🔴የውርጌሳ ማክሰኞ ገባየ ዛሬ እደት ዋለ

  Рет қаралды 6,748

Seid wergessa Tube

Seid wergessa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ Жыл бұрын
መገን ኒቃብሰቶቺ ሳያቸው ደሰሰሰ ይለኛል አላህ አገራቺንን ሠላም ያርግልን ያርብ
@zdmohammed
@zdmohammed 11 ай бұрын
እኔም እሷን አይቼ ነው የመጣሁት
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 11 ай бұрын
ተንባለለችበት እንደት ደስ እዳለችኝ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 11 ай бұрын
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ በጣም አላህ ያፀናቸው እኛንም ኢማን ሰቶን ያልብሰን
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 11 ай бұрын
@@እሙእሪያንነኙኢሻአላ አሚን ያረብ
@KsaKsa-hl2vi
@KsaKsa-hl2vi 11 ай бұрын
ወላሂ እኔምነኝ❤❤
@zahrajetahon7819
@zahrajetahon7819 11 ай бұрын
የትውልድ ሀገሬ ሰላምሽይብዛ ውንድም አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራ ነው ላይክ ሸር አድርጌልሀለሁ በርታ
@zdmohammed
@zdmohammed 11 ай бұрын
ባለኒቃቧን ንግስቷን እህቴን አይቼ መጣሁ ማሻ አላህ ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@jruiti3992
@jruiti3992 11 ай бұрын
ወሏህ እኔ እሷን አይቼ ነው ተደርድሬ የመጣሁ የሡና እህቶቼ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መንገድ ላይ እራሡ ኒቃብ የለበሠችጨሤት ካየሁ አቅፌ ጥምጠጥም እንደ አብዶቹ ክክክ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Жыл бұрын
ጤፍ እንጀራው እንጅ አይበላ እሸቱ ይምጣ የውርጌ ልጅ የፀይም ወጣቱ ❤❤ የሀገሬ ልጆች አላይ ይጠብቃችሁ
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ Жыл бұрын
Amin amin
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp 11 ай бұрын
አሚን ሀያቲ❤❤❤❤
@toyba911
@toyba911 Жыл бұрын
የኛ ሰፈር ሰወችን አየኋቸው😘 ውርጌ ትዝታየ😥😘😘😘
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m Ай бұрын
አይ ሰያ አይኔ ተከራቶ ቀረ እናቴን አያለሁ ብዬ።😢😢😢😢የኔ ውድ እናት እንደት እንደናፈቅሽኝ❤❤❤❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይ ሀገሬ የአላህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayat2291
@hayat2291 6 ай бұрын
የኔውደሰ አጎት አየሁት🥰🥰🥰ማሀላቦች እነማንን አያችሁ?
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 11 ай бұрын
ያረብ ሁሌም ሀገችንን ሰላም አርግልን ኒቃቢስቶቹ መሻአላሀሰ ውበት ደስ ሲሉ🎉🎉🎉
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 11 ай бұрын
ሀገሬ ውርጌሳ ሰላምሺ ይብዛልኝ. እስከህዝቦችሺ.
@InnocentDreamCatcher-vd9fi
@InnocentDreamCatcher-vd9fi 11 ай бұрын
እስኪ ፋኖወቹ ካሉበት ቀርፀህ አሳየን ዴሞቻችንን😢😢😢😢
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@toyiba5547
@toyiba5547 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድማችን በሳምት በሳምት ልቅልን ጊራናንም እሽ በተረፈ በርታ ዉዶቸ አበረታቱት ሽር ላይክ እያረጋችሁ ጥሩስራ ለራስ ነዉ
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@Topg-s2e
@Topg-s2e 4 ай бұрын
ያረባ ያገራቻንንሰላምመልስልን❤❤❤
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 5 ай бұрын
እምየ ሀገሬ ዉርጌሳዩ ወጫሌዩ ❤❤❤❤❤❤
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ Жыл бұрын
እስኪ ባአላህ እድንከታተልህ ሙዚቃ አትጨምርበት ቪደወስትሠራ አላህንፍራ አስታውስ ያችን የቀብርቅጣት እኛንም ወንጀልአታስገባን የገጠርልጂ እደመሆናችን ሀገራችንንስናይ ምንምቢሆን እንመለከታል እና ሙዚቃ አትጨምርበት😓😓
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@Seada333
@Seada333 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ እንደት ነህ በርታ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ውርጌሳየ ሀገራችን ናፍቃኛለች ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ቀጥልበት😍✅✅👍
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 5 ай бұрын
ኒቃቢስቶቹ አቤት ግርማ ሞገስ ❤❤❤❤❤❤ የኔ የኢስላም ነዉ ቁወች
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 11 ай бұрын
ሰይዲየየ❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤
@TaibaYusuf-d7y
@TaibaYusuf-d7y 11 ай бұрын
ደስ ይላል ግን ሰወቹን ከምትቀርፅ እቃወችን ዘወር ዘወር ብለህ ብታሳይ ጥሩ ነው
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 11 ай бұрын
ሀገራቺን ሰላምሽ ዪመለስ ያረብ❤❤❤❤❤
@imanimqn9281
@imanimqn9281 11 ай бұрын
ዘውድት ይመርን አየሆት ወላ❤
@zinet5396
@zinet5396 11 ай бұрын
ሀገሬ ውርጊሳ ሰላምሺ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayat-hd2mu
@Hayat-hd2mu 11 ай бұрын
ሀገሬዎ ሰላምሽ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamaraSamha
@TamaraSamha 11 ай бұрын
💚💛❤️😢😢💚💛❤️👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp 11 ай бұрын
ሰፈሬን ስላሳየኸኝ ሽኩረን ካሜራውን ወዴ ቀኝ ዘወር ብታደርገው ቤቴንም አየው ነበር❤
@እሙኢማን-ጀ4ቘ
@እሙኢማን-ጀ4ቘ 6 ай бұрын
አይ ሀገሪ ስላምሽን አላህ የምልስልሽ❤❤❤❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 ай бұрын
የአላህ ሰውማ ኑሮ አጭሶታል አላህ ሁላችንንም ይረዝቀን😢😢😢😢
@DesiJomato-fs3ms
@DesiJomato-fs3ms 11 ай бұрын
አገሬ ስላምሽ ይብዛ❤
@MeriamAragao
@MeriamAragao Ай бұрын
ማሻላህ
@nfbdbf7552
@nfbdbf7552 11 ай бұрын
ሀገር❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 11 ай бұрын
የኒቃብ ንግሥቶቹ እደደሥ ይላሉ ❤
@RabiaHussain-x4w
@RabiaHussain-x4w Жыл бұрын
እናቴን ባየሆት አሁንስ ንፍቅ ብላኝለቻ አይ😢😢❤❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
ሠይድ ያሣይሸውዴ😊
@RabiaHussain-x4w
@RabiaHussain-x4w Жыл бұрын
@@AsdDsa-qx5uc 🥰🥰🥰
@TaibaAs
@TaibaAs 6 ай бұрын
እንኳንም ሴብስክራብ አደረኩህ ስንት የናፈቀኝን ስው አየሁ እሽ ወንድም እናስገዝሀለን።
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ የኢትዩን ሰዋች ሙጥጥ አርገህ ሳኡድ ዱላቸው ድናቸውን ይማሩሩሩሩ ሳኡዬ ሁለተኛ ሀገሬ ሰወደደደደደደውውውውውው ስደት መምህሬ ስደት መምህሬ ስደትን ትወደው ለምን ድኔን ስላሳወቀኝ ሳኡድ የድን የተውሒድ አገሬ ሁሌም ከፍ በይ
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 11 ай бұрын
ኒቃቢስቶቹ አቤት ማማራቸው ያሠላም ያሠላም ያሠላም💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Hነኝእማየንናፋቂ-d9p
@Hነኝእማየንናፋቂ-d9p Жыл бұрын
አይይይ ትዝታ
@fatumaseid8314
@fatumaseid8314 7 ай бұрын
ውዶቸ ሰብስክራይብ እያረግን አምሳሽ እናስገባው ወዲማችን 😊😊
@ahah6853
@ahah6853 11 ай бұрын
ቶሎ ባታልፍ ደህና አድርጌ አያት ነበር
@sarahcarpio3250
@sarahcarpio3250 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ሰይዳዉ ወላሂ እናቴ የማያት እየመሰላኝ ሁልጊዜነዉ የምከታተልህ እናመሰግናል
@yemerebelay1873
@yemerebelay1873 11 ай бұрын
ሠያው አገራችንንሰላም ያርግልንየውነች
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 11 ай бұрын
ወይኔ ውርጌሳየ ሰላምሽ ይብዛ😢😢😢
@ghbn6479
@ghbn6479 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 11 ай бұрын
ውቢቶ ሀገሬ❤❤❤❤
@MissRahmaa
@MissRahmaa Жыл бұрын
ዉርጌሳዩየወድሞቸሰፈርአላኸይጠብቃችሑባላችሑበት
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 11 ай бұрын
ሠይዳው ውጫሌንም እድታሣዬን እናቴን ባያት ባጋጣሚ ዛሬስ ናፍቃኛለች
@Neima703
@Neima703 11 ай бұрын
ነይ እስቲ በውስጥ
@ssds463
@ssds463 6 ай бұрын
የምር""እናቴንባያትስትይ""እባየንአመጣሺው"የኔውዲ
@HayathHyath
@HayathHyath Ай бұрын
እኔም ብዙ ውርጌሳ አከድም እናቴ ውጫሌጂ
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ Жыл бұрын
አላህሀገራቹንንሰላምያርግልን።የሰውሀገርአስጠልቶናል።ደምረኚወንዱም
@Topg-s2e
@Topg-s2e 4 ай бұрын
0:07
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
😢ኒቃብሶቶቹ ማሻአሏህ ሲያምሩ አይይ አሏህዋ ሰላሟን አውርድልን
@medina.myoutube
@medina.myoutube 5 ай бұрын
አይይይይይይ ውርጌሳየ
@fatumaseid8314
@fatumaseid8314 7 ай бұрын
ወይኔ ትዝታታታ😢😢😢
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 11 ай бұрын
በረታ ለቤትህ አድሥ ነኝ ባጋጣሚ አገኘሁህ
@YyyUuu-r7g
@YyyUuu-r7g 6 ай бұрын
ሊሞ.ብዙ.ሠው.አየሁ❤❤❤
@Khadija-y1p2x
@Khadija-y1p2x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fa6mahalghj291
@fa6mahalghj291 10 ай бұрын
አላሕሰለሙንያጣልን
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 11 ай бұрын
ያርቢ 😢😢ሁሉም ሠው ሸማች ነው እህህህ😢😢😢 አላህ ይድርሥላችሁ 😊
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 11 ай бұрын
የብርድልብሥ ዎጋ አሣየን
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 11 ай бұрын
ኒቃቢሥቷ😍👍🥰🇨🇬
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 11 ай бұрын
ሰያ ቃል አክባሪ ቅዳሜ ውጫሌ ከላየ እስከገባያው ሁሉን አሳየን ውጫሌን የናፈቃችሁ👍🍫
@aliiali113
@aliiali113 Жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይመልስ
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 Жыл бұрын
ሀገሬሰላምሺደብዛ😢😢
@TtYy-kf5vn
@TtYy-kf5vn 11 ай бұрын
አይይይይይይይይ ታዝታ ዉርጌሳየ ናፍቃኝ ቆይ አይይይይይይይይይ
@ZahraAtiat
@ZahraAtiat 5 ай бұрын
ሀገሬ የምወዲሽ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 11 ай бұрын
ሰያ በአላህ ውጫሌ ቅዳሜ ገባያን ቀርፅልን
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@shhssyey8809
@shhssyey8809 11 ай бұрын
8i💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛🧡🧡❤❤💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲
@noritamuhammad9527
@noritamuhammad9527 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ብዙሠወችእማቃቸውንአየሁ፡ሠያአላህይሥጥህ፡ወዲም
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
አሚን
@MkyaMkya-g3i
@MkyaMkya-g3i 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 11 ай бұрын
እናቴን ባያት ብየ ብቀላውጥ አላያት አልኮ እማየ ሂወት ❤❤አምሳሌን አሳየኝማ ትዝታየ
@LailaLaila-oy4dx
@LailaLaila-oy4dx 11 ай бұрын
Waw tzta❤❤
@ከሁሉምነፃ
@ከሁሉምነፃ 11 ай бұрын
ውብቱ ወርጌ❤
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 11 ай бұрын
ሠይድ የበጣንየውን ዋጋ እናየፍራሹን ዋጋ ንገርኝ፡፡
@ssds463
@ssds463 6 ай бұрын
እኔየሐይቅልጂነኝ""የምር"የምታወራውሑሉ""ሐቅቅቅቅነው"የምር""አክባርሕንሑልጊዜእከታተላለሑ""አላሕሐገራችንንሠላምያርግልን
@FhgFu-p1t
@FhgFu-p1t 6 ай бұрын
ወይኔትዝታታታ😢😢😢😢😢
@MadinaHussain-v5i
@MadinaHussain-v5i 11 ай бұрын
ውጫሌንም አሳየን❤❤❤❤❤
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 11 ай бұрын
ወይኔ የሳር ገንዳ ቤት መቸ ነው የሚታደሰው የሳር ገንዳ ልጆች ወደ ስደት አልመጡም እዴ ኧረ የቀበሌ ቤትም ቢሆን እደሱት
@rahmahussien5694
@rahmahussien5694 11 ай бұрын
እረ ተይ አትቦጭቂን አለን ሌላ ቦታ ሰርተን ነዉ የቀበሌ ስለሆነ አብዘሀኛዉ በግሉ ሌላ ቦታ ገዝቶዋል
@Neima703
@Neima703 Жыл бұрын
ውጫሌንም እንዳትረሳ ቅዳሜ ከነባጃጆቹ😅
@ZaraZara-yd7pv
@ZaraZara-yd7pv 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💘💘💘👍👍👍👍
@ghbn6479
@ghbn6479 11 ай бұрын
ሠይዳው ማሀል አባንም እዲታሣየን
@hawaahmohammed
@hawaahmohammed 11 ай бұрын
@ሪሀናኢቶብ
@ሪሀናኢቶብ Жыл бұрын
ከምረ፡ቃልአክባሪ፡የመዳም፡ቅመሞች፡አበረታቱት፡በጣም፡ታማኝልጅነው፡አሳድጉት
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 11 ай бұрын
እናቶቻችን ሲያሳዝኑኮ😢😢😢
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 11 ай бұрын
💔
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 11 ай бұрын
ኒቃቢስቷ😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@RabihSe
@RabihSe 9 ай бұрын
ሠይዲ,ሠላም,ነህ
@لبابه-ر6ذ
@لبابه-ر6ذ 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZaraZara-yd7pv
@ZaraZara-yd7pv 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AmalAhmed-rq1uq
@AmalAhmed-rq1uq 11 ай бұрын
ኒቃቢስቶቹ ❤❤❤❤
@zaboraa32
@zaboraa32 11 ай бұрын
ኒቃብ እህቱቸ ማሻአላት❤❤
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 Жыл бұрын
😂የት ነው የሸንኮረ ተራ እደው ይመጣል ብየ ስጠብቅ አለቀ ቪዶው የተማታህ😂
@Mahi1630
@Mahi1630 Жыл бұрын
እስኪ ውጫሌ ሂደህ አሳየን ያገሬሰወቺ ናፍቀውኛል የምር
@seidTube854
@seidTube854 11 ай бұрын
እሽ
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@jmaljmal7190
@jmaljmal7190 Жыл бұрын
ሳኡድ አብረን ነበር የምንሰራው ከሄደ በኋላ ቁጥሩን ማገኘት አልቻልኩም እና አሁን አየሁት
@S0tlenegus3678
@S0tlenegus3678 11 ай бұрын
ወይ አገር እድት እድናፍቅኝ አይስድት
@jmaljmal7190
@jmaljmal7190 Жыл бұрын
ሰይዳው እደት ነህ በናትህ የመስፋንን ቁጥር ስጠኝ
@ahah6853
@ahah6853 11 ай бұрын
ኧረ ማርዋየ እህቴን አየኋት የኔ ውድ እህት
@ahah6853
@ahah6853 11 ай бұрын
ቶሎ ባታልፍ ደህና አድርጌ አያት ነበር
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
እስቲ መሀል አምባን አሳየንሀሉንም ቦታ አይይይ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 11 ай бұрын
ወድም እድቴ ሮቤትን አሳየን
@jemilajemila7449
@jemilajemila7449 11 ай бұрын
ቡና ተራንም አሳየን እናቴን በመፈለግ አይኔ ፈዘዘ😢
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 Жыл бұрын
ሠይድ የፈርንቸር ድርበርእናመሥኩትከነዋጋውአቅርብልንእሺ
@zaboraa32
@zaboraa32 11 ай бұрын
እሮቢት አሳይን
ዮአዳን (ክፍል 57)
29:22
ለዛ
Рет қаралды 59 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ይድረስ ለቅን ልቦች ባለቤት
9:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 77 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН