የሩዝ ሳሙና ለብጉር እና ለማዳት የሚሆን በቤት ውስጥ አሰራር

  Рет қаралды 2,823

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

የሩዝ ሳሙና ለብጉር እና ለማዳት የሚሆን በቤት ውስጥ አሰራር #ለብጉር #Bhrati #soap #ethiopia #ytshort #ebs #ብጉርን ይህን ሳሙና ለብጉር እናለማድያት በጣም የጠቀመኝ ለጥቁር ነጠብጣብ ፊታችሁ ወሳማ ለሆነ ፅድት ነው የማረገው ተጠቀሙት ላክ ሸር ሰፕስክራፕ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ውዶቼ ❤️🙏

Пікірлер: 38
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ውድ በተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቤቴ አድስ የሆናችሁ ላክ ሸር ሰፕስክራፕ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ነባሮችም አይዞሽ ብርቺ እያላችሁ ከጎኔ ሆናችሁ ለምታበረታቱኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው አመሰግናለሁ ውዶቼ 💚💛❤️🌹🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ንብረትዬ እጅግ በጣም አሪፍ ሳሙና ነዉ ታውያለሽ ቤት ዉስጥ ስለሆነ የሰራሽዉ ኦርጅናል ነዉ ተኬሚካል ነፃ ዋዉ እሞክረዋለሁ ቆይ ስላካፈልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ እአላም አዲስ ቪዶ እንደምሰሪልን ተስፋ አረጋለሁ ጎበዝ 👏👍👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤️😘👈
@zeyada12
@zeyada12 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የመንዜዋ ወጣሸ እዴ😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ሰላም ጣውቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሬት የለም እኔጋ ሌላው አለ እሞክራለሀ 👌👌👌👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
በድንች ስሪ እረት ከሱቅ ታገኘሽ መልካም አለበለዛ በድንች ብቻ መስራት ትችያለሽ ውዴ
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Жыл бұрын
ሸላም ይብዛልሺ ውዴ ምርጥ ውህድ ነው ዋውውውው ሁሌም የምታዘጋጂው ይመቸኛል❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@sendusendu
@sendusendu Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋውው በጣም ደስ የሚል ቪድዮ ነው እሩዝን በሁለት አይነት መንገድ መጠቀም እንዳለብን የሚያስተምር ቪድዮ ነው በርቺ የሳሙናው አዘገጃጀት ወድጄዋለው በርቺ ጀግኒት❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️
@zeyada12
@zeyada12 Жыл бұрын
ጎበዝ👍🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ዋውውውው የሚገርም ነው 👌👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏💕💕💕
@newAMext-uy3uz
@newAMext-uy3uz Жыл бұрын
ስላምሽይብዛልኝ እህትየእኳን ደህናመጣሽ አሪፍቆይታነበር እናመስግናልንየውንዜ😍
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ስላም ስላም ንብርትዬ አሪፈ ውህድ ነው ያሳየሽን ውዴ ቀጥይበት አተጠፊ ስላካፈልሽን እናመስግናለን
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ስላም መጣሽ እህታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ጉበዝ በርች ሀሪፍ ትምህርት ነው❤
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኴንደህናመጣሽ ጥሩነው ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነትነው
@kidutube
@kidutube Жыл бұрын
Selm selm enkwen dehn matsh yene wud barechilegn konjo koyeta nabaren ❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
Selm nebrat wda ❤❤በርቺ የኔዋ
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ እናመሰግናለን 🎉👍👍👈🙏
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
ኦ እደዚህም አለ አይ ቴክኖሎጂ ስቶቹ ጠፍተዉበታል ልባሞቹ ደግሞ ለራሳቸዉ ተጠቅመዉ ለወገኖቻቸዉ ይጠቅማሉ በእዉነት በጣም ቆዶ ነዉ በርችልኝ👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 Жыл бұрын
selam.ekan.dena.metashi.lik.ulam.selameshi.yebeza.lik❤❤❤❤
@مايدة-1234
@مايدة-1234 7 ай бұрын
በማንኛዉም እቃቢቀመጥ ችግር የለዉም ሰረተሽ ከጨረሽጨበኋላ ፋሪጅጨነዉጰወይስ እዉጭ ነዉ የሚቀመጠዉ
@Ruhama-c5c
@Ruhama-c5c 6 ай бұрын
ለፀጉሬሥ ብጠቀመውሥ እህት እስኪ ንገሪኝበናትሺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 ай бұрын
ሞክሬው አላቅም ሞክሪው እሬቱም እሩዙም ለፀጉር ቆንጆ ስለሆነ ❤❤
@مايدة-1234
@مايدة-1234 7 ай бұрын
የተፈጨዉን ባደርገዉስ ሩዙን ምን ችግር አለዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
የተፈጨው ካለሽማ ጥሩ ነው ውዴ ውጪ ነው እንድደርቅ አወ ባለሽ ነገር ሳታበዢ መስራት ትችያለሽ ውድ ❤❤
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 Жыл бұрын
እንዴትነሽ ያገሬልጅ ንገሪኝ በደንብ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አለሁልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 Жыл бұрын
@@nibrettube8913 ኧረየማዲያቱን እባክሽ መላበይኝ ወይኔስደትውበቴን ነጠቀኝ
@Yimegnushal
@Yimegnushal 7 күн бұрын
የተልባና የሩዝ ሳሙና ሲሰራ እሳት ላይ ይጣዳል ወይ?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 күн бұрын
ልክ እኔ እንደ ሰራሁት ስሪው መጣድም ትችያለሽ እንድቀልጥ በደንብ እንድዋሃድልሽ ከታች ውሃ አርገሽ ውድድስት ላይ ማለቴ ነው ሳሙናው ላይ ሳይሆን ደሞ እሩዙና ተልባው በደንብ ጀሊ እስኪሆን መጠበቅ አለብሽ ❤😘
@Yimegnushal
@Yimegnushal 7 күн бұрын
የሩዝ እና የተልባ ሳሙና አሰራር ላይ አልደርቅ አለኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 күн бұрын
የኔ ውድ የሰራሁት አለ በሱ መሰረት ስሪው ይደርቃል እርጥቡንም መጠቀም ትችያለሽ ግን ወዳው እንደሰራሽው ፅሃይ ላይ እንዳታረጊ ይሞቀሙቃል ተነፈሰበት ብኋላ ካንድቀን ብኋላ ንፍስ ላይ አርጊው ውድ ❤
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ሰላምጤናይስጥልኝ እረእናተልጆች የማታመጡት የለም የመንዛ የተልባ ሳሙና አች ደሞ የሮዝ ንብረትዬ ቀስ እያላችሁ የመዳምን ቤት አታቀዉሱ😂ማዳት ያጠፋል ማለትነወ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 Жыл бұрын
ኧረየመዳምንእሩዝጨረስሽውክክክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
እጅግ በጣም አትራፊ ፈሳሽ የእጅ ሳሙና  ሙሉ አሰራር
15:31