KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መበል 44 ክፋል መንፈሳዊ ሕቶ ኣብ ጎደናታት ኣዲስ ኣበባ ኣብነታዊት ኣደ ምስ ደቃ
10:31
Ի՞ՆՉ ԵՆՔ ԱՐԵԼ, ՈՐ… Կիրակնօրյա քարոզ / Տեր Շավարշ | Father Shavarsh | Отец Шаварш
18:50
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
How Strong Is Tape?
00:24
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
It’s all not real
00:15
ታላቂቱን ባቢሎን ጣልኳት ( በእንዳልካቸው በዛብህ )
Рет қаралды 22,062
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 544
@toybahassen2045
4 жыл бұрын
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ከፈተና ይሰዉርልን
@bunatalk9891
4 жыл бұрын
Egzabhar thgawon yabzalh!
@endalkachewbekatube4656
4 жыл бұрын
ገና አኮ አላወቃቸሁኝም ፈጥኖ የሚያምን ልቦናው ቀሊል ነው ይላል ቅዱስ ደዊት እኔ ጻዲቅ ነኝ መች አልኩ ከእህተ ማሪያም ጋር ለምንድነው የምታገናኙኝ? እኔ የምርምር ስራየን ያቀረብኩት 2008 ነው፡፡ እነ ደንኤል ክብረትን ጠይቁ አወያይ ነበሩ፡፡ የሄኖክን አቆጣጠር የገለጽኩት 2006 ነው፡፡ በድካም ያገኘሁት እንጅ ሰርቄ አይደለም ጥበቡን ያገኘሁት ከቤተ ክርሰቲያን ነው የሄኖክም በለቤት ቤተክርስቲያን ናት፡እኔ ከአባቶቼም አልበልጥም ሀይማኖቴ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲን ነው የዛንግዜም ምርምሩን ሳቀርብ እኔን የቀደመ ሰው አልነበረም፡፡ እኔ የማንኛውም ማህበር አባል አይደለሁም፡፡ ያማከርኩትም ሠው የለኝም፡፡ ካላንደሩም ሢቀርብ ሰባቱ የሀይማኖት ድርጅቶች ተስማምተውበት ከባህልና ቱሪዝም ጋር ተፈራርመን ቅርስ ክፍል ይገኛል፡፡ በእኔ አስተሳሰብ የሄኖክ አቆጣጠር ቤተክርስቲያን ስታምንበት ብቻ ተቀባይነትን ያገኛል፡፡
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
4 жыл бұрын
እባክህ የገባን ገብቶናል ሌላዉን ተወዉ ወንድሜ በርታ ካንተ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን መአዛ ስላሴ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ ሀገሬ ገብቼ ለስገዉ ደሙ እበቃ ዘንድ በማርያም በፀሎትህ አስበኝ😭😭😭
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
4 жыл бұрын
እሽ ወንድማችን ደካሞች ስለሆንን ብዙ እናወራለን እግዚአብሔር ያበርታህ አሁንም ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ
@woldaytadele8022
4 жыл бұрын
እዳልክ በርታ እ/ር ካንተጋር ነ ው
@berktitube1339
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ። ስናፀድቅም ስንኮንንም ችኩል ነን ። ማስተዋልን ያድለን ! አንተ ግን በርታ !
@መሲነኝወለተማርያም
4 жыл бұрын
@@woldaytadele8022 የአምላካችንን ስም እባካችሁ በምፃረ ቃል አትፃፉ ምን ያክል ስዓት ሊፈጅባችሁ ነው ሙሉውን ብትፅፉት እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስሙ ከስሞች ሁሉ ኃያል ነው ባጭር አትፃፉ እባካችሁን
@berktitube1339
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እጅግ ግሩም ነዉ ! ይሄን ሁሉ በቃልህ መያዝክም ይገረማል ! መጨረሻክን ያሳምረዉ ! በፆለትህ አስበን ! ሰለሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ወድማችን በጉጉት ነበር ምጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበን አሳስብልን በርታ
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
""ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ አረ የአሰራት አገርሸን አሲቢያት """ የጎደለውን ሞለተሸ ኢትዮጵያን አሲቢተያት"" የተጣመመውን አቅንተሸ "" ጨካኙን አራርተሸ "" ከልጅሸ ምህረትን አሳሳቢ 💚💛❤🙏😢
@endalkachewbekatube4656
4 жыл бұрын
ዘንባ-ዕባ ዘንባ ዕንባየ ምድር ዘንባ-ዕንባየ ልረፍ በቅን-ዕንባየ
@helenabrha1626
4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጨምሮ ይስጥህ
@ብዙሀገሬበሰማይነው
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ይጠብቅህ በርታ ወንድም አለም
@ny8hh
4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@ydenek2712
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@berktitube1339
4 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ ወንድማችን ??
@ሳምራዊትነኝ
4 жыл бұрын
እኔስ ዳግማዊ ሄኖክ ብየዎታለሁ ሀፂያተኛ ስለሆንኩ ፀጋዉን ያብዛለዎት ብየ የተቀደሰዉን ቃል አላቆሽሽም ብቻ እድለኛ ነኝ እሰወን ስላየሁ 😭 እግዚአብሔር ይመስገን
@sebleeyasu6996
4 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው እህቴ እግዚአብሔርን ፍሪ በመጀመሪያ አንቺን ሾሚና ሻሪ አድርጓ የሾመሽ ማነው እንደውም ሰውየው ታየው ያሰጋኛል
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
4 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም በእቅፍዋ ደግፋ ለዘልአለም በጥበብ ትጠብቅህ ወንድማችን የዘመናችን ተስፋ ብየሃለሁ ፍቅር የሆንክ ልጅ በረከትህ በኛ በደካሞች ይከፋፈል ።
@fikerselam343
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋና በረከት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎትህን ይባርክልህ ውብ ድንቅ ነህ መምህር ትምህርቶች ውብ ድንቅ ነው ቃላቶችህ ድንቅ ጥንታዊታን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእግዚአብሔር ቤት በድንቅ ቃላቶችህ በጣፍጭ አደበትህ ገልፀሐታል አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ። እግዚአብሔር የበርታህ። እንቁ 21 ክፍለ ዘመን ነህ።
@azmerasaeed1010
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ።
@መሲነኝወለተማርያም
4 жыл бұрын
አሜን እዉነት ነው እግዚአብሔር ሐገራችንን ከጠላት ይጠብቅልን አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን
@alemshetmulate8280
4 жыл бұрын
✝️አሜን አሜን አሜን በወንድማችን አድሮ ሚስጡሩን የገለፀለን የእግዚአብሔር መንፈስ ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንድናስተውል ለመከረን እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን✝️
@ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ትልቅ ፀጋ ነው የተሰጠዎት ስለማይናገር ስጦታ እግዚአብሄር ይመስገን ለቅድስት ሀገር እግዚአብሄር ለአስራት ሀገራችን ፀልዩላት እጅክ ግሩም ግጥም ነው አሁን በፀጋ ላይ ፀጋውን ጨምሮ ይስጠዎት ለይኩን(3)
@ወለተአማኑኤልጎዶሊያስ
4 жыл бұрын
ለይኩን ፫
@Hani-mk1kz
4 жыл бұрын
ቆይ ለይኩን ማለት ምን አስፈለገ በአማርኛዉ አሜን አትሉም የዛች የእህተ ማርያም ተከታይ መሠላችሁን እኮ ነዉ ናችሁ.??
@mulualim7948
4 жыл бұрын
@@Hani-mk1kz 😄😄😄😄
@sabatekeste132
4 жыл бұрын
እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልህ፡ አይነልቦናችንን ይክፈትልን እንደ ቃሉ እንድንኖር ይርዳል
@hgggg336
4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ይሄን የሚያሰማን
@mihreteabandebrhan9742
4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት የስመዓልና ሓውና ብርክ ቅዱስ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።
@masalobaro2360
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መመህርችን እድሜናጤና ይሥጥልን
@aniazi4911
4 жыл бұрын
የእምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ያሳየን። አንተንም ወንድሜ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን
@anilove2321
4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በስላም መጣህልን ቃለሂውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከፍተና ይስውርልን
@bettyreyes6190
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን መምህር እንዳልክ ምንኛ መታደል ነው ይህንን ሁሉ በቃል መቻል እመብርሀን ትጠብቅህ
@lamlamdainku951
4 жыл бұрын
ታላቁ የእግዚቤሄር ሰው የፊትህ ፀዳል በፊቴ አበራ ቃል የለኝም ማን ልበልህ በዝምታ ልለፈው ፀጋህን ያብዛው ወዳጀ
@rude7226
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን በእውነት እንኳንም አብሮ ደስስስ አለን እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ሁሌም ደስ ሊለን ይገባል ምክንያቱም ዳግም ተስፍ ትንሳኤ ስናምንና ስናስብ ደስስ ሊለን ይገባል በዚህ በወንድማችን ላይ የእግዚአብሔር ኃይል ጎልቶ ይፀባረቃል በእውነት እልፍ አእላፍ ቅዱሳን መላእክት ከፍትም ከኃላም ከግራም ከቀኝም ዘወትር አይለዩህ ታናሽ እህት ወለተ ሰንበት ኢትዮጵያዊያን ሕዝብ ክርስቲያኖች በሙሉ በጸሎትህ አስበን የእግዚአብሔር ቃለ ብስራት ስላሰማህን ቅዱስ እግዚአብሔር ረቂቅ ምስጥሩን አጉልቶ ያሰማህ በእውነት አሜን ለሁላችንም
@messimessi4073
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልህ በጣም እሚገርም ግጥም ነው
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
4 жыл бұрын
በፀጋ ያኑርህ ወፍማችን እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማይ በእግዚአብሔር እጅ የተመረጥህ ጥበበኛ ወድማችን እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያድርግህ ከዚህም የበለጠ እውቀት ያጎናጰፍክ
@sarahalex464
4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣክ እጅግ የሚገርም ነው ግጥሙ ልብ ይሰብራል ያስለቅሳል የእግዚአብሔር ጸጋ ወሰን የለውም እንኳን አብሮ ደስ ያለን የሀገራችን ትንስኤ ቀርቦልናል ንስሀ እንግባ ወገኖቼ አሁንም የዚህን ወንድማችንን ሼር በማድረግ ለሌላው እናካፍል
@ብላጊሞላየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@solnetu1260
4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኽ አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ሁላችንም እናይ ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን። ተባረክ ሁሌም በጉግት ነው የምንጥብቅህ።
@sanayttesfalidettesfaldet8655
4 жыл бұрын
ወንዴሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ጥበብ የገለጠልህ እንድታውቅ ያደረገ ለእኔዋ ድንጋይ የጌታዋን መኖር የዘነጋች ከማር በላይ የሚጥም ግጥም ላሰማን ለመድሃኔአለም ክበርና ምስጋና ይድረሰው!!!!! (ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ አደራ ዋሂደማርያም ብለህ) መድሃኔአለም ጥበቃው አይለይህ !!!!! በርታ፤፤
@አፀደማርያም-ቐ4ቘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን "ይህ የእገዚአብሔር ስጦታ ነዉ ይሔ ሁሉን ግጥም በቃል ብቻ መናገር !!! ስጦታዉ የማያልቅበት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን 🙏🙏🙏 አይዞህ በርታ ወድማችን በርታ አፀደ ማርያም ነኝ በፆለትህ አስበኝ
@onlyfootball5784
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጉጉት እየጠበቁህ ነበር
@hiwotfekadufekadu4724
4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይማረን ማስተሉን እንዲያድለን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን እሱ እንደ ስራችን።እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ብሎን ሀገራችንን ከገባችበት ችግር ያውጣልን አሜን።
@mulugetadegleenate6610
4 жыл бұрын
ቃለህይዋት ያሰማልን ወንድማችን እኔም በአህዛብ ሀገር የምኖር ወንድምህን በፀሎትህ አስበኝ ሐይለ ገብራኤል እያልክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@Genet211
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ የስጥልን
@abebawassie221
4 жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ይስማልን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን።
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
4 жыл бұрын
በስመአብ ይገርማል የአምላክ ስጦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግጥም በጣም እወዳለሁ
@ወለተጨርቆስየድንግል-ጐ9ደ
4 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስምየተመሰገነ ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@amediwendeyeferawe5421
4 жыл бұрын
በእውነት እንባዬን እያዘራው ነው የሰማውህ ቃለ ህይወትያሰማልኝ እግዝያብሄር ከክፉ ይጠብቅህ
@Tube-if5bz
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለግጥሙ የቃሉ በለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልህ
@sarahsarah4584
4 жыл бұрын
በእዉነት እናበረታታዉ ለወድማችን በሰብስክራይብ እናርገዉ ራእይዉ መልካም ነዉ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማች አየ እምየ አገሬ ሰላምሽን ያሳየን አኛም ከሰደት ተመለሰን ላገራችን አፈር ያብቃን አሜን እንበል በእዉት
@aresamwmeftahgetahoye6275
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@zerafiychrenate7401
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭
@genethagos413
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድም በረከትህ ይድረሸን። ገነተ ማርያም በፆሎትህ አሰበኝ የእግዚአብሔር ሰው መምህር ።
@yonathankidane2149
4 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል። በእውነት በስሜት ውስጥ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ፣ በእውነት እግዚአብሔር ለነገሮች ሁሉ ምክንያት አለው። ኑርልን።
@ብዙሀገሬበሰማይነው
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቸር ያሰማህ ኢትዮጵያ ትነሳለች የትንሳኤውን ዘመን እግዚአብሔር ያሳየን አሜን!!!
@haneemar4059
4 жыл бұрын
ወንድም እንዳልቃቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃላቶች የሉኝም በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ዘመን እንዲህ እንዳንተ ያሉ ቅን አስብ እግዚአብሔር የመረጣቹህን ሰዎች በማየቴ እኔም እድለኛ ነን ብዬ አሰብኩ ሀጢያቴን ፈጣሪ ይቅር ብሎኛል መሰለኝ ቅን ቅን የሆኑ ሰዎችን ያገጣጥመኛል እውነት አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነክ ።በጸሎትክ አስበኝ ወለተ ተንሳይ ነኝ
@samrawit-e8d
2 жыл бұрын
ስላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁንልን ይህን ጥሩ ግጥም መስማት ያለብን አሁን ነው እባክ ከእንደገና አቅርበው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እዳልክ እንኳን ደህና መጣህ በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛዋን እህትን ወለተፃዲቅን ከታሰርኩበት ክፉ መንፈስ እድፈታ በሎትህ አስበኝ እባክ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚኦ መሀረነ ወንድማችን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እሱ ይማረን አሜን
@kalehiwetyesmeolnagebruizg8092
4 жыл бұрын
መች ዩሁን እንዳንተ ልቤይ ለእግዚኣብሔር የሚሰበር የጥበብ ማፍለቅያ የድንግል ልጅ ኣብዝቶ ይቀድስክ ኣጥንትህን ጭምር ይናገራል እንዳንተ ኣይነት እንደ ምድር ኣሸዋ ያብዛልን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልህ በረታ እግዚአብሔር ይረዳህ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆየልን
@genetsalilew3288
4 жыл бұрын
ልብ የሚመስጥ ልብ የሚሞላ አንተን የመረጠህ እኛን ልጆቹ በሀሳቲያን ተጠልፈን እንዳንወድቅ ስለሆነ አጋይስትአልም ስላሴ ይመስገን እንድንፀና ኃይሉን ይስጠን አሜን የታመነነው ረዥም እድሜ ስጥቶ ይጠብቅልን ገና ብዙ ካንተ እንማራለን ታምርም እናያለን አይሳሳትም አሜንንን
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎትህ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ በርታልን ወደሀላ እንዳትል
@alemworku1254
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እጂግ በጣም የህይወት ስንቅ ነው ግጥምህ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይህ አሜን
@tigisttesfay8397
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ልዩ ነው አጥንቴ ለምለም እግዚአብሔር ይስጥህ አብዝቶ በእውነት የጨለመው ተስፋዬ በራ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ።
@Mary-ic3xj
4 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ወድሜ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ።
@ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን ኡፍፍፍፍፍ ያሳዝናል እደኛ ክፋት ሳይሆን እድምህርትህና እደቸርነትህ ይቅር በለን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ 😭😭😭😭😭😭 ውድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@ወለተሚካኤልየማርያምልጂ
4 жыл бұрын
ግሩም ነው ቃል ጠፋብኝ በስመአም ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@iprocell8054
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀህ በርታ ቃለ ሕይወት ይስማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው
@hdu4612
4 жыл бұрын
ወንድማችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ
@ayenalmgetahun9708
4 жыл бұрын
#ቃለ ህይወትን#ያስማልን#ወንድማችን#እማምላክ#ትጠብቅህ# #የእነት#ሀገራችን#የኢትዮጵያን#ትንሳኤን#ያሳየን#በእውነት#ወይይይይይይይይይይይ
@breshtube3735
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elllllelllllll....... E wedmachen Egzabhire amlke yeagrachenen YeEthiopian tense yasyen.
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
4 жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ወድማችን ያፈወትን ያድር ግል ልዑል እግዚአብሔር በቃ ይበለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ በላበት በሰላም በፍቅር ትጠብቅልን እውነት ነው ትክክለኛ አባቶች እናቶችን አፍነው ይዘውብና እኛም እንዳናውቃቸው😭
@ፀጌማርያምa
4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመሥገን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የሚገርም ፀጋ አንብቤም አላውቅም እንኳን በቃለ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድሜ በፀሎትህ አሥበኝ
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@tigestwondemu6295
4 жыл бұрын
በእውነት ውድ ወንድማችን በድእሜ በጸጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እጅግ ልብን ሰርስሮ ልበን እሚሰብር ነው ለኛም ማስተዋልን ያድለን ላተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ብንያም
4 жыл бұрын
እቺ ምንድር ምንድን ናት አስተውለን ካላየናት ተፈጥረን ከበደልናት በእንግድነት ባልኖርንባት። በእግዚአብሔር ስም ቤቃ ወንድማችን የአባታችን የነቢዩ ሄኖክ አምላክ አይለይህ ፣ አይለየን
@aldayantwalij3047
4 жыл бұрын
ፔጅክን እስከዛሬ ባለማወቅ ተናደድኩ ዛሬ ነው የኔታ ቲዩብላይ ያየውክ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን እውቀትክን ለሁላችን እድናውቅ ያቆይልን።
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር
@girmahaile855
4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህል የአገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክል አሜን አሜን አሜን⛪ ⛪ ⛪
@shameershami1017
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@nuhamealemu2267
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጥብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ቀፀላ ማርያም
@zerafiychrenate7401
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💒💒💒➕➕➕
@selameneshimareham4816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህዎትን ያሰማልን ወንድማቺን አግዚአብሔር ይጠብቀን
@betitassfa4187
4 жыл бұрын
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በእውነት እጽብ ድንቅ ነው። ቃለ ህይውትን ያሰማልን እመአምላክ ወላዲት አምላክ ለቅጽበትም ያክል አትለይህ ምን አለ ያዳም ልጅ በሙሉ እዳንተ ቢሆን ምን አለ ።
@tarekaadel5804
4 жыл бұрын
ወንድማችን ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ግሩፕ ክፈትና የቻልነውን ያቅማችን ያህል እድንረዳዳ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ እና ብዙ ስራ ይጠብቅሃል በዚህ መሳተፍ ለኛ ትልቅ በረከት ማትረፍ ነው መታደል ነው በምን መልኩ እደምንረዳህ አሳውቀን
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
4 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድማችን ከጎኑ ሆነን ራሳችንን እንርዳ ወንድማችን መርዳት ማለት ራሳችን መርዳት ማለት ስለሆነ ።
@tarekaadel5804
4 жыл бұрын
@@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ በትክክል
@onlymine4294
4 жыл бұрын
Era lemamen sanchekul medamet Zamnu teru ayemselm
@endalkachewbekatube4656
4 жыл бұрын
+2519307126 48 ለጊዜው የያዝኩት ስልኬ ነው
@endalkachewbekatube4656
4 жыл бұрын
+2519307126 48 ለጊዜው የያዝኩት ስልኬ ነው
@helenabrha1626
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጂግ ጉሩም ድንቅ ነው የእግዘብሔርን ስራ በቤቱ ያጽናክ በርታ አይዞሕ በጸሎትክ አሰበን
@milliaba3965
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@marthatilahun9777
4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት አስቡን የበረከት የምህረት ጾም ያርግልን:
@Embete-
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ወንድማችን ።
@fanousfanous5599
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬✝️
@lailalaila-pn6vz
4 жыл бұрын
ለእውነት እንዳልክ በረከትህ ይደርብኝ አንጀቴን በልቶት እንባዬን አምጥቶት ነው የሰማሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መምህር እናመሰግናለን
@hawaaha8714
4 жыл бұрын
ወንድማችንእንኮን፣ደህናመጣህልን፣እግዚያብሄር፣ፀጋውንያብዛልህ
@ጌጤነኚየዲግልማርያምልጂ
4 жыл бұрын
ወንዲሜ የዲግልማርያምልጂ ከዝህበላይ ፀጋዉንያብዛልህ አስካለችማርያም ብለህ በፀሎትህአስበኝእባህ
@mesqelkbranegash7286
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የተክልዬልጂእህተገብረኤል
4 жыл бұрын
መንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃለ ህወትን ያሰማን
@dngleyadefkri5866
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln wendme 🙏
@misrakjemaneh8569
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልካቸው የት ገባ እያልኩ ሳስብ ነበር እንኩዋን ደህና መጣህ :: እግዚአብሔር አምላካችን በ ጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልክ ይህንን ግጥም አጠር ባለ መልኩ ዯሴፍ ቃለ መጠይቅ ባደረገህ ጊዜ በትንሹ ከ 10 ጊዜ በላይ አዳምጨዋለሁ በተመስጦ እጅግ ውብ ነው አሁን በ ዯቱዩብ በመምጣትህ በጣም ብዙ እንማራለን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ!!! በርታ ወንድሜ በርታ አሁን አለም በነማን እየተዘወረች እንደሆነ ላንተ ግልጽ ነው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቀን ያመጣል
@ferehewtmakeda1723
4 жыл бұрын
Egezhbr Amelak kale hewet yasemalen wedemachn bedema betana yetebekelen
@tarekaadel5804
4 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልን ወንድማችን እዳልካቸው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እኔ ላንተ ቃላትም የለኝ
@Mimi-ds7rc
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን በርታልን
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
4 жыл бұрын
ወንድማችን የተሌግራም ግሩፕ ክፈት እና ለኛ የምንወያይበት የምንማማርበት የምንጠያየቅበት እድል ይኖረናል ወንድማችን ። እግዝአብሔር በቅዱስ መንፈሱ መልካም ሃሳብህ ይፈጽምልህ ዘንድ የዘወትር ምኞቴ እና ጸሎቴ ነው ። የፍቅር ሰው ነህ እግዝአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድማችን ።
@sksnsndjsjshdn9170
4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወት ያሰማልን
@wadadnassar7069
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ
@amaamm1205
4 жыл бұрын
ቃልህይወት ይሰሜልን ወንድማችን ጸጋውንያብዛልህ በርታ
@sdfrstr2252
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱሱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን
@yerosethiopia4190
4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ወንድማችን ቃለሕይወትያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በረከትህይደርብን ኢትዮጵያ ትንሳዬሽን ያሳዬን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወተ ያሰማልን
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መአዛ ስላሴን በፀሎትህ አስባት
@Hana-3838
4 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናህን ያብዛልህ በጣም ልብ ይነካል ኢትዮያ ለዘላለም ትኑር
@busalemdemek7502
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alemtsehayalem1099
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
10:31
መበል 44 ክፋል መንፈሳዊ ሕቶ ኣብ ጎደናታት ኣዲስ ኣበባ ኣብነታዊት ኣደ ምስ ደቃ
ቲኦቶኮስ // Theotokos
Рет қаралды 864
18:50
Ի՞ՆՉ ԵՆՔ ԱՐԵԼ, ՈՐ… Կիրակնօրյա քարոզ / Տեր Շավարշ | Father Shavarsh | Отец Шаварш
Հավատք, Հույս, Սեր - Տեր Շավարշ
Рет қаралды 3,7 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
21:02
የምእራባዊያን ጉድ
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
25:44
የአማርኛ ቋንቋ ልሣን ተፈጥሯዊ ድምጽ ነው
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
22:01
አስታራቂ የቅኔ ፍች
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
1:24:02
Memeher Girma Wondimu Video 75 A “እናንተ የእፉኝት ልጆች” ማቴ 12፡34
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 141 М.
3:20
🛑 (ግጥም) እንዳልካቸው በዛብህ 🛑 a short Poem by Endalkachew Bezabeh
Adey kumneger
Рет қаралды 722
1:36:54
ከቤተክርስቲያን እጃችሁን አንሱ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 79 М.
33:38
[የእግዚአብሄር መላእክት በምድር ላይ ማረፊያ ቦታ አዘጋጅተዋል ] መፅሐፈ ሔኖክ የተፃፈበት ሚስጥር ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰወሩ መንፈሳዊ ሀይልማረፊያ ቦታዎች አሉ
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 14 М.
59:21
59b ኛ ገጠመኝ ፦የ አብሾ ጣጣና ከየት እንደመጣ ያልተመረመረ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
56:36
ዋናው ትልቁን የምርምሬን መግቢያ እዩት
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
59:06
መደመጥ የሚገባው የህይወት ታሪክ
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН