የእርግዝና የመጨረሻው ሳምንታት

  Рет қаралды 62,778

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 597
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 10 ай бұрын
ሙዚቃው ይቅር እኛ እናንተን ብቻነው መስማት የምንፈልገው❤ኤሚ ዉፍረት ያምርብሻል በሰላም ዉለጅ ዉድድነውማረጋችሁ ❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 10 ай бұрын
እኛም አንፈልግም
@melu-mg4wp
@melu-mg4wp 10 ай бұрын
Eko awzgabne eko aysmam yensun demts
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 10 ай бұрын
አዋን እውነት ይቅር 😢
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 10 ай бұрын
እኔ😢😊
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤🤝
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 10 ай бұрын
ፆሎት ግድ ነው የጥዋት ና የማታ ሌላው ቢቀር ይህ ግድ ነው ምክንያቱም ፆሎት ከሁሉም ነገሮች ይጠብቀናል እራችሁ እንደዚህ ብላችሁት አሳምኑት የማታ ፆሎት ሳታደርጉ ለመተኛት ስታስቡ እራትም አብራችሁ ተውት ከዛን ለሁለተኛው ይለምድባችሀል ❤
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
eshi🙏🙏🙏
@GgHh-dw8by
@GgHh-dw8by 10 ай бұрын
​@@yoeemyእመ አምላክ እሽ ትበላችሁ ምቁራተይ💞🙏💞🥰🥰
@mesaymam
@mesaymam 10 ай бұрын
ድምፁ ግን እናተን እድሰማ አላደረገንም ! ለማንኛውም ደስ ይላል በሰላም፡ውለጂ ኪዳነምህረት ትቅረብሽ ❤❤
@zinetabdu1035
@zinetabdu1035 10 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ በላይክ አበሽብሹኝ የመዳም ቅመሞች 👍
@muhamad3183
@muhamad3183 10 ай бұрын
ምን ቸገረሺ 🎉🎉🎉🎉
@zinetabdu1035
@zinetabdu1035 10 ай бұрын
@@muhamad3183 እህቴ እንድሁ ላይክ አምሮኝ ነው 😂
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 10 ай бұрын
አብሽሪ ደሞ ለላይክ❤❤😂
@muhamad3183
@muhamad3183 10 ай бұрын
@@ZedZed-gy3cy ትክክል በዝህ አንታማም
@nunubintbaba
@nunubintbaba 10 ай бұрын
አምሮሽ ነዉ ክክክክክክክክክክ
@Elbethel167
@Elbethel167 10 ай бұрын
ወይ መዝሙሩን ብቻ አሰሙን ወይ ንግግራችሁን እንስማ, በጣም የተባረከ ባል ነው የሰጠሽ እንቺም ትሁት ሚስት ነሽ ❤
@abbaamilkii5628
@abbaamilkii5628 10 ай бұрын
❤😂🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ደርባቢት ❤አባወራው ❤ማማራቹ ፆመ ነነዌ ከፊታችን ሰኞ እስከ ረቡዕ የካቲት 18-20/2016 ሲሆን ታላቁ ፆመ ሁዳዴ መጋቢት 2/2016 ይጀምራል። የነነዌን ህዝብ ጸሎትና ጾም የተቀበለ አምላክ የኢትዮጵያን ህዝብ ልመናና ለቅሶ ይቀበልልን🙏🤲
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 10 ай бұрын
አሜን በእውነት😢😢😢
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 10 ай бұрын
አሜን፫😢😢❤❤
@እሙነኝከስዳትመልስ
@እሙነኝከስዳትመልስ 10 ай бұрын
አሜን
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ 10 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 10 ай бұрын
አሜን 😢
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 10 ай бұрын
ከድምፃችሁ የከፈታችሁት ይረብሻል
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 10 ай бұрын
ውዶች እግዚአብሔር ቀጣይ ጊዜሽ አብሮሽ ይሁን እማ ፅልይ
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ያምልኮ ስግደት የፀጋ ስግደት ፃትፀልዬ በፍፁም እዳትተኙ እኛ በስደት ሊያውም እሙስሊም ቤት ሆነን ፀልየን ሰግደን ነው የምተኛው ደግሞለፀሎት ልባችሁን አሳምኑት የሚረዳችሁ መላክ አለና እና እመቤቴ ትቅረብሽ የፊትሽን ወደ ሀላ ታዙርልሽ 🙏🙏🙏
@MekiyaReshade
@MekiyaReshade 10 ай бұрын
በሰላም ወልደሽ እቀፊ የኔ ውድ የባግራውንዱ ሙዚቃ ድምፃቹን እዳንሰማ ተፅኖ ፈጥሮብናል😊😊
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 10 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ማር በጣም ነዉ የምወዳችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ሴት ❤ባለማህተቦቹ 🥰
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 10 ай бұрын
ስወዳቹህ ❤❤❤❤ በርቱ ፀሎት ደሞ አታቋርጡ ልባቹህን አሳምኑት ሲሆን በቀን ሰባት ጊዜ እስከምበርቱ ግን ማታና ጣት ግድ ነው ውዶች ጥቅሙ ለራሳችን ነው ❤❤❤
@Mayaye887
@Mayaye887 10 ай бұрын
ወሬ😅
@sweedalii
@sweedalii 10 ай бұрын
አላህ ፈቅራችሁ ያዝልቅላችሁ ልጃችሁ በሰላም በእቅፋችሁ ያርግላችሁ አይዞሽ በርቺ አንተም በርታ
@BrhanaMola-sf3mk
@BrhanaMola-sf3mk 10 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ በጣም ደስስስስ የሚል የሚያዝናና የእርግዝና ጊዜ ነበር እኛም በጣም ነው የምንወዳቹህ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ዮኒ ጀግና ጠሩ ባል ነክ ማሻአላህ አንቺ እሚ ዮኒን የመሰለ ባል በማግኘትሽ ታድለሻል ሚድያ ላይ ባታወጪው ባይ ነኝ በተረፈ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@muyess6093
@muyess6093 10 ай бұрын
አላህ ፍቅራቺሁን አብዝቶ አብዝቶ ይቸምርላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እምዬ አላህ በስላም ይገላግልሽ ዎፍ ሳሰማ የኔ ዉድ ዎዳቹሃሎሁ
@aahh5158
@aahh5158 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምወዳቹሁ እ/ግ ይጠብቃቹሁ የኔ ውድ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ❤
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 10 ай бұрын
የኔ ዉዶቺ ፀሎት ግዲ ይለል በቅዲሚ ያ ግዜ መሲጠት መለትሚ ከህዎትሺ አንዲ መሲፈት አዲሪገሺ ለረሰቺ መንገሪ ፀሎት ወይም ዱአ መረሰት ያሌበት ነገሪ ነዉ ጠንክሩ ❤❤❤❤አዎደቹወለሁኝ❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል ቢቀር የምትሉ ምንን እናዳምጥ
@alemhayela3855
@alemhayela3855 10 ай бұрын
እውነት በጣም ነው የሚወዳችሁ❤❤❤ ለፀሎት ስቆሙ yo. ነጠላ ብትለብስ 🙏emye ደሞ ቀሚስ ጨምርበት ግን ይቅርታ ከናንቴ በላይ አውቄ ሳይሆን ስለምወዳችሁ የልቤን ነው😍😍😍😍
@HannaHanna-j2v
@HannaHanna-j2v 10 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 10 ай бұрын
ጎበዝ ባል እስቲ እደዚ አይነት ባልይስጣችሁ በርቱ
@Tsionfekadu-z3x
@Tsionfekadu-z3x 10 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማር እንዴት እኮ እንደምወዳቺው ዪዬ አንተ ደግሞ በርታ❤❤
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 10 ай бұрын
እማ አምላክ ትቅረብሽ የኔ ቆጆ መልክኣ ሩፋኤልን ፀልየ ፈታሂ ምሃፀነ ነዉ ስልጣኑ ቁዱስ ሩፋኤል
@MekdesHayle-s2u
@MekdesHayle-s2u 10 ай бұрын
ሱሶቼ፡ መጣችሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ
@Fafi26
@Fafi26 10 ай бұрын
እኔ ከናተ ፍቅር ይዞኛል😔 ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እስከትለቁ ወደታቸ ወርጀ የቆዬ ቭድዎቻቹሁን ነው የማየው ምርጥዬ ጥዶች😘😊😍😍😍
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@mekidesmelku3369
@mekidesmelku3369 10 ай бұрын
የምወዳቹ ኤምዬን ሳይ ማርገዝ አማረኝ እፈራነበር 🙈የኔውድ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ ዮኒ መልካም ባል ትለያለህ ውነት❤❤❤
@selamawithabtamu3662
@selamawithabtamu3662 10 ай бұрын
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ውዶችዬ!!!❤❤❤❤ ማሪይም ትቅረብሽ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን የናንተን የቆየ ቪድዮ እያየሁ አዲስ ለቀቃቹሁ ስታምሩ ማሻአላህ በተለይ ልጁ አስተሳሰቡ ክብሩ ማሻአላህ ነው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 10 ай бұрын
በሰላም ተገላገይእግዚያብሄር ይርዳሽ
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 10 ай бұрын
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን የታደል ትዳር እማምላክ በሰላም ሁለት ታድርጋችሁ ❤❤❤❤❤
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 10 ай бұрын
በሰላም ውለጅ ማሬ 100k እናስገባቸው🎉🎉🎉🎉
@robekaeth3984
@robekaeth3984 10 ай бұрын
ዋው ደሥላል እመብርሀን ሁለት ታርግሽ
@MelatGere
@MelatGere 10 ай бұрын
በሰላም ማርያም ታጋያግይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananzanaba
@hananzanaba 10 ай бұрын
መምህር ተስፈየ ብላቹሁ ግብና አዳምጡበት በጣም ትበረታላቹሁ ዉዶችየ
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 10 ай бұрын
እማምላክ ትቅረብሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 10 ай бұрын
betam Konjo Video Naber Musicw gin chenkilat yazorale sil malode mesalgn zafane betrfe I Love You Guys Boy Thanks Sil Mesetk
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ውዶችስወዳችሁ እኮ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ በሰላም ልጅሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ
@መኑከመአምላክ
@መኑከመአምላክ Ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ወላዲተ አምላክ በስላም ትገላግልሽ እማ❤ፆሎት አታቋርጡ ፆሎት ከክፊ ነገር ይጠብቀናል አንዴዬ ከጀመራችሁ ደስ እያላችሁ ነው የምታደርሱት የምር ውስጣችሁ ስላም ይሰፍናል ቤታችሁ ይባረካል እውነት ነው እዳጸሊይ የሚያደርገን አንደኛው የራሳችን የስንፍና ምልክት ነው እና ጸልዩ እሽ እወዳችኃለሁ የምር ❤❤❤❤❤❤❤
@መኑከመአምላክ
@መኑከመአምላክ Ай бұрын
ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ግን ኮሜት ገና ዛሬ ነው የጻፍኩት
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 10 ай бұрын
የኔ ውዶች በሠላም ይገልግልሽ የልጅሽ እናት ያርግሽ ዩም የልጅ አባት ለመሆን ያብቃህ
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 10 ай бұрын
ሱሶቼ እንደው ምን ላድርጋችሁ ድንግል ትቅረብሽ ውዷ ሙዚቃው ግን ይረብሻል ይስተካከል❤❤❤ውድድድድድድድ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 10 ай бұрын
ትክክል ሙዝቃው አያስ ፈልገ
@belaynesh4418
@belaynesh4418 10 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 ай бұрын
በጸሎት ስአት ቀሚስ ልበሽ እማ በጸሎት ደግሞ በርቱ እሽ እኛ ኦርቶዶክስ በቀን 7 የጸሎት ስአት ነው ያለን ጸሎት ለሰው ልጅ ግደታ ነው ጸሎት ለእግዚአብሔር ጋር የምን ገናኝበት ቁልፍ ነው እግዚአብሔር የጸሎት ስአት ልጅቹ ለጸሎት ተንስተዋ ወይ ብሎ ነው የሚመለከተ. እለት እለት የጸሎት ስአት አታዘበራርቁ በአቋም ጸልዬ እሽ ዳቢሎስ ድክመትን ይጠቀምና እስከጭራሹም እድንተው ነው ያሚደርገው ስለዚህ በርቱ ደግሞ ተምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
🙏🙏
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 10 ай бұрын
የኔማሮችችችችችችችች. አላህ በሠላም ይገላግልሽ. እፍፍፍፍፍፍፍበጉጉት ነዉ. የምጠብቃችሁኮ😢😢😢
@masratalamu1450
@masratalamu1450 10 ай бұрын
❤❤❤❤ 🥰🥰 waqayo nagan siha hiku bareduko❤❤❤❤
@LayilaLulu
@LayilaLulu 10 ай бұрын
በረካ ሁን 😅❤ሰላም ወልደሽ እንያችሁ 🎉እድሜ ከጤና & ብዙ ፍቅር ጋር ያብዛላቹ❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ዮኒ እኮ ልዩ ነው እደሱ ባል አይገኝም ማሻአላህ ምርጥጥጥጥ ባል🌷👍
@محمود-ق2ي2خ
@محمود-ق2ي2خ 10 ай бұрын
ውዲችየ ❤❤❤በደንብ ተንከባከባት የንችን እረግዛና እኔም ነኝ የረገዘሁት እመብርሀን ትቅረብሽ እስትወልጂ በጣም ነው የጓጓሁት እሪጎዝ ስይ በጣም ነው አሳብ እሚይዘኝ ለምን እንደሆንም አለውቅ ❤❤❤❤ሠላምችሁ ይብዛ❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 10 ай бұрын
የኔ ዘውዶች እንኳን ሠላም መጣችሁልኘ ❤❤❤እመብርሐን ወላዲተ አምላክ በሠላም ትገላግልሽ ወልደሽ ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ጓጓሁኝ የምር ደግሞ ሴት ናት
@GrhgtGcbg-bh3zz
@GrhgtGcbg-bh3zz 10 ай бұрын
በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ የኔ ዉዶች😍😍😍😍
@NNa-z5t
@NNa-z5t 10 ай бұрын
በሠላም ይገልግልሽ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 10 ай бұрын
እደው የኔ እህት በሰላም ሁለት ሁነሽ አይቸሽ የኔ የዋሆች ስወዳቸው
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤ፀሎትን ደግሞ አዘውትሮ ለማድረግ ያው እንደ አላማ መቁጥር ለአላማችን እደምንጥር ሁሉ ለፀሎትም ምንም የሚፈታተነን ነገር ቢኖርም ያንን አሸንፈን መትጋት ለአላማ እደምንተጋው ማለት ነው።
@ndn9008
@ndn9008 10 ай бұрын
እመብርሀኝ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ታብቃሽ ውዴ
@FatiyaFatiya-d9k
@FatiyaFatiya-d9k 10 ай бұрын
masah allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ በሠላም እመብረሀን ትገላግልሽ ዉዴዋ❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 10 ай бұрын
ማርያም ትቅርብሽ. ሴት ናት ልጂሽ የኔ ውድ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semutasew2244
@semutasew2244 10 ай бұрын
ወንድነው ባለፈው ማቀፊያ ሰማያዊ ነው የገዛች እኛኮ አገምት🎉🎉😂😂
@tubetube613
@tubetube613 10 ай бұрын
ሴት አልቋል ከዚህ በሆላ 😂
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ እርጉዝየ አላህ ምጥሽን ቀላል ያድርግልሽ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
የና ውዶች እኳን በሠላም መጣቹ የኔ ዱቡሽቡሽ በሠላም ሁለት ያድርግልሽ😢😢ስታምሩ እናተ ሳይ ፍቅሬም ይጨምራል ናፍቆትም የኔ ልዩ ናፈቆኛል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
ዋው ስወዳችው እኮ ❤እህቴ እናቴ እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ ደስታሽን ታሰማን እመብረሀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 10 ай бұрын
አይ ዛሬ በራሳችሁ ፍቃድ እዳላይ አረጋችሁኝ እናንተን ልስማ ከጀርባ ያለውን ድምፅ
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 10 ай бұрын
የኔ እናት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እማየየ♥❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 10 ай бұрын
የኔ ማሮች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤ Emy ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ካችጋር ይሁን እመቤቴ ትቅረብሽ ማሬ❤ ሲቀጥል ፀሎት ማቋረጥ ለለባችሁም አንድ ክርስቲያን ያለ ፀሎት ያለ ጾም መኖር አይችልም አሳ ከውሀ ወጥቶ መኖር እደማይችለሁ ሁሉ እኛም እደዛው ነን ጸሎት ማለትኮ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ማለት ነው አንድን ነገር ስራየ ብላችሁ ከያዛችሁት ምንም ነገር አያሰናክላችሁም ሁሌም ጸልዩ ለኛም ፀልዩልን ለስደተኛ ወዳጆቻችሁ😢 ግን ይቅርታ የመሰለኝን ነው እኔ ይሕን እያደረኩ አይደለም ምክንያቱም የምኖረው አረብ ሀገር ነው ግን ቦታና ጌዜ የለኝም እናተ በሀገራችሁ ላይ ናችሁ ብየ ሰላሰብኩ ነው በተረፈ ከሁለት ሁነሽ ያገናኝን እወዳችሁ አለሑ❤❤❤❤❤❤
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 10 ай бұрын
በሰላም እሁለት ሁኒ ውደ አላህ ከጎንሺ ይሁን ❤❤❤❤❤
@ዜድየራያዋ-ኰ3ከ
@ዜድየራያዋ-ኰ3ከ 10 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ🤲♥️♥️♥️♥️♥️ ደሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እናትየን🤗🥰🥰🥰🥰🥰
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 10 ай бұрын
ዮሚ ጎበዝ ነህ ተባረክ ኤሚዬ በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃቹ❤❤🎉
@djd7158
@djd7158 10 ай бұрын
በጣም ነዉ እምትመቹን በፍቅር ያኑራቹ እግዛኣብሄር ኣምላክ እኔካ በቅርብ ቀን ነዉ የተከታተላቹ ግን በጣም ነዉ እምወዳቹ እመ ብርሃን ትቅረብሸ👏💖
@DasasheAsfewe-ps4wf
@DasasheAsfewe-ps4wf 10 ай бұрын
ደሥይላልመጨረሻውያሣምረው፣እመብረሀንእናቴበሰላምታገላግልሺ
@kidistsauvervald1915
@kidistsauvervald1915 10 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ
@ሰዉነት
@ሰዉነት 10 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
@kelemm8046
@kelemm8046 10 ай бұрын
እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታርግሺ ውድ
@Slame-f2j
@Slame-f2j 10 ай бұрын
እመቤቴ. በስላም ተገላግልሽ የኔቆጆ
@TadelaMaru
@TadelaMaru 10 ай бұрын
ውዶችየ አቤት ፍቅር ሥታምሩ ውድድድድድድ💓💓💓💓የአጥር ወፍ🐦 አትሥማሽ የኔቆንጆ
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 10 ай бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልኝ እና ቨዲዬን መጨረስ አቅቶኝ አቋርጨው ያለድምፅ በምስል ብቻ ጨረስኩት በጣም ይረብሻል
@Amharawit21
@Amharawit21 10 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ልጅሽን ታሳቅፋችሁ❤❤❤❤❤❤
@ApplicationCell-m9y
@ApplicationCell-m9y 10 ай бұрын
እማምላክ ወላድተ አምላክ የፊትሽን በወገብሽ ታርግልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seade127
@seade127 10 ай бұрын
ኢሻአላህ ወድልጅ ተወልጃለሽ እርጉዝየ በሰላም ወልደሽ የምስሙ ያድርግሽ ያረብ❤❤❤❤❤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤
@WekaSisay
@WekaSisay 10 ай бұрын
የኔ ውድድድድድድድድድ እመብርሀን ትቅረብሺ በሰላም ተገላገይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ግን ፀሎት ስታደርጊ ቀሚስ ልበሽ ዉዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብሽ ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-o6l
@SaraSara-o6l 10 ай бұрын
የአመቱ ጀግና ባል ብየሃለሁ❤እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ ቆጆ ስታስቀኑኮ ❤💋
@ጣልዬ
@ጣልዬ 10 ай бұрын
የኔ ውቦች እኳን መጣችሁልን በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣረ ይጠብቃችሁ በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እኔኚህን ፍቅር የሆኑ ጥዶች እሚወድ ላይክ 1k❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 10 ай бұрын
Wend new yemitweldew ❤❤❤❤❤❤emebete dinigl maryam beselam tigelagilsh
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 10 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ምድነው እ ድምፁ ለማንኛውም አላህ በሰላምይገላግልሽ ኢሻአላህ ከልጃችሁ ጋ እምናያችሁ ያርገን❤❤❤❤አይዛሽ እርጉዝዬ ውድድድነውእማረጋችሁ❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
ሰላም ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሳባችሁ ተሳክቶ ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@ሳምሪጋልትግራይ
@ሳምሪጋልትግራይ 10 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ የኔ ማር❤❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 10 ай бұрын
እርጉዝዬ አዎ የኔ ሴት ልቡን አይቀይርብሽ የንጉስሽን ❤❤
@sojoob9j880
@sojoob9j880 10 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ በሰላም እምትወልጅ ያድርግሽ አላህ ያበርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amina-u1g
@Amina-u1g 10 ай бұрын
የኔወደአይዞሸ በሰላም ወልደሸእምናይያረገን
@buzuantadele8751
@buzuantadele8751 10 ай бұрын
imebete beselam tigelagilesh dengel tetebiqach wudoche ❤❤❤❤❤❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 10 ай бұрын
egziabher beselam ygelaglsh yene konjo
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 10 ай бұрын
እመቤት በሠላም ትገላግልሽ የኔ ወርቅ
@-swtube5575
@-swtube5575 10 ай бұрын
አላህ 3አርጎ ያምጣቹ❤❤👍👍
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 10 ай бұрын
.ያሳደጉህ እጆች ይባረኩ የተባረከ ማህፀን ለሌሎች ወዶች አረያ የምትሆን ወንድማችን ነህ ❤❤❤ የኛንም የልቦናችንን ሀሳብ ያሳካልን
@KonjetAlemu-y5u
@KonjetAlemu-y5u 10 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
አንተ ዮኒ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ አላህ ይጠብቅህ እሚ ደግሞ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
ስታምሩ❤ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ፈጣሪ❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ኤሚ እመቤት በሰላም ትፍታሽ ❤❤❤❤❤ ዛሬ ግን ድምፃችሁ አይሰማም ሙዚቃዉ ብቻ ነዉ የሚሰማዉ አንድ ቅር ያለኝ ነገር ስለፀሎት እያወራችሁ ማጀቢያዉ ሙዚቃ መሆን የለበትም ካጠፋሁ ዬቅርታ🙏🙏
@BezaGirma-sy6cc
@BezaGirma-sy6cc 10 ай бұрын
ምንድነው ዘፈኑ ሳልጨርስ አስጠልቶኝ ወጣው ዝጉ ኡፍፍፍ ስረብሽ የናንተ እንስማ ወይስ ዘፈን ኤጭ
@mulu5
@mulu5 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤🎉ግን ለምን ቀሚስ አለብሽም ይጨንቃል እኮ ነፍሰ ጡር ቀሚስ ለቀቅ ያለ ልብስ ስለብስ ነዉ ለልጁም እራሀ ነዉ እሚሆነዉ
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 209 М.
በጣም  ተበሳጨ  😳 /#yoeemy #couple #yoeemy
25:52
YOE & EMY
Рет қаралды 121 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.