No video

ያልጠበቅነው / Emy እርጉዝ ነች Pregnancy surprise

  Рет қаралды 192,821

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank #husbandprank #pregnancyprank #pregnancytests #yoeemy

Пікірлер: 681
@salamhiru3375
@salamhiru3375 Жыл бұрын
እድህ አይነት ወድ ይብዛልን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ልቤን ነካው ወይኔ ሲዛዝን 😢😢ፈጣሪ የምስሙትን ልጅ ይስጣቹሁ ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ልጀአላህይሰጠህ
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p Жыл бұрын
አሚን
@user-mc5zr2pu8u
@user-mc5zr2pu8u Жыл бұрын
ወላሂ አስለቀሰኝ እኔ ልጨነቅልህ ፈጣሪ ልጅ ስይጣችሁ እኔንም ከሳኡድ ምድር ነቅሎ ሀገሬ ያስገባኝ😭😭
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እረ ጠላትሽ ይጨነቅ ምን በወጣሽ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
ኧረ ጠላትሽ ማማዬ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
አይዞሽ ውድ😢
@sofyaseid558
@sofyaseid558 Жыл бұрын
አብሮ ይቀለን ከስደት ውድ ክክክ
@user-mc5zr2pu8u
@user-mc5zr2pu8u Жыл бұрын
@@sofyaseid558 አሚን ያረብ
@user-zt5eq7ym5j
@user-zt5eq7ym5j Жыл бұрын
ምን አለ በልጁ ስሜት ከምትጫወቺ እግዚአብሔርን ከልብሽ ሆነሽ ተንበርክከሽ የተባረከ አንተን የሚያገለግል ቤተሰቡን ሀገሩን የሚጠቅም መልካም የተባረከ ልጅ ስጠን ብለሽ ብፀልይ😢
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ወይይይ ሲያሳዝን ቸሩ መድሐኒአለም የተባረከ ልጅ ይሰጣችኋል አንድ ቀን ❤❤❤
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር የተባረከውን ልጅ ይስጣችሁ❤አሳዘነኝ ከምር
@HawaGjamiwa
@HawaGjamiwa Жыл бұрын
አይዞችሁ አላህ ለሀገር ለወገን የሚጠቅመውን ልጂ ይስጣችሁ
@vrrgdheedd7914
@vrrgdheedd7914 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢 እመብረሀን የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ 🥰🥰🥰
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u Жыл бұрын
እፍ አስለቀሠኝ ለልጂ ያለው ፍላጎት በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጂ ይስጣችሁ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Жыл бұрын
አርገዘሸ ለኛም ለሱ ሰርፕራይዙን ስተነግሪን ስለቴን አስገባላቹዋለው ውይ ተገበገበ እኮ በልጅ ፍቅር ደሞ ፀልዩ❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
አንዳንዴ ግን የምንቀልድበትን ነገር እንወቅ ሁለተኛ እንዳትደግሚ እንደዚህ አይነት ፕራክ በጣም ነዉ ያናደድሽኝ😡ጌታን ልጁ አሳዘነኝ 😢ለማንኛውም ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ውዶች በመጀመሪያ ምነው ጠፋችሁ። እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ሁሉም ነገር ይሆናል አይዞህ የኔ ጌታ ደግሞም ልጆች ናችሁ ትደርሳላችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ውይይ ኤሚ ባለፈው መዳኒት ብለሽው እንዴት እንደኅኅ እያወቅሽ እንዴት እንዳሳዘነኝ አንቺ ራሱ ፖራንክ ነው ለማለት ተሳቀቅሽ የሚሳም ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤❤
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w Жыл бұрын
ዉይይ ሲያሳዝን ምርጥ ባል አለሽ ሲያሳዝን ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
እውነት ልክ ኣልሰራሽም😢 ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር ይስጣቹህ ❤💒❤🙏
@mulufantaye5845
@mulufantaye5845 Жыл бұрын
ልክ አይደለሽም እውነት እንደሚጓጓ እያወቅሽ በዚህ ፕራንክ ይቅርብሽ ዮዬ አንተም በጣም እንደዚ አትጓጓ የኔ ወንድም የእግዚአብሔር ቀን ሲደርስ የተመኘኸውን እንዲሚፈጽምልህ አምነህ ፀልይ በእውነት በልጅ ተባርካችሁ ለመስማት ያብቃኝ በጣም ነው የምወዳችሁ
@iyerusineniyegetaliji369
@iyerusineniyegetaliji369 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ምስኪን አይዙዋችሁ እግዚአብሔር በግዜው ይሰጣቹሃል በፀሎት በርቱ አንች ግን በእንድ አይነት አትቀልጅ ውይ በጌታ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰😰😰
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ኡፉ ምስጊን ሲያሳዝን እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይሥጣቹህ በእደዚህ ስሜት በሚጎዳ ነገር ብራክ አታድርጊ ማማየ ለልጅ ያለዉን ፍላጎት እያወቅሽ ልቡ ይሠበራል አይዞህ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ቀን አለዉ እሽ ከእናንተ በላይ ለእናንተ የሚያስፈልጋቹህን እርሱ ያቃልና እሽ ዉዶቼ❤❤❤❤
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 9 ай бұрын
እመብረሐን የተባረከ ጤነኛ የሖነ ልጅ ታሳቅፋቹ አምላክ እውነት ያርግላቹ ❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
በአሁኑ ስሀት ልጆ የኔ አይደለም በሚባልበት ስሀት እፍፍ መሰኪን ይሰጣቸኋን ወደ ፈጣሪ ጸልዩ🙏
@tigyos3220
@tigyos3220 Жыл бұрын
🙏👍👍👍
@kalkidanyemaryam8168
@kalkidanyemaryam8168 Жыл бұрын
ልጅን የሚሰጠው መድሀኒአለም ነዉ ፈጣሪ የልባችሁን ይፈፅምላችሁ ።
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
ማርያምን እንባዬ ተናነቀኝ እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ የተባረከልጅ ይስጣችሁ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🤲🤲🙏
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g Жыл бұрын
የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይስጣቹ ውዶች❤❤❤❤
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
😢😢 አሳዘነኝ ! ጥሩ አላደረግሽም ! በቀጣይ እጠብቃለን ❤❤ ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
አላህ ይሰጣችሁ ሚሰኪን ምርጥ ሰው የምር ይጨምርልህ
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ አይዟቹ ጊዜ ይጠበቃል ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰🥰
@user-mz2dd3yu4m
@user-mz2dd3yu4m Жыл бұрын
ትካሰዉ ሰርብራይዝ ታርገዉ ምትሉ
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 9 ай бұрын
የኔወድም እደት እዳሳዘነኝ ብዙ አትጨነቁ ገናናችሁ ይሰጣችኋል እሱ በፈቀደስአት ወዶቸ 💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-mj6lw9qg4y
@user-mj6lw9qg4y Жыл бұрын
ፈጣሪ የምስሙትን ልጅ ይስጣቹ ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen ❤
@balanabalana7223
@balanabalana7223 Жыл бұрын
Ene prank mehonune eyawoku yehen simete meleso adelem malete yekebedale gin ewnet leji fetare yesitachu edelegna neshe❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
​@@yoeemyክፈቱህክፈቱኚቆይ አሁንእርጉዝናት
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t Жыл бұрын
ለቤታችሁ አዲስ ነኝ አንዳንድ ስራዎችን አይቻለሁ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አሜን በትክክል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መግቢያ ላይ የሰጠሽን ትምህርት ትልቅ ነው በርቱ የዮኒ ፍላጎት አቀባበሉ በጣም ይደነቃል ትዳር ውስጥ ሲገባ ይሄ መኖሩን የተረዳ ምርጥ የትዳር አጋር ነው እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍሬ ይስሐቅን የመሰለ ልጅ ይስጣችሁ ቤታችሁ በልጅ ይድመቅ አሜን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
በናትሽ ምንም ፕራንክ ቢሆን ስሜቱን ጠብቃ የባለፈው ይበቃል አታሳቃው በሌላ አሳብ ብዙ ትሰራላችሁ❤❤❤
@amyamy5313
@amyamy5313 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ፈጣሪ የምስሙት ልጅ ይስጠቹሁ😢😢😢😢
@user-yl4xs5tu5g
@user-yl4xs5tu5g Жыл бұрын
Yoe በጣም አሳዘነኝ ፈጣሪ የሚሳም ልጅ ይስጣቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen ❤❤
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ለልጅ ያለዉ ጉጉት እግዚያብሔር በልጅ ይባርካችሁ አሜን በዚህ ፍቅር ልጅ ሲጨመርበት👌👌👌👌💕💕💕
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ዝም ብዬ ለማርገዝ ፈጣሪን እማፀናለው እንጂ በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኖ አልናገርም ኡፍ😊
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
ገና ናችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችኋል ብዙ አትጨነቅ መጠየቅ ብቻነው እሱ ውብ አድርጎ ይሰራዋል አይዞክ
@user-nk6bk8uk1j
@user-nk6bk8uk1j Жыл бұрын
ፀልዩ እግዚአብሔር ይሰጣችሀል❤
@user-vf4bd9zq5e
@user-vf4bd9zq5e Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ፍላጎታችሁ የም ላላችሁ ሰጪ እግዚአብሔር ነው እሱ በፈቀደው ቀን ቤታችሁን በልጅ በበረከት ይጎብኛቸው
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
ግን በዚ ፕራክ በታደርጊው ጥሩነበር😊 ኣላህ የምትፈልጉትን ልጅ ይስጣቹ ኣብሽሩ ደሞ ይሰጣቹዋል እሻኣላህ ❤❤❤❤❤❤
@ababafenta17
@ababafenta17 Жыл бұрын
የልጅ ጉጉት እዳለው እያወቅሽ ሳይፈጠር ባታጓጉይስ ፈጣሪ በሠጣቹህ ሠአት ይስጣቹህ❤
@hawahawa8690
@hawahawa8690 Жыл бұрын
ውይይ ዛሬ እንኳን ጥሩም አልሰራሽም በእውነት አሳዘነኝ አላህ የምትፈልጉትን ልጂ ይስጣቹህ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች አይዟችሁ እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ይመጣል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አገሩንና ቤተሰቡን የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ አሜን፫ ❤❤❤❤ ግን በዚህ አይቀለድም እሺ የኔ ውድ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏 ❤❤
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 Жыл бұрын
የኔወንድም ሲያሳዝን 😢 አላህ የሚጠቅምልጅይስጥህ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ወንድም አስለቀስከኝ ኧረ ተይ ቀበጥዬ አትቀልጅበት 😢😢😢😢😢😢😢ለልጅ ያለውን ፍላጎት እያወቅሽ እንደዚህ አታድርጊው😢😢አስለቀሰኝ
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t Жыл бұрын
ማርያምን ደግሜ. አየሁት😢😢😢😢😢😢😢አሥለቀሣችሁኝ እመብርሀን. የምትሥሙት ልጆች ትሥጣችሁ. የመዳም ቅመምች. አላችሁልኝ ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
ወላሂ አጀቴን በላው ኢንሻ አላህ ሁላችንም ፀሎት እናድርግላቸው
@yeshiyeshi1861
@yeshiyeshi1861 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ልጅ እሚሰጠው እግዛብሔር ነው ብዙ መጓጓት ጥሩ አይደለም በጣምምምምም እድለኛ ሴት ነሽ እግዛብሔር በልጅ ብርክ ያድርጋችሁ
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
በልጅ ፕራንክ አታርጊ ወላሂ እህቴ ብትሆኚ አጠገቤ ሆነሽ በጥፊ ነበር ምልሽ😢😢😢ትግስተኛ ነው ግን አላህ ልጅ ይወፍቃቹ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen ❤
@ssas5583
@ssas5583 Жыл бұрын
በቅህቡ ልጅ አባት እናት ልጅ አላህ ያድርጋችሁ ፈጠር ይስጣችሁ መንታ መንታውን።
@jgfjjkhgt4494
@jgfjjkhgt4494 Жыл бұрын
ውይ እመቤቴማርያም አለቀስኩ በእውነት በፈጠረሽ ውለጅ ውለዱ ልጅኮ በረከትነው
@kedestzeleke501
@kedestzeleke501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ አሳዘነኝ ግን ጥሩ አላረክሽም ውዴ
@salamhiru3375
@salamhiru3375 Жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ ስታምሩ ግን ፈጣሪ አይለያችሁ እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላም ያርግልን የምትሉ ላይክ በሎቻው
@user-yc2jb3rj3y
@user-yc2jb3rj3y Жыл бұрын
ክተናድዲ እጭ ኮሙኡ ኣይግበርን 😭 ኣየካ ሓወይ ማዓረይ ኣምላክ ኣብ ዝፈቆዶ ይሃቡኩም ቡዙሑ ተባዘሑ❤
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w Жыл бұрын
ትግርኛ ይሰምዕ ድዩ 🙏
@merryhay3094
@merryhay3094 Жыл бұрын
​@@user-fn1tc3ib5w😂😂😂
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 Жыл бұрын
አይዟቹህ ልጅን የሚሰጥ እግዚሃብሄር ነው እናንተ ስለተጨነቃቹ ስላሰባቹ አይደለም የሱን ቀን መጠበቅ ነው ውዶች❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 8 ай бұрын
ወይኔ በመቤቴ አስለቀሳችሁኝ እመብርሀን ቤታችሁን በፍቅር በደስታ በበረከት ትሙላላችሁ እዳታ አይነት ወዶችን ያብዛልን
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын
አይይይይ የተመታች ተይ ለስሜቱ ተጨነቂይ አላህ ይስጣችሁ ያረብ ኔወድምዋ አስለቀሰኝ😭
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 10 ай бұрын
I’m going to cry when I see this prank I wish is really really why you don’t have a child please give them not even one 20. I don’t mind like this personality mean God bless you. He’s very smart, kind genius guy anything is coming for a reason, God, he give you please don’t give up.
@misimisi4197
@misimisi4197 Жыл бұрын
እመብርሃን ከነልጇ በልጅ በፍሬ ትባርካችሁ ማርያምን ስታሳዝኑ😢❤😢😢
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምን አይሳነውም ገና ብዙ ትወልዳላችሁ ትበዛላችሁ እማምላክ ድንግል ማርያም ከእናተጋ ትሁን ❤
@sadaa5771
@sadaa5771 Жыл бұрын
በማይቀለደዉ እደዚህ ያለ ፕራክ በጣም አሳዘነኝ 😔
@belechsameri6318
@belechsameri6318 Жыл бұрын
ወይኔ አዛዘን የኔአባት በልጅ ይባርካችሁ ግን ግፈኛነሽ አይቀለድም❤❤❤በልጅ❤❤
@abebatikoye2606
@abebatikoye2606 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ ልቤን የነካዉ ቅዱስ እሩፋኤል ፍተሀ መሀፀን በልጅ የባርካችሁ እማአምላክ ወላደት አምላክ ድንግል ማርያም ተሰማ የማትጠገብ ታይታ የማትታም ፍርሀ እግዚአብሔር የሞላባት መንፍስ ቅዱስ ያደረባት ወይም የደረብት ፍሬ የባርካችሁ❤❤❤❤
@hatlib6717
@hatlib6717 Жыл бұрын
አመብረሀን ፍላጉትህን ታሳካልክ ደሰታችሁ ሙሉ ሁኖ እንድናይ ምኞ ቴነው ምርጡቼ😍🥰
@hgfdtfff5558
@hgfdtfff5558 Жыл бұрын
ፀልዩ ፈጣሪ ልጅ ይሰጣችሁል 🥰
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ግፍነው እውነት በዚልክ😢😢😢❤❤❤❤
@medinaebrahim9186
@medinaebrahim9186 Жыл бұрын
እደው ደስ ስትሉ በዝህ በፍቅራችሁ ላይ ልጅ ሲጨመር አስባችሁታል አቦ ያሳካላችሁ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen ❤
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l Жыл бұрын
​@@yoeemy አላህ መልካም ልጂ ይስጣችሁ አይዞን ወድሜ አንድ ቀን ይካል ምኞታችሁ
@erukya
@erukya Жыл бұрын
ኧረጥሩ አይደለም የሠዉንልብመሥበር በሚጓጓለት ነገር አትቀልጅ ሢያሣዝን ልጅ የፈጣሪሥጦታነዉ ፈጣሪየምኞታችሁን ያሣካላችሁ በደዚህ አይነትነገርአትቀልጅ
@user-we1eb3ds9o
@user-we1eb3ds9o Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ
@yeargalemgalem1863
@yeargalemgalem1863 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ሁሉም ነገር ይሆናል
@emuumom7783
@emuumom7783 Жыл бұрын
Rufayel mulu liji yistachu enga lemin atan belen besatu yisemanal gin fetari yebelete neger sele asebelin new abshir atasibu tagengalachu enatem gena liji nachu😢❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
አላህ ልጂይስጣችሁ ግንበእደዚህአይነትጉዳይ ባቀልጂጥረነውማማዬ
@taricakne1
@taricakne1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባቹን ይሙላላችሁ🙏🙏🙏
@user-bv5my1my4i
@user-bv5my1my4i Жыл бұрын
ማርያምን እሱ ብቻ ሳይሆን እኔም ነኝ ልቤ የተሰበረው😢😢😢አሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔርም በፈቀደው ጊዜ ይመጣል አይዞህ አች ግን ካጠገቤ ብትሆኒ ኖሮ👊ነበር😂እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ የሀገር መሪ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@salamaaa905
@salamaaa905 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያለቐስኩት😢😢😢😢 በዚ ዘመን ልጅ የሚወድ ኣለንዴ ልጁ ኣሳዘነኝ
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
እይ እኔ እውነት መስላኝ ደስ በሎኝ ነበር ግን ብራክ ነው ስትየ ደነግጥሁ እግዚአብሔር የስጣችዋል ፀሎየ የለመነ ሁሉ ያገኛል ግን መታግስ ነው
@temeretaju1521
@temeretaju1521 Жыл бұрын
ወላሂ ቀልብ ያደርግብሻል ወንዱ ሁላ እንዳንተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ወላ 🥰🥰
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሐርየተባረከልጅ ይስጣችሁ የኔ አባት ስታሳዝን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እወዳቹዋለዉ ግን አትቀልጂ ማማዬ ሰሜቱ ይጎዳል ፈጣሪ በልጆች ያድላቹ እኛም በመዳሞቻችን የምንሰቃይ ቅመሞት የምንመኘ ሁሉ በሀገራችን ያድለን
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍላጎትህ ን አይቶ ይስጣሀል አብሽር የዛሬዉ ስሜት ብቻ በቂ ነዉ
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
እሚሳመውን ፈራሔ እግዚ ኣብሔር ያለው ልጅ ይስጥህ
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
እሙ ግን ዛሬ ተናድጄብሻለሁ በእደዚህ አይነት ነገር ይቀለዳል የኔጌታ እንዴትእንዳሳዘነኝ ማሪያምን ይቅር ይበልሽ
@alemsime3375
@alemsime3375 Жыл бұрын
በእውነት አምላከ ቅዱሳን ይስጥህ የኔ ጌታ የኔም ህመም ስለሆነ ከውስጤ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት የኔ ቆጆ ውሰጥን የሚሰብር ፕራንክ በጭራሽ አትስሪ በተረፈ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ህመሙ ውስጤ ስላለ
@jerusalemhailuabegz5
@jerusalemhailuabegz5 Жыл бұрын
በማርያም በልጅ ፕራንክ አታድርጉ።ለዛው በጣም ልጅ እየወደደ
@user-jq5sr4mz6d
@user-jq5sr4mz6d 10 ай бұрын
እኔ ይቲዮብ ለማይት ትእግስቱ የለኝምና እናተንግን እደናተዉ እርጋታ ተርጋግቼ አየኋቹ እናም ልጅ አላህነዉ የሚሰጠዉና ተራጋጉ የተባረከዉንም ይለገሳችሁ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ግዜ እና ቀን አለው በፀሎት በምስጋና ግዜው እስኪመጣ መጠበቅ ነው
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
ታሁን ቀደምም እደዚህ ልጂ በጉጉት እደሚፈልግ ተናግሯል ስለዚህ ልቡን አትስበሪው ፈጣሪ ባለበት ሰአት የምስሙት ልጂ ይስጣችሁ አሳዘነኝ 😢
@asetertube1903
@asetertube1903 Жыл бұрын
እዴት እዳሳዘነኝ እግዚአብሔር የተባረከልጂ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn3nc4fz8u
@user-wn3nc4fz8u Жыл бұрын
ወይኔሲያሳዝንማሺአላፍቅራችሁይጨምረማሮቸ
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ. አሏህ የተባረከዉንልጂ ይስጣቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@emutiselale1041
@emutiselale1041 Жыл бұрын
weyen besamim fatri emberhan testachu be lij betachu yebarkwu
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አይዟቺሁ በናተ ላይ አይደለም በብዙ ሰወች ላይ ያለ ነገር ነዉ እኔ ከ3አመት ሊያልፈኝ ነዉ ብጠብቀዉም ብጠብቅዉም አልመጣ ሁሉም ፈቃድ በአላህ ሱበሃነወተአላ ፈቃድ ብቻ ነዉ ሚሆነዉ ብዬ ዝምምምምም ብዬ እያየሁት ተቀምጯለሁኝ አብሽሩ ለሁላቺንም አላህ ይወፍቀን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
እንዲህ አይደረግም ግን እሽ ስሜት ይጎዳል 😢 ይሰጣችኋል አይዞአችሁ
@aijit7g355
@aijit7g355 Жыл бұрын
ኢንሽአላህ ትወልዳላችሁ ገና ልጆች ናችሁ ትእግስት አድርጉ ወላሂ አስለቀሰኝ አሳዘነኝ አብሽር ትወልዳላችሁ ምስኪን ደገሰግሜ አየሁት አለቀስኩ
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይስጣችሁ በጣም ነው የምታምሩት
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
ማር ጡሩአልሰራሽም ሠዉበሚወደዉነገርአይቀለድም አላህይስጣቹህ የኔወድም እደትእዳሳዘነኝ የልብህንይሙላልህ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 8 ай бұрын
አይዛህ 😢ወንዲሚ እግዚብሔር ችረ ነው ይተባርክልጅ ይስጣችሁ🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
@fantshtolosa
@fantshtolosa 6 ай бұрын
የማይደረግ ነገር በጣም ይደብራል😢😢😢
@sumeyabrhan5376
@sumeyabrhan5376 Жыл бұрын
ኮሜት ብዙም መፃፍ አልወድም ግን በእንደዚህ አይነት ፕራክ አትስሪ ምክንያቱም ልጁ ከእውነቱ ነውና ልጂ የሚፈልገው ስለዚህ ስሜቱ በጣም ከበዳው ውስጡ ይጎዳል አላህ በልጂ ይባረካችሁ
@user-sd2rg4lu5i
@user-sd2rg4lu5i 8 ай бұрын
ወይኔ ፕራንክ ጠላሁ ኡፍፍፍፍፍፍ የኔአባት አሳዘነኝ 😢😢የተባረከልጅ ይሰጣችሁ
@HHHH-xn9ql
@HHHH-xn9ql Жыл бұрын
የፈጣሪ ስጦታ ነው አሏህ ይስጣቺሁ ይስጠን
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 958 М.
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
13:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 57 М.
Let’s go on a date
20:13
Lual
Рет қаралды 81 М.