የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካና ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 21,607

EBC

EBC

Күн бұрын

የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካና ኢትዮጵያ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 40
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር በጣም ደስ ነወ ይለኝ እርሶን መስማቴ. በዙ ተምረከ ዛሬ. በጣም ኮራሁ በሀገሬ!!! የስጡን ትምህርትና ትስፍ ነው. በጣም አምስግናለሁ🙏🏻
@tgtak3916
@tgtak3916 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ እንኳን ደህና መጡ፣ ኢትዮጵያ እርስዎን የመሰለ በሳልና አገር ወዳድ ምሁር ትፈልገዎታለች! ውጪ ያለነው ብዙ ከእርስዎ ተምረናል ተጠቅመናልም! እናመሰግንዎታለን🙏
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
ብሩክየ አድሜ ጤና ዪስጠዎት
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
በጣም የማከብራቸው ምሁር
@metadde
@metadde 2 жыл бұрын
Thanks professor
@derejefekade9630
@derejefekade9630 2 жыл бұрын
Pro. Brook is as he speaks. A humanely and professionally excellent top-class intellectual and scientist. He knows a lot more than he talks. we are proud that we have such a world expert and all-round political scientist as Professor Brooke. God bless Pro. Brooke
@maharicaleb9152
@maharicaleb9152 Жыл бұрын
The first Ethiopia professor to tell the truth that massawa was under Turkish empire for 300 years No teret teret
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 2 жыл бұрын
Waw Pro I have a great respect for you..I'm glad to see you today again..God bless you 🙏
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ!! አኮራበተዋለሁ፡ ተምረው ትልቅ ደርጃ ስላሎት ፈጥሪ ባርከውታል ለኔ የመማር ደርጃዎን ኣደንቃለሁ፡ ግን አንደዚህ ትሁት፡በሁሉም ኣንግል ስላለው ሁኔታ ጥያቈን መመለስ የሚችሉ ዎንድማችን አግዟብሄር የስጠዎት ጸጋ ነውና አንኳን ደስ ኣሎት ታድለዋል ታድለናል። ኣንዳንድ አንደርሰዎ ምሁራን ግን በሚሰጡት ኣስተያየትና ኡነታ ሲገልጹ ፡ በበኩሌ ባይማሩ ይሻላል ያስብለኛል ። ዳጉ ተመችተሀኛል ኣመሰግናችኋለህ
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Жыл бұрын
pro, thank you for ur constractive profetional inteview
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ በጣም እማከብሮት እንቁ ኢትዬጵያዊ ብዙ ጊዜ በእሳት ላይ ሱሳይ ሲያቀርቦት ነው ለመጀመሪያ ያየሆት ጠያቄው please don't interrupt him plus it's better if you don't take questions until you are ready for questions and answer for the phone call ምርጥ ምሁር ስለሆኑ ብታስጨርሳቸው መልካም ነው አንት ጣልቃ እየገባህ ባትመልስ ይህ የኔ የግሌ ነው ከይቅርታ ጋር thank you
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
Thank you this was educational 🙏🏽
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 2 жыл бұрын
Thank you for your wise explanation about our country.
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 жыл бұрын
gazetegna kehonu layker endante new . i relly appriciate dis repoeter. keep it up bro.
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 2 жыл бұрын
Thank you, and please let them finish what they want to say till end, He is our guest in it?!
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
That's true he interrupts most of the time
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 4 ай бұрын
ጥያቄው ለአገራቸው ምን አደረጋችሁ ነው ዶ/ር
@aberrawoldemariam3179
@aberrawoldemariam3179 2 жыл бұрын
Great show with legendary prophesier Bruik. I linked it. Thank you!!!
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Nice discus ion.
@sisaytesema5941
@sisaytesema5941 Жыл бұрын
እብድ ሰላምሕ እየተረጋጋ
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 2 жыл бұрын
ፕሮፈሰር ከልብ እናመሰግናለን !! ጎሳቸው ላይ የቆሙ ፕሮፈሰሮች ከየት ይሆን ማእረጋቸሁን ያገኙት ? ሙሉ የጋዜጠኝነት ሙያ የተካንክ ኢትዮጵያዊ ነህ! ክብር ለሁለታችሁም !!
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 2 жыл бұрын
እስኪ ቆንጆ ቆንጆ ይዛችሁ ኑ
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio🇪🇹 HAi 👋
@jemalyimam8220
@jemalyimam8220 2 жыл бұрын
መጨረሻሽ ይመር ሀገሬ ህዝብሽም መሪሽም ለእወነት እና ለፍትህ የቆሙ ይሁነረልሽ ያረብ።
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Жыл бұрын
ለታዳጊ አገሮች የዚህን አይነት በእውቀት፣ በገለልተኛ አቋም በእራስ መተማመን አቋም ያላቸው ምሁራን በሚዲያዎች ቃለመጠይቅ ማድረግ እንደ ኢትዮጵያ ላሉት አገሮች ገንቢ እውቀት ያስተላልፋሉ፣ አንዳንድ ከዘረኝነትና ከጥላቻ ፖለቲካ ያራቁ ወገንተኞች በስመ ምሁር ቃለመጠይቅ ማድረግ ተልኮአቸው ከገንቢነት ወደ አፍራሽነት ያመዘኑ በመሆናቸው ለአገራችንም ሆነ ለአፍሪካ ቀንድ ጎጂነታቸው ስለሚያመዝን ብዙ የማህበራዊ ዩቱበሮች ተደማጭነታቸው እየወረደ ስለሄደ ሕዝባባዊ ከበሬታ እያጡ ስለሆነ ለትክክለኛ ምሁራን ክብር በመስጠት ማበረታታት አገርና ሕዝብ ያስከብራል
@dawitzerie7478
@dawitzerie7478 2 жыл бұрын
Professor you live different planet.
@eriangelino7800
@eriangelino7800 2 жыл бұрын
@dawit Which planet do u live in?
@eriangelino7800
@eriangelino7800 2 жыл бұрын
I wish you provided him a map.
@getnettamiru458
@getnettamiru458 2 жыл бұрын
✌✌
@yigaalemb4835
@yigaalemb4835 2 жыл бұрын
I follow prof. Beruk @ ESATtv. Today his interview was very interesting. When I come to host ( interviewer) with in that period of his program why he hesitated to mention to call the souvenir country Eritrea is showing his low credibility. Shame
@EzraWudineh
@EzraWudineh 10 ай бұрын
What if we create united states of Ethiopia + Eriteria? (re-unite)
@amdealemu8927
@amdealemu8927 2 жыл бұрын
Short memories
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
አድማጮች ያቀረቡትን ጥያቄ በልተህ ቀረህ!
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ጥያቄያቸውን መጨረሻ መቀበል ነበረበት🤔
@jemalyimam8220
@jemalyimam8220 2 жыл бұрын
እውነት ሀቀኛ ቢኖር ኢትዮጵያ የምትያመስበትን የሚፈቱ ሙሁር ጠፍተው ነው ሆድ ይፍጀው።
@jemalyimam8220
@jemalyimam8220 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፓለቲከኛ ሙሁር አይፈልጉም ።
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 жыл бұрын
አስቡት ይህንን ሁሉ ህጋዊ ህጋዊ የሚያረግ ተቁዋም አላየሁም ኮሚኒቲ ተብሎ የከፈተው ጅንታ እስኪመስል ሌቭል መለካት አለበት ማንንም ሰው እንደሚመጥን ኮሚኒቲ ብሩን ተቀበለ ወፍ የለም አስተማሪዬ ነው ሰርትፊኬቴን የሰጠኝ እዛ ተቀምጠው አላቅም ምን ማለት ነው በለጠኝ የምትለውን ሰው በሳንቲም መግፋት ዛሬን በደንብ እንድንጠባው እንድንልሰው ሆነ ተረኞች ናችሁ ስለተራ የሚያቅ የያዘ ነው ብዬ ነው
@amenamen8983
@amenamen8983 2 жыл бұрын
abate gura gura but Eritrea for ever Ethopia be gorebate talqa yemtegeba ager eko neche
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,7 МЛН
Live: Valedictory Ceremony of the 8th India Water Week 2024
2:15:30
India Water Week
Рет қаралды 944
لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
3:46:56
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН