የእርግዝናየ ሁኔታ ልንገራችሁ ...

  Рет қаралды 89,521

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow

Пікірлер: 486
@eman8927
@eman8927 3 ай бұрын
ድሮ እናቶቻችንን ሲያረግዙ ከ4 ወር ቡሀላ ለቤተሰብ ይናገራሉ ግን ሌላ ሰው ብዙም እዲያው አይፈልጉም ሰፊ ልብስ በመለስ ሆዳቸውን ይሸፋፍናሉ ምናለ ከነሱ ብንማር አትቸኩሉ ለማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 ай бұрын
ትክክል 👍
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
እናቴ 😢😢12 ነው የወለደች በደህናው ዘመን 🌺
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
Betkkl
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ግን ይህ እውነት ትዳር ላይ ናች ??
@tsetsi469
@tsetsi469 3 ай бұрын
Einmeeeza naw yasalfkut❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 ай бұрын
አይዞሺ ቃልየ ይሄ በሁሉም ሴቶች የሚያጋጥም ነው ስታረግዙ ሴቶች ሚዲያላይ አትናገሩ ስትወልዱ ይዩ ጥሩ አይደለም እናቶቻችን ሲያረግዙ ሆዳቸው አይታይም ያሁኑ ዘበን ሤቶች በአንድ ወሯ ሚዲያላይ አረገዝኩ ብላ ትወጣለች ማፈር ምናምን የለም ቃል አይዞሺ እህት እግዚአብሔር ላቺ ያለውን ይስጥሺ
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 3 ай бұрын
አቡነ ጨገዴ የሗኒስ ሒጅ የአክስቴ ልጅ ብዙጊዜ ፌል አድረጎባት ወደ ስድሰት ጊዜ ተስፋ ቆርጣሰደት ልትመጣ ስትል አቡነጨገዴ የሗኒስ ሂዳአሁን እሚያማምሩ ሁለት ልጆች ወልዳለች አይዞሸ
@Shewa2219
@Shewa2219 3 ай бұрын
እኔም እመኛለሁ በመንታው ያሳቅፍኝ
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 3 ай бұрын
​@@Shewa2219Amen yasakifish
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 3 ай бұрын
@@Shewa2219 የእውነት የተመኘሽውን ይሰጣል
@EnuMelese
@EnuMelese 3 ай бұрын
Yene Feteno Dershe Abat Abun Chgi
@MelatMulugeta-ft7lm
@MelatMulugeta-ft7lm 3 ай бұрын
Ewnet newe abune echege bizu yaregalu hulachenenem yeredune
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 3 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም በምልጃዋ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልድሽ ።ይሰጥሻል መድሃኒያለም እጁ ሰፊ ነው ላንቺ የማይሆነውን ሲወስድ ለአንቺ ጥሩ የሆነውን ይሰጥሻል ተስፋ እንዳትቆርጪ ቃልዬ ፍቅር በርቺ አይዞሽ ።❤❤❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ጤናሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ብስጭት ይቅርብሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ለሁሉም ግዜ አለው
@jskahha1623
@jskahha1623 3 ай бұрын
አይዞሽ ከፈጣሪ ተስፋ አትቁረጪ ፈጣሪ ጤናሽን ሠቶሽ ልጅ አላህ ይወፍቅሽ ❤❤❤ ቃልየ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 3 ай бұрын
ፈጣሪ የምታቅፊዉ የምትሰሚዉ ልጅ ይስጥሽ አይዞሽ ለበጎ ነዉ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
ቃልዬ የሚያድገዉን ይሰጥሻል ይሄ ያንቺ አይደለም አትጨነቂ ከ3ወር በሃላ ሌላ ልጅ ለማርገዝ ተዘጋጂ አትጨነቂ ደግሞ❤
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 3 ай бұрын
አይዞሽየኔውድ ሁሉምነገር እግዚአብሔር የፈቀደውነውየሚሁነው በፀሎትና በትግስት ጠብቂ❤❤❤❤❤❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 3 ай бұрын
ታትጋቡ ዝሙት አትስሩ የዝሙትልጅ አባቱ ዝሙትነው ትክክልኛ ትዳር ግቢና ተዛ ፈጣሪ ይሰጥሻል የሱቤት ሰፉነው
@Rahel-mu5bl
@Rahel-mu5bl 3 ай бұрын
Betam yemigerim fired new!?! Betam kemigerimew neger wusitesh bigelet yanchim Hiwet kezihu ayizelem.zimuten awo ekawemalehu.gin beminim yiweled Benin Lij yemiset egziabhar bicha new.Atifireji beteley set Lij welidesh kehone tekotebi ehita
@hadr2250
@hadr2250 3 ай бұрын
አይዞሽ አላህእሚድገውን ልጂ ይሰጠናል እኔም ባለፈእዳችው አድርጎኛል እናእኔም ተምሬአለሁ ቶለ ለሰው አለማውራት ጥሩነገርነው እና ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላ
@astedeasrede5582
@astedeasrede5582 3 ай бұрын
ጋብቻ ቅዱስ መኝታ ኑፁ ይላልና ከጋብቻ በፊት ወሲብ ሀጢአት ነዉ የምታወሪዉ ብዙም??????
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@TadelechMechal
@TadelechMechal 3 ай бұрын
እኔ ውርጃ አስቼግሮኝ ነበር አሁን ግን የፈጣር ፍቃድ ሆነና የወንድ ልጅ እናት ሆኛለሁ በ35እድሜ ስለዝህ ከፀሎት ጋር ከማርገዝሽ በፊት የግል ሀክም ቤት ሂጅ መዳንት ይ ሰጣሉ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 3 ай бұрын
ቃልየ አብሺሪ በሁሉም እናቶች እሚፈጠርነው ግን አብሺሪ ተሰፋአትቁረጭ ካሁንቡሀላ ሰታረግዢ ከአራትወር ቡሃላነው መናገርያለብሺ እሩጫአይበዛም ከሁሉም ነገር መጠንቀቅያሰፈልጋንእሺውደ😢😢😢
@Fafi51296
@Fafi51296 3 ай бұрын
Kkkkk አው ሳጀመራ ሣይጋቡ እንዴት ምድረ ወረኛ ዝምብለው ነው የሚዘላብዱ ሢጀመር ቃል በሀይማኖተኛ ስለሚቃጣት አታረገውም ሣታገባ​@@user-ip6cn9pz6y
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ግን እውነት ነው ወይስ እየቀለዱ???
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 3 ай бұрын
ሀኪም፡ ጋር ሄደሽ ታይው።
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 3 ай бұрын
@@user-gp9sf9cn7g እኔ እንጃ ብቻግን አሳዘነይኝ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 3 ай бұрын
@@adu-kf2jj ሀኪምጋ ሰትይ አልገባኝምማማየ ባለኮሜታእኔነኝ🙏
@user-el6mn6dq5q
@user-el6mn6dq5q 3 ай бұрын
ቃልዬ የዋህ ስለሆንሽ ነው የነገርሽን አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ አሁንም ሞክሪ
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 3 ай бұрын
እግዛብሔር የፈቀደውና የወደደውን ነው ሚያደርግ አይዞሽ ውዴ ተስፋ አትቁረጭ❤❤❤❤
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 3 ай бұрын
Ayzushi kalsiye Ayzushi Egziyabher yanchi lji ysetshal ❤❤❤
@user-vz5jy7by6t
@user-vz5jy7by6t 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጥነሽ አታዉሪ ቀስ ተብሎ ነዉ እሚወራ ተስፋ አትቁረጭ😢😢😢
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ፈጣሪ የተሻለዉን ይሰጥሻል እርሱ ሲፈቅድ
@almazhadgu5704
@almazhadgu5704 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዩ በሚቀጥሎ ከእግዝአብሄር ጋር ይሆናል፡፡
@Aynalem168
@Aynalem168 3 ай бұрын
የእኔ ውድ አይዞሺ እመቤቴ ተሪዳሺ ❤❤
@user-sg4bv1yd6n
@user-sg4bv1yd6n 3 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው እኳን አች ደህናሆንሽ አይዞሽ
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 3 ай бұрын
አረ ግልጽነት ሚመስለው ነገር የለም እሺ ሀቅ ደስ ይላል ቃል መአረይ
@lemlemlejaj
@lemlemlejaj 3 ай бұрын
ቀልቃላ ነሽ እግዛብሄር አጠገብሽ አለ ልጅ ብትወልጂ ለራስሽ ነው ለሰው ምን አገባው ምታወሪውን እወቂ
@user-yp4zc3kt7e
@user-yp4zc3kt7e 3 ай бұрын
የቄስ ልጅ ሆነሽ ከጋብቻ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ማድረግ አልነበረብሺም ሁሉም ከጋብቻ በኋላ ይደርስ ነበር ግን የሆነው ሁሉ ለመልካም ነው አይዞሽ አሁንም በቁርባን ተጋብታችሁ ወልዳችሁ የምትስሙት ልጅ ይስጣችሁ ፈጣሪ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ያጋጥማል 😢እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ🎉
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 3 ай бұрын
አህዞሽ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይረዳሻል ቢሆን ከልጅሽ እባት ጋር ሆነሽ ጌታ የሚስጥሽን ስጦት በፀጋ ተቀበይ!
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳ አንቺን አተረፈሽ አይዞሽ ያጋጥማል ደሞ እግዚአብሔር መልካም ና ደግ ነው ድጋሚ የምኞትሽን ልጅ ይሰጥሻል በጸሎት በምስጋና በርቺ ለበጎ ነው ብዙ ሴት እህቶች የሚያልፍበት ነግር ነው ነግር ግን ዲጋሚ እግዚአብሔር ጎብኝታቸው እናት ሆነዋል እሺ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፊቱን ያብራልሽ አሜን ❤️❤️❤️
@LikineshTy-pe9gi
@LikineshTy-pe9gi 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@eyerus954
@eyerus954 3 ай бұрын
አብሺሪ እግዛብሄር ቀን አለው ለሁልም ነገር መርጋጋት ነው ከፍጣሪ በታቺ እሺ አማየ የኔ ውድ❤❤❤❤
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃል ሰማይና ምድርን የፈጠረዉን ጌታ ብቻ ታመኝ በየገዳሙ አትዙር ቃሉን አንብብ ኢየሱስ ብቻ ነዉ አዳኝ ፈዋሽ ለላዉ ሁሉም ሰዉ ነዉ ሰዉ ደግሞ አያድንም፡፡
@user-os6xk7yu3u
@user-os6xk7yu3u 3 ай бұрын
እየሡሥ እራሡ ሠዉ ነዉ እየሡሥ ፈጣሪ ሣይሆን ፍጡር ነዉ እየሡሥሥ የኣላህ መልክተኛ ነብይ ነዉ።
@user-ky1ob9jv9e
@user-ky1ob9jv9e 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 3 ай бұрын
አይዞሽ ሆሉም ለበጎነው ላንቺ የተሻለ ሊሠጥሽ ነው እግዝያብሂር ትክልነው
@GetnetEndale-vm3nv
@GetnetEndale-vm3nv 3 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ እ/ር እንደገና ይጎበኝሻል እጁ ሰፊ ነው አይክፋሽ እባሽ ይታበሳል ልጅ የእ/ር ስጦታ ነው አሁንም አልረፈደም ይሰጥሻል አይዞኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 3 ай бұрын
እካን ሰላም መጣሽ ቃል አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎነው ❤❤❤
@senaituae628
@senaituae628 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አይፈትንም እግዚአብሔር መልካም ነዉ የሚያስብዉ ተባርኪ
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 3 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ በፈቀደበት ቀን ሁሉም ይሆናል
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 ай бұрын
የበኒ አደም ሁሉም በፈተና ውሥጥ ነው የሚያልፈው ያለፈውም ፈተና ሢበዛ ደሞ መታገሥ ግድ ነው እኛ በምንፈልገው ሣይሆን አላህ በፈቀደው ነው የምንኖር አብሽሪ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 3 ай бұрын
ሳህ
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 3 ай бұрын
እውንት
@dceesaun7374
@dceesaun7374 3 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ቃልዬእግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው እማእሽ❤❤❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 ай бұрын
አይዞሽ ቃል ለመልካም ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሻል
@semu639
@semu639 3 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አንድን በር አይዘጋም አንድ የተሻለ በር ሳያዘጋጅ❤❤❤❤❤
@teje7615
@teje7615 3 ай бұрын
ቃላልዬ አይዞሽ ተስፋ እዳቆርጭ ለበጎ ነው
@user-ey4vo3lb7f
@user-ey4vo3lb7f 3 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከፈቃድ ነው የምሆነው እግዚአብሔር አሁንም ተቀን አለው ድንግል ማርያም ትስጥሽ አሁንም ገነ ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ ውድ❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያቃል ለበጎ ነው❤
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 3 ай бұрын
አዞሽ ቃልዬ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል አታማሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 3 ай бұрын
Ayzosh ehita❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የተሻለውን ያዘጋጅልሽ እህቴ
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
አይዞሽ ያለነው ፈጣሪ አዋቂነው አይሳሳትም አሁን ጤነኛ ረዳትሽ አጫዋችሸ ይሰጥሻል ፀልይ
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ደግአምላክነው ይሰጥሻል አንድቀን ወደኋላሽ የወደቅሽጊዜ በጣም ነበር የደነገጥኩት አይዞሽ ቸርአምላክ ነውያለሽ ይሰጥሻል
@bodalaodala814
@bodalaodala814 3 ай бұрын
አይዞሽ እናትየ እግዚአብሔር ያንችን ይሰጠረሻን እሱ አያልቅበትም❤❤❤❤❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 ай бұрын
ቃልዬ እግዛቤሔር ጤናሽን ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው ሳቅሽና ናፈቅነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hiwotiitube
@Hiwotiitube 3 ай бұрын
yene wude ayizoo qaliyee🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥፋን እህት ሁሉም ለበጎኖው ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
የኔውድ ቃልየ አብሽሪ❤❤❤በአንድ ግዜ መደናቀፍ አታልቅሽ ሁልግዜ በፈጣሪሽ ፅኒ በረቸ ፈጣሪ የሚሳነው ነገረ የለም በእጥፍ ሊሰጥሽ ይሆናል❤❤❤❤❤
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 3 ай бұрын
አይዞሽ እህታ ችን ቃልዬእግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው እማእሽ❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያለ ነገር ነው መሆኑን ጸሎት አደረገ ደግሞ አግቢ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ቃልየ የኔውድ የኔቆንጆ አየዞሺ ሁሉም ለበጎናው እመቤቴ ትሰጥሻለይ መጀመሪያ አትናገሪ አይዞሺ እህትየ
@sartytube3178
@sartytube3178 3 ай бұрын
የኔ እናት ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያበርታሽ ለሁሉም😢😢
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 3 ай бұрын
የዘመኑ ሰዎች ችግራችን። ቶሎ ደስ ይለናል፣ ተሎ ይከፋናል፣ ተሎ ተስፋ እንቆርጣለን፣ በቃ ይሄው ነው። ነገር ግን እስኪ ለእግዚአብሔር እንስጠው፣ እሱን እናስቀድመው።
@alami5787
@alami5787 3 ай бұрын
ትክክል ችግራችን እኮ ይህ ነው ለሁሉም እንቸኩላለን
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው የምያድገወን ይሰጥሻል ደሞ ምስጋና ነው አንጂ ካማረርሽ መጥፎ ነው ተመስገን አምላኬ ምያድገውን ስጠኝ ነው ሚባለው በይ ንሰሃ ግቢ አግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አይመረመርም ምስጋና ብቻ ስታምሰግኚ ይጨማርልሻል
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 3 ай бұрын
አይዞሽ አቺ ብቻ ኑሪ የተሻለው ሊሰጥሽ ይሆናል
@Hareg21
@Hareg21 3 ай бұрын
አይዞሺ እግዛብሄር ሲፈቅድነዉ ሁሉም የሚሆነዉ
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 3 ай бұрын
ቃልዪ አይዞሽ እማ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 3 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 ай бұрын
Ayezosh FETARI GA HULU Yechalal Bedegam yesxtishal!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 3 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ሌላ ይተካልሽ አሏህ መልካም ስቦልሽ ይሆናል ልጅ ላንቺ የባይበጂ ይሆናል
@cabatk
@cabatk 3 ай бұрын
ተስፋ አትቆርጪ የኔ ዉድ እመብርሀም አለችለሽ🎉🎉🎉❤
@AbabaDaliso
@AbabaDaliso 2 ай бұрын
Ayzosh. Qaliye
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 3 ай бұрын
😥እኔም የሥድስት ወር ነብሠጡር ነበስኩኝ😥ሁሉምነገር አስጠላኝ ልጀን አጣሁ አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለዉን ይሠጠኛል ብየ ቁጭብያለሁ ስኪ ዱአአርጉልኝ አላህ ሷሊህ ልጅ እዲሠጠኝ ቃልየም አይዞሽ እማ😢
@bee4981
@bee4981 3 ай бұрын
አይዞሽ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል❤
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 3 ай бұрын
እኛ አሁን ስንት ችግር አለብን ጦርነት መፈናቀሉ የኑሮ ውድነቱ ነው የሚያሳስበን ሌላው ገብስ ነው
@nabeela4979
@nabeela4979 3 ай бұрын
Tkkl ❤
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 3 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ.
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 3 ай бұрын
አይዞሸ ሁሎም ለበጎ ነው ይቅረታ ቀለበትሸን አወልቀሻል❤❤❤❤
@klm9872
@klm9872 3 ай бұрын
Ayzoshe❤❤❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አይዞሽ ቃልዬ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው❤❤ እግዚአብሔር ላች ያለውን ይሰጥሻል❤
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
አይዞሺ ቃል ግን ተጋቡና ይተካሻል ግን በፊት ጋብቻ
@SaraAshagrie
@SaraAshagrie 3 ай бұрын
Tekekl
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Ayzoshi yene konjo lij misataw fetari nw...Ayzoshi Kaley Ahunm yesateshal min yesanewal esu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fatimahhasan7008
@fatimahhasan7008 3 ай бұрын
አይዞሸአላህይስጥሸል❤❤❤❤❤❤
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 3 ай бұрын
አይዞሺ ቃልዬ በፅሎት በረች
@Dior768
@Dior768 3 ай бұрын
❤❤❤ እረ ገና ልጅ ነሽ ያጋጥማል በቅርቡ የሚያምር ህፃን ፈጣሪ ያስታቅፍሻል አይዞን እንኳ ን ተረፍሽ❤❤❤
@HiyabSolomon
@HiyabSolomon 3 ай бұрын
Ayzosh. Egziabher yayshal🙏
@user-dx8ck1rm2j
@user-dx8ck1rm2j 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ቃልዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቺደህናሁኚ እግዛብሄር የፈቀደዉ ነዉየሚሆነዉ😢😢😢
@user-us5hr4nn1n
@user-us5hr4nn1n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢አብሽሪ
@haniissak6852
@haniissak6852 3 ай бұрын
ቃልየ የኔ እህት ኣይዞሽ በርትዒ ኣምላክ ከኣንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤🎉
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 ай бұрын
ቃልዬ❤❤ እግዝያብር ይጠብቅሽ
@vhhj9640
@vhhj9640 3 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@NasnetShishay-fy3bd
@NasnetShishay-fy3bd 3 ай бұрын
Ayzosh ehte hulu lbego now
@saragezachw8083
@saragezachw8083 3 ай бұрын
አዞሺ እግዛአቤሔር ላቺ የሚጠቅመዉን የሰጥጥሻል😊
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 ай бұрын
ችግር የለም እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል አይዞሽ ቃልዬ❤
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 3 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ሁሉምበእግዚአብሄርፈቃድ ነውናእሚሆነው ላችያለውን ይሠጥሻል
@user-gk2im6bs1g
@user-gk2im6bs1g 3 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ጀግና እህት
@user-ju8yd4zz7o
@user-ju8yd4zz7o 3 ай бұрын
Abshir kal hulum le keyr new enem beza seat enem erguz neberku enm werja agtmogn neber enm ahun lay ye 6 wer nebse tur negn alhamdulillh lanchem Allah yesetal🥰🥰🥰
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
ዋናው አንቺ ደህና ሆኝ ውዴ እግዚአብሔር በፈቀድው ጌዜ ይሁናል 😢😢
@qidisitsalamon7091
@qidisitsalamon7091 3 ай бұрын
Ayizosh yene wudi
@senayitgetachew8551
@senayitgetachew8551 3 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ አንድ ነገር ግን ልንገር ሲጀም በጣም ይቅርታ አርግልኝ አና ልጅ የአግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነ ባይወራ ድስስ አንድውም ስትወልጂ ብበስሪ ድስስ ይለኛ ል ዳቢሎስ ካፍ ይነጥቃ አታውሪ በስውር የሚስጥ አምላክ ይስጥሻል ግን ግቡ አስኪ መታ አታውረ ብርቺ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
አይዛሽ ሁሉ የሚሆነው እግዚአብሔር ያለው ነው ❤
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ የሚጠቅም ልጅ ይስጥሽ
@Enatneshhussien
@Enatneshhussien 3 ай бұрын
❤❤❤ ቃልየ አይዞሽ በቃ አንቺኮ ገና የመጀመሪያሽ ነዉ ደግመሽ መፀነስ ትችያለሽ አይዞሽ በቃ ላንቺ ጠቃሚ ልጅ አልነበረም ማለት ነዉ ተይዉ አሁን ማርገዝ ትችያለሽ ወዴ❤❤❤❤
@hanazewge9176
@hanazewge9176 3 ай бұрын
አግበተሻል
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 3 ай бұрын
Ayezoshe egziabhair yetbarek lij yeseteshe
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 ай бұрын
አብሽሪ አላህ አላለውም ሁሉ ነገር አላህሲፈቅድነው አይዞሺ❤❤❤❤❤❤❤
@keyamamo7562
@keyamamo7562 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀበል ሂጂ ቅዱስ አግናጢዮስ ይባላል ኢጂ ይተካልሻል ታአምሩን ታያለሽ
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 ай бұрын
የት ነው ቦታው
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 3 ай бұрын
አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ እርሱ የፈቀደው ይሁን🙏
ቃል እና ደሮ ተመሳሰሉብኝ...
15:29
kal beteseb
Рет қаралды 26 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,3 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
ዴቭ ዛሬ ጉድ ሰራኝ ካሁኑ ማወቅ አለብኝ!!
17:57
🔵እስራኤል  11ትሕቲ ቀይዲ ኣትዮም 25  08  2024
19:55
miki TV ሚኪ ቲቪ
Рет қаралды 1,9 М.
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 3,4 М.
የ እርግዝና ምርመራ ዉጤት!!
11:07
kal beteseb
Рет қаралды 81 М.
🔴  ህፃኗ ልጅ አልተቻለችም !!!
10:52
fehad ENTERTAINMENT
Рет қаралды 113 М.
ጥርግ በል
9:08
kal beteseb
Рет қаралды 21 М.
የእኛ ቀናት #171 ለልጄና ለቤተሰቤ ሳሳሁ::
11:18
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 170 М.
ያንተ ነገር በቃኝ...
10:15
kal beteseb
Рет қаралды 64 М.
Симпсоны из разных миров😨 #симпсоны
0:46
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
0:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
Waka waka ế ê/kỳ kỳ tv & Family #shorts
0:13
Kỳ kỳ tv & Family
Рет қаралды 5 МЛН
СЕРГО УТОПИЛ МАШИНУ 😳 #каха #серго #юмор
0:36
Хазяевский
Рет қаралды 1 МЛН
СЕРГО УТОПИЛ МАШИНУ 😳 #каха #серго #юмор
0:36
Хазяевский
Рет қаралды 1 МЛН