የሰበር ሰበር‼️ የምስራች‼️ ኩራ በኢትዮጵያ ‼️

  Рет қаралды 24,430

Hasab Meda

Hasab Meda

4 күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
የሰበር ሰበር‼️ የምስራች‼️ ኩራ ሐበሻ ‼️

Пікірлер: 263
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ረጅም እድሜ ለዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ይስጠዉ 🙏🙏🙏
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d 2 күн бұрын
❤Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
You are welcome your beautiful new s
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Your beautiful names and your great grace to me
@halimaali4383
@halimaali4383 2 күн бұрын
Aameen
@butu22mimi
@butu22mimi 2 күн бұрын
እረጅም እድሜ ለዶክተር አብይ አና በዙሪያዉ ላሉት የኡትዮጵያ ልጆች🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ኢትዮጵያችን ጀግና መንግስት ጀግና አገር ወዳድ ተወዳጅ መሪ አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🍀🎄☘️🎄🍀🌿🍀☘️🎄🍀🌿🍀🎄☘️🍀🌿🎄🍀🌿☘️🎄🍀☘️
@lulatadese5445
@lulatadese5445 2 күн бұрын
ዐብቹ ድንቁ መሪዬ ኑርልኝ ❤👍🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ባንዳና ባዳን አላህ ያሽመድምድልን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያዊያን እኮ አንድ አካል ነን ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr Күн бұрын
አላህ ልብይስጣቸው ማለት ይሻላል እንደሙስሊም።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ኢትዮጵያችን በከፍታ ላይ ነች እንደንስር ወደላይ ወደላይ አላህ እየረዳን 🙏🙏🙏
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 2 күн бұрын
ይሄ ሁሉ የመሪያችን የልፋት ውጤት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YetinayetNega
@YetinayetNega 2 күн бұрын
አቃጣሪ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 2 күн бұрын
​@@YetinayetNegaባለጌ:ሐሳብ:ካለህ:አቅርብ፣ስድቡን:ተወው:ብልግና:ነው!!
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d 2 күн бұрын
​@@YetinayetNegaatsru wayenm atasru
@yakedmoarmyjegnaw4363
@yakedmoarmyjegnaw4363 13 сағат бұрын
@@YetinayetNega👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 күн бұрын
አሜን አንተም ደስ ይበልህ ዮሐንስዬ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊያን ሆይ ፦ ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያዊያን እኮ አንድ አካል ነን ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ዮሀንስዬ የምንወድህ አገር ወዳድ ዉድ ልጅ ☘️🍀🎄🌿🎄🍀☘️🍀🎄🍀🌿🎄🍀☘️🍀🎄🌿🍀☘️🎄🍀☘️🎄🍀🎄🌿🍀
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Your handsome boy with saond
@LemiAdvert
@LemiAdvert 2 күн бұрын
ይችናት ኢትዮጵያ ይቺናት አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@switzerland7463
@switzerland7463 2 күн бұрын
ይችናት ኢትዮጵያ ይቺናት አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 2 күн бұрын
ገና ከፍታዋን በክርስቶስ እየሱስ እናያለን አሜን አሜን አሜን
@abaybekele5839
@abaybekele5839 2 күн бұрын
አብይ የአለፉ መሪወችን አክባሪ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አረንጓዴ አሻራችን 🍀🎄🌿☘️🌿🎄🌿☘️🎄🍀🎄☘️🌿🎄🍀☘️🎄🍀🌿☘️🍀🎄🍀🌿☘️🌿🍀🎄🍀🌿🎄🌿☘️🎄🌿
@urael225
@urael225 2 күн бұрын
LONG LIVE OUR BEST PM DR ABIYE AHMED
@haregtsega8800
@haregtsega8800 2 күн бұрын
❤❤
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 2 күн бұрын
ኩራ በኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 2 күн бұрын
አቢቹ የቡዳ መድሃኒት እናመሰግናለን
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 2 күн бұрын
ልብ የሚያሞቅ ብስራት ተባረክ ጆን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cj9lz6hk9e
@user-cj9lz6hk9e 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ጆ ተዋቸው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነሳም ይባላል።
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 2 күн бұрын
ሟርተኞች መቼም ቅን ልብዬላቸው የዶክተር አብይ ጠላቶች ኑርዋቸው ሲኦል ይሁን አሜን
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 күн бұрын
አንተ ሰዉ እግዚአብሄር ይባርክህ!! የኢትዮዽን ዉድቀት ሳይሆን ለትሄድ ነዉ እያኮበኮበች ነዉ ለትበር ነዉ የሚል መልካምን የምስራ ች ስላሰማሃን በጣም አናመሰግንሃለን!! አገራችን እድግ ትበልልን !!እግዚአብሄር ምድራችንን ብርክ ትበልልን!! ❤❤❤❤❤❤
@sarakebede4793
@sarakebede4793 2 күн бұрын
ዮኒሻ ይመችህ አቦ ትጉ ወንድማችን እናከብረሀለን❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 күн бұрын
አገሬና መሪ ተገናኝተዋል ከፍታዋ ይቀጥላል ይብላኝ ከትልቅ ተፈጥረህ ወደ ትንንሹ የምትልከሰክሱት አይ ከርስ
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 2 күн бұрын
ጆን ፡ ድንቅ ፡ ዝግጅት ፡ እናመሠግናለን። 🇪🇹❤️🌹
@Anumma572
@Anumma572 2 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ቸር ያሰማህ: አንጠራጠርም ብርሃን ይሁን አለ ሆነ::
@user-hf8wx7pq6d
@user-hf8wx7pq6d 2 күн бұрын
ዮሀንስ ኮርነር ብርክ በል ሁሌ ደግ ደጉን አውራ የእግዚአብሔር ደግነት ያግኝህ
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጆዬ እኔ ደስ ብሎኛልበዚህ ጊዜ እግዚአበሔር ዶክተር አብይ አሊን ስላመጣልን አመሠግናለሁ ምነው ያ የሐምሳ አመት አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ቢህን ኖሮኢትዮጵያ አነአሜሪካን ትሆን ነበረ ጆዬ እንዴት ታስባለህ እነሱ እኮ እንደ ሰው የሚያይ አይንና አእምሮ የሌላቸው ናቸው ምክንያቱም የኢትዮጵያ እንዳታድግ የሚመኙ ያሉ እንስሳዎች ናቸው በሽታቸው ቅናት ነው ኢትዮጵያ ሰላም ከሆነች ሕዝቡ በፍቅር ከኖረ ጦርነቱ ከቆመ ሰላም ከሆነ በምን ለምነው ይኑሩ ልመና የተለመደ ሰው ነገሩን ሳይሆን ሚስቱንና ልጁኝ ይሸጣል ስለዚህ ከነሱ ምን ትጠብቃለህ?????
@urael225
@urael225 2 күн бұрын
Go forward with ABICHIU
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 2 күн бұрын
yes
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የስድስት መቶ አመታት የቤት ስራ መስራት ጀምራለች ስለዚህ መናቆሩን አቁመን የምንችለውን እናድርግ በፈረሰው ቅጥር እንቁም !! ❤የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@zomalink2502
@zomalink2502 2 күн бұрын
እንኩዋን ደስ አለን❤❤❤
@tmimikiya
@tmimikiya 2 күн бұрын
Fantastic news 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 The sky is the limit for Ethiopia 🇪🇹 ❤❤ሀገሬ ከፍ በይልኝ 💐💐💐💐🌷🌷🌺🌷🌷
@Ethoaddise67
@Ethoaddise67 2 күн бұрын
አሜን አሜን❤
@kedirmohammedaman1338
@kedirmohammedaman1338 16 сағат бұрын
Amen
@berhanuwordofa4221
@berhanuwordofa4221 2 күн бұрын
ዮኒ በትክክል አንተ ወደፊት ተስፋ የሚጣልብህ ጎበዝ ወጣት ግዜ ጠኛ ነህ በርታ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 күн бұрын
Oh my gosh, ⭐️Hasab Meda , you’re the best.we good Ethiopians are appreciated you so much .and thank you . 🇪🇹☝️
@esaid9829
@esaid9829 Күн бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 2 күн бұрын
ያምራል ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያደረገው ።ዕድሜና ጤና ለክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
ምስር ብላ ውዱ🎉🎉🎉
@berhanebush3921
@berhanebush3921 2 күн бұрын
አቢይ ጃግና!!
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 күн бұрын
እውነት ነው አኛ ለኢትዮጵያ መልካሙን እንመኛለን አብቹ ኪያ በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤❤❤
@tamefast1
@tamefast1 2 күн бұрын
ሀገራችን የመበልፀግ ብዙ ተስፋና እድል አላት. ይህን ለማሳካት አርቆ ማሰብ, ጠንክሮ መስረት, መተባበር-መደመር. ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ.
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 күн бұрын
ምስር ብላ ! አሜን እግዚአብሔር ይመስገን::
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 күн бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አገራችን ትደግ ትመንደግ ይክበር ይንገስ መርያችን አንተም የውሃንስ በርታልን ልጄ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 күн бұрын
Wow good news for Ethiopians. Bad news for mama Ethiopia 🇪🇹 enemies. Thanks for your time and efforts bro. Love and peace ✌ for all Ethiopians. Abbch " Abba Malla ".
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 2 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ጠላቶችህ እንደ ቅጠል ይርገፉ ኢትዮጲያ🇪🇹 ትመለፅጋለች👌ባስተማማኝ እጅ ላይ ነች💪
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 күн бұрын
ምስር ብላ ጆኒ 🙏🏽🙏🏽👍👍💚💛❤️
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 2 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@lulatadese5445
@lulatadese5445 2 күн бұрын
በየጊዜው ትክክለኛ መረጃ ስለምታሰማን አከብርሀለዉ ጆ ወንድሜ 🙏
@birukkifle8447
@birukkifle8447 2 күн бұрын
Go Abichu! Thanks for sharing this story
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 2 күн бұрын
Selam selam❤❤❤Etihopiay
@memaroma1230
@memaroma1230 2 күн бұрын
❤❤❤❤ you are the best
@urael225
@urael225 2 күн бұрын
Our host Johnny keep up what you doing
@samiabera7894
@samiabera7894 2 күн бұрын
ረጅም እድሜ ለመሪያችን🎉🎉🎉🎉🎉
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 күн бұрын
ምንም እንኳን በነሱ ትንቢያ ባልቀበለውም መልካም ስለሆነ ይሁን ይደረግልን አሜን እላለው ፈጣሪ ከመልካሙ አሳባነው ገር ይሁን🙏ግን እንሱማ በአንድ ወቅት ተከፈራሽ አገሮች ተርታ አርገውን እንደነበረ አትርሳ ብሮ🤔
@AyuDesta-zb9md
@AyuDesta-zb9md 2 күн бұрын
ክብር ለሀገሬ
@tibebusolomon1191
@tibebusolomon1191 2 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👍
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 2 күн бұрын
ኢሻአላህ❤❤❤አሚኖአሚን
@AsmelashTsegaye-mt3kq
@AsmelashTsegaye-mt3kq 2 күн бұрын
ደናነ እዴነ አትላቸውም የሰላሳ አመት ቁጭት ከአይምሮኤ አይውጣም ኢትዬጰያዬ ተከብራ ተፈርታ ትኑር እውድሻለው አገሬ መከራሽ ይጥፋ ደስታሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@switzerland7463
@switzerland7463 2 күн бұрын
ሰላም ዉዱ ሰው
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 2 күн бұрын
አብቹን ይዘን ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤
@abaybekele5839
@abaybekele5839 2 күн бұрын
ጀግና ነህ
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤for our Extraordinary prime minister Abeyeyeye!!🙏🙏🙏🙏
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 күн бұрын
ጆ የሰላም ነው ። እልእል እልልልልል
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 күн бұрын
ፍቅር ሠላም አንድነት ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን ። ፈጣሪ አምላካችን ጀግናውንና ታታሪውን ታጋሹን መሪ አብያችንን ይጠብቅልን ለሌላ ልማትና ብልፅግና ወደፊት ኢትዮጵያ ትቅደም ።
@girmamekonnen8926
@girmamekonnen8926 2 күн бұрын
Glory to God!!!
@jemaneshgizaw825
@jemaneshgizaw825 2 күн бұрын
ኩራ ኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉🎉
@AhmednegashAli
@AhmednegashAli 2 күн бұрын
አላህ እንዳፍህ ያድርገው ተስፋ ጥሩ ነው
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 2 күн бұрын
thanks yahasabi midea
@MeskiBekele-qp4vf
@MeskiBekele-qp4vf 2 күн бұрын
ጠላት እርርርርር ይበል ❤❤❤አብቹ ጀግና
@esaid9829
@esaid9829 Күн бұрын
🙏🏽🇪🇹🙏🏽
@switzerland7463
@switzerland7463 2 күн бұрын
አቀራረብክ 👍👍👍❤️
@user-bv4sm3uz3g
@user-bv4sm3uz3g 2 күн бұрын
ቡራቮ ዮሐንስን !! በመረጃ የተደገፈ ዱላ ላክላቸው
@AhmedAbdosh
@AhmedAbdosh 2 күн бұрын
አንበሳ. ይመችህ ጀግና ነህ. ❤❤❤
@user-st5vk6dy6z
@user-st5vk6dy6z 2 күн бұрын
ሀገሬ እኮ ከአሁን ቦሃላ ወንዞችዋ ወደ ወተትነት ተቀይሮ ልንጠጣቸው ነው እስቲ የግድቡን ፋፋቴ ተመልካቱ እድሜ ለጨዋ የሀገሬ ልጆችዋና ታታሪ መሪዋ
@negussuasrat
@negussuasrat 2 күн бұрын
❤❤ታላቁ ሰበር ❤❤
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 18 сағат бұрын
አሜን ሀገሬ እ/ር ስላለ ከእውነተኞች ጋር ከፍ ትላለች አቡቹ የዘመኑ ምርጥ መሪ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 2 күн бұрын
ደግ ደጉን የሚያሳይ መንፈስ ቅዱስ ነው::
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 күн бұрын
ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ❤❤
@bayisagada684
@bayisagada684 2 күн бұрын
Thanks
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 Күн бұрын
Long live Dr abay with ETHIOPIA ❤❤❤❤❤❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 күн бұрын
glory to Jesus Yoni Smart man Be Blessd !!!
@user-tc6qh6bj8b
@user-tc6qh6bj8b Күн бұрын
እንደ አፍህ ያድርግልን፡፡ አድርሶም ያሳየን ደግሞም በዚህ ደግሞ ተስፋችን ሙሉ ነዉ፡ እናደርገዋለን..!!!!!
@Keryihun
@Keryihun 2 күн бұрын
የዚህ ዘመን ምርጥ የሆንከዉ አንተ ባለአዕምሮና አስተዋይ አንደበተ ርቱእ ብላቴና ምርጡን አንተን የፈጠረህ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ !!! እላለሁኝ ። ፈጣሪ አሁንም አንተንና ወላጆችህን ወገንህን ሁሉ በእጅጉ ይባርክህ / ይባርከን !!! እላለሁኝ ። አሁንም የፈጣሪ ቸርነት ምህረቱ እንዲሁም ጥበቃዉም በእጅጉ ይብዛልህ / ይብዛልን ። በርታልን !!!
@hannatrr
@hannatrr 20 сағат бұрын
አብቹ የደሀ አባት ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@jemaneshgizaw825
@jemaneshgizaw825 2 күн бұрын
ሃሳብ ሜዳ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይጨመርበት
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 күн бұрын
አሜን ይሁንልን ቸር ያሰማህ ዮኒዬ🙏✅💪👍🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 2 күн бұрын
🙏🙏🙏 ጆን
@admasu3632
@admasu3632 2 күн бұрын
What a man: You are great! Tell them, even though they don't listen!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !! ለዚህ ድሃ ሕዝብ ምሕረቱ ለዘላለም ነው ለዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢረዳቸውና ቢግዛቸው በጣም ትልቅ ሐገር ትሆናለች ሕዝቡ ያርፋል የአንድ ድሃ ሐገር ብልጽግና ለማምጣት ትልቅ ትግስትና ትልቅ የሥራ ባህል መቀየር ያሰፈልጋል አውሮፓውያን በታላቅ ፈተናና ርሀብ አልፈው በሰራና በፍቅር & አንድነት ነው ያሸነፉት እርሰ በራሰ በመባላት ሳይሆን ቀንና ለሊት በመሰራትና ራሰን ዝቅ ማድረግበ በመደማመጥ , በመቻቻል ነው።
@EndalkachewTeferi-ex9rf
@EndalkachewTeferi-ex9rf 2 күн бұрын
Fact and truth
@tesfayetiffo623
@tesfayetiffo623 2 күн бұрын
One thing to keep in mind: Currently, we don't know our resources, but they can predict based on what we have.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@danielgebrestadik5816
@danielgebrestadik5816 2 күн бұрын
It's true no doubt Ethiopia will rise. Amen
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb 2 күн бұрын
Yohanes,you are one of the best analysts and truth presenters, we trust on you,keep it up.
@reshadabafita5906
@reshadabafita5906 2 күн бұрын
Speed up breaking news and so on
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 2 күн бұрын
ዐቢቹ ና team & the Ethiopian people keep moving forward! So proud of you!❤❤❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 2 күн бұрын
አብቹ የሙቀጫ ልጆች ብሏቸዋል እርኩሶች
@TinsaeAbera-ek8kb
@TinsaeAbera-ek8kb 2 күн бұрын
Wow !!!!!! Thank u very mach!!
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
ከበባ ተፈጸመ!? ፀለምቲ ምን እየተፈጸመ ነው?
1:41:54
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ  is live!
20:11
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 12 М.
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
55:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.