የስነ ልቦና ባለሞያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስ ቃልን አገኘቻት!

  Рет қаралды 84,588

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እናት ዋጋዋ ስንት ይሆኖ 😢😢😢 ከታማሚው አስታማሚው እህህህህ😢😢 አምላኬ ቸሩ ጌታ የቅዱሳን አምላክ እባክህ በዚህ ቤት ምህረትን አድርግ።።።።።።።
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን ፈጥኖ ይላክላት ለዚች ለብላቴና የእማማምላክ የወላዲተ አምላክ ልጅ ቸሩ መዳኒዓለ ❤!!!
@melukongio5148
@melukongio5148 Жыл бұрын
ግምት የለውም እናትነት ፈጣሪ እረጂም እድሜ ለእናቶች
@freykahsay8738
@freykahsay8738 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሸ እናት ለዘለአለም ትኑር መሲዬ የኔ መልካም ትዕግስትን እናመስግናለን🙏🙏🙏👏👏👏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የምወዳችሁ ይቺን ሚስኪን እህታችንን ስለረዳችሁ ስማችሁ በሰማይ በትልቁ ተፅፏል የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ እወዳችኋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Жыл бұрын
Amen
@Dd7cl
@Dd7cl Жыл бұрын
4:57
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
አሜን😭😭😭❤❤🙏🙏🙏
@GigiEticha
@GigiEticha Жыл бұрын
❤​@@mituyefikir9033
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru Жыл бұрын
አሜን
@miruethio3059
@miruethio3059 11 ай бұрын
የኔ እናት እመቤቴ ክዳነምህረት ምህረቲን ያዉርድልሽ ፣ አንቺ አላጠፋሽም የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ህይወት ይመጣል ደግሞ አንድ ቀን ለዉጥ ይለወጣል ። ለእናትዬዉም ብርታቱን ያዉርድልሽ ከነልጅሽ ። ሁላቹህም የተባበረቸሃት በሙሉ እግዝያብሄር የሃሰባቹህን ያሳካላቹህ!
@metiworku1601
@metiworku1601 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚረዳው በሰዎች በኩል ነው ሠው ለሠው መድኀኒት ነው ደስ ይበልሽ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ቲጂዬ እባክሽ የራስሽን ሚዲያ ከፍተሽ እንድናገኝሽ እንፈልጋለን ። መሲየ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@TinaHana-k7g
@TinaHana-k7g Жыл бұрын
ቃል ጠንካራ ልጅ ነሽ ፣አታልቅሺ ያንቺ ኑሮ ለናትሽ ተስፉ ነው። ጧሪ እግዚአብሔር ነው፣ እግዚአብሔር መሐሪ ነው ታሪክን ይቀይራል አሁንም በርሱ ፅኚ። በፀበል፣ በእምነትና በፅናት ከእግዚአብሔር ጋር ቅረቢ። መሲዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለብዙዎች ድልድይ ሆነሻልና።
@bezachala5841
@bezachala5841 Жыл бұрын
ስለ ቲጂ እኔም ምስክር ነኝ በጣም ምርጥ ሰው ነች እኔ ባለቤቴ ታሞ እንመካከር ፕርግራም ላይ ተገናኝተን ነበር እና ቲጄዬን ከገለፅሻት በላይ ነች እግዚአብሔር ይባርካት ።
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Жыл бұрын
ትግስት ምርጥ ሰው እኮ ናት እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤ ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት❤❤❤❤ መስዬ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ስላች መናገር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ በእውነት እወድሻለሁ መሲ❤❤❤❤❤❤❤
@ertdyj3748
@ertdyj3748 Жыл бұрын
የኔ እህት አንቺም እናትሽም ጀግና ናቹ እኔ 3 ልጆች አሉኝ አንዱ ልጄ 7 አመቱ ነው መሄድ መቀመጥ መራመድ ማውራት አይችልም ግን ለበጎ ነው ፈጣሪ የወደደውን ነው የሚፈትነው ጭንቀቱን አውቀዋለሁ አይዟቹ የፈጠረን አይጥለንም በርቱ ሰዎችን ማስረዳት ብቻ አድካሚ ነው እናተ ጀግኖች ናችሁ. እኔ ልጄ ቢያንስ መናገር ችሎ እንዴንቺ ፍላጎቱን ቢነግረኝ ደስታዬ ነበር አንቺ ቢያንስ ለናትሽ የተሰማሽን ትነግሪያታለሽ ስለዚ አታስቢ እህቴ. አንቺ ጀግና እናትም. ኑሪላት
@HirutGebremichael
@HirutGebremichael Жыл бұрын
እህቴ አምላክ አንደበቱን ይፍታልሽ እውነት ነው የምልሽ እነሱ መንግስቱን ይወርሳሉ እኛን ግን እሱ ያስበን ያቅማችንን ይስጠን የከበደንን እርሱ ይሸከም እባክሽ ልጠይቅሽ ደውይልኝ
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
አላህ ያዲንልሽ ያረብ
@Firstmove01
@Firstmove01 Жыл бұрын
እመብርሀን ትዳብስልሽ እህቴ
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 Жыл бұрын
አይዞሽአለህአፍየየድርግልሽ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 11 ай бұрын
Yen enat anchi enat becha aydelshim ye mider Angel neshi
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋነን ሣላመሠግን አላልፈም የምር በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ ቲጅን ሥለአገናኘሻት ደሥብሎኛል ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልሽ ቃልዬ የምር እናትየዋንም ፈጣሪ ሠበብይዘዝልሽ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 11 ай бұрын
እ/ርን ይቅርታ ጠየኩት ያጉረመረምኩበትን ዘመን ማለቴነው እንዲህም አለ የኔቆንጆ ድምፆዋ ለራሱ አንጀት ይበላል እንደው ውጪ ያላቺሁ እባካቺሁ እ/ር በረዳቺሁመጠን ህክምና የምታገኝበትን መንገድ አስተካክሉላት ጌታ ኢየሱስ ይርዳቺሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመጨረሸው ሰአት ይማርልሽ አይዛችሁ😢😢😢❤38አመት መፃጉ የማረው አምላክ የሱዋም ይማራት😢😢መሲዬ ትጂ አረግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ሠመአቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዳብስሽ ፀበሉ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ስጧት ታምሩን ያሳያታል ።❤❤❤❤❤
@EyerusTesfaye-xl3th
@EyerusTesfaye-xl3th Жыл бұрын
አዎ ጠበል ብትሄድ ለውጥ ይኖራታል ይህ የሰይጣን ስራ ነው በእመነታቹ በርቱ
@EyerusTesfaye-xl3th
@EyerusTesfaye-xl3th Жыл бұрын
አዎ ጠበል ብትሄድ ለውጥ ይኖራታል ይህ የሰይጣን ስራ ነው በእመነታቹ በርቱ
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
3:43 መሲዬ እመብርሃን የልብሽን መሻት ባላሰብሽው ድንገት ትድረስልሽ ዛሬ የዘራሽውን በጎ ስራ ልጆችሽ ያግኙ የእኔ እናት
@tsehayalem9688
@tsehayalem9688 Жыл бұрын
መሲ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ አምላክ ላአንቺም የምታስቢውን ሁሉ ያድርግልሽ።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ደባቢሳ ምሕረት ትሃብኪ ነዛ ነብሰይ ኒዒቀያ ምስጋናቢስ ሙዃነይን ደካማ ሙዃንውይን ሚሂርክኒ ክብርቲ ሓፍተይ ኣጆኺ ፈጣሪ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትን ብኣኺ ተማሂረ ዝሓፍተይ ኣጆኺ መሲ መዓረይ ነዓይ ኢኺ ሚሂርክኒ ቡነት ኢለ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዚሑ ይምሓርኪ ሓፍተይ ናተይ ኣጆኺ ኩሉ ይሓልፍ እዩ ዝያዳየ ❤❤❤❤❤☝🏾☝🏾☝🏾✝️🤍🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐💐💐💐
@lemlemerdachew2923
@lemlemerdachew2923 Жыл бұрын
እውነት ነው መሢ ቲጂ እኔም እናንተን ለማግኘት እናፍቃለሁ።እግዚአብሔር እድሜ፣ጤና እና ለሰዎች የሚተረፍ ጊዜ ይስጣችሁ ኑሩልን!
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
እናቴ ድግልማርያም ትማርሽ እህቴ ፀበሉንም ብትፀበይጥሩነው እና ይጥቀምሽ ባአላቅም ገጠመኝ የመምህር ተስፈኤ አበራ ትምህርት ብሰሚ ብዬ አሳብ እሰጥሻለው እናትሽን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው አይዞችሁ አምላክ ላያስችል አይሰጥም ይባል አይደል ሁሉምነገር ይስተካከላል እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ቃልዬ ፈጣሪ ምንም የሚሳነው ነገር የለምና ትድኛለሽ
@mulutesfaye3931
@mulutesfaye3931 Жыл бұрын
In USA mayo clinic menosota has a research center. For this kind of rare disease if the hospital she is getting treatment right now give the document the research center might be interested to do a research and with the help of God they might find a solution, hence I suggest it is worth to try. If she gets the opportunity the diaspora Ethiopian we can organize a go fund me to cover the expenses. Also since the city where the hospital resides has a very long winter season and Sunlight is rare for about 7 months. That might give her relief in the meantime.
@mulutesfaye3931
@mulutesfaye3931 Жыл бұрын
Messi what do you think
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
That's a good idea I'm living in Minnesota if she get chance to come I can help with GOd .
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 Жыл бұрын
Good
@tsiye5289
@tsiye5289 11 ай бұрын
Ebakek ezi lay balew selek dewelena anagrachew endew kechalek betredat
@tsiye5289
@tsiye5289 11 ай бұрын
Weyy ye whatsapp kutrhen pls tsaf
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
አቤት እምዬ እናቴ ትኑር ዘላለም ❤ መድሐኒያለም ታሪካችሁን ይቀይር🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እናት በማንም የማትተካ የፈጣሪ በረከት ናት እማዬ ውለታዋ በምን ይከፈላል ፈጣሪ ለእናትሽ እጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞሽ የኔ ልጅ ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው እንደዚ እንደታመምሽ አትኖሪም አንድ ቀን ሁሉም ነገር መልካም እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሰው የማይቻል ለሱ ይቻለዋል 😢😢😢😢
@Belmamuga1985
@Belmamuga1985 11 ай бұрын
ቃል የልኝም ብቻ ዝም ልበል ያማረርኩብትን ግዜ ሳስብ፣አምላክ ልቧናይን ትመልስ ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁን።
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Жыл бұрын
የኔ እህት መሲ እንዲሁም እህቴ ትእግስት ዋልተንጉስ ዘመናችሁ ይባረክ የልጆቻችሁ እናት ሁኑ የእትዮያ አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
እንዴት እንዲህ አይነት ነገር frustrated እንደሚያደርግ ያሳያል። የእናትየዋ ስሜት ይገባኛል። በጣም ያስጨንቃል። አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው። ህመሙን ያልተናገረ መድሃኒት አይገኝለትም ይባል የለ??አትጨነቂ መልስ ልታገኚ ይሆናል። ተስፋ አድርጊ። ይሄ ለናትየው ነው።
@liyayemane852
@liyayemane852 11 ай бұрын
ቃልየ እ፡ር አብዝቶ ይባርክሸ እ፡ር ምህረቱ አያልቅም እናታሪኬ ለዉጦ የሚል መዝሙር በጣም በሂወትሸ አድሮ ታረክሸ ይለውጠዎል መሲየ እና ትግሰት ረጀም እድሜ ከሙሉ ጤና እመኛለሁ
@sitotawtadesse1906
@sitotawtadesse1906 Жыл бұрын
የሚገርም የእናትነት ጥንካሬ የልጅሽም ጽናት ይለያል, ሁሉንም የሚሰጥ እግዚአብሔር ነውና ብርታትን ድህነትን ይስጣችሁ እንባችሁን እንዲያብሳችሁ እመኛለሁ
@berhanedesta8294
@berhanedesta8294 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ለሰው ሁሉ መስረት አድትሆኝ ከነስምሽ መሠረት እግዚአብሄር እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ መላው ቤተሰበሽን ይባርክልሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት እባክህን ምህረትህን ፈዋሽ እጅህን ይዳስሳት . መሲዬ TG ተባረኩ
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 11 ай бұрын
እረ አቤቱ ይቅር በለኝ ለማይረባ ነገር አንተን አማርራለሁ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ በየቀኑ ማመስገን አለብን እንደዚህም አለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሱ ምህረትን ይላክልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ በርችልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ጠንካራ ብርቱ እናት ነሽ 👏💕 አይዞሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ቃል 👏 ቲጂዬ ፣መሲ ሁላችሁም 🇪🇹 እና 🇪🇷 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አይዞሽ እማምዬ በርቺ እናቴ ጎበዝ እናት ነሽ ልጅትዋም ጠንካራ ናት!! አይዝዋችሁ በርቱ!!!
