የፈራው ደረሰ! ድንገት ራሱን ሳተ

  Рет қаралды 296,364

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@ተስፋይቱብ-ቘ7ኀ
@ተስፋይቱብ-ቘ7ኀ 10 ай бұрын
እኳን የተሟላ ኑሮ እየኖራችሁ በስው ሀገር እየውለድን ነው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 10 ай бұрын
ያላቸው ሰዎች ሲያማሩሩ እንጂ ሲያመሰግኑ አይታዩም
@መኪያ.ሠድተኛዋ
@መኪያ.ሠድተኛዋ 10 ай бұрын
ወላሂ እኔ ባሌ ወሌጄ ሁለት ወር ሣይሞላኝ ሣረጌዝ ድግጥም አላለ አሁንም በዚች ላይ ባረግዝ እራሡ ደሥታዉኔ አይችለዉም ለዛዉ በሥደት ላይ ህነን አልሃምዱሊላ የኔ ዉድ ባል🌷
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
​@@መኪያ.ሠድተኛዋማሻ አላህ ፉቅራችሁ እሥከጀነት ያረግላችሁ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
የኢቶ ኑሮ ይከብዳል እህቴ
@ዚክራይማም
@ዚክራይማም 10 ай бұрын
እውነት ነው ​@@አለምዘጠኝነው
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 10 ай бұрын
እኔ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ ግን እስካሁን አልቻልኩም😢እግዚአብሔር እዲሰጠኝ መልካም ተመኙልኝ🙏❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 10 ай бұрын
ይስጥሽ እጁ ሰፊ ነው የኔ እህት
@MadinaAald
@MadinaAald 10 ай бұрын
ይስጥሽ❤❤
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 ай бұрын
ይስጥሽ እህቴ እግዚአብሔር አይቸግረው አይዞሽ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይስጥሻል እህቴ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 10 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ የኔ እናት
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 10 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ልጅ ፀጋ ነው እኔ 32 አመቴ ግዜዬን ሳላውቅ ዝም ብዬ አሳልፌ ይቆጨኛል ፡አሁን ግን በሰላም ከስዴት ላገሬ ያብቃኝ እጅ እወልዳለው
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 10 ай бұрын
በርቻእህቴ
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 10 ай бұрын
አንቺ ሳታውቂ አይደለም ጊዜሽን ያጠፋሽው እግዚአብሔር ጊዜው ገና ነው ስላለ እንጂ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የኔ እህት ❤❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ስላልፈቀደዉ ነዉ አመስግኒ ሁሉም ነገር እኛ ባልነዉ ሳይሆን አላህ ባለዉ ጊዜ ይሆናል
@userashu-d8l
@userashu-d8l 10 ай бұрын
እኔ 34ኛዬን ይዣለሁ እንዳችው ነኝ 😢😢
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 10 ай бұрын
@@userashu-d8l አድ ቀነን ሙከራችን ይሳካል
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 10 ай бұрын
እኔ አልሃምዱሊላህ በ15 አመቴ የመጀመሪያየን ወለድኩኝ አሁን ሁለት ልጆች አሉኝ በ25 አመቴ ሁለት ልጅ ወልጀአለሁኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ሷሊህ ፣ተቅይ ያርግልኝ እንጅ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል
@housemaid3260
@housemaid3260 10 ай бұрын
በ15አመትሽ አግብተሽ ነው ዎይም ተደፍረሽ?? 🤔🤔
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 10 ай бұрын
አቦ ይድፈርሽ የተመታ ኮመንት😂😂😂
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 10 ай бұрын
@@housemaid3260 አግብቸ ነዉ አልሃምዱሊላህ
@GhggFujj
@GhggFujj 7 ай бұрын
​@@housemaid3260 ይሄካንችአይጠበቅም ድጋ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ልጅ የምትመኙ ልጅ ይስጣችሁ
@tdtfchfy2502
@tdtfchfy2502 10 ай бұрын
ኣሜንንንንንን
@DanaMohmmed
@DanaMohmmed 10 ай бұрын
አሚን
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
አሜን
@ሢትራመሀመድ
@ሢትራመሀመድ 10 ай бұрын
አሚንንን
@merimaendris8385
@merimaendris8385 10 ай бұрын
አሚን
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 10 ай бұрын
አቤት ስርአትሽ ደርባባ ድምፅሽ ያምራል ቆንጂና ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ልጅ ላጣችሁ እመቤቴ ትስጣችሁ ልጅ አይጠገብም❤❤❤❤እውነት
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 10 ай бұрын
አሚን ዉዴ፣ ❤❤❤❤
@UMAbdelah
@UMAbdelah 10 ай бұрын
ማናት እመቤት
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 10 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
@ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 10 ай бұрын
አሚን አሚን❤
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
የኢሣ እናት​@@UMAbdelah
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 10 ай бұрын
ወሏሂ ይከብዳል እኔ 21አመቴ 3 ኛ ሳረግዝ ያለቀስኩት ለቅሶ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ግን መውለዴ ጠቀመኝ በግዜው ግን አለቀስኩ ኑሮውም ከባድ ነበር
@ኡምሪማሥ
@ኡምሪማሥ 10 ай бұрын
እባካችሁ ሴቶችዬ ባሎቻችን ከሥራ ሲመጡ ምግብ እና ቡና አቅርቡላቸው በነገር በብራንክ አትቀበሏቸው
@keyalove6945
@keyalove6945 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 10 ай бұрын
❤❤❤🎉
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ድሮ ቀረ አሁን ሁሉም ቤት ፕራክ ነው
@asdpeh3842
@asdpeh3842 10 ай бұрын
በናቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁን ላይ ግብዣው ፕራንክ ነው ☹️😁
@hffvg4654
@hffvg4654 10 ай бұрын
@@asdpeh3842 ሳህ
@sisayayu4321
@sisayayu4321 10 ай бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እዴት እዳሳዘነኝ ሲያመው ኢየሱስ አይለያቹ ፍቅራቹ እሰከ መጨረሻ ይሁንላቹ ❤❤ሰወዳቹ❤❤ሁሉ❤❤የሚሆነው❤በእግዚያብሔር ነው እሱ የፈቀደው ይሁንልን
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
እኛስ ምንአለን ግን አማላጂ አይድለም እሶን እወቁ ኑ ተመለሱ ትክክለኛ ኦሩቱ ዶክስ ተዋህዶ ናት
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻቸው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው ፈጣሪ የሁላችንም መጨረሻ ያሳካልን🙏🙏🙏❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sifanbefiqadu
@Sifanbefiqadu 9 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሜን ነው ❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 10 ай бұрын
እዉነትነዉ ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታነዉ በረከትምነዉ ለኛም ለስደተኞች ይስጠን ልጂስወዲ❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 10 ай бұрын
ልጅ እኮ የልዑል እግዚአብሔር ስጦታ ነዉ የራሱን በረከት ይዞ ነዉ የሚመጣዉ እኔ እሷን እደግፋለሁ ሲጀመረ በሀይማኖት ከሄድም ምንም ነገር መጠቀም አይቻልም 😢😢😢ልቦና ይስጠን
@hyatssa9035
@hyatssa9035 10 ай бұрын
አየ አለ ማዉቅ ልጁኮ የእግዚአብሔር ፀጋ ነዉ እኛ የምያሳስበን በምን ላሳዱገዉ ንሮ ደወደዋል ነዉ የምንለዉ ሰንት ሰዎች አሉ ልጁ እየፈለጉ ግን ያላገኙ ነምጨነቁ አሰቡት በጣም ትገርማለህ 😢😢 እንኳን እኛ እመቤታችንል አለም ለፈጠረ ክብር ለሱ ይሁን ለጊታችን መድኃን አለም ሰትወልዱ ተሰዱታ ሰታሳዱግ ተሰዱታ ሰንት ግፍና መንከራ አያየት ነዉ ያሳደገተዉ እየለመነት ይላሉ አቦ ገብረ ክዳን የኛ ትእብት የአሁን ትዉልዱ ግን ይገርማል😢😢😢😢
@AlhamdulilahAlekulehal
@AlhamdulilahAlekulehal 10 ай бұрын
ደስ ሲሉ ወላሂ ስታምሪ ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@hiwotealemualemu6828
@hiwotealemualemu6828 10 ай бұрын
እራስን የሚጎዳ ፕራንክ አትጠቀሙ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው አይዞን ያው አራረቆ መውለድ ለናትየዎም መልካም ነው ቢያንስ ከሁለት አመት በታች ባይፈጠር መልካም ነው ከመጣ ደግም መጣ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልቻችሁን❤
@whenimbored8404
@whenimbored8404 10 ай бұрын
ህሱ አሳቡ ትልቅ ነው ጎበዝ ነው ወልዶ በደንብ ካላሳደገ ለናትም ለአባትም ለአገርም ሸክም ነዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ወይ ሱሬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መደንገጥህ ገርሞኛል😂 ከመጣ በሰላም ተቀበሉ አላፊነት ቢበዛም ልጅ የራሱ ፀጋ እና በረከት ይዞ ነው የሚመጣው በርቱልን 🥰
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፍራንክ ስታደርጊ ባልሽ ከዉጭ እንደገባ ሳይሆን ትንሽ አርፎ ምግብ አብልተሽ ነው ሁኔታውን አይተሽ ነው መሆን ያለበት ❤❤❤
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 10 ай бұрын
በጣም አናደኸኛል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይህን ያህል ያስደነግጣል እንዴ ልጆች የራሳቸውን እድል ይዘው ነው የሚመጡትና ልክ አይደለህም
@astertasew2332
@astertasew2332 10 ай бұрын
የፈለገ ይሁን እንደዚህ ዓይነት ስሜት ውስጥ መግባት አልነበረብህም ልጅ እንደዚህ አያሰደነግጥም
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 10 ай бұрын
እደአረበጣም ይገርማል ልጅነውእጅ ሞትመጣተብላሀልእደ
@mimihabesha6470
@mimihabesha6470 10 ай бұрын
ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የምን ፌት መብላት ነው
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 10 ай бұрын
መጀመረይ ምሳ ማቅረብ ነበረብሽ ትልቅ ሰተት ነው 😂😂🥰💕❤️💕👍
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر 10 ай бұрын
ትክክል ነው
@ሀብታምአዳነ
@ሀብታምአዳነ 10 ай бұрын
ልጅየእ/ር ስጦታነው አግዚሃብሄርየተባረከልጅይስጥ
@bshsh2074
@bshsh2074 10 ай бұрын
ለሁሉም መጠን ልክ አለው አታብዙት ደግ አይደለም ሰውን ማስደነገጥ😢😢😢😢❤❤❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ምን ያሰደነግጣል ደስታ ነዉ እንጁ
@kukukuku7808
@kukukuku7808 10 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉታስቦየሚወለድ አይደለም የዚን ያክል የሚያስደነግጥ አይደለም
@AbebaAsfeha-o3c
@AbebaAsfeha-o3c 10 ай бұрын
መጀመርያ ምግብ ብትሰጪው ምን ኣለበት 😢😢😢 ደግሞ እውነቱ ነው ❤❤
@በሉዬየጌታልጅ
@በሉዬየጌታልጅ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጣት ተታር ሚስት እግዚአብሔር ሰጠን 😍😍😍
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
🎉❤ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከመጣ መቀበል ነው
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 10 ай бұрын
.ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ለኛም መልካሙን አጋር ያዘጋጂልን ፈጣሪአችን
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 10 ай бұрын
ወንዶች አርገዝኩ ሲሏችዉ አይወዱም አባቴ እናትህ ሞተች ያለችህ አስመሠልክዉኮ 😂😂
@ሁሉምአላፊነው
@ሁሉምአላፊነው 10 ай бұрын
ውትነው እኔአገርእያለሁ ባሌሳረግዝ ጥሎኝነውየጠፋው ግንአሁንልጀአልጋልኝአለች
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 10 ай бұрын
@@ሁሉምአላፊነው አላህ ያሳድግልሺ ወዶች አርገዝኩ ሲባሉ አይወዱም ይኔን ከፍሩ ብቻችዉን ማስተኞት ነዉ
@AbebawAB-y5z
@AbebawAB-y5z 7 ай бұрын
ሰላም ናችሁ ትዳራችሁን እስከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ደግሞ አያስደ ነግጥም ደስይላልጅ ልጅ
@فاطمه-ر8ي7ز
@فاطمه-ر8ي7ز 10 ай бұрын
እስፖርት ትስራ የምትሉ ለይኩ ❤
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 10 ай бұрын
Eyatebache eko new sports kejemerche yederkal yenam sports sejemer derke be 7 woru
@temermohammed4649
@temermohammed4649 10 ай бұрын
ወፈረች የምር ከወለደች በኋላ ባሰባት
@mhiretwedimu5111
@mhiretwedimu5111 10 ай бұрын
አረስ ነት እኮ ገነሀ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 10 ай бұрын
አራስ ሰለሆነች ነው እንጂ ትከሳለች
@asmanasir2948
@asmanasir2948 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እኮ ነው ልጅ ያለም ሀብት ቢኖር ፈጣሪ ካልሰጠህ በስተቀር አይገኝም አብሮ ያድጋሉ 3 መንታ ያልከው ረሳኸው
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
ስቱ ልጂ እየለመነ ሱሬ ብመጣ ደስተኛ መሆን ነው ያለብህ አንድ ላይ ያድጋሉ
@ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ
@ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ 10 ай бұрын
ሶስትም መታ ቢሆኑም አይጠገብም እኳን አድ
@birtkanqn5009
@birtkanqn5009 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት ነው ይህን ያክል መድንገት ምን አስፈለገው አንተ ራሱ እኮ ህጻን ወገናችን የመጣ በነገጥከው
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 10 ай бұрын
ምነው ሱራፌል በሰመአብ እንዴ እግዚአብሔር መርጦህ ከሰጠህ መቀበል እኮ ነው አመስግነህ ልጅ እቢ ብሏቸው የሚያለቅሱ ሰንት ሰዎች አሉ መሰለህ አንድ ዳቦ ተካፍለው በልተው ያድራሉ ምንድን ነው ድንጋጤው በእመቤቴ ለማንኛውም እደለኛ ነህ አመስገን ፈጣሪህን እወዳችሁ አለሁ ምን አልባት ቃላቴ ቅር የሚያስብላችሁ ከሆነ በጣም ይቅርታ ❤💒🙏
@talefetali1208
@talefetali1208 10 ай бұрын
አብረው ያድጋሉ ችግር የለውም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው።
@zyadaychannel-zyadaychanne1237
@zyadaychannel-zyadaychanne1237 10 ай бұрын
እግረ መንገዱ በጣም ኣስተማሪ ነዉ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
❤❤ገና እያየሁትነዉ ፖራክይሁን እዉነት አላቅም ኮሞቶ ግን እጥን ምጥን ያለች ተመቸችኝ😂😂❤
@AbduAbdu-l7w
@AbduAbdu-l7w 10 ай бұрын
ባሉካቺ ጎበዝነዉ ሀሪፍ ይገጥማል ጡሩነዉ ፍጣሪ ይጨምርላቺሁ
@Alem-u7j
@Alem-u7j 10 ай бұрын
ልጅ የ አምላክ ስጦታ ነው
@ekram2819
@ekram2819 10 ай бұрын
አቤት መከባበራችሁ ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 10 ай бұрын
ፖራክ እሚባል ነገር ቢቀር አሪፍ ነው።😊
@bshsh2074
@bshsh2074 10 ай бұрын
በአምላክ ስራ አትግቡ በፈተና የጠነከረ የፀና ያልፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@woubalemteffera5651
@woubalemteffera5651 9 ай бұрын
እንደዚህ መደንገጥ የለብህም ልጅ የ እግዚአብሄር ስጦታ ነው ከመጣም እልል ነው። የሚባለው።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 10 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት እውነቷን ነው ከመጣ አምነህ መቀበል ብቻ ነው የምን እራስክን መሳት ነው እንዴ በሉ በርቱ
@ChjrHfif-fb9rc
@ChjrHfif-fb9rc 10 ай бұрын
ሚናዉ ወንድሜ ልጅ የለህ ፀጋ ናወ አታ ድሩን ያማሰታቹት ለስሜት ቢቻ ናዉ ልጅ ያለህ ሲጦታ ናዉ ስት ኢህቶች ና ወንድሞቼ ልጅ በለማዉደቻዉ ታሰቃይቶ ጤናቸዉን አጥቶ ዪሰቀያሉ ዲጋት ቢፈጠርም ኢንዚ ማሆን ዪለብህም ፈገሪ ከሰጠህ አሚን ብለህ ታቀበል
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 10 ай бұрын
ለኔም መንታዉን አላህ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 10 ай бұрын
ይስጠን ያረብ
@احمدمحمد-ض5ض2ذ
@احمدمحمد-ض5ض2ذ 10 ай бұрын
እኔም
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 10 ай бұрын
አላህየሰጥሺ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 10 ай бұрын
መንታ መታውን ይስጥሽ የኔ ውድ ❤
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 10 ай бұрын
@@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ አሚንንንንንን
@emmy1365
@emmy1365 10 ай бұрын
ውይይይይ እንዴት መልካም ሴት ናት!!?? እንተስ ምን ነካህ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ እና በረከት ነው !! እንደዚህ መሆን አይገባህም ብታረግዝም እንኳን እግዚአብሔር ያውቃል እሱ ይረዳናል ማለት አለብህ!!
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
እሄ ፕራክማ መቅረት አለበት ደሞስ እሄንን ያህል ምን አስደነገጠህ ወድሜ እና ደብሮ አልገባ ባልና ሚስት የተባለው ታድያ ለምድነው ይወለድ ለማንኛውም አይዞህ ❤❤ደሞ ቅድሚያ ምግብ ከበላ በኋላ ቢሆን ጥሩነበር በሉ በርቱ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ጠከር በል❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshimebetYeshi
@YeshimebetYeshi 10 ай бұрын
እራስ ወዳድ ነኸ ልጀ የከ እገግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እስከዚህ ድረስ የሚያደርግ አይደለም
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 10 ай бұрын
የኔ ውድ ስታምሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 9 ай бұрын
ምን ያስደነግጥሀል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ልክ አይደለም የሰራኸኸው ስራ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 ай бұрын
😂 ኮሜቶች መጨረሻውን ሳታዬ ልጅ በልጅነት ነው ምትሉት ነገርስ🤔😂 መጨረሻ ላይ ተናግሯል prank ነው መንገድ አትለፉ ብሏል ያ ማለት እዳትሳደቡ ነው 😅 መታደል ፉቅራቸው ❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 ай бұрын
@@HuluagershTeshale-hb6gc 😄😂 ልጅ መንገድ አትለፉ ሲል በሳቅ 😄 እዳትሳደቡ ማለቱ ነው 😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Eko 😂😂😂😂😂
@Meseret-x9u
@Meseret-x9u 10 ай бұрын
Eko 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetbelete9230
@genetbelete9230 10 ай бұрын
Ya ware temat min yedarag😂😂
@ser-ml3ju5dd3x
@ser-ml3ju5dd3x 10 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤ ምርጥ ድራማ ነው ምርጦች ቀጥሉበት😊
@bshsh2074
@bshsh2074 10 ай бұрын
የፈጣሪይ ፀጋ አያልቅበትም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HayatHayat-ey2so
@HayatHayat-ey2so 10 ай бұрын
ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ ደስሊልህ ይገባል አብርው ይርጋሉ ጤናኛ ልጃ አላህ ይስጣችሁ
@Kidsttesfay-m7x
@Kidsttesfay-m7x 10 ай бұрын
ሰወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤
@kidanabera5960
@kidanabera5960 10 ай бұрын
መርዶ የተረዳ አስመሰለው እኮ አረገዝኩ ስላለችው እንዴ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በነገራችን ላይ ከፕራንክ አያልፍም
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 10 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው🤲❤
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 10 ай бұрын
ሰዎችየ የኛ እቅድ ሳይሆን የእግዚአብሔርን እቅድ ብንከተል መልካም ነው ::እግዚአብሔር ታመኑ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ናችሁ የምር❤❤❤❤
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 9 ай бұрын
የኔ ደርባባ ቆጆ ሰው ከስራ ሲመጣ በጣም ይደክመዋል በዛላይ ረሀብም አለ ምግብ ብታስቀድሚ የተሻለ ነበረ በኔ ሀሳብ
@IsmailIsmail-e6d
@IsmailIsmail-e6d 10 ай бұрын
የቤተሰብ ሞት የተረዳ መሰኮ ጉድ እኮነው እዲህ የምደነግጥ ከሆነ ስረውን አቁመው😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
😂😂😂
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 10 ай бұрын
ኮሜቶች ዘና አደረጋችሁኝኝ😂😂😂የልባችሁን መሻት ይሰጣችሁ ፈጣሪ ሰደተኛች እህቶቸ ምግቡን አቆየሸዉሻ ዉደዋዋዋ እረቦታልኮ😂😂😂 ሱሬን😂😂😂😂
@tenagng8956
@tenagng8956 10 ай бұрын
እሰይ ይህን ያላገኘ ስት አለ ፈጣሪ ሲወዳቸሁ
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 10 ай бұрын
ክክክክ ፕራንክ ነው አሉኮ
@zinet4736
@zinet4736 10 ай бұрын
ይሄንን ያክል ራሥን ያሥታል ያሥደነግጣል ልጅ የአላህ ሥጦታ ነዉ ምን መሆንህ ነዉ ኤጭ አንዳንድ ወዶች ራሥ ወዳድ ናችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
ልጅ የእግዛቤር ስጦታ ነው ሱሬ ፌንት አያስደርግም ቤተሰብ አጠገባችሁ ካለ እነሱጋ እያረጋችሁ በጋራ ማሳደግ ነው አራሱ በረከት ይዞ ይመጣል❤❤❤❤❤
@ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ
@ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ 10 ай бұрын
ታሳፍራለህ ልጅ እኮ ፀጋ ነው ጌታ ሲሰጥ እርዝቁ ጋ ነው ልጅ ያስደስታል
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 10 ай бұрын
ልጅ እንኳን በትዳር ያለ እንደዚሁም ይወለዳል ደስ ሊል ነው የሚገባው እራስን አሰከመሳት ይገርማል። እንዲያውም ተከታታይ መውለድ ጥሩ ነው ለአንድ መቀመጧ አይቀርም እኩል ያድጋሉ ለአንድ የምትሰራው ለሁለቱም ይሆናል ።
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 7 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦች ናቸዉ 😊😊😊
@hyderali8342
@hyderali8342 10 ай бұрын
አረ ምንም ችግር ኤለም አብሮ ያድጋሉ አብሽር ልጅ ያላህ ስጦታነው የራሱ ርስቅ አለው እኔ ብሆን በጣም ደስ ብሎኝ እስማታለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonatank2354
@yonatank2354 10 ай бұрын
ህ ልጁግን እንደአጭርነቱ አይደለም በጣም ነው የምትፈራው በስመአብ ሀይለኛ ነህ ለማንኛውም ልጂ የእግዚያቢሄር ስጦታ ነው አትሸወድ
@KhCc-zs7mh
@KhCc-zs7mh 10 ай бұрын
ወላሂ ልጅ ፀጋ ነዉ ስቱ ልጅአቶ ኢከራተታል❤❤
@firnussietissima5187
@firnussietissima5187 10 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ተመስገን ነው የሚባለው
@AjmanKarama-sl9zb
@AjmanKarama-sl9zb 10 ай бұрын
እባክሸ ከስራ ሲገባ በተቻለሸ አቅም አታስከፊዉ ዉጪ ምናሳልፎ እንደሚገባ አታቂም በጣም ትግስተኛ ስለሆነ ነዉ እጀ እኔ ብሆን በጥፊ የአበሻ ዳቦ አረግሽ ነበረ
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@GhggFujj
@GhggFujj 7 ай бұрын
ክክክክክ
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 10 ай бұрын
ውይ እኔ በጣም ደስ ይልሃል ብዬ አስብ ነበር በእውነት ግን መከላከያ የትጠቀሙ ሴቶች እንዲሁም ወንዶች ልጅ አፈልግም መከላከያ ተጠቀሚ የምትሉ. ነገ በሰማት ቤት. ተሰልፈው የሚጠብቋችሁ እነዚህ ዛሬላይ የምትገድሏቸው ልጆቻችሁ በእግዚአብሔር ፊት እደሚከሷችሁ. እወኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አትፈቅድም ግን ለም ከስርአት ቤተ ክርስቲያን ትወጣላችሁ እ. እናተ ባቸጋጃችሁት ገዘብ አያድኩም. በእግዚአብሔር. ቸርነት እጂ. በእውነት ካንተ ያልጠበኩት ነገር ሳይ አፈርኩብህ ማርያም ማስተዋል እግዚአብሔር ያድልህ
@milonbd583
@milonbd583 10 ай бұрын
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው የሆኑ አላህ ያሳድገዋል😢
@ruyik3207
@ruyik3207 10 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ደስይላል እኔ የሠባት አመትልጅ አለኝ ግን እሱ ጋር እሱን ሰወልድ አብራኝየወለደችነበረች 4ኛ ወልዳለች አሁን ለጅ በጣም ደስይላል መፅናኛ የአላህ ሰሰጦታ ልዩ በረከትነዉ
@kubraoumer
@kubraoumer 10 ай бұрын
አይዞን ወንዲሜ አብሽረ ሥሜቱን እንረዳዋለን❤❤❤❤❤
@KadeelaKadeeja
@KadeelaKadeeja 9 ай бұрын
አረኳን አተሌላውም የሣድጋል ልጅ በልጅነት ጥሩነው አተሠብ ሢሣዩንይዞይመጣል ምንምኑሮቢወድድ ቸኩለአደግጥ ልጅ መጣጅ ልጁ ታሟል አላለች ቶቶሎወዳ ማቆምነው ያጋሉ ይወለድ
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 10 ай бұрын
ምን አስደነገጠው ልጅ አይደል እሚወለደው አሳዘነኝ 😢የምር
@samiras2322
@samiras2322 10 ай бұрын
የኑሮ ነገር ነው ኦኦኦ
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 10 ай бұрын
ወዶቺ፣ይህዉ፣ነቸዉ፣ፌት፣መቀል፣ነዉ😂😂😂😂
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 10 ай бұрын
በአንዱም ሐላፊነት ኤእቻልኩም አለኮ ደሞም ስራ ቦታ ተበሳጭቻለሁ እያለ ነው ምሳ ከማቅረብ እንዲህ ያለ የመሐይም ቀለድ🙄
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 10 ай бұрын
Ayeferdebetem nuro eko nw enji lejin man yetelale.
@ZinashZinash123
@ZinashZinash123 7 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው አትደንገጥ 🥰 💘🎉
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 10 ай бұрын
ደርባባ ስታምር❤❤❤
@fd4584
@fd4584 10 ай бұрын
እንትም አታብዛው ልጅ ይእግዝያብሔር ስጦታ ነው እደዚህ አያደርግም እናቶቻችን በቅድና ፕላን አልወለዱንም ቢሆንም ቢመጣም እሱን ቃል እንዳትደግመው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 10 ай бұрын
አርገዝኩ ነዉጅ እናትህ ሞተች ያለችህ አስመሠልክዉ ሆ ዉነት ቢሆንኳ ልጅኮ ፀጋነዉ ይሄን ከፍራህ ብቻህን ተኞ 😂😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 10 ай бұрын
😅😅😅😅😊😅😅😅
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FyhhXgvb
@FyhhXgvb 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 10 ай бұрын
😅😂😂😅
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@betiasefa4463
@betiasefa4463 10 ай бұрын
ልጂ የእግዚአብሔር።ስጦታነው ግን።የኢትዮ ኑሮ።ከባድ ነው።ሐላፊነት ላለበት ሰው😢😢😢😢አብሽር ፍቅራችሁን ያብዛላቹሀ❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 10 ай бұрын
ውይ ሱሪዬ የገባኝ የኑሮው ሁኔታ ሰውን ምን ያህል እዳስጨነቀ ነው ካንተ የተማርኩበት እይ ዞን እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያምጣልን እኔ እንደውም አንተ ፕራንክ እያረካትም መስሎኝ ነበር❤❤❤❤
@HawiIbrahim-p2k
@HawiIbrahim-p2k 10 ай бұрын
Wayne fiqrachu asqanany unatenaw iwadachualu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 10 ай бұрын
ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ናዉ አሜን አሜን ብለህ መቀበል አለብልክ
@AbduAbdu-u3g
@AbduAbdu-u3g 10 ай бұрын
ያረብየዚህንያክልእርዚቁኮከአላንነውላገባነበርዘጋኝ
@selmejons5098
@selmejons5098 10 ай бұрын
እኔ በሰደት እድሜዬን ጨርሼ ሰለልጅ ሳሰብ አውን እፈራለው አገሬ ገብቼ እወልድ ይሆን ወይሰ አልወልድ ይሆን እያልከኝ ልጅ ፀጋ ነው
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠናል ውዴ አይዞሽ❤
@selmejons5098
@selmejons5098 10 ай бұрын
አምናለው አምላክ አይተወንም ከሰደት መልሰ በመንታ ልጅ ይባርከን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 ай бұрын
እኔም😢😢
@merryyssf3542
@merryyssf3542 10 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ እዴው እሄን ብራክ የሚያጠፋው ይምጣ ከስራ ውሎ እየባከነ ሲመጣ ድረቅ አላረገችውም ለማንኛውም ድጋሚ እድዚህ አታደርጊ እህቴ ባስ ምሳ አብልትሽ እረፍ። ካለበሀላ ነው ማርግ ያለብሽ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
ደርባባ እናት ሆናሻል የኔ ቆንጆ
@YoditDesta-p2t
@YoditDesta-p2t 6 ай бұрын
❤❤❤ lije.ko ezabher newu.meyasadgewu
@derebederebe68
@derebederebe68 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ልጅ ስጦታ ነው እንኳን ደስ አላቹ የኔውዶቹ
@Lili-kh9mx
@Lili-kh9mx 7 ай бұрын
ሰዉየዉ ዖድለኛ ነዉ እንደዚህ ሴት የሰትህ እግዛብሄር ኣመስግን ወንድሜ 🇪🇷
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 10 ай бұрын
ችግሩ እኮ እቆይ እያልን ልጆቻችንን ብቸኛ አደረግን አዳዴ በፈለግነው ሠአት ደግሞ ላናገኝ እንችላለን
@beyenechjulian4510
@beyenechjulian4510 7 ай бұрын
መታደል ነው ይህችን ድንቅ ሚስት ማገኘት
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
በህክምና ቦታ ፈነከቱኝ
17:30
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 181 М.
ፍቅርሽ ቀንሶብኛል እንለያይ ሲላት አለቀሰች
37:17
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 477 М.
በቀረጻ ማሃል የድሮ ፍቅረኛው ድንገት ደወለች
25:12
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 264 М.
ከወሊድ በኋላ የመጀመሪያ ስጦታ
28:32
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 529 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 213 М.