የርቀት ፍቅር ውስጥ ከሆንሽ ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጥሽ | yemefthe bet | yemefthebet

  Рет қаралды 13,481

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@love-xy2pw
@love-xy2pw Жыл бұрын
በጣም ያማል የርቅት ፍቅር ህመም ነው ህመም😢
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا Жыл бұрын
እንጠብቃለን 😢😢ማነዉ በስደት አለም እንደኔ በርቀት ፍቅር እየተሰቃየ ያለዉ እስክ በዱአችሁ እህቶቼ😢😢😢😢😢
@سبحانالله-ش8ب4ث
@سبحانالله-ش8ب4ث Жыл бұрын
አለን አሏህ ይርዳን አብሺሩ ብዙም ጭንቀታቹህን ለሰወች አታውሩ ሰሚኡል አለም ለሆነው ሀያል ጌታ ሹክ በሉት
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا Жыл бұрын
@@سبحانالله-ش8ب4ث መርሀባን😍አሚንንን ወፍኪ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አይዞን ውድ መታገስ ዋጋ አለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
​@@سبحانالله-ش8ب4ثሁሉም ፈጣሪ የሚፈታ ሆኖ ሳለ ነገር ግን እግዚአብሔር በሰወች ተመስሎ ይመክረናል ይገስፀናል ያስተምረናል ያፅናናል ስለዚህ ለምቶዱት ሰው ማካፈል ግድ ነው እኔ እንደኔ ለሰው ሳዋየው በጣም የከበደኝ ነገር ቅልል ይለኛል ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው በዚህ አለም ስንኖር መጥፎውንም ሆነ ደጉን ከሰወች ጋር መካፈል አለብን
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 Жыл бұрын
እኔ አለሁ እህቴ ዋናው መታግስ ነው❤😢
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ Жыл бұрын
የርቀት ፍቅር ትግስት እና ተስፍ ማድርግን እሚፈታተን ነገር ቢሆንም ደስ እሚል ስቃይ ነዉ
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
በጣም ስቃጠል ነበር የኖርኩት በጣም ተፈትኜነበር ለፍቅር ስል ትዳሬ እንዳይፈርስ ብዙ መስዋእት ከፈልኩ ነገር ግን ከርሱ መጣ ገፋኝ እኔም ንካው ብዬ አርቄ ሸኘሁት እፍ ተገላገልኩ ሒወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰው ሰጥቶኛል ለዛውም ሰው ባጣሁበት በከፋኝ ሰአት ከፈጣሪ በታች የረዳኝ ያገዘኝ አይዞሽ ያለኝ ወይኔ እሱን መግለፅ አልችልም መገፋቴ መልካም ሁኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችንን አምላክ ያሳምርልን ሁሉንም አሟልቷል የኔውድ
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
ትክክል መግፋት ጥሩ አይደለም መገፋት ግን ጥሩ ሕይወት አለው
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እማ በህይወትሽ ተገፊእጂ አትግፍ መልሱን አላህ ይሠጣል የማይካዱ እዉነት ነዉ ይህ ሰዉ የዘራዉነዉ የማጫደዉ እኔ በራሴ ስላየሁት😢😢😢😢
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
አይ ውዴ እኔም ካንድም ሁለቴ ያሳለፍኩትነው ይሔ ቀላል ነው ነገርግን የቤተሰብ መገፋትነው ከባዱ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
አብሽር ፀልይ
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t Жыл бұрын
እውነት ነው ግን በጣም ከባድ ነው የርቀት ፍቅር ጥንካሬ ና ትእግስት ይጠይቃል ❤❤
@momenasaeed241
@momenasaeed241 Жыл бұрын
በጣም
@seadi1488
@seadi1488 Жыл бұрын
ውይይ የተናገርከው ሁሉ ውዱ ባለቤቴ የሚያደርጋቸው ነገሮች ናቸው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድም በርታልን
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 Жыл бұрын
አንተ ልጂ ምክርህ ልዩ ነዉ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
❤❤
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን እደዚህ አይነት አፍቃሪ ፌልም ላይብቻነዉ ያለዉየኢትዮ ወንዶች ፍቅራቸዉ ብርርር ብቻ ነዉ ልባቸዉ ዉስጥያለዉ ድንጋይብቻ ነዉ እህ ምንም ፍቅር አያቁ😢😢
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 Жыл бұрын
አይ ውዷየ ሁሉም አንድ አይደሉም አሉ ምርጦች
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 Жыл бұрын
ትክክል 💔😢
@seadi1488
@seadi1488 Жыл бұрын
የኔ ውድ መጥፎ ወንዶች እዳሉ ሁሉ ጥሩ ወንዶችም አሉ ብለሽ አስቢ የኔ ውድ ባል አሁን እኩል ከወንዶች ሊቆጠር ነው
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
ትክክክል ነሽ አላህ ለትዳራቸው ፍቅርን ይስጣቸው ለብር ሳይሆን
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
ትክክልነሽ የሀበሻ ወንድ ፍቅር አይገባዉም ቢገባዉም እኳን ጢባሩ መከራነዉ ጉራብቻ መፈቀሩን ሳወቅ መናቁ _ሺሺቱ _ ጉራዉ ብቻ ያቆጥላል ልቤ በስላል እፍፍፍ😢😢😢
@genetmelese7487
@genetmelese7487 8 ай бұрын
እውቀት ያስፈልገዋል ግን ደስ ይላል እሚረዳ ሲገኝ ስራ ቀርተህ አውራኝ እምለው ነገር ይገርመኛል በተረፈ መልካም የተባሉት ሁላ ከሱ አሉ በቅድ መኖሪን ስኬታማ እድሆን ብቻ ደስተኛ አርጎኛል ሁለት አመት❤❤
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
ትምህርቶችህ በሙሉ ምርጥ ናቸው ብሮ
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
የመፍትሄቤት ሱስ ይዞኝ ነው እንጂ ስለወንድም ሆነ ስለፍቅር መስማት ቆቅ ብሎኛል
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
@momenasaeed241
@momenasaeed241 Жыл бұрын
😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ዋው ሥፈልገው የነበረ ትምርት 😘🥬🥬😘
@nenanegatwa3499
@nenanegatwa3499 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርታ በርታ
@FatenMama
@FatenMama Жыл бұрын
እደኔ በረቀተ ፈቅር የተሠቃየ አለ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
እናመሠግናለን እንደኔ በርቀት ፍቅር ያዉም ከልተረዳኝ ልጅጋ የተሰቃየና ልቤየሰበረ አለ እፍፍፍ ዱካም ብቻ😢😢😢😢
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ እኔም እንዳንችው ነኚ 😢😢😢😢
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
@@mesilove9815 እሽ የኔ ዉድ አመሠግናለሁ ግን ምን ይሻላል ካልተረዳሽ መተዉ ካልቻልሽ ምንድነዉ መፍትሂዉ እፍፍፍፍ
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
@@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ የእኔም ጥያቄ ነው በማዳም ቤት የታፈነ ጩሀት ሁኖብኝል 😢
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
​@@mesilove9815አይዛሽ የኔር ጸልይ አላህ ልቤና ይጣቸዉ ለነሲም 😢😢😢
@genetmelese7487
@genetmelese7487 8 ай бұрын
ለማይረዳሺ ስው ዋጋ አትክፈይ እህቴ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ዎንድምማለም እናመሰግነሃለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢሄዉ ርቀት ሳይገድበን ስድስት አመት ሞላን እመቤቴ መጨረሻችንን ታሳምሪልን ❤አብሮ አደጌ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ የልቤ ንጉስ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
🌷🌷🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሳላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️😘እስኪ ልስማው ግን የለሁበትም 😂😂ተዘጋጅቶ መጠበቅ መልካም ነው 😂
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nolawi829
@Nolawi829 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አንተ መልካም ልጅ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ናው አመሰግናለው
@hayatmoh4404
@hayatmoh4404 Жыл бұрын
በትክክል❤👍👍
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንዳድ ግራ የሚጋቡ ሰውችን ምን ማድረግ ይቻላል ኤጭጭጭ ግራ ተጋባሁ አሁንስ 😢😢
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይከብዳል
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ Жыл бұрын
እናመስግናለን ወድሜዋ ክበበሪልኝ🙏 በፈጠረህ ፈልገህ ነበረ በምን ላገኝህ
@ልጅኤምቾየናቷ
@ልጅኤምቾየናቷ Жыл бұрын
😢1ኣንዳመት ሰጠብቀው የነበር የፍቅር እረቀት በተረገመች ኣንድቀን መጣችና እምነቴን ኣሰጠረጠረቸኝ በቃ ላምነው ኣልቻልኩ ግንኮ ኣብሬው ልሆ እፍልግና ጥረጣሪ ያድረብኛለ😢 ኣሁን ግን በቃኝ ደከመኝ🥺
@Hyah-t7y
@Hyah-t7y 6 ай бұрын
ሁሉንም ያደርግ ነበር ግን በማይሆን ነገር ልንለያይ 😢😢😢
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا Жыл бұрын
እናመሰግናለን 😢
@عاد-ح2س
@عاد-ح2س 7 ай бұрын
አሁንስ እየደከመኝ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Жыл бұрын
❤❤❤በርታልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@semiraseid8879
@semiraseid8879 Жыл бұрын
እኔ ይህን ሁሉ እያደረግ ነበር እኔ ግን መለያየት አለብን ብዬ አልኩት እናም ተለያየን ገና 3 ቀናችን እሱም በዛው ቀን ከኦላይን የጠፊ አልተመለሰም
@bortokankader3006
@bortokankader3006 Жыл бұрын
በርታ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
❤❤❤በጣም ትለያለህ
@saraty1903
@saraty1903 Жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛል ወንድማቺን አ ❤❤❤❤ በጣም ልዩ ነክ ግን የማማክርክ ነገር ነበር በምን ላግኝህ በፈጣሪ መልስልኝ ወንድሜ
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
ኢንስታግራም
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 5 ай бұрын
እኔ አለሁ 😔😔
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
A great information ℹ️ℹ️ℹ️❤
@arsemalove
@arsemalove Жыл бұрын
❤❤❤Thanks you🎉🎉
@semira2583
@semira2583 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 5 ай бұрын
ያልካቸውን ሁሉ ያደርጋል ግን ስልኩላይ ሚሴጅ አገኚሁበት የመፍትሄቤት እባክህ መላበለኝ እዳታልፈኝ እኔም አልነገርኩትም በጣም ደግጨ ዝም አልኩ እዳየሁት እሱም አያቅም ልነገርው ቀን እየቀጠርኩነው አዳታልፈኝ ወድማችን❤❤❤🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
ምን አይነት ሜሴጅ ነው እስቲ ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 5 ай бұрын
@@yemefthebet አልከፈትክም ኢንስተግራም ወድሜ 😢
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 4 ай бұрын
@@yemefthebet ሰላም ወድሜ በፌስቡክ ማን እንደ ሀገር እማናግርህ ነበረኝ ከይቅርታ ጋር
@manasbshara2793
@manasbshara2793 Жыл бұрын
እኔና ፍቅረኛየ የተዋወቅነው በfb ነው ከተዋወቅን 1አመት 8ወር ሆንን ሁሉም ነገር ከእኔ ጋር ፍቅርኛየ ደህና ሁኖ ሳለ በትንሹም በትልቁም እንጨቃጨቃለን ሌላው በቃ እኔ ጭቅጭቅ አልወድም ብየ ብዙ ሰአት ነግሬው ግን ሊያቆም አልቻለም ደግሞ በቃ ተወኝ እንለያይ ስለው ያለቅሳል ስመክርው በቃ አስተካክላለሁ ብሎ ሁሉም ምክሬን ነገሬን ያዳምጣ ግን ሁለት ቀን ሳይሞላን ከዛው ጭቅጭቅ ለይ ነን እና ግራ ገብቶኛል መላ ያለው ይንገረኝ ???
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 Жыл бұрын
አንች ገንዘብ ምናምን ትልኪለታለሽ እንዴ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ቅቅቅ ይግርማል እረ እኔ ልቤ ዛለ 😂
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
​@@rdzxdd7325ለምን ይህን ጠይቅሻት እስቲ ለኔም ንገሪኝ የኔ እና የሷ አንድ አይነት ስለሆነ please😊
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ Жыл бұрын
​@@netsanetkifle3928ክክክክ ልክ እንደኔነሽ መጨቃጨቅበዛ ተለያን ምንምአማራጭየለም
@manasbshara2793
@manasbshara2793 Жыл бұрын
@@rdzxdd7325 አወ የምልክለት በቀበሌ የተደራጀ የመሬት ማህበር ነበር እና ለሱ ብር እልካለሁ አሁን መሬቱ ደርሶናል መሸጥ መለወጥ አይችልም በእኔ ስም ነው ግን እሱ ይቅርብኝ በቃ ጤና ካለኝ ሰረቸ አገኘዋለሁ ብየ ነበር ያው ትንሽ ብር ስለሆነ ሆኖም ብሎክ አረገዋለሁ በጓደኛው በስልክ ያስለምነኛል እናቱም ጋር በስልክ አስተዋውቆኝ ከእኔ እናት ጋርም በስልክ ያወራል እሱ እና ልጁ አልበሰለም ብየ ዝም ብለው ጭራሽ ጭቅጭቁ እኔ እራሴን ላጣ ነው ገና ሳንጋባ ስለው እኔና አንች ተጋብተናል አንችን ማጣት አልፈልግም አንች ከሌለሽ መኖር የምችል አይመስለኝም ካንች በፊት የነበረችው ፍቅርኛየ ምንም ነገር ይኸ ስህተት ይኸ ጥሩ ብላ መንገድ መርታኝ አታውቅም በስሜት ብቻ እንጅ በሌላ ምንም ህልምም እቅድም አልነበረነም አንች ግን ትለያለሽ ስለዚህ እባክሽ ይላል እሱን እንቢ ስል እናቲቱ ይለምኑኛል በቃ አቁም ጭቅጭቅ ስለው በፍቅርሽ ነው ፀባይ የነሳኝ ይላል ገና እንደተገናኘን 6ወር ምናምን ደህና ነበር ከዛ ቅናት ከዛም ጭቅጭቅ ጀመር እኔ ደግሞ ደከመኝ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ይለቀቅ
@hanamarkos5340
@hanamarkos5340 Жыл бұрын
Liyu New Programu Dr Bro🙏
@lub6388
@lub6388 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አዳምጡ😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው እንዴ አፍቃሪ 😂😂😂
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ Жыл бұрын
ውሸትነው የኔፍቅረኛሁሉንምይላል ግን እተግባሩላይ የለም
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
አለመተግበሩ የማን ጥፋት ነው?
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009 5 ай бұрын
8 ዓመት ሆነኝ ኡፍፍፍ 😢
@lub6388
@lub6388 Жыл бұрын
ሠላም ውዶችየ🥰🥰
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
ምንድነዉ አይከፍትም እሷ
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
4 ሰዓት ላይ
@JcyfHch
@JcyfHch Жыл бұрын
ሰላም❤
@SalamBerhanu
@SalamBerhanu Жыл бұрын
አፍቅሮ ከመሮጥ ሰርቶ መለወጥ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 9 ай бұрын
እውነት ነው
@marebelu
@marebelu 9 ай бұрын
😁😁😁
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 Жыл бұрын
ሰላምነዉ❤❤
@hanahaniii-rj4cq
@hanahaniii-rj4cq 8 ай бұрын
ante yalekewen hulu new melcam sew new
@ZbaniAs
@ZbaniAs Жыл бұрын
ወድሜበጣምአመሰግናለሁእኔስተአድየያለሁትየርቀትፍቅርነዉያልከዉንሁሉያደርጋልወድሜመቶግዜጨየሜደረግቢሆንላይክአደርግነበርግንአደብቻነዉወድሜእድሜከጤናይስጥክ
@ZbaniAs
@ZbaniAs 11 ай бұрын
አናመሠግናለን
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
ሰላም ለናንት ይሁን🌹👍👍
@zahara4564
@zahara4564 Жыл бұрын
🌹🌹🌹
@JcyfHch
@JcyfHch Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Sewalahidm
@Sewalahidm Жыл бұрын
ገና ቅድም ተለቆ ግን አይከፍትም
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Жыл бұрын
❤❤👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
❤😘
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Жыл бұрын
ሠላም ይብዛላችሁ ወንድሜም እናምስግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም ሁለት ነገር አንደኛ ወንድሜ ከጠቀስከዉ ከአስራዱ አምስቱ አለዉ ጓደኛዬ ግን እባክህን ወንድሜ አንተን ማግኝት እፈልጋለኩ የኔ የፍቅር ሂወት ግራ ገብቶኛል እናም እድትርዳኝ እፈልጋለኩ
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
ኢንስታግራም ላይ አናግሪኝ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Жыл бұрын
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Жыл бұрын
ኢንስትግራም የለኝም ወንድሜ እባክህን ቴሌግራም ነዉ ያለን ዋሳብ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
​@@yemefthebetኢንስተ ግራም እኔ ስፅፍልህ እኮ አልመለስክም bro 😊
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
​@@netsanetkifle3928ውሸታሞች ናቸው እኮ እዚ ላብራቸው ሲሉ ነው የሚለቁት ቪዲዮ ለምክር ግን አታገኛቸውም ወይም ታሪክሽን ከሰሙ በኋላ ላሽ ይላል ስለዛ ለሰው ከመናገር ይልቅ ለፈጣሪ ማማከር ይሻላል የሱ መልስ ይበልጣል
@fathimaabdu6111
@fathimaabdu6111 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰💐
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@asinaku6214
@asinaku6214 Жыл бұрын
Yelegnm binoregnm eyasimeselikuti nawu 😂😂😂😂😂 demo le wondi be min amigne
@HawiiOro-g8v
@HawiiOro-g8v Жыл бұрын
😢😢😂
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
❤❤
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
🛎️ሀይሚዬ በጣም አመሰግናለው🙏🥰
23:52
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 182 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 77 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ እንዲህ አድርጊ
11:06
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 34 М.
ችላ እንዳይልሽ አስተካክዪ
21:21
FREZER FKADU
Рет қаралды 6 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН