የስጋ ጉላሽ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝእናህብዙ Enebela Be Zenahbezu Kushina

  Рет қаралды 132,023

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Күн бұрын

Пікірлер: 385
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ዝናዬ ማስታወቂያ አስገባበት አንተም ተጠቀም👍👌😋😋
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር አሰራር ከምወደው ከማደንቀው አርቲስት በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ቻናሌ ላይ ሼር አድርጌዋለሁ 💚💛❤️
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 3 жыл бұрын
ሀበሻ ወንድ ሆነህ ይህን የመሰለ የምግብ ሙያ ስላለህ በጣም አደንቅሀለሁ :የሰራሀቸውን ፊልሞች ስለተመለከትኳቸው አድናቂህ ነኝ :የሀገሬ ልጅ በርታ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ አስገባ ብዙ እንድታስተምረን ገንዘብ ያስፈልጋል 👏👏👏❤
@tigisttig3834
@tigisttig3834 3 жыл бұрын
መጀመሪያ የምናከብርህ የምንወድህ ከነባለቤትህ እና ከነልጆጅህ ሽህ አመት ኑርልን ሁሉም ምግቦች እጅግ በጣም ነው የሚያምሩት። ብቻ በአጠቃላይ ሽህ አመት ኑርልን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ አባባል ነው ሀገራችን ላይ ሁሉም አለ አበላል ነው የማናውቅበት
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
በጣም አደነቅሃለሁ፡ የሐበሻ ወንዶች ሁሉ ካንተ እንዲማሩ ተመኘሁ፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡
@ወይንየናቷ
@ወይንየናቷ 3 жыл бұрын
ዝናየ በርታልኝ ዋውውውውውውው ከምወደው አርቲስት የምወደው ነገር ማስታወቂያ በደንብ አስገባበት ላንተም ጥቅም ነው ዝናየ
@belhumamo797
@belhumamo797 3 жыл бұрын
ወንድማችን በውነት አጠገብህ ብሆን እየጎመጅሁ አልቀርም ነበር ብርታ ተባረክልኝ
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ የኝ ልዩ አረቲስት 1000 አመት ኑረልን እንወድካለን 😘😘😘
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
እርግማነዉ ወይስ ምርቃን ሃሃሃሃሃ ይሄማ ጦሪም የለዉም
@berhanemesfun1884
@berhanemesfun1884 3 жыл бұрын
ዝግጅትህ ቁምነገር ብቻ ሳይሆን አዝናኝና አስቂኝም ነው። ከድነህ የምትከፍትበት ፍጥነት በጣም ያስቀኛል። ትህትና የተሞላበት አገላለጽህ በጣም ይመሰገናል። የምትቀ ቅልበት pan ተመራጭ ሲሆን የምታማስልበት palstic ከሆነ ግን በጣም ስህተ ት ነው። በተቀረ አንተ በቀቀልከው ብቻ በመጥገብ ጦም እያደርኩ ተቸግርያለሁ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
የሚቀልጥ ፕላስቲክ አይደለም አሁን ላይ የመጡ ማማሳያዋች ናቸው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
አርቲስታችንም @ ሼፋችንም ይሄን የስሩት እጆችህ ይባረኩልን እውነት ብለሀለል... አንደኛዋምእሄ ስለሆንኩኝ... ቡጣም ስናቁላላው ቫራይቲውን እንገላዋለን... በርታ ፕሊስ.. ላይክ... ስብስክራይብ ሼር ሼር ሼር.... መልካም ኮመንቶች 🙏🙏🙏
@abunezena
@abunezena 3 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ የምወድህ ዝናዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሠብክ ተመኘውልክ ማስታወቂያ ጨምርበት 👏👏👏
@አሪቲቲዮብ
@አሪቲቲዮብ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ አባቴ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ኣዲስ ነኝ ለቻናልህን በሴፉ ፕሮግራም ነኝ የሰማሁትኝ ተባረክ ኤርትራዊት ንግስት ነኝ ቀጥልበት
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🙏🙏🙏
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
ዉይ በጣም ከሚወድሁና ከሚያደንቁህ ሰዎች አንዷ ነኝ በራሰህ ቻናል ሰላየሁህ ደሰ ብሎኞል እና ቤተሰብ ሆኛለሁ 👏ትወና.ሙያ.መልክ .ቁመና .ትህትና ወ.ዘ.ተ 👏👏👏👍💯 ሙያ.ትወና,
@haileselassie6861
@haileselassie6861 3 жыл бұрын
You are very humble person that makes it more interesting to watch.
@ztube5232
@ztube5232 3 жыл бұрын
የምወድክ የማከብርክ አርቲስት ነክ በዚህ ሙያ ስለመጣክ በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል እጅክ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አሰረሰር ሰርቼ ለማየት በጣም ነው የጎጎሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን አግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ! በቆንጆ እሳትና ተረጋግተህ ጠቅላላ ዝግጅት 30 ደቂቃ አካባቢ በለው ዋው በጣም አሪፍ ነው! ወንድማችን እኔ አዲስ ተከታይህ ነኝ ምግብን ለጤና ጥቅም ማዋል እውነት ይህ ነው በጣም ደስ ይላል አሰራርህን አድናቂ ነኝ ስለ ምግብ ጥቅም እውቀት አገላለፅህና የንግግርህ ቁጥብነትና እርጋታይ ከሙያህ ጋር በጣም ፕደነቃል ብዙም አትንዛዛም ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ!
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 жыл бұрын
ዋውውው እጅህ ይባረክ ዛሬ ስርቸው ነበር በጣም የሚጣፍጥ ቀላል ጤናማ ምግብ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በዓይን ሲታይ እራሱ ደስ ይላል፣ጣፋጭነቱ አያጠራጥርም።እጆችህ ይባርኩ ፣ቁርጥማት አይንካቸው።ደግሞ ለምርቃቱ አሜን ብያለሁ ኡትዮጵያ ከተባረከች ምን ይፈለጋል?በጸሎታችሁ ሀገራችሁን አስቡዋት፣ሀገር ደህና ብትሆን አንተን የመሰለ መልካም ሰው ለምን ይሰደድ ነበር?እግዚአብሔር ያስበን ወንድሜ እኔ በሃምሳዎቹ ማገባደጃ ዕድሜ ክልል ላይ ነኝ የምፈልገው መልካም የእርጅና ዘመኔን ጨርሼ በሰላም መሸኘት ነው ወደማይቀረው።ግን ከእኔ በላይ ለልጆቼና እኩዮቻቸው ለወጣቶቹ በሰላም መኖር አብዝቼ እጸልያለሁ ።መልካም ጊዜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኝልሀለሁ።
@korebmount1203
@korebmount1203 3 жыл бұрын
ዝናብዙ ድምፅህ ወደሰው ለሰው ይወስደኛል ተባረክ
@makamaka8964
@makamaka8964 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምግብ ነው ያሳየኸን እናመሰግናለን
@tf7382
@tf7382 3 жыл бұрын
☆☆☆ግሩም አሰራር! ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን ዝና! በርታልን!
@teshome7160
@teshome7160 3 жыл бұрын
የማከብርህ ና የማደንቅህ ተዋንያን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዋው ያስጎመዣል የሰርስህው ምግብ እናመሰግናለን
@yoditteshome6033
@yoditteshome6033 3 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 👍👌💕
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ ዮዲትዬ ወደቻናሌ ጎራ በይ የምሰራውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ አመሰግናለሁ❤🙏
@betiaan2635
@betiaan2635 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝኖት የሠሩት ሁሉም መስረት የሚችለውን ነው
@andualembati4277
@andualembati4277 3 жыл бұрын
እኔ አድስ ሼፊ ነኝ እና ከእርሶ በጣም ብዙ ልምድ ቀስምያለው እና በርቱ።
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወንድም ኣንዱአለም ወደቻናሌ ጎራ በል የምሰራውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ አመሰግናለሁ❤🙏
@FrataMm
@FrataMm Жыл бұрын
በእውነት በጣም የማላቃችው የምግብ አሰራል የየተማርኩ ነው እናመሰግናለን ይቅርታ ግን የምግብ መፀሀፍ ማገኝት ይቻል ❤❤❤
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 3 жыл бұрын
በርታ ወንድምዬ የምታቀርበው ሁሉ ግሩም ነው። ያን የመሰለ ስው ለስውን ድራማ ሌሎችንም ስርተህ በዚህ ደሞ ተስማርተህ ማሳየትህ እንኩዋን ለልጆች ለቤተሰቦችህ ለወገን ኩራት ነህ። እድሜ ጤና ብልጽግናን እመኝልሃለሁ ወንድሜ ቪድዬህን ለማውቀው ሁሉ ብር እያደረግሁ ነው ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይሰጥ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም አሰራር ነው ከለሩም ያምራል ሙያህን ሼር ስላረከን እናመሰግናለን በርታልን
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
What I love about your cooking video is you don’t teach us not only how to cook you give us so many tips thank you so much 🙏🏾
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እማደንቅህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ይህን የስሩ እጆችህ ይባረኩ
@yeshi7143
@yeshi7143 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ የማከብርህ አርቲስት ግን አተም እድትጠቀም ማስታወቂያ አስገባበት
@yeshihairstyle
@yeshihairstyle 3 жыл бұрын
ወይኔ መስፍንየ በጣም ነዉ የምወድህ ስለየዉህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 жыл бұрын
ምን ምግቡ ብቻ ሳህኖቹ ንፅህናው አነጋገርህ ሁሉም ልዩ ውበት አለው እናመስግንለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እማደንቅህና እምወድህ አርቲስትና ሼፍ ነህ በርታልን ላይክ ሼር 👌👌👌🥰❤️
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 3 жыл бұрын
Enmesgnalen Gin Mastwoki Masgebat Albet🇪🇹💖💖💖💖
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም አሰራር ነው ዝናህ በብዙ ነገር የበለፀገ አቀራረቡም ያምራል እጅህ ይባረክ ሼር አድርጌዋለሁ
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 3 жыл бұрын
ዝና ድንቅ ስራ ዛሬ ነው ያገኘሁህ ቤተሰብ ሆኛለሁ እጅህ ይባረክ ግን ማስታወቂያ አስገባ ትጠቀማለህ ።👌👌👌👏👏👏
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
እዴት ያስጎመጃል እጅህ ይባረክ አክባሪክ ነኜ
@talleygohas5721
@talleygohas5721 3 жыл бұрын
ወግኔ ወንድሜ እጀግ በጣም ባለሙያ ነህ እጅ ይባርክ;:
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤናውን ይሥጥህ አባቴ በጣም ልዩ ነው ወንዶችዬ እሥኪ እንደዚህ ሁኑ ኩሽና መግባት ውርደት አይምሠላችሁ
@ትብለጥአዱኛ
@ትብለጥአዱኛ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ ረጅም እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
በእውነት እጆት ይባረክ ዛሬ ገና ነው ያየሆት ሰብስክራይብ አድርጌዎታለሁ
@addiskeaddis8856
@addiskeaddis8856 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: በየመሃሉ ለምን ያህል ደቂቃ እንደምናበስል እየገመትክ ብትነግረን አሪፍ ነው::
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ዝና ብዙ ተመችቶኛል በርታ👌👌👍👍👍🥰🥰ሼር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የስጋ ጉላሽ እጅ ይባርክ አድናቂህ ነኝ😋❤️👌👍👍👍
@genetyohannes2527
@genetyohannes2527 3 жыл бұрын
10/10 እጅህ ይባረክ
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 3 жыл бұрын
OMG thank you so so so much for everything. And also thank you for the description part. Your wife is the lukiest person.
@mimiab1902
@mimiab1902 3 жыл бұрын
Betam Enamesegnalen.zarewinu new yemiseraw.. kechalik bemehal...bemehal.. yabeselikibetin minutes nigeren.Edimena tena yisitih.
@Praise-k1u
@Praise-k1u 3 жыл бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ በጣም ይጣፍጣል ሰርቼዋለሁ ልክ እንዳንተ ጤና ምግብ ነው አመሰግናለሁ!::
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 3 жыл бұрын
Enamesegnalen shafe yante video sus honobngal
@betiyohannes587
@betiyohannes587 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ምራቅ ያስውጣል እጅህ ይባረክ😘
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 жыл бұрын
በዝናህብዙ ወንድማችን በርታልን ዋውውውውው እግዚአብሔር ረጀም እዲሜ
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 3 жыл бұрын
እጅ የባርክ ብያለሁ በጣም ያስጎመጃል በቶሎ ነው የሚሞክረው የትወና ብቻ ሳይሆን በሙያው የተካንክ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አመሰግናለሁ
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 Жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ሰርቼ በላሁ እንዴት እንደሚጣፍጥ እምምምም
@ZaharaAhmed-h4m
@ZaharaAhmed-h4m Жыл бұрын
Selame yebzalwte betam tatate nwte yabesha megebe bemyasegmje sira new yemyasaywn shi amete norlen enwedwtalen abaten yemselgal saywte 👍👍
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 жыл бұрын
ዝናዬ በጣም የምወድህ የማደንቅክ የብዙ ነገር ባለሙያ ነህ እና
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 3 жыл бұрын
Thank you so much....the voice is much better
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
እጆችህን ይባረኩ በጣም ነው የማከብርህ
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
ዋው በእውነት ያልጠበቅኩት ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰው ለሰው ንጉስ የሚገርም ብቃት
@mahletzeleke7863
@mahletzeleke7863 3 жыл бұрын
Thank you በጣም እንወድሃለን ። መልካሙን ሁሉ እንመኝንሀለን
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 3 жыл бұрын
የሚያምር ጤናማ ደስየሚል አሰራር ተባረክልን
@selamlalem2062
@selamlalem2062 2 жыл бұрын
Thank you 😇 I will try it after Easter
@habukasim7356
@habukasim7356 3 жыл бұрын
ሙያውን ይበልጥ እንድወደው አረከኝ በጣም አመሠግናለሁ
@aregaselamgebre4509
@aregaselamgebre4509 3 жыл бұрын
Danke ❤ gensayw erabge btam enwdekaln enkebrkaln ❤❤❤
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ለኔ ሁሌም አዲሴ ነህ ሳይህ ብውል ባድር ልጠግብህም አሁን ደግሞ በተለይ ለሤቶች ምን ያክል እየጠቀመን ነው ይህ ስራህ እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ ይስጥልን!!!
