የስልክ ጥሪዉ መዘዝ | ከ18_አመት በፊት ልጅህ ነኝ ብላ በመጣችዉ ሴት ምክንያት። | እርቅ ማእድ | Ethiopia Sami_Studio

  Рет қаралды 41,971

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Subscribe to our official channel
/ @erq-maed-tv
ከዛሬ 18 አመት በፊት የወለድከኝ ልጅህ ነኝ ብላ በመጣችዉ ሴት ምክንያት የ16 አመት ትዳር ዉጥረት ነግሶበታል
sami_studio, ethiopia, yeselam_gebeta, የሰላም_ገበታ, endalk_assefa, erk_mead, የእርቅ_ማእድ, astaraki, አስታራቂ, የፍቅር_ታሪክ, love_story,'#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 113
@selamgebremeskel1962
@selamgebremeskel1962 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ትህትናው አሰተሳሰቡ መልካም ነው በዚህ ዘመን አባት እንደሆነ እያወቀ ሰንቱ ነው የሚክደው ቴዲ ግን ለመቀበልና ለመካሰ ዝግጁ ነው ባለቤቱም ከሳ በፊት ሰለሆነ ብትረዳ ጥሩ ነው ከባድም ቢሆን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ሰው ልጆች በካዱ ጊዜ ይህ አባት ለመሆን አላቅሽም አላለም
@m7aaa77
@m7aaa77 2 жыл бұрын
የሚገርም ስብዕና የተላበሰ ሰው ቴዲ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ልበ ቅኖች ከመልካም ነገር አይጎድሉም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
በፍቅር ነዉ መመለሰ የምፈልገዉ ትላለህ የሰዉ ገንዘብ የለፋችበትነዉ ሰጥ ትሁት ልምሰል አልክ የሰዉ ገንዘብ እየከለከልክ እራሰህን ከፍ እያረክ ለነሱ ጥሩ ሰራሁ እያልክ ነዉ
@alemselamenideg9562
@alemselamenideg9562 2 жыл бұрын
ለእናትህ ማገልገልህ ለምን ትልቅ ውለታ አደረከው ሳስበው ወንድምና እህቶችህ ትክክል ናቸው ለብቻህ ተደብቀህ እናትህን አሳምነህ የቦታ ገንዘብ መውሰድህ ትክክል አይደለም ቤተሰቦችህ ናቸው አካሄድህን አሳምር ራስ ወዳድ ነህ
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
አቶ ቴዲ በእውነት ትህትናዎ እና ደግነትዎ ለብዙ ወንድሞቻችን እና አባቶቻችን አርአያ የሚሆን ነው መልካምነት እንዴት ደስ ይላል በአንፃሩ ክፋት ደግሞ የሚጎዳው ራስን ጭምር ነው ። ከብዙዎች መካከል ቀና በጎ መልካም ሰው ሆነህ መገኜትህ ወንድማችን እናመሰግናለን!
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ቢቀር እንዴት እንስማ
@fremehreteab4080
@fremehreteab4080 2 жыл бұрын
Tkkl
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
ራስ የሚበጠብጥ፣ አሰልቺ ሙዚቃ ከመሆኑም በተጨማሪ፣ ድምፁ በጣም ከፍ ስላለ፣ እጅግ ይረብሻል።
@adanechtesema9939
@adanechtesema9939 Жыл бұрын
በውልድም ምን ችግር አለው ከትዳር በፌት ንው
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ስንት ከሓዲ ሰው በሞላበት አገር አንዲህ ዓይነት ሰው (አባት)ንግግሩ ይበቃል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ተባረክ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@ምጥን
@ምጥን 2 жыл бұрын
የእህትህን ገንዘብ መልስ በሰው አገር ተሰቃይታ ነው ያመጣችው ወንድም ምንም አልተመቸኝም ።ለማንኞውም አምላክ ይርዳህ !!
@tigtig8146
@tigtig8146 2 жыл бұрын
ካላት ብታበድረው ምናለ አልካደ ችግር ላይ አምጣ
@hanna4751
@hanna4751 2 жыл бұрын
አለመካዱ እራሱ ያስመሰግነዋል
@tigitu8570
@tigitu8570 2 жыл бұрын
@@tigtig8146 በፈለጋችሁ ሰአት መመለስ ነዎ
@tsigeendale1723
@tsigeendale1723 2 жыл бұрын
ያጣላቸዉ የህትዬዉ ብር ሠይሆን የናቱን ዉርስ ሀብት ሸጦ ለብቻዉ ስለተጠቀመበት ነዉ ።ሁሉም መካፈል ነበረባቸዉ ወይም መፍቀድ ነበረባቸዉ ለዚህ ነዉ ሊበቀሉት ልጅ ያመጡበት ።
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት እባብ አጎት ነበረኝ። የአዞ እንባ የሚያነባ አምላክ ምራቁን ውጦ ሳይጨርስ ያሰናበተው። አሲዛለሁ እውነቱ ሌላ ነው። አንተ ከሌላ ወንድምችህ በምን ትለያለህ ?
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሙዚቃው ይቅር መስማት አይቻልም።
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ በእውነት ገና እውነቱን ሳያውቅ ልጄ ተጓድታለች አለ አይዞክ ወንድም ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳክ
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 2 жыл бұрын
ቴድሮስ ግን መልካም ሰው ነህ
@hagereet9623
@hagereet9623 2 жыл бұрын
ሀፍት ንብረት ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን ምንድን ነው ሰው ሲሞት ብቻ እዬዬ ማለት አረ ሟቾች ነን ዘላለም አንኖርም ሰው ይበልጣል
@hibritunega8831
@hibritunega8831 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ትክክል ነህ ጌታ ደግሞ ይረዳሃል እውነተኛ እምላክ የእውነትም እምላክ ስለሆኔ ባለቤትህም ታግዝሃለች ብዬ አምናለሁኝ በርታ:
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ 2 жыл бұрын
ምን አይነት ደረቅ ሰው ነው እንደውም ቤተሰቦችህ ጥሩ ናቸው የናትህ ውስጥ ለብቻህ ወሰድክ እሱም አልበቃህ ብሎህ እናት ከባሏ የተካፈሉትን ብር ቤት ካልሰራሁ ለብቻዬ አልክ የእህትህ ብር ውሰድክ ይሄ ሁሊ ነገር አድርገህ እነሱን ትወቅሳለህ እንዴ ማፈርያ ደግሞ የሴት ፀባይ ነው ያለህ ወይ መጥፎ ሚስት ነው ያለህ ለናትህ ለቤተብ ያደረከው ለናቴ ያልከውን እንዲህ አድርጊያለሁ ብለህ ውለታ ትጠይቃለህ ልጅህን መሸምጠጥህ ደግሞ ደረቅ ግትር ወንድ ስትቀፍ🖕🏿
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
bednnbe geltshewal.👍
@tigitu8570
@tigitu8570 2 жыл бұрын
የ እኔም እንደዚህ አይነት እህት አለችኝ ሁሉንም እኔ ልብላ የምትል አያድርስ ነው
@eyosiyase5
@eyosiyase5 2 жыл бұрын
ንብረት ውበት ጠፊ ነው ልክ ነህ ልጅህ ልትሆን ትችላለች ሚስትህም ልትረዳህ ይገባል ከሳ በፊት የሆነ ነገር ለዛውም ያላወከው አይዞህ ገንዘብ ግን ከሰው መብለጡ ገራሚ ነው አይ እኛ😭😭
@jitukebede1766
@jitukebede1766 Жыл бұрын
ትክክል አንተ የተጠቀምከውን እነሱም መጠቀም መብታቸው ነው ... እህትህም ብትሆን እሶ ስላለች ነው የሰጠችህ ለራስህ ንብረት ማፍራት እንደምታቅድ እሶስ አንተ መመለስ በምትችል ግዜ ብሩ ዋጋ ላይኖረው ይችላል ...አንተ አረኩላቸው ከምትለው በላይ እነሱ ላንተ የሆኑልክ ብዙ ነው
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 жыл бұрын
*ውይይ ልጂ ምርጥ ስነምግባሩ. ባህሪው ከአንድበቱ እሚወጡት. ቃላቶችለመጀመሪያ ጊዜ አደብ ያለው ምርጥ ማራኪ ባለታሪክ ሰው ትሰማ ወደ ታሪኩ ስመለስ የደንኢል ምርመራ ይፈታዋል ቀላል እኮ.ነው ነፃ መውጫው የደኒኢል ምርመራ ያስፈልጋል ቀላል ነው አብሽር ወድሜ ሚስትህ ደግሞ. ልትረዳህ ይግባል የእሳ ንብረት ነው እሚሳስባት እስከዛሬ 18አመት ሙሉ ምንም ሳጠይቅ ኑራ እዳንተ ያለውን ያብዛልን ክፍል2እባካችሁ መጨረሻቸውን እድትለቁልን ሲቀጥል ኮሜቶች አደብ ይኑራችሁ*
@mekdesmekdes5886
@mekdesmekdes5886 2 жыл бұрын
ምንቴ እንዴት እደምወድህ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ነው እምታዳምጣቸው ሲያወሩ እድሜ ጤና ይስጥህ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፣🇧🇴💚💛❤️
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ቴዲ በጣም ጎበዝ ጥሩ ንግግር ነው የሚናገረው በጣም ይገርማል ተባረክ ግን ያንን 100ሺ የቤተሰብ ገንዘብ መጀመሪያ መክፈል ነበረብህ የኢትዮጵያን ህዝብ ለመበደር ታለቅሣላችሁ ለመክፈል ግን ታሰለቅሣላችሁ
@romobile3460
@romobile3460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው ነህ
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ አይዞክ ጌታ ይረዳካል ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
መጀመሪያ፡ያደረከው፡ጡሩ፡ቢሆንም፡እህት፡ወንድሞችህ፡ሳይፈቅዱ፡ሳያቁ፡የወርስ፡ገንዘቡን፡ፀጥ፡አረክ፡የእህትህን፡የሀደራ፡ገንዘብ፡በፈለገችው፡ጊዜ፡ለራስህ፡ቤት፡ገዛህ፡ደሞ፡ቦታ፡ከለከሉኝ፡ትላለህ፡ደግ፡አደረጉ
@lilly1425-f2o
@lilly1425-f2o 2 жыл бұрын
እንኳን አባትህ ይቅር አለህ ትልቁ መጥፎ ነገር የአባት እርግማን ነበር።
@abebaali4790
@abebaali4790 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ስው ነህ
@halima9826
@halima9826 Жыл бұрын
ሰውየው ያስታውቃል እራስ ወዳድ ነው ለእናቱ ለቤተሰቡ ያደረገውን ነገር በጣም አጋኖታል እህቱም ገዘቤን ስጠኝ እያለች ቤት ገዛ የእናቱን ውርስ ሽጦ ለብቻው ተጠቀመ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
ሴራ ሊሆን ይችላል መቸም ዘንድሮ ሴረኛ ሸረኛ ምቀኛ ተንኮለኛ ነው የበዛው በደንብ አጠራ DNN አስመርምር
@hasnahasna7124
@hasnahasna7124 2 жыл бұрын
ቀድማችሁ ፈራጅ አትሁኑ እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 2 жыл бұрын
እራሱ ከተናገረው ነው ይቅርታ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አባት ልጆች የሚያድርበት ተፅህኖ በስነ ልቦና እንደሚታመሙ ማወቁ መፀፀቱ ደስ ይላል እራስ ወዳድ አደለም ሚስቱ እና ልጁ ግን ትልቅ ተፅህኖ ስለሚያደርሱበት እርቅ ማዕዶች ትዳሩንም ታደጉለት ልጅ ነይ ብላ ለመጣችዉ ከፈጣሪ በታች መፍትሄ ስጡት መጨርሻዉ ናፈቀኝ
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
ቆይ ለምድነው ባላወከው ነገርባለቤትክ ልትረዳክያልቻለችሁ 16። አመትሙሉ አብራክ ኖራ አተምኮ አታውቅምነበር ለማንኛውም ዋጋመክፈል ያለባት እውነትምከሆነ የልጅቱ እናት ነች አቸ አባትየሚለው ቃል ያሥብካል
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
አቅራቢዎች ፕሮግራሙን ከመልቀቃቹ በፊት አድምጡት የሙዚቃ ክላሲካሉን ለምን አስገባቹት በጣም እጅግ በጣም ይረብሻል ጀማሪ አቅራቢ መሰላቹ ብዙ አድማጭ አላቹ እባካቹን አትረብሹን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አንተ አታውቅልንም በመንገድህ አንመራም ስንል እንዲህ እንሆናለን ።ዝሙትን ብንጠየፍ ይህ ባልሄነ ልጅ የልጅ ልጅ ባልተጎዳ ከብዙ አመታት በሁአላ ትዳር ባልተበጠበጠ አዝናለሁ! "ፎቶዋን ሳየው ትንሽ ትንሽ አስታወስኩአት ለአንድ ቀን አሳልፈን ነበር !" የሚለው ያማል ምን ያክል ሴቶች ጋር ብታሳልፍ ነው ያላስታወስካት 🤔🤔🤔 እባካችሁ ህገ እግዚአብሔርን እናክብር !!!! ልጁት ከደረሰባት ጉዳት አንፃር ንግግሩአ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ይድረስላት ግን ዙሮ ዙሮ ቀርባ ያለውን ነገር እስካላወራች እንዴት ይሆናል ለምን ፈቃደኛ አልሆነችም ? የቤተሰቡ ጉዳይ ብዙ ጉድ ያለበት ይመስላል ።ግን በሚገርም ሁኔታ ዘመድ ፣እህት ወንድም ብር ከተበደሩ አክብረው አይመልሱም ጭራሽ ይንቃሉ "አልቸገረሽም ምን ችግር አለው !" የማለት ነገር አለ ወንድሜ ሲቸግርህ ሰጠችህ አንተ ደግሞ መልስልኝ ! እስከምትባል መጠበቅ የለብህም አክብረህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብለህ ብትመልስ ይበልጥ ትከበራለህ "ለኔ ደራሽ ናት ለበአልም ለምንም " ብለሀል ታድያ ያ ስታደርግልህ የነበረው ትዝ አይልህም ?ለነገሩ ብዙዎች እንደ ግዴታ ነው ሚቆጥሩ ሲታገዙ ። ገንዘቡን እስካልመለስክ ድረስ የአፍ ሽንገላ ምን ያደርጋል " ባይቸግራትም በሰው ሀገር የተንከራተተችበት ነው እመልስላታለሁ !"" ይሄ መልስ አይሆንም ከሁኔታዎች እንደምንረዳው ደና ገቢ እና ሐብት ያለህ ሰው ነህ ታድያ ለማይረባ ብር ለምን ትቀያየማለህ ?? "እናቴ የውርስ ቤት ነበር ሸጣ ሰጠችኝ " ያከውም የማይመስል ነው ሠባት እህት ወንድም ሊያኮርፉህ እንዴት ቻሉ የእነሱስ ይሁን እናትህም "እቤት አትምጣ ቤተክርስቲያን እንገናኝ " እስከማለት ምን አደረሳቸው ? እውነት ቤት በመግዛትህ ፣ብሎም ቤት ሰርቼ ልግባ !"በማለትህ ነው ? እሺ ይሄስ ይሁን ከባለቤትህ ከልጅህ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዴት ነው ? ቤተክርስቲያን ከማውራት እቤትህ መጥተው ምሳ እየበላችሁ የልጅ ልጃቸውን አይተው ተጫውተው ለምን አይሄዱም ??!!!! እግዚአብሔር ይፍታልህ ብዙ ተደራራቢ ችግር አለብህ ሳስበው "አተርፍ ባይ አጉዳይ " ሁነሀል ምንም ቢሆን ከቤተሰብ አይበልጥምና ሰላም ፍጠሩ ።ሚስትህንም "ከትዳር በፊት የሆነ ነገር ነው " ብሎ ባናቀለው መልካም ነው ይከብዳል እንደ ሴት ይሰማታል ። ምንቴ ፣ሣሚ ፣አብዲ እናመሰግናለን🌻👏👍
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 Жыл бұрын
ቴዲ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እግዝያብሄር አዋቂ ነዉ አይዞህ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ክላሲካሉን አታስገቡ እስቲ ለሌላ ቀን ።እኛስ ሁለት ነን ብዙ ወንድምና እህት መሆንም ብዙ መዘዝ አለሁ ብዙ ቤተሰብ አያለሁ እንደዚ ፍቅር የላቸውም እኔ እህት ስለሌለኝ በጣም ይከፋኛል እንደዚ ስሰማ ግን እፅናናለሁ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
የቆየ ታሪክ ነወ የሚመሰለወ
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Жыл бұрын
Wow ewuneti kehone betam gobezi abati neki egzihaberi erdaki
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
ቴዲ ጥሩ ሰዉ ነዉ
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 2 жыл бұрын
በ አያት እጅ ማደግ መልካም ነው ጎዳና ያደገውስ ያለምንም ደጋፊ ምን ይበል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
👍👍👍 እዉነት ነዉ
@borkboi3147
@borkboi3147 Жыл бұрын
Yehethin gemzebb yalefekadwa wesdeh emenet selagodelk☝️weklenahin mesharachew belehnetachew new💯💯💯
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ አባት ትክክል ነው እያደረግክ ያለኸው ባለቤትህም ብትሆን ደስተኛ ነበር መሆን ያለባት የልጃችሁ ብቸኛ መሆን ምንም አላስጨነቃችሁም ነበር ማለት ነው?? እህት አገኘ እኮ እስዋም ወንድም አገኘች ማለት ነው እኔ አንድ ልጅ ነው ያለችኝ ብቸኛ ልጄ ነች ሁሌም ወንድም ወይ እህት ስለሌላት በጣም እጨነቃለሁ በእርግጥ ልጅ ለመውለድ አልረፈደብኝም ግን ...... በሆነ ተአምር እንክዋን የድሮ አሁን አዲስ ህፃን ወንድም ወይ እህት አባትዋ ቢያመጣላት ሁህ ክርስቶስ በሚያውቀው እኔ የምፈልገው ልጄ ብቻ ወንድም ወይ እህት ይኑራት ብዬ ነው የምፀልየው🙏🙏🙏🙏ልጆቻችሁን ብቸኛ አታድርጉ እባካችሁ🙏 በደስታ ተቀበሉዋት ውድ ቤተሰቦቼ❤️🙏🙏🙏🙏‼️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ምንድነው አስተካክሉ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ዉይ ክላሲካሉን ብታስቀሩልን በፈጣሪ ስም🥺🥺 ረበሻቹንኮ እንዴት እንስማ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
😂
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ልዝብ ሠይጣን ነው።
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ሰው ነው መጨረሻውን አሳውቁን
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
አቦ ምን አይነት የተባረከ አባት ነው
