የስልክ መልዕክት ባለመመለሳቸው በግፍ ተደፍረው የተገደሉት ጓደኛሞች

  Рет қаралды 104,507

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 132
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 8 ай бұрын
የ4 ሴት ደፍረው አስቃይተው ገለው እስረ ነው ቅጣቱ አይይይይ ሀገራችን ለመሆኑ ህግ አለ😢😢😢 ይሄን እቃውን እና እጅ እግሩን ቆረጦ እድሜ ልኩን እድስቃይ ማድረግ ነበረ ጭራቅ😢😢😢😢😢
@user-dc6qe9uz7p
@user-dc6qe9uz7p 2 ай бұрын
😢😢ረየሞትፍርድነበርለዚህ
@biniam_hailu
@biniam_hailu 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን። ለማመን ይከብዳል
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 8 ай бұрын
ከእንደዚ አይነት ርካሸ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 6 ай бұрын
Amin
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 8 ай бұрын
ከባዲነው ሀገራችንን ሰላም ትሁን ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ አስቡኝ በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከነዚህ አይነት አርዬስ ይጠብቀን 🙏😭😭😭😭😭🇪🇷
@zelalembrhane1478
@zelalembrhane1478 8 ай бұрын
🎉o
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 8 ай бұрын
እኔ ሰው ያለበትን ቦታ Facebook ላይ ለምን እንደሚያስቀምጥ አላውቅም። እንደሚዝናኑ ከቀረፁ በሗላ ሌላ ጊዜ ማውጣት ይቻላል። ያላችሁበትን አድራሻ አትናገሩ። 😢
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 8 ай бұрын
😭😭😭😭እኔ በወንድ ምክኒያት አገሬን ጥዬ አረብ አገር 15 አመት ሞላኝ እሱን ሽሽት ኢትዮጺያ ውስጥ ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ እየሸሸው በሄድኩበት እየተከተለ ሲያሳድደኝ በመጨረሻ ነገሩ ወደ ቤተሰብ ጥቃት ለማድረግ ሲሞክር ሳልወድ በግዴ ተሰደድኩኝ ከመሞት መሰንበት ይሻላል ካሁን አሁን ገደለኝ እያልኩኝ እየተሳቀኩ ከምኖር የማያገኘኝ አካባቢ መራቅ
@almasbh6100
@almasbh6100 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት አሪወሥ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢
@rakyi2023
@rakyi2023 8 ай бұрын
ለምን በፍቅር ስም አሲዲ አደፊበትም
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
ወንድሞች ዘመዶች የሉሽም?
@temosokarabo5803
@temosokarabo5803 8 ай бұрын
Gobez
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 8 ай бұрын
ታዳ እሰከመቸ ተሰደሽ ትኑሪለሽ ለሱብለሽ እደወጣሽ ትቀሪለሸደ ታዳ 😢😢😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ የማይታይ እና የማይሰማ የለም😢
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 8 ай бұрын
ትሽ መፈጠርክ የሚስጠላ ሀገር 😭😭 ምን አይነት ሰብኣዊነር የሌለው ትውልድ ነው ጌታሆይ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 8 ай бұрын
በጣም ያሳዚንል😢😢😢 እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ሰዎች ይጣብቀን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
እግዜኦ መሀርነ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን😢😢😢
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 8 ай бұрын
ፈጣሪ ካዳነዝ አይነት አራመኔ ጠብቀን 😢😢😢
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 8 ай бұрын
ብስሪትዬ ተባረኪ የልቤን ነው የነገርሽኝ ቤተሰብስ ቢሆን ሰላም ከነሳሽ ለራሳችን ሰላነም መፈለግ ነው ትክክል ነሸ ብስራ
@honeyb4984
@honeyb4984 8 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ ይሄን በላሁ ጠጣሁ እዚያ ሀገር ሄድኩ በተለይ አሁን እዚህ ነኝ ያለሁት etc..የሚባሉ ነገሮችን ምናለ ባንናገር ብልህ ሁኑ ሴቶች 💖
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 8 ай бұрын
ይዘገንናል ውዶቼ
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
Merci 💯🙏
@user-pr4ex6vw7j
@user-pr4ex6vw7j 8 ай бұрын
አሁዚቢላሂ ዚዘገንን😭😭😭
@betishatube4991
@betishatube4991 8 ай бұрын
የኔም ታሪክ እንደዚህ ነበር የዛገ ጩቤ ነበር ይዞ የመጣው ከነ ጓደኞቹ ሊደፍረኝ ሳልፈልግ የፍቅር ጥያቄውን ተቀበልኩ በተጣላን ቁጥር እኔን ማነቅ በቢላ መውጋት በእሳት ማቃጠል ሆነ ስራው አርግዤ እነኩዋን ሆድሽን ከመታሁሽ ልጄ ይሞታል ፊትሽን ከመታሁሽ ሰው ያይሻል ስለዚህ አናትሽን ነው የምቀጠቅጥሽ ይለኝ ነበር የሚገርመው እንደዛ እያሰቃየኝ ዝም ስለምል ሲያልፍለት አቅፎኝ ያለቅሳል ይሄም አልበቃ ብሎት ሌላ ሴት ጠበሰ እግዚአብሔር ይመስገን ልጄን በሰላም ወለድኩ ጥዬው ጠፋሁ በመጨረሻ ፈልጎኝ መጣ ባህሪው ተቀይሮ በአዲሷ ሚስቱ ተማሮ ጠበቀኝ ልጁን ማሳደግ ጀመረ ጭራሽ የነበረኝ በረከት የኑሮ ከፍታዬ መውረድ ሲጀምር ሁሉን ጥዬ ስደት ወጣሁ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር እንደ አስፈሪ ህልም ነው የማስታውሰው
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 8 ай бұрын
ጥሎ የማይጥል ፈጣር አኳን ረዳሽ
@betishatube4991
@betishatube4991 7 ай бұрын
@@tsehtseh8267 አሜን የኔ ቆንጆ ለታመነው እግዚአብሔር ሁሌም መልስ አለው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 7 ай бұрын
ዘመድ የለሽምዴ እሱን የሚገላግል ከማን በልጦ ነው እሱ ሆ
@betishatube4991
@betishatube4991 7 ай бұрын
@@user-cu8me2wy4s አዎ የለኝም ውዴ የሙት ልጅ ነኝ
@peace8494
@peace8494 8 ай бұрын
የምትናገሩት እያሰተዋላቹ ተናገሩ ብዙ ይከታተላቹሃል ሰዎቹ ታመው ነው እያላቹ ለሌላ ገዳዬች ምክንያት አትሰጡአቸው ገዳይ ገዳይ ነው ፍርድ ነው የሚያሰፈልገው የምን ታሟል እያሉ ማባበል ነው 😏
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 8 ай бұрын
እፍፍ😢😢
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 8 ай бұрын
ወይ መታሰር ሰውስት ዓመት ታሰሮ የፈታለሁ አወይ ኢትዮጵያ ለጆቸሽ በልተሽ ቸርሻቸው
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲
@blueblue8966
@blueblue8966 8 ай бұрын
ልቤ ተንቀጠቀጠች በፈጣሪ 🤔💔
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ😭😭😭😭
@qalgqalg
@qalgqalg 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር አፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 8 ай бұрын
ጉዲ ነው የዛሬ አይ አገራቺን😭😭😭😭😭
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 8 ай бұрын
Weyyyy Uffffff Min Aynet Aremen Now Lemehonu Yeesow Lige Now 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 8 ай бұрын
ማንም ሰው ሰው ከገደለለ የሞት ፍርደ ነው መሰጠት አለበት ልላው መቀጣጫ ይሆናል ካለበለዝያ ነገእፈታለሁ ብሎ መግደል እአይቆምእ እሰርቤት ይበላል ይጠ ጣል ይኖራል ምንም አይሰማውም ይለማመደዋል።
@user-tq8go4lb9t
@user-tq8go4lb9t 9 күн бұрын
Bayimotu arife neber
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 8 ай бұрын
Dear Bisrat, there are so many psycho out there girls should be aware of. Thanks.🎉🎉🎉
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የአላህ ጭካኔ
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 8 ай бұрын
ya allh😭😭
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 8 ай бұрын
tabarkuu 😭😭😭😭😭
@honeyb4984
@honeyb4984 8 ай бұрын
ታሪኩን ሙሉ ብታረጉት ጥሩ ነዉ እንዴት እንደተያዙ ምን ያህል አመት እንደተፈረደባቸዉ። እናመሰግናለን 💖
@romangedeye9684
@romangedeye9684 8 ай бұрын
ከየት የመጡ ናቸው ስይጣኖች እህቶች የላቸውም በጭካኔ አረመኔዎች እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቹ
@pitr4399
@pitr4399 8 ай бұрын
ያአላህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወዴት ሄድሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@yoursalemabrha575
@yoursalemabrha575 8 ай бұрын
You are so sweet
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 8 ай бұрын
እስቲ ልሰማው 😢
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 8 ай бұрын
Bisriye i love you so much የኔ ዘናጭ ተራኪውን ደሞ አንድ ቀን ባካል ብታሳይን Caption ላይ የታሪኩን ማንነት አትናገሩ ይበልጥ እንዲያጓጓ
@ruirrijsir8392
@ruirrijsir8392 8 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭
@adebabaygebre
@adebabaygebre 5 ай бұрын
ክፉ ትዉልድ😢😢😢😢😢😢
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 8 ай бұрын
ሴቶች ትዳር አይዙም ሶስት አራት ሆነው እቤት ተካራይቶዉ ይኖራሉ እንድህ አይነት እኛ ሰፈርም አይቻለሁ
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Mebtachew ko new.yegid magbat alebachew???
@genitefera1375
@genitefera1375 7 ай бұрын
መብት
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 7 ай бұрын
አይባልም ትዳር ዘዉ ብለዉ የሚገቡበት እቃቃ ጨዋታ አይደለም
@elsabetmicheal6726
@elsabetmicheal6726 7 ай бұрын
up to them. that is not your business.
@asasasas2169
@asasasas2169 8 ай бұрын
Egziuw marene krestu 😢
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 4 ай бұрын
ያአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@tenawo
@tenawo 7 ай бұрын
Ayiiii😢
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 8 ай бұрын
ብስራትዬ በጣም ታምሪያለሽ
@user-bu8cz8dp4z
@user-bu8cz8dp4z 8 ай бұрын
Kendezi.ayinet.kifu.sewoch.fetari.yisewiren😢😢😢
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 8 ай бұрын
እንደው እውተኛ ታሪክ ነው ግን ?? X3 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 8 ай бұрын
አወን
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 8 ай бұрын
እንዴት ያለ ክፉ ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@eteneshgirma4237
@eteneshgirma4237 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@abbasbh5096
@abbasbh5096 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wm8lg2tq7p
@user-wm8lg2tq7p 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hishamsaleh8967
@hishamsaleh8967 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sarateshome5765
@sarateshome5765 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 8 ай бұрын
kifu yemisreun metages alchlme.mine yishalal.
@user-we8cb1tz1c
@user-we8cb1tz1c 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😮
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢
@user-pq1mj5rs8o
@user-pq1mj5rs8o 8 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤❤
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 6 ай бұрын
geta hoy ante kesintu new yekelelken?? please satetseliyu kebet atiwtu
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 4 ай бұрын
እነኝህማ መልካችወ እጀ ሰው ሰራችወ የሳጥናኤል ነው
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 7 ай бұрын
ኢቲዮጲያ ህግ ሚባል ነገር የለም።😢😢😢😢
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 8 ай бұрын
setoch yemibidiluten mine tilalachu.kee jinka.
@MikiGirma
@MikiGirma 8 ай бұрын
Egzabher hoye kendezi aynet awere wendoch egna setochen tegteh endecherneth tebeken
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 8 ай бұрын
ሰዉ ዘር አጥፍቶ 20 ዓመት ደያሱን እየበላ ይታሰራል። የኢትዮጵያ ፍርድ
@shafiktuhin7357
@shafiktuhin7357 8 ай бұрын
ጡሩነገር አሠሩምበቃ ያሳዝናል
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 8 ай бұрын
Ye programun alama alemaweqish eko new
@meronyohannes588
@meronyohannes588 7 ай бұрын
Yegezaber tegeset new megeremgne
@eyerusalemassefa4835
@eyerusalemassefa4835 8 ай бұрын
Anbabiw gin askedimo anbibo ayakerbim ende ?
@meronmammo6124
@meronmammo6124 8 ай бұрын
Meche ena yet new yehe..esunm tenageru..film eyasayachehu new yemimeselew..weyem yewechi ager tarik new
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 8 ай бұрын
Ene yemigermegn yih aynet gif Ethiopia midr lay new yemifexemew
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 ай бұрын
Botawen megltt men asfelg ysazenal sent kffu eyal 😅
@yaredzeleke8715
@yaredzeleke8715 8 ай бұрын
ምን ተፈረደባቸው
@KadijaHassen-pj6vv
@KadijaHassen-pj6vv 8 ай бұрын
Kabadee nw lokoja labtsabe msnanatene
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 8 ай бұрын
የመጀመርያዉ ጥፉት ህጉ ስላላከበደበት ወደ ሁለተኛ ከባድ ወጀል ገባ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 7 ай бұрын
Ere gude new
@user-bg6fz3ek8c
@user-bg6fz3ek8c Ай бұрын
Weye ye Ethiopia Ferde Betam Yendedel Be kumchew mektel neber kemekleb yeha ketat seyhone refet new yetstchew nega kezi belay wengel yektelel yemal
@mametomeri
@mametomeri 8 ай бұрын
እስኪ ከመዴፈር ውጡና ሌላ ስሩልን
@frezerkbret8135
@frezerkbret8135 5 ай бұрын
ምድረ ሰይጣን
@user-lg9uv3wv6o
@user-lg9uv3wv6o 8 ай бұрын
ዋው ሄራዬ አለባበስሽ ሲያምር😍😍😍
@opsahmed7211
@opsahmed7211 5 ай бұрын
Ya Ethiopia hezb awrawoch selhonen new ezeh ydrsnew
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 8 ай бұрын
lewonde lije zimitaw ejige kefitega melse new wonjele lemesrat.wanaw ene.yebedelech setoch aluge.lemisale kee AWASH INSHURANS ENA KEE SAVE THE CHILDREN YEBEDELUT ALUE.EJJIG YZENKUT ALUE YEBELUT....
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 8 ай бұрын
😭😭ያለ ቅጥ መቅበጥ ጥሩ አይደለም ያሳዝናል በጣም😭😭
@ashash9382
@ashash9382 8 ай бұрын
Kannfii kannii d,ubaŕrttiifi eguummssii ada kannii barrbachiissuu ;;
@bikiltumegersa6584
@bikiltumegersa6584 7 ай бұрын
እያታናፋሱ አይደል እንዴ ሞቱየታባሉ 🤔
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 8 ай бұрын
Setochu mnm mastewal yelachehum. Biyans eko endezi aynet negeroch sint gize bezih program yetelalefal. Enezi asharo mastewal yelelachew bicha. Midre qebex yesirachewun new yagegnut.
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
አንዴ ማኪ አንዴ ዲና ስክሪፕቱን በደንብ ፃፉት እስኪ የውሸት እንዲመስል አታርጉት ። ልጅትዋ ግን ጤነኛ ነሽ? በሽተኛ ናቸው ብለሽ ታስተባብያለሽ እንዴ?
@Hali4127
@Hali4127 8 ай бұрын
ወይ ሀገሪ መንግስት የሌለበት ሀገር
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
የሴተኛ አዳሪወች መጨረሻ ደስ ይላል።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሴተኛ አዳሪ አይደሉም ነው አለባበሳቸውን አይተሽ ነው ዝም ብሎ መፍርዲ😏
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው የኸንን ማለት በሰው መፍረድ ቀላል ነው ሱባሀን አላህ ይሆናል ብለው ያላሰቡት ነገር ተፈጠረ
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 8 ай бұрын
ምን አይነት ፍርድ ነው ደስ ይላል የምትይው ከሰው አልተፈጠርሽም
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Anchiw lay yidresibish. Saywil sayadir. Seytan!
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
@@shalom744 kkkkkkk
@user-tq8go4lb9t
@user-tq8go4lb9t 9 күн бұрын
Bayimotu arife neber
@ganit1132
@ganit1132 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@frtunagebregergs5182
@frtunagebregergs5182 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nejathassan3674
@nejathassan3674 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ramiayoub6210
@ramiayoub6210 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 3,6 МЛН
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 66 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,6 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 77 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН