባት ነበር ግን ሴትትን ልጂ በወንድ ነበር እሚጠሯት ሴት ሁና አላህን እዳላማዉ ሽኩር እያሉ ይጠሯት ነበር ግን በ12 አመቷ መተች ሱበሀነ አላህ
@user-lw6mh3ku2e
@user-lw6mh3ku2e 8 ай бұрын
አሰላምአለይኩምይጠብቀን
@user-Akrem7
@user-Akrem7 8 ай бұрын
ሱባነላህ ቀዋቂል ወድጄዋለው ሼህ ረጅም ሀያት ይስጥልን አላህ
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 8 ай бұрын
Shekachin eyaznanan eyestemeran naw allah 'idmeyechawun bereka yedirgilechaw.
@munaali2129
@munaali2129 8 ай бұрын
JazakAllahu Khayran 🎉🎉
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 8 ай бұрын
አህለን ወሰህላን ብለናል🎉🎉🎉🎉
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 8 ай бұрын
Mashaa allah yizinanachu tasitemiralachu❤❤❤
@sofiayimam1031
@sofiayimam1031 8 ай бұрын
Masha allah
@user-sm6ww9fj9s
@user-sm6ww9fj9s 7 ай бұрын
Mehamed le allah bilek shekachin endeyastemrun fikedilachew talka atigba le allah bilek
@user-st1fp4lm3d
@user-st1fp4lm3d 8 ай бұрын
ሱብሀንአላህ❤❤❤
@EZedin1234
@EZedin1234 8 ай бұрын
Aselamu aleyekum werahmetulahe webarekatu for menber t.v barekelaufikum
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 8 ай бұрын
ماشاء الله تبرك اللهجزكم الله خيرن
@menalabdulkader6286
@menalabdulkader6286 8 ай бұрын
We where waiting for this the whole week keep continuing guys we are getting so much important thoughts from this wise shake I believe we can get so much tangible thoughts for our wise father may Allah give them long life Ameen
@KubraZelelew
@KubraZelelew 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@emann7734
@emann7734 8 ай бұрын
جزاكم الله خير
@samethio8594
@samethio8594 8 ай бұрын
It is so teach a lesson never expected from such pretended Shek . Alhu Akber !!
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
Wa wr wb
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 8 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው ምሰማው
@user-dl7tg5up4y
@user-dl7tg5up4y 8 ай бұрын
አሚንንንንን
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
‏عليه الصلاة والسلام
@abdullahdawud4042
@abdullahdawud4042 8 ай бұрын
اهلا بكم
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 8 ай бұрын
አሰለምአሊጉም ሼሁ እንኳን ደሰ መጣ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 8 ай бұрын
የኔ ጥያቂ ግን ሳሂሮች ምንድነው ሚጠቀሙት
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
ኣለ እየወለዱ የሚቀብሩ ብዙ ኣሉ ኣሏህ ይስቱር
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 8 ай бұрын
አደማአለ
@Selwajemale
@Selwajemale 8 ай бұрын
❤❤❤
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህለን ወሳህለን ወመርኸበን እንኳን ደህና መጣችሁልን
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ZeharaMohammed-ex6yh
@ZeharaMohammed-ex6yh 8 ай бұрын
ፍሬ አለው እኛቤት አለ ግን አለማወቅ ከባድ ነው እኛ ቤተሠብ ውሥ ብዙ ጊዜ ድግምት ተሠርቶብናል ወላሂ ብዙ ጊዜ ቤተሠቡ በሙሉ ለአላህ እየሠጠ ተቀምጧል በቤቱላሂ ተደርጓል ከዛ በቤተ ሠቡ ሀሉ ተደርጓል
@user-ue3fr1gk1c
@user-ue3fr1gk1c 8 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@HayatAbdu-tg5vh
@HayatAbdu-tg5vh 8 ай бұрын
👍👍
@user-jf1yd5pb4j
@user-jf1yd5pb4j 8 ай бұрын
sheh yanesut hasab yetequache almeselegnim be mewled talka yemigeba jinn bilew jemrew wede hawa tarik gebu meftihew bezirzir benegeren tiru neber .
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
ለሙሓመድ ለብቻው መድረክ ኣመቻቹለት ብዙ የሚለው ነገር ኣለ😂😂😂
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 8 ай бұрын
ማሜ እኮ አዛ ነው😅😅😅
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 8 ай бұрын
Malet sak were yiwedal like me
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 8 ай бұрын
ቁርቁራ የሚባለውኮ ወሎ ነፍነው ረ እደውም ቤታችንን የምናጥረው በሱነው😅 ፍሬውንም ስንበላ ነበር የምንውለው የዛሬን አያረገውና ሁላችሁንም ጀዛከላህ❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 8 ай бұрын
ሱለሏሁአለሂወሰለም❤❤ጀዛኩምሏሂኽይርንሼይኽና❤🎉በርቱምርኩዙቸ❤❤❤
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
ምን ኣለበት እረፍት ባትል ሑሴኖ😂😂😂
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 8 ай бұрын
😅😅😅
@user-sz7iv4kz6s
@user-sz7iv4kz6s 8 ай бұрын
Menew enant fetwa sechi honachu Zara
@user-jf1yd5pb4j
@user-jf1yd5pb4j 8 ай бұрын
be azel yihun be jinn mikiniyat margez yalchalech set meleya milikitu minidinew???????
@emanMtytube
@emanMtytube 8 ай бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ ግን ቁጥራቸውን እንደት ነው የማገኝው በጣም ፈልጌው ነው
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 8 ай бұрын
የት ነሽ እኔ ቤተሰብ ነኝ
@emanMtytube
@emanMtytube 8 ай бұрын
@@hawaahmed5380 እሺ ቁጥራቸውን ስጭኝ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 8 ай бұрын
ገጠር አከባቢ አለ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 8 ай бұрын
እኔም የሆነ ሰአት ሆዴን በተደጋጋሚ ያመኝ ነበርና 1ዷ ምን ብትለኝ መጥፎ ነው አያቴ ከመሞቱ በፊት ሆዱን ያመው እንደነበርና በዚያውም እንደሞተ ሲወራ እሰማ ነበር እናላቹ ሴትዬዋን ሆደን እንዳመመኝ እየነገርኳት አያትሽም በሆድ ህመም ነበር የሞተው ብላኝ ቁጭ😂😂😂 በጣም ገርሞኝ ምን ነካት እያልኩ😂
@fatimaOumar-mu9zv
@fatimaOumar-mu9zv 8 ай бұрын
ወይናችሁ ላይክ የለምሳ
@ZeburaMohammed-fz4px
@ZeburaMohammed-fz4px 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 8 ай бұрын
አረ ኑ አንት ወንድሞች
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
አጃይብ
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
ቢዝነስም ባርነትም ነው
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@emann7734
@emann7734 8 ай бұрын
ሁሴን ወዳጃችን ዋጋውም ይለያል
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
ምድነው ቀዋቂል😂😂😂😂
@user-oj8gn4wq6b
@user-oj8gn4wq6b 8 ай бұрын
ቁርቁራ ድሬዳዋ አለ ፍሬ አለው ፣ ፍሬው ሰፊው ይሸጣል።የበረሀ ተክል ነው።
@user-vf2si9eb1s
@user-vf2si9eb1s 8 ай бұрын
ቁርቁራ ፊር በሠውዲ ምድር በጣም ይሸጣል በጣም ይበሉታል አገራችንም ሞልተዋል ብዙ ስለማይታወቅ ነው ብሉት መድሃኒት ነው
@yousafyousaf2430
@yousafyousaf2430 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Ummah1-
@Ummah1- 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ZeburaMohammed-fz4px
@ZeburaMohammed-fz4px 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 125 М.
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,5 МЛН