የሩሀማ አስደናቂ ታሪክ | የዕድል ወሳጅ ባሎች ክፋት ጥግ | ፀጉሬን ነጭቶ ዕድሌን ወሰደው

  Рет қаралды 2,405

Werkeaferahu 2

Werkeaferahu 2

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@meseleRegasa-w6d
@meseleRegasa-w6d 3 күн бұрын
ወንድሜ ሁሌም ካንተ ብዙ ቁምነገር እየተማርኩኝ ነው በርታ!!!
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v 3 күн бұрын
ላይክ አድርጉት እባካችሁ ለሌሎች ሰዎች እንድ ደርስ
@DaniManjus
@DaniManjus Күн бұрын
ለምንድነው ግን ስለ አዲሱ የዓለም ሥርዓት የቤተክርስትያን መምህራኖች ደፍረው የማያጋልጡት ? እሄ ስራ በቀጥታ እነሱን የሚመለከት ነበር ነገርግን 😢
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 3 күн бұрын
የውልሀ እናቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ በመተት ነው የኖሩት እሳግን ስለመተት የምታቀው ነገር የለም አስተዳደጋ ነው
@natan-207
@natan-207 3 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ትውልድ እየጠፋ ያለው ትዳር በስሜት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ ይመስለኛል እራስንም ማጥናት አጋርንም ማጥናት ግዴታ ነው
@Alem-p3b
@Alem-p3b 3 күн бұрын
በጣም ብዙ ቤት ያለ ታሪክ ነው ግን አሁም ሰው ገዘብ ብቻ ካለው እሺ ይላሉ የገዘቡን ምን እራሱ ምንም አይመስላቸውም የፍለፊታቸውን ነው ለልጆች ግን ከባድ ነው ያለ ሀቅ የመጣ ገዘብ ባይ ነኝ በርታልን ወርቅ አፈራሁ
@geneteden4343
@geneteden4343 3 күн бұрын
ሰላም ወርቃፈራው እንዳ አንተ ካልበዙ የቤተክርስትያን መሪዎች ጨክነው የሚወጡ ከሌሉ እጅግ ከከፋ ወደ ለየለየለት ክፉ የሚባል ክፋት ይገባል ::----ጥንቆላው እንዲሁም ፕሮቴስታንት እምነት ያለ በነቢ የሚሰሩ business እንደ አገር ዋጋ ያስከፍላሉ እና በህግ ትውልድን የሚጎዳ እንቅስቃሴ የሚታገድበት ቢፈጠር መልካም ነበር በሀይማኖት ስም እኮ ህዝቡ ተጨራረሰ 🤔🤔🤔🤔
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 3 күн бұрын
ይገርማል ግምቴ ትክክል ነበር ልጁ ለብቻው ሆኖ እዮንን ስራ እንዳርሰሪ እርግጠኛ ነበርኩኝ የሆነ ቤተሰብ እየረዳው እንደሆነ አዉቄ ነበር ብቻ ከባድ ነው ። በዚሁ የአክስቴ ባል ያረገው ልገራችሁ አክስቴ በጣም አይለኛ እና ቁጡ ፀባይ ያላት ነበረች እናም ለትዳር ፈልጓት ከማህል ፀጉሯን ቆርጦ ወሰደ ቁጥርጥር ተሰርታ በነበረበት ሰአት ከስር ቁርጦ ወሰደ አገባ ግን ብዙ ነገር አለ አሁን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@saved1580
@saved1580 3 күн бұрын
የአንድ ወገን ብቻ ታሪክ ይዘህ ማን ይሁኑ የማይታወቁ 3 ሽማግሌዎች አናትህ ላይ አርገህ የአንተ ወሬ እውነት ይሁን ውሸት ቀምን ይታወቃል?
@washunNiguse
@washunNiguse 2 күн бұрын
ወርቅ አፈራሁ እራስን እድንመረምር አድራጊ ነው :: እባክ ስልክህን ላክልኝ
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa 3 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔም ደውዬ አወሬካለሁ ።
@ZdKebede
@ZdKebede 2 күн бұрын
ያልተለያት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@meserat1627
@meserat1627 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ባል ይሰውረን
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ።
@taybaa8158
@taybaa8158 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 күн бұрын
Please selkhn felga neber
@biniyaminfotech
@biniyaminfotech 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dawit-p3v
@Dawit-p3v 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 22 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 22 МЛН