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በጣም ጥሩአሰራርናው
@mahderk8288
@mahderk8288 3 жыл бұрын
I can smell the rosemary and everything thank you sir. This is a cooking class amazing.
@umumeshood6086
@umumeshood6086 2 жыл бұрын
Wow So delicies! Kariyaw firaw biweta cheguarachin silemicheger
@ቡዜሽፈራው
@ቡዜሽፈራው 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mosesabebe9826
@mosesabebe9826 3 жыл бұрын
Betam konjo naw yasgomegal tebarek
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 3 жыл бұрын
For those of us who are beginners to cooking, can you please always show us your stove clock on ur videos (include it on your shot) so we can know how long to cook each item? Thanks
@mammyme2754
@mammyme2754 3 жыл бұрын
Selam wendime lemesrat yaleh menesasat bicha berasu atigabi neaw!! Gobez berta bizuweche yehagerachin wendoch anten aytew yeberetatu yehonal!! 💯💯
@eyobtadesse7037
@eyobtadesse7037 3 жыл бұрын
Thank you for sharing how to prepare Siga Gulash. I am kinda you who likes to cook varieties so I will definitely try it.
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 3 жыл бұрын
😋 Yum! Thank you. I am gonna cook just like this. Looks very healthy too! 👍
@enatmkonin6899
@enatmkonin6899 3 жыл бұрын
hJhhjhĥhhhhhhhhĥhhhhhhĥhĥhhhhh
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ እጅህን ይባርኮው ስላካፈልከን ሙያ አመሰግናለሁ።
@بنتاحمد-د3ت
@بنتاحمد-د3ت 3 жыл бұрын
ጠንክር አባቴ በጣም ይመቻል
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጣም ቆንጆና ጎደኛ አሰራር ነው👌🏽👍
@hirutk2012
@hirutk2012 3 жыл бұрын
Waw what a talented 👏great person I will be watching from naw on . I missed so much
@MunadohaMunadoha
@MunadohaMunadoha 3 жыл бұрын
Ara geshe Zina bizu merakachenen atasutun 💞💞💞💞💞wowwwww betammmm yamerale
@merhawitmebrahtu19
@merhawitmebrahtu19 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሪፍ አሰራር
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Wswu mashaalahe serchme alwukeme haife yemselale 👏👍👍👍🌹⚘🌷👏👏👍👍
@ggff7535
@ggff7535 3 жыл бұрын
በጣም ስ የሚል አሰራር
@taditesfaye22
@taditesfaye22 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል።
@saramisgana7775
@saramisgana7775 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ።ደስ የሚል አሰራር ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 3 жыл бұрын
መሥፍኔ ላይክም አረኩ ሠብሥክራይብምም የማከብርሕ አርቲስት ስለሖንክ
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው በጣም ምርጥ ምግብ ነው ከነ እርጋታክ በሚገባን መልኩ ነው የምትሰራው እኔ የማውቅክ ጨርጨር ስጋ ቤት ነው ባለሞያ እጅክ ይባረክ
@helenkidane4952
@helenkidane4952 3 жыл бұрын
I love it! Thanks for sharing.
@susuberhane929
@susuberhane929 3 жыл бұрын
Good job keep keep it up 👍
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክዝንዬ
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
www nice I will try it 👍👍👍
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
Thank you zenish tebarek.
@helengorge6321
@helengorge6321 2 жыл бұрын
Can you please bring me it looks delicious 🤤 thanks
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
Wow I really like the way you cooking it looks so delicious I am gone cook the same way thanks
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 32 МЛН
ምርጥ ቦዘና ሽሮ አሰራር Bozena Shiro | Ethiopian Food
10:45
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 265 М.
የጣፋጭ ዶሮ አሮስቶ አሰራር ከሀንደሪ
18:09
ኤግፕላንት በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina
18:11
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 16 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 32 МЛН