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚ ልበ መልካም እናቶችን ያብዛልን አደራ የምልሽ እናትየዉን ማለቴ ነዉ የምትችይዉን ሁሉ እያደረክሽ ነዉ ለምልሚ የፈጠራት የሚራራላት ፈጣሪዋን ስለ ዘላለማዊዉ ነገርም ንገሪያት የሱ ፍቅር ዘላለማዊ ነዉ እናቴን የማመሰግናት በህይወት ባትኖርም እኔ አልቀድማትም እሱ ሲመጣ ቀድማኝ ትነሳለች ቅዱስ መጽሃፍ ስለሚነግረን በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እኝጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ይላል ፍጹም ፍቅርን እንተዋወቀዉ በምታልፉበት ሁሉ እግዚአብሔር ያያል አብሯችሁ አለ ።መሲ ቲጂ እግዚአብሔር መንገዳቹን ያቅና በርቱልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት 😢😢መሲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤❤
@elsadaniel3173
@elsadaniel3173 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ደግሞ ተያለሽ የድካምሽን ጥሩ ውጤት ታያለሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የማረግ አምላክ ነው ያለን እና መልካሙን ታያለሽ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Жыл бұрын
ፀበል ትጠመቅ ይሄ መንፉስም ሊሆን ይችላል ጨለማን የሚወደው ዲያብሎስ ብቻ ነው እግዚአብሔር ብርሀንን እንድታይ የብርሀን አምላክ እርሱ ይርዳሽ ደሞ ጠንካራ ናችሁ እናትና ልጅ
@masrashawagaye1023
@masrashawagaye1023 Жыл бұрын
እውነት ነው
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ገና ከዚህ በላይ በደሰታ ትኖሪያለሽ ትካሻለሽ ገና🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bahrainds8221
@bahrainds8221 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት ቃልዬ አይዞሽ በርችልኝ❤❤❤
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ Жыл бұрын
ጌታ ይገስፀው ጭለማን የሚወደው የጭለማው መንግስት ነው ይገልብጠው ብርሀን ይውጣልሽ የኔ ውድ ትድኛለሽ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብርሀን ነው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አሜን ይገልብጠው
@hannity1472
@hannity1472 11 ай бұрын
እየሱስ መፍትሄ ነው
@SelmanKiyar
@SelmanKiyar 11 ай бұрын
ቃል የኔ ጠንካራ ልጅ አለህ ነገሽን ለማየት ያብቃሽ እናትሽንም ይጠብቅልሽ የሚረዱሽ ሁሉ አላህ ይርዳቸው ነውምልሽ
@KibretAbera
@KibretAbera Жыл бұрын
መሰረት አንቺንም ትግስትንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Жыл бұрын
የኔእናት አይዞሽ ቃልዬ የሁላችንም እህትነሸ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 Жыл бұрын
መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ እናት አንቺ የተፈጠርሺበት እለት የተቀደስች ናት በዙሪያሽ ያሉት መልካም ስዎች ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቸው ይችንም ልጅ መደሃኒያለም ያስባት
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 11 ай бұрын
ለሰጠ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ የሰማይ ቤታችሁን ያሳምርላችሁ ዋጋችሁ ከፍ ያለ ነው ቃልዬ ምህረት የማይሳነው መድሃኒአለም በታአምር ይፈውስሽ በቃሽ ይበልሽ የቃልዬ እናት የእናትነት ተምሳሌት የእናትነት ጥግ ጠንካራ ብርቱ ፅኑ ነሽ እግዚአብሔር ድካምሽን ቆጥሮ ልጅሽን ይፈውስልሽ🤲🤲🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከሰው ጋርብግባባ የእኔ እናት አይዞሽ!!!!
@muluadebie7945
@muluadebie7945 Жыл бұрын
የኔናት በእውነት እናትና ሊጅ ጠንካሮች ናችሁ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትዳብስሽ እናም አይዟችሁ በርቱ🙏❤😍🥰
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የቃል ታሪክን ለውጪ From Eritrea ❤😢😢😢
@DagneArega-d5q
@DagneArega-d5q 11 ай бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ ይገብኝሽ በርቸ ፈጣሪ የአንችን ታሪክ ቀይሮ ለማየት ያብቃን !!!
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አንዳንዳዬ አነጋገር አለማወቅ ደብቀሽ ጎዳሻት እንጅ አልጠቀምሻትም ሌላው መሲዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንች የተባረክሽ የሁሉ መፍትሄ ፈች ሞገስ ያለሽ መልካም ሰው ሌላው እናት ተብየዋ ማለት ያለብሽ ለካ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወገኔ ነው በመደበቄ ለካ ልጀን ጎድቻታለሁ አሁን በመሲ ሜዳ በመውጣቴ ብዙ ወገን አገኘሁ ተመስጌን ማለት አለብሽ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
እፍ ጠንካራ እናት ቃል የለኝም ፈጣሪ ያበርታሽ ጥንካሬውንም ያብዛልሽ
@ወለተ-በ3ነ
@ወለተ-በ3ነ Жыл бұрын
ለእናትሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ አንችንም እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የእኔ እናት ስለ እናቷ ስታወራ 💔 አለ 😭 የእናት ውለታዋ ከቃላት በላይ ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ልጅሽ አንዲሆንላት የምትፈልጊውን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ መሲ ትግስትን ስትገልጫት ደግ አሩሩህ ቃሏን አክባሪ ነው ያልሻት ስለእውነት አንቺንም ይገልጽሻል ሁለታችሁም ለብዙዎች ተርፋችሁ አይቻለሁ የምገልጽበት ቃል ሲያጥረኝ ጋዜጠኛ አሊያስ ደግነት የለው ቃል ትዝ አለኝ ቃል ሰነፍ ነው የልብን እውነት አይገልጽም አለ ሀቅ ነው።
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር ይማርልሽ ትንሽ እራሴን ሲያመኝ እግዚአብሔር አማርራለሁ ጌታሆይ ይቅር በለኝ በደለኛ ነኝ
@wosensime9612
@wosensime9612 Жыл бұрын
ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለምና ጨርሶ ይማርሽ። ለእናትየውም ፈጣሪ ይድረስልሽ!!!
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 11 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር😢😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲በጣም ነው ቃልዬ ያሴለቀሰችኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲😭😭😭
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እናት ለዘለአለም ትኑር መሲዬ የኔ መልካም ትዕግስት እናመሰግናለን።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ለምን ፀበል ማያወስዶት???? እኔ ግራ ገባኝ
@HirutGebremichael
@HirutGebremichael Жыл бұрын
አረ እየተጠመቅን ነው አላቋረጥንም
@MeseretEphrem
@MeseretEphrem 11 ай бұрын
እውነትም ጀግኖች እናትናልጅ ናቸው።የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ።መስዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር ይከተልሽ።
@FvgGjkff
@FvgGjkff Жыл бұрын
ጸናታቺሁን ሳላደቅ አላልፍም እግዛብሔር ጨርሶ ይማርሺ❤❤
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
እመብራን ምረቱዋ ብዙ ነውና ትማርሽ መስዬ ተባረኪ ትግስትዬም የኔ መልካም እናመሰግንሻለን የኔ ውድ
@KifleYes
@KifleYes Жыл бұрын
ሂሩትዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ! ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ! እግዚአብሔር አምላክ ስለሁሉም ነገር ምክንያት አለው! እግዚአብሔር አይሳሳትም🙏 በርቱልኝ❤
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የጠላትን ቀበር ሰቢሮ ከጨለማ ወደቡርሀን ያውጣሽ የኔ ቆጆንጆ ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ።
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
መታገዝ መረዳት ያለባት ልጅ ናት ፈጣሬ ጨረሶ ያማርሽ እህቴ የናት ዋጋ ብዙ ነው
@AdeseAd
@AdeseAd Жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እናት ትኑር ለዘላለም መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
@DagneArega-d5q
@DagneArega-d5q 11 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ደግም ፈጣሪ ምሮት ለምስክርነት ያብቃቹህ በምህረቱ ይግብኝልሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ!!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ጨርሶ ይማርሽ🙏🏽 ስዉ ያ ስበዉን እንዲፈፀም ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳሽ🙏🏽
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Жыл бұрын
ስለ እራስዋ ሳይሆን ስለ እናትዋ ነው የምትጨነቀው😢😢😢😢
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ❤ እባካቹህ ሰዎች ከአንደበታቹህ ጥሩ ነገር መናገር ባትችሉ መጥፎ ነገር ከመናገር አንደበታቹህ ቆጥብ በዬበቱ ስንት ልጅ ነው በሩ ዘግቶ የተቀመጠው አትግሉላቸው 😢
@SentayhuTemsgen
@SentayhuTemsgen Жыл бұрын
መስዬ ና ቲዕግስትዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ::: ትዕግስት ዬ እኔም ኘሮግራምሽን ለረጅም ዘመን ተከታትየዋለሁ ተወዳጅ ነሽ::;
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ🙏🙏🙏🙏
@MesaMesaabera09
@MesaMesaabera09 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ቲጂ ክበሪልን እግዚአብሔር ይማርሽ የእናቷ ፅናት የጀግኖች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይችላል
@onelove2401
@onelove2401 Жыл бұрын
Thanks TG we are really appreciate what you doing God bless you
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ ቲጂዬ ተባረኪ መስዪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የቃልዬ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
God works miracles praying for mom and daughter 🙏 ❤️ Strong family, God bless you 🙏 ❤️
@sksultan5809
@sksultan5809 11 ай бұрын
አላህ ይችላል ኢንሻአላ ትድኝለሽ አላህ ቢያስፈልግው ነው ሁሉም ለበጏ ነው አብሽር በርቺ
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 Жыл бұрын
እድው ካናዳ ኖርዌይ ተባበሩና ውሰዶት በመቤታችን❤
@mulugebergorgis734
@mulugebergorgis734 Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ሳስብ ነበር
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 ай бұрын
መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታማኝ አፅናኝ ሰውነሽ
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 11 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ቃልዬ እናትሽንም እግዚአብሔር ይባርካትም ያሳርፋትም።
@Alganesh-n3f
@Alganesh-n3f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ እሱ ይ ማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ አይዞሽ ወይራ ሰፈር የእጨጌ የውሀንስ ፀበል አስጠምቂያት ትድንልሻለች ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም መሲ ና ትእግስት ተባረኩ እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን ያብዛልን::
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
አምላኬ አይሣንህም ማርላት ለዜችናት እናት ሥታለቅሥ ማየት አባት ሤለቅሥደማየት የሜም የለም እግዚአብሔር ሆይ የሞተ ታነሣለህ አምላክሆይ ማርላት
@Nardos945
@Nardos945 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል አይዞሽ አይሰማሽ አንድ ቀን ሁሉም ተረት ይሆናል
@EdjigayehuMitiku
@EdjigayehuMitiku 7 ай бұрын
ሰይጣን ስለሆነ እባካችሁ ወደ በር ሜል ገመዮርጊስ ትህድ እግዚአብሔር ያድናል።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አደራ እመቤቴ❤❤❤❤
@andinettessema2939
@andinettessema2939 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው እሱ ከ እናቱ ጋር ሆኖ ይጎብኛቹ። ለ እኔ የደረሰች እመቤቴ ፅዮን ማርያም ትድረስልሽ። ልጄን ከሞት ነው እግዚአብሔር ያስነሳልኝ በለተ ቀኗ 😢። እናት ሁሌም ለልጆቿ ትሩር።
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 Жыл бұрын
ውይ ትግስት አስለቀሽኝ በስመአም ስወዳት እኮ ትግስት ዋልተንጉስ❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
የኔማር፣አይዞሽ፣ታሪክ፣ይቀየር፣እናትሽን፣ትጦሪታለሽ🎉
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ጀግና ብርቱዎች ጣንካራዎች እናት እና ልጅ እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጣችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@manale5257
@manale5257 Жыл бұрын
አይዞሽ የእግዚአብሔር ቀኑ ስለደረሰ ነው አደባባይ የወጣሽው አትዘኝ አምላክ ያስብሽ ይድረስልሽ የአንድዬ እናት ትዳብሳት።
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ጅግና እናት ነሽ 😢እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነ ው
@Tube-hq9kd
@Tube-hq9kd Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚለኝ መረዳዳት ለሰው ኸይር መመኘት በርቱ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እናትና ልጅ ጀግና ናቹ እግዛብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቹ መሲዬ ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ጠንካራ እናት ነሽ እመቤቴ ልጅሽን ከጨለማ ወደ ብርሀን ታዉጣልሽ ልፋትሽን እመቤቴ ትቁጠርልሽ አይዞሽ አታልቅሺ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አሁን የመዳኗ ጊዜ ነው በርቺ ጠንከር በይ የኔ ቆንጆ እንደ ጓደኞችሽ ወጥተሽ ለመጫወት ያብቃሽ 🙏
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
አይዞአችሁ:የኔ:ውዶች:እኔም: ሰላምዬ: ጏደኛዬ:ነግራኝ: እና: ቪዲዎዉን: ልካልኝ:አይቼው: ለጏደኞቼም: ልኬ: ተነጋግረን: ለጊዜው: የእጅ: ጏንት, ቫይታሚን: ዲ: የፀሐይ: ክሬሞቹን:እየመጣልሽ: ነው:አንድ: ውድ: ጏደኛዬ: በበጎ: ፍቃደኝነት: ለሚመጣው:ሳምንት: ትበራለች:: እውነትም: እንዳልሽው: ሰላምዬ: እኛንም: የበረከቱ: ተካፋይ: አድርጋናለች:: ሰላምዬ: መሲዬ, ትግስትዬ:እግዚአብሔር: ዘመናችሁን: የምትወዷቸውን: ቤተሰቦቻችሁን: ይባርክላችሁ::🙏🏾🩷❄️💐👑🥰🙏🏾
@HirutGebremichael
@HirutGebremichael Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሁላችሁም የማያልቅበትና ሰጠሁ በቃ የማያውቀው ቀመላክ አብዝቶ ይስጥልኝ
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መሲ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ ትዕግስት እግዚአብሔር ያክብርሽ ቃልዬን ለተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ፡፡ እናት እናትማ ሁለት ሶስት በሆነች ኖሮ ሂሩትዬ እግዚአብሔር ያበርታሽ አታልቅሺ ስታለቅሽ ቃል ትረበሻለች እሷም የእሷ ነገር ያስጨንቀኛል እያለች ነው ስለዚህ አታልቅሺ ጸልይ ጸበል ዕምነት ቀቢአት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የድንግል ማርያም ልጅ ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ
@mimiak325
@mimiak325 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Жыл бұрын
የእውነት ይሄ በሽታ እኔም ለመጀመሪ ነው ስሰማ እግዚአብሔር ስራው ትልቅ ነው ላያስችል አይሰጥም የእውነት ፈጣሪ ይፈውስሽ እህት
@zentzent-qh1wc
@zentzent-qh1wc Жыл бұрын
መሲ አንችም አላህ ሂዳያውን እና እደሜ ይሰጥሽ እሷንም አላህ አያቅተውም አፊያውን ይሰጣት
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Жыл бұрын
እውይ !እንዴት የምታሳዝን ናት ! ደሞ የበሰለ አነጋገር አይዞሽ በርቺ ግን ልብ ይሰብራል! ጌታ ሆይ ስንፍናዬን ይቅር በለኝ !
@mamed9004
@mamed9004 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈውሱንና በረከቱን ይላክላችሁ !!!
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН