አስደናቂው እና ትክክለኛ /የቫዝሊን እና የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት አሰራር እና አጠቃቀም// ለፈጣን ፀጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚረግፍ ለሚደርቅ ፀጉር ከፊት የሸሸ

  Рет қаралды 2,648

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤😍😘🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 12 күн бұрын
ሰላም ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በሁለት ግብአት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የጨቃ ቅባት አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በውህ ሙቀት ነው ያቀለጥሽው ያለንን ተጨማሪ ቅባት የሚስማማንን ጨምረን መስራት እንችላለን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@fkrfkr-iq4iw
@fkrfkr-iq4iw 12 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋው ልዩ የሆነ የጭቃ ቅባት አሠራርነው ያሣየሽን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@hanytwin
@hanytwin 12 күн бұрын
ሰላም ንብረት እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ቅባት ነው የሰራሽው ቫዚሊን በጣም ነው ፅጉር የሚያሳምር ከሮዝመሪን ጋር ደግሞ ልዩ ነው የአቫካዶ ቅባት ስላደረግሽበት ሽታው በጣም ደስ ይላል ቤት ውስጥ ባለን ነገር መስራት እንችላለን እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 12 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋውውው ዛሬ ደሞ በጣም የምወደው ምርጥ የጭቃ ቅባት አሠራርነው ይዘሽ የመጣሺው በሮዝ ሜሪ በጣም ልዩ ነው የተጠቀምሺውም ቅባቶች የለውዝና ዘኒት ቅባትም ለፀጉር አንደኛነው በመጨረሻ አቦካዶና ቫዝሊን ጨምረሽ ሽታው ታየኝ እዴት ደሥ የሚል ሽታ እደሚሠጥሽ በብሉ ማጂክም በጣም ምርጥነው እኔ ዱባይ እያለው ተጠቅሜው ነበር እዚህ ግን አጣውት ቆይ ግን ከየትም ፈልጌ አመጣዋለው😂በርቺልኝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
ውድ ከኦላይ ታገኝዋለሽ እኔም ከዛ ነው ያገኘሁት ❤️❤️🙏
@_1236-news
@_1236-news 12 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ ምርጥ የጭቃ ቅባት ነው በርቺ ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 12 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ አቀራርብ ነው ጎበዝ ነሽ ከልብ እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@konjonesh
@konjonesh 12 күн бұрын
ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ እንኳን ስላም መጣሽ ቆንጆ ቅባት ነው ያሳየሽን ቫዚሊን ለፀጉር ተስማሚ ነው ያለስለሳል እናመስግናለን ስላጋራሽን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤❤🙏
@ቤዚ-tebe-123
@ቤዚ-tebe-123 12 күн бұрын
Selamshe yibaza enkan dehna metashe nbretye wude betam Arif yecika kibat aserar new yasayeshen bercilgn ❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️😘
@ayutube17
@ayutube17 12 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰርዶ 😂 ስትይ ኢትዮጵያዬ ትዝ አለችኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️🙏
@FatumaKh
@FatumaKh 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️❤️😘
@ayalkeashenafi
@ayalkeashenafi 12 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ንብርትዬ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወ በሙሉ እንካን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃችሁ ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላማን አንድነታን ይመልስልን ንብረትዬ በጣም አሪፍ በቤትዉስጥ የሚዘጋጅ የጭቃ ቅባት አሰራር ይዘሽ መጥተሽ ቀለል ባለ መልኩ እንዴት ሰርተን መጠቀም እንደምንችል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርችልኝ ❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏
@WeynshetAyalew-b9v
@WeynshetAyalew-b9v 12 күн бұрын
በምግብ ዘይት መስራት ይቻላል የወይራ ዘይት ባናገኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
በቅባት ብቻ መስራት ትችያለሽ የምግብ ዘይቱ የሱፍ ወይም የበቆሎ ተሆነ ይቻላል ሳታበዢ ውዴ ❤❤🙏
@SileshiSileshi-q2m
@SileshiSileshi-q2m 11 күн бұрын
እኔ አላምንም ባሀርነሽ በስንት ጊዜየ አየሁሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
አይደለሁም ዱባይ ነኝ እንተዋወቃለን ማለት ነው ❤❤😘
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН