የምእራባዊያን ጉድ

  Рет қаралды 11,659

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@solomontse5700
@solomontse5700 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ አስተምህሮ እና ትንታኔ።የሚገርመው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተማርክ ብትሆንም ግን ግህዙን ስታነብ ከአንደበትህ ከነፍስህ እንደተዋህደህ ያስታውቃል።ደግሞ በዚች ፪፩ ደቂቃ ውስጥ የሰጠሀቸው የመፀሀፍት ማጣቀሻዎች ብዛታቸው እናም እንዴት እንደ ገለፀካቸው በጣም ግሩም ነው።ጣልያኖች አክሱም ሀዉልቱን ሲመልሱልን ደስ ቢለንም ግን እኔ ባይኔ ያየሁት ነገር ለዛውም የብራና ብዛት እና የቤተክርስቲያን ቅርስ ተከማችቶ ይግኛል።እናም ሁል ጊዜ ሳስታውስ አዝናሁ የወሰዱት ደግሞ በመርከብ።የሮም ካቶሊክ ከሮም አስወጥተው ትሬስቲ በምትባል ከተማ( ወደብ) ስትሆን እዛ መዘክር ውስጥ ይገኛል።እናም ዋናው መመለስ ያለበት በጣልያን ፣ በእንግሊዝ ፣በጀርመን ፣ባአሜሪካ ፣በግሪክ፣በቱርክ ፣ በፈረንሳይ እናም በመሳሰሉት ሀገራት ያሉትን የእውቀት ፣የምርምር ፣የመዳህኒት ፣ የታሪክ እንዲሁም ሌሎችን ጥቅሞችን የያዙ ብራናዎቻችን እንዲመለሱ በፀሎትም በዲፕሎማሲም በርተን እንትጋ እላለሁ ምክንያቱም የሁሉም ምንጭ እነሱ ናቸውና ።በተቀረው አንተም በርታ እግዚአብሔር ያንተንም ፍፃሚያችንን ይሳምርልን።
@janetwalden4897
@janetwalden4897 4 жыл бұрын
ለዘላለም ኑርልን ኢትዮጵያ በልጆች ታቅፍ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ትምህርት ስሰማ እታደሣለሑ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኛ የነሱን አለባበስ አወራር አበላል---- የነሱን እንከተላለን እነሱ የኛን የተሰጠንን ተመስገን ብሎ አለመቀበል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዙ አስደናቂ ውነታዎችን እንድትነግረን እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበብን ያድልህ ተባረክ ወንድሜ
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ይሄን ሁሉ ነገር እያለን የሌላውን ባህል ለመምሰል እንሞክራለን ያለንም እንዳናውቅ አዚም በአይናችን ስር ተጋርዶብናል ፈጣሪ ምስጢሩን ይግለጥልን አሜን
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ገነተ ማርያም
@ሜሮንየሚካኤል
@ሜሮንየሚካኤል 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድምፅህ ተቀይሯል ጉፋን ያዘህ እንዴ? እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን ኣለን መምህራችን የሚገርም ትምህርት ነው
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tgestetho2673
@tgestetho2673 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሒወት ያሰማልን
@gena15
@gena15 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን ፫
@ninnod1369
@ninnod1369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
ቃልህወት ያስማልን ወንድማችን በረከትህ ይደርብን። እርግበ ስለሞን በፀሎትህ አስበኝ
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጥበቡን ያብዛልህ
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
ወደሜ መምህራችን እባክህን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪሮስ ብለህ ወድሜ
@ayineshetteshome908
@ayineshetteshome908 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚል መጽሐፍ ላይ የነጮጬሴራቸው አለ ደራሲው ፍሰሐ ያዜ ነው አሁን አንተያልከው ነገር በሰፊው ይተነትናል እኛ የለንም ሞተናል አጋድመው እደአረዱን ነው የምቆጥረው ነጮቹ እሱን መፅሐፍ ዳሰስ አርገው እግዚአብሔር ገአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
@berktitube1339
@berktitube1339 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !! እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ይስማልን።ቃለህይወትያስምልን።እግዚአብሔር ይስማልን
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwot yasemalen
@birhanuteka7841
@birhanuteka7841 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ።
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen hewot yasemaln memher🙏💚💛❤
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደማችን
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 4 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwot yasemalen memherachin
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merimarli9026
@merimarli9026 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwet yasmaln 🙏
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 жыл бұрын
Amen amen amen abaye
@eritrea90thhope
@eritrea90thhope 4 жыл бұрын
ወንድም ስለ ምርምርህን በጣም ድንቅ ነው፡ ግን ግእዝ ሲነሳ ትግርኛ በቅድምያ የሚጠቀስ ሆኖ ቀጥሎ አማርኛና ትግረ እንደሆነ በሰፊው ይታወቃል ፡
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
Kale hewet yasemalen❤💛💚🤲🤲🤲🤲🤲
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ወንድማችን፡ዛሬግን፡ድምፅሕተቀይራል፡አንተነሕ፡ወይስ፡ሌላሰውነ፡ፀጋውንያብዛልሕ
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 жыл бұрын
እጂግ በጣም ይገርማል
@zemen_addis
@zemen_addis 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንዳልካቸው ድምፅህ በፍፁም ያንተ አይመስልም:: ያነጋገር ዘይቤህም እንዲሁ የማውቀው ያንተ ድምፅ አይደለም::
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
የራሱ ድምፅ ነዉ። ለአነባበብ የሚሆን ድምፅ ስለተጠቀመ ነዉ እንጂ። ደሞ ዋናዉ ማቶኮር ያለብን መልክቱ ላይ ነው ሁሌም።
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
ዠቀዠዘዘቀ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Kali heywitin yasimalin🙏🙏🙏🙏🙏
@weleteslasse9384
@weleteslasse9384 4 жыл бұрын
Qal hiwet yasemaln Egziabher ytebqh
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንዳልካቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏👏
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@samharmmm5540
@samharmmm5540 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን
@brothersgiftandsmokeshop450
@brothersgiftandsmokeshop450 4 жыл бұрын
Ende ante aynet yetebareke twld yebzaln Amlak abzto ybarkh wendmie
@emaadd4155
@emaadd4155 4 жыл бұрын
ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ፊት ለፊት እየታየህ ብታብራራው የተመልካቹን ሀሳብ ለመሰብሰብና አቀራረቡም ገጽ ለገጽ በመተያየት የበለጠ ቅርበት ይፈጥራል ብየ አስባለሁ፡
@dmulugeta
@dmulugeta 4 жыл бұрын
አቀራረቡ ለመክታተል የሚክብድ ነው፣ ንባቡ፣ ድምጽህ፣ አፍንጫህ መያዙ፣ ትንፋሽ መቸገርህ ወዘተ....ወይ በቃለ መጠይቅ መልስ ቢሆን እያረፍክ እያረፍክ? የልምድ ማነስ ሊሆን ይችላል ስለዚህ እያየህ እያየህ ማሻሻል ነው ችግር የለውም። በርታ።
@leen2flyleen2fly5
@leen2flyleen2fly5 4 жыл бұрын
Amen
@ቲቲ-ቐ1ጀ
@ቲቲ-ቐ1ጀ 4 жыл бұрын
ሰለም ወንድሚ አንዲት ናህ ኣኒ ኤርትራዊት ናኛ ሁሉ ምትለው ኣሰማለው : ሳለዚ ኣኖታውን ኺት ነው ምና ገኛው ሁሎ ኣኹ ኣስጡን በኛ ኣየሳቆን ነው?
@leyutube414
@leyutube414 4 жыл бұрын
Ye wendmachin dimts aydelem (Endalkachew) Mn huno new? Voice yesu aydelem
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 4 жыл бұрын
Selam wodemachen
@mggb9549
@mggb9549 4 жыл бұрын
Please slow down brother 🙏
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 4 жыл бұрын
እንዳልካቸው አይደለህም የምታወራው ።
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን ወድማችን ግን ድምፅህ ምን ሆነህ ነው ?
@birhanuteka7841
@birhanuteka7841 4 жыл бұрын
በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ አደራራራራ...
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
Bemegemereya. Yerasehen gude cherese selelela atawera. Yehagerachenen. Gude. Enefeta. Awaki kehonek
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
አካእ ቤቃ ይገስጽህ አንተ የሰይጣን መንፋስ በስውር ብትደበቅ ከአይኔ አታመልጥም የአንተ አለቃ ዲያብሎስ መታሰሩን ሰማህ ?
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
goods God
@japigezbk4483
@japigezbk4483 4 жыл бұрын
😇
@AT-uk5hd
@AT-uk5hd 4 жыл бұрын
ሰንበትን ለምን በእሁድ ቀን ይከበራል?
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እዳልክዬ በህልሜ እሜገራራራም ታምራት እየሰራህ አየሁህ
@popokoko3679
@popokoko3679 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲💚💛❤️💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@peacelove467
@peacelove467 4 жыл бұрын
Don’t cheat yourself and others
@addisonline3947
@addisonline3947 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mmiudqNvrNp5iac ይህን ተመልከት
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
አረ ይሄ ድምፅ ያንተ ኣይደለም እንዴ??????
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
ትንሽ በህመም ምክንያት ጉንፍን ይዞኝ ነው እህቴ
@lulabrhane9683
@lulabrhane9683 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
@@endalkachewbekatube4656 እግዝኣብሔር ይማርህ ወንድሜዋ
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
@@endalkachewbekatube4656 ደሞ ስለምንወድህ ነው ድምፅህ ስለሚናፍቀን ልክ እንደ መምህር ተስፋዬ ኣበራ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 жыл бұрын
This is not you or your voice
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
ትንሽ ጉንፍን ይዞኝ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 жыл бұрын
@@endalkachewbekatube4656 @እግዚአብሔር ይማርህ wishing fast recovery
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 4 жыл бұрын
የምትናገረው: አንተ: አይደለህም:: ደግሞ: ሌባ: እስከዚህ: ደርሶ: ይሆን?? ያስፈራልና: ይቅርታ: መስማት: አልቻልኩም::
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Жыл бұрын
መንብርተ ሰሎሞንን አይታችሁታል አማትባችሁ አንብቡት መልክአ ሳጥናኤል ነዉ ራሔል የሚለዉ ስለ ራሔሎ መንፈስ በፈረንጆች ሩሀኒያ መንፈስ ነዉ የሚያወራዉ ሰብአ ሰገል የመራቸዉ ኮከብ የተመሰለዉ በመላኩ ኡራኤል ነዉ እንጅ አንተ የምትለዉ ኮከብ አይደለም ለዚህ ማረጋገጫ በራዕዬ ዮሐንስ ፯ ኮከቦች ይላቸዋል ሰባቱን መላዕክት በዛ ላይ ጠልሰም ክርስቲያናዊ ከሆነ መናፍስታዊ ካልሆነ ከነብዮ መሀመድ ጋ ምን አገናኘዉ መሀመድ በመጋረጃ ላይ ያጓራ እንደነበር ሰይጣን እንደነበረበት በሀዲሳቸዉ ላይ ተፅፏል ቀጥሎ ከቡዲሂዝም ጋ ይጠቀሙት ነበር አልክ ቡዲሂዝም የጣኦት አምልኮ የሚያመልኩ ናቸዉ ስለዚህ ከ እግዚአብሔር ጋ አያገናኘዉም ሰይጣናዊ ትት ነዉ እኛ ጋ አምላክ እንጅ አማልክት የለም። ክርስቲያኖች መርምሩ ሊሸዉዱን የሚፈልጉት በጠቢቡ ሰሎሞን ነዉ ግን ማወቅ ያለብን ሰሎሞንም እግዚአብሔርን አሳዝኖ በአህዛብ ሴቶች ተሰናክሎ በነሱ አማልክት ተስቦ እንደነበር ነዉ
@rahealtadesse8485
@rahealtadesse8485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
1:41:33
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ታላቂቱን ባቢሎን ጣልኳት ( በእንዳልካቸው በዛብህ )
27:24
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
masresham
Рет қаралды 978 М.
መልእኽቲ ልደት || ብፁዕ ኣቡነ መቃርዮስ
26:07
TewahdoTV Eritrean Orthodox Church
Рет қаралды 6 М.
اللغة العالية مع عارف حجاوي | الحلقة الأولى: الهمزة
24:56
Al Hiwar TV قناة الحوار
Рет қаралды 799 М.
ዋናው ትልቁን የምርምሬን መግቢያ እዩት
56:36
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
የአማርኛ ቋንቋ ልሣን ተፈጥሯዊ ድምጽ ነው
25:44
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ከፈጣሪ ህግ የወጣ የሚገጥመው ፈተና
23:33
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН