የፓርላማ ሴቶችን የማይምረው ፖለቲከኛ | "እንደ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንጀራ መጋገር ባልችልም ..."| | ጋዜጠኛው ሳቁን መቆጣጠር አልቻለም |

  Рет қаралды 27,554

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 жыл бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube
የፓርላማ ሴቶችን የማይምረው ፖለቲከኛ | "እንደ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንጀራ መጋገር ባልችልም ..."| | ጋዜጠኛው ሳቁን መቆጣጠር አልቻለም |
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Пікірлер: 45
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲና የተከበሩ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ለዚህ ለበሰለና ለሰከነ ትምህርት ሰጭ ንግግር።
@ebebayuh8411
@ebebayuh8411 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የተከበሩ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው አርያነት ያለው ታሪክ።
@endaleabebe4475
@endaleabebe4475 2 жыл бұрын
እስኪ ይህን flexibility ለዘመኑ ደረቅ ፓለቲከኞች ያስተምሩልን። የሀገሪቱ ችግር ከተማውን የሚመጥን እርድናም ስለሌላቸው ነው ከህዝብ ጋር ግጭት የሚገቡት
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 жыл бұрын
Lawyer Wondimu Ebsa, you are one of Ethiopia's legend wow! This is a must share, share, share message . Long live!
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 2 жыл бұрын
12 ልጆችና 14 የልጅ ልጆች! እርስዎ ክልልነት መጠየት ይችላሉ።
@user-wt2gk8gi9y
@user-wt2gk8gi9y 2 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ስላለህ ገና እረዥም እድሜ ትኖራለህ አቶ ወንድሙ!!!!!!
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
የበራልህ ነህ ተባረክልን አባታችን የኛ ሀገር ፖለቲካ ጭቃ አእምሮ ነው ያላቸው ጅቦች በአግባቡ ትዳር ሳይዙ ህዝብ እንመራለን ይላሉ
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ነፃ ሰው👍 እግዚአብሄር የአብርሃምንና የሣራን እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏 💚💛❤
@balemoya2230
@balemoya2230 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!!
@mackcs
@mackcs 2 жыл бұрын
Good!
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
አምላኬ እድሜና ጤና ይስጦት
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
የኛ ቲዩብ ዛሬ ገና መልካም የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኑሮ የሚያውቅ አቀረባችሁ እረጀም እድሜ ጤና ያድልልን እኔም ባደኩበት ሕብረተሰብ አስተዳደር ሲመረጥ በእድር በማኅበር ያለው መልካም ግንኙነት ለሕዝብ ያለው ፍቅር ለቤቱ ለልጆቹ ምን ዓይነት ስብእና አለው ተብሎ በሁሉም መልካምና ተወዳጅ ለሀገር ለሕዝብ አሳቢ ሲሆን ነው መጀመሪያ የቀበሌ ሊቀመንበር ከዛ በሚያሳየው መልካም አስተዳደር እያደገ እስከ ሚኒስትርነት የሚደርሰው።በጣም ትክክል አባታችን።ቤቱን ማስተዳደር የማያውቅ ሚኒስቴርነት ቦታ እየተቀመጠ ሀገራችንን ባፍጢሟ ደፏት
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
በትክክል ሚስቱን መከባከብ ምጥ አባት👌👌
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
ገራሚ ሰው ይመቾት።
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ🙏
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ሠላም ለእርሶ ይሁን 🙏💚
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሰውዬ:: You are full of love. Your marriage is beautiful, a role model for this generation.
@blenfikadu6831
@blenfikadu6831 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ አቶ ወንድሙ ረጅም እድሜ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
በትክክክል
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 жыл бұрын
ጋሽ ውንድሙን ብጣም እደንቃቸዋለሁ እወዳችዋለሁ እውነትን በድፍረትና ብሀቅ ስለሚናገሩ እግዚአብሔር ጤናና ሠላም ይስጥዎት ኑሩልን
@tesfaye6881
@tesfaye6881 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ብዙ ዝግጅቶችህን አይቻለሁ ከልብ አደንቅሀለሁ!!
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ቴዲ እረጋ ያልክ ጋዜጤኛ ነህ ጎበዝ ነህ በርታ
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
ቀጥልበት
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 2 жыл бұрын
አይ ጋሽዬ ሲመጡ ገና ደስ አለኝ ትዳር የሌለው መምራት እንደማይችል በተጨባጭ በቅርቡ አይተናል በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
@TH-yy9dp
@TH-yy9dp 2 жыл бұрын
I like this pro.
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ ከፊታችን የሚመጣው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@TK-12345
@TK-12345 2 жыл бұрын
Lawyer wondimu well respected person and I wish long live to lawyer wondimu. But, please correct you cover page title.
@greaterethiopia7637
@greaterethiopia7637 2 жыл бұрын
I admire this guy.
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 2 жыл бұрын
እንዲህ ፈታ ብዬ ያየሁት ፕሮግራም የለም የዕውነት።...እስኪ ከፖለቲካ ብቻ ሀሳብ ወጥተን እንዲህ ማር ማር የሚል ጨዋታም እንጫወት። ጋሽ ወንድሙ...እንዴት ቀኔን እንዳሳመሩልኝ። ይቀጥልልን♥♥♥♥♥
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ሰዉ ማለት ልክ እንደ ጠበቃ ወንድሙ እዉነት እዉነቷን ስለተናገሩ እና ስለሚናገሩ ዋዉ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል እውነተኛ ንግግር ቤተሰብ የሌለው ጨካኝ ነው እውነተወነው
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 2 жыл бұрын
ስለ ሠው. ህይወት አውቅልሀለሁ ከሚሉ ፖለቲከኞች ስለ እራሳቸው ሕይወት የሚያወሩ ፖለቲከኛ እና የህግ አዋቂ ስh አቀረባቹ አመሠግናለሁ !!!
@eliasosman7332
@eliasosman7332 Жыл бұрын
Speak up tell advice you get points
@tamratayalew6197
@tamratayalew6197 2 жыл бұрын
Ato wondimu zemenotin egziabher yibarkewu hulle yerson kalemetyik sisema betam edesetalehu lmin bibal betam nitsuh sewu not astemari mekari meri minale poletikegnochachen kerso bimaru.
@AsAd-fz1mj
@AsAd-fz1mj 2 жыл бұрын
t
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
እርሜሁ ይርዘም
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ደስ ይላል 🙏
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Yeparelama setoch be safa lay yetazefezefa koshasha lebsoche nachew
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@getahunteshome408
@getahunteshome408 2 жыл бұрын
የማትረቡ!
@negashbektur7219
@negashbektur7219 2 жыл бұрын
ዳቦ ያረረበትና ፖለቲካ ለዳቦ መጠቀም የሚፈልግ ድ፣ ሁሉም እንደራሱ ይመስለዋል። ፖለቲካ ለዓላማቸው ብቻ ሲሉ የሚገቡበት እንዳሉ ባይረሳ ጥሩ ነው።
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ፋራ ኬክ አይብላ ከበላም ይነቀው !! ዶክተር ብርሀኑ ጋር ይወዳደራል እንዴ ማፈሪያ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 104 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 104 МЛН