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 2 жыл бұрын
Baltarku betam edelgna neh ጣጣዋን የጨረሰቾ ልጅ ማግኘት መታደል ነዉ . መክፈል ያለብህ መፀዋትነት ከፈለሕ ልጅህን መግኘት አለብህ::
@tigtig8146
@tigtig8146 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ከትዳር በፊት ለተፈጠ ነገር እንደው በትዳር ላይ ሆነ ከመጣ / (በጣም ደሰ ይበል እኩያ ልጅ ማግኘት ) ባለቤቱ ይቅርታ ፍቅርኖ ብትሰጭው ። ከቤተሰቦችህ ጋር በውርሰ የሚናጭ በቤታች ያለ የዛር መንፈሰ ነው :: የእግዚአብሔር ቤቶ ፍቅር ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ያለ ምንም ጥርጥር የሆነ ነገር እንዳለ ያስታውቃል በሰለጠነ ጊዜ አባትነቱን ከፈለገች በአካል ነይ ስትባል መታ የሚያስፈልገውን ነገር ማድረግ ነው ሌላው ሚስትክም ብትሆን ቢሆን እንኳን መቆጣትም ትዳር ማፍረስም አይገባትም አለማስተዋል ነው ከእሱዋ በፊት ነው የተፈጠረው ይልቁንስ ከባልሽ ጎን ቆመሽ ያሚሆነውን ነገር ማድረግ እና ቤትሽን ማትረፍ ባልስን ማትረፍ ነው ያለብሽ ግን ለምን ሰወች ለመጥፎ ነገር ስንተጋ እንኖራለን ልጅቱዋስ እውነት ከዚህ በፊት ጭምጭምታ ከሰማሽ እቤቱ ድረስ ሄደሽ ካየሽው ቤቱን ኑሮውን ካውቅሽ ለምን ዝም አልሽ ታዳጊ ልጅ ነሽ በብርም ተታለሽ ከሆነ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ብልግና ነው የሰው ህይወት መበጥበጥ ቴዲ አንተ ግን በርታ አይዞክ ሁሉም ያልፋል መልካም ሰው ነክ ሰው በጠፋበት አባት ወልዶ አሳድጎ በማይታመንበት ሰአት ከሆነም ተጠያቂ ነኝ ማለት በጣም አስተዋይነት ነው እግዚያብሔር ህይወትክን ኑሮክን ቤትክን ትዳርክን ከከፉ ይጠብቅልክ
@አጌሪአምላክይጠብቃት
@አጌሪአምላክይጠብቃት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞ ወደሜ ችግር ከሰው ጋር ይውጣል አንተ ሐቀኛ አደበት ቁጥብ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ስልኩን ላኩልን እባካችሁ
@hailufanta7100
@hailufanta7100 2 жыл бұрын
ልጅቷ የተወችው መልእክት አልጣመኝም ምክንያቱም የምትናገረው ነገር ጥሩ አይደለም ሰውየው ምንም ጥፋት የለበትም ችግሩ የእናቷ ነው
@hailufanta7100
@hailufanta7100 2 жыл бұрын
ይሄንን ታሪክ ይመሰለኛል ከዚህ በፊት በዚህ ፕሮግራም ሰምቼዋለሁ እንደ አዲሰ ዩቲዩብ ላይ ጭናችሁት ነው?
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
እኔም የሰማሁት መሰለኝ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 2 жыл бұрын
እኔም ስምቸዋለሁ
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ተጋባሂ የሰማሁት ይመስለኛል ደግሞ ምንቴ አስታራቂ ላይ መሰለኝ የሚያቀርበው አሁን እርቅ መአድ ይላል ግራ ገባኝ በፊት የሰማሁት የባለጉዳዩ ስም ቴዲ ነበር የእናትየዋ ስም ደግሞ መአዛ ነበር
@michaelkassa5739
@michaelkassa5739 2 жыл бұрын
I don't trust him something wrong.....
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ሚስትይው ግን ምናለ እሰይ ለልጄ እህት ተገኘችበት ያላለቹ ግን?🤔 ኡፋ እናቴ በ30 ዎቹ አእድሜ እያለች ነበር ስድስት ልጆች ታቅፋ አባቴ የሞተው ነገር ግን አባታችን ወስላታ ባይሆንም ወይንም ከእናቴ ውጪ ሌላ ሴት እንድማያቅ እያወቀች አባቱን የማይታውቅ ልጅ እኛን የሚመስል ነገር ስታይ አይ የባሌ ልጅ ይሁን እንዴ?🤔 በማለት ከአንድ ስወስት ሴቶችን በሽማግሌ አስጠይቃ ታውቃለች ሁኖ ግን አዎ የሱ ነው የሚላት ሰው አላገኘችም ነገር ግን አንዲትዋ አባትዋን አላውቀውም ብላት በፍቃድኝነት ያንቺ ባል ግን አይድለም ብላት በጣም ችግረኛ ስለ ነበረች እናቴ ብዙ ባይኖራትም ባለቻት ነገር ግቢያችን ሰፊ መሬት ስለ ነበረው ቤት ሰርታ እንድትገባ አድረገቻት እኛም አክስቴ ነው ብለን የምንጠራት ለእናትየው ለልጂትዋም እህቴ ነው የምንላት አያቴ ያባትነት ስም ሰጥታት ዛሬ ድረስ በእናቴ አባት ትጠራለች የወንድና ሴት እናት ሁናለች እናትይዋም መነኩሴ ነች ዛሬ ይህ ስላድረገች እናታችን ሁሌ ነው የምናመሰግናት እስከ ዛሬ ድረስ የኔ እናትኮ ልዩ ነች ኑሪልኝ እማዬ ውዴ😍🙏😍
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች የመልከስከሳችሁ ውጤት ቡሀላ ዋጋ ያስከፍላችኋል መጀመሪያ ብትሰተር አድበህ ይህ ሁሉ ባልመጣ ሲቀጥል የእህትን ገዘብ ፈጣሪን መልሰህ ስጥ እንዴ እሷ ይህንን ገዘብ ከዛፍ ቆርጣ አደለም ላቧን ጠብ አድርጋ ነው ያመጣችው እራስ ወደዳድ አትሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ያንተን ነገር ባዳመጥኩ ቁጥር እንድረዳህ ያስገድዱኛል። ይገርማል🤔 ፍትህ በአይን በሚታይ ማስረጃ ነዉ የሚገኘዉ። ነገር ግን ከዛ በላይ የሆነ በተበዳዩ አንደበት የሚሰማ እዉነት፣ ህግ ቢረዳዉም፣ ከከንፈር መምጠጥ ሌላ የሚደረግ ለዉጥ አይገኝልህም🤔 አንተ አንዱ ነህ🤝💐
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ቴዲ ቀና አሰተሳሰብክ በጣም ጥሩሰውነህ
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 жыл бұрын
የእናት የውርስ ንብረት ብቻውን መጠቀም አልነበረበትም ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ክብር ለአያቶቻችን እኔ በአያቴ እጅ በመልካም በፍቅር ነዉ ያደኩት
@mesaymesay3689
@mesaymesay3689 2 жыл бұрын
የራሳቸው የወንድሞቹ ልጆች ብትሆንስ ወይ ከእህቶቹ አንዳቸው ለብዙ ወራት ከሌሉ በአካባቢው ወልደው ለሰው የሰጧት ብትሆንስ በደንብ ይፈተሽ
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 2 жыл бұрын
አጭበርባሪ ነህ የእህትህን ገንዘብ ወስደህ የናትህን የውርስ ቤት ብቻህ ተጠቅመህ ጨዋ ነኝ ትላለህ ራስ ወዳድ ነህ መብትህንና ግዴታህን የማታቅ
@Melon-vu2xi
@Melon-vu2xi Жыл бұрын
Exactly what I said!!! Thank u !
@edendawitkidane257
@edendawitkidane257 2 жыл бұрын
Yewnat new Ante betam balaga sew nach Andante Aynet sew Letamen Aychlem Adera Beltahe. Endakelal Taweraleh
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ሳሚ በጣም ስግብግብ ነህ አንድ ደቂቃ ሙሉ እንኩኣን ማየት አንችልም የአገር ማስታወቂያ ጭነህ ታሪኩን እናዳምጥ ወይስ ያንተን ለዩቱብ ብር ብለህ የጫንከውን እንይ
@meron.legsse2047
@meron.legsse2047 Жыл бұрын
የትግሰት ሰልክ ቁጥር ወይም አድራሻ ላክልኝ
@msnexus2671
@msnexus2671 Жыл бұрын
Yene ale adel wshetam bal yirop kehede askemeweleduwa yemayreda dewlo mayteyqat 11 ametwa new ahun stadk tebqo lije yle yhonal adlegna nat mistek fetari adate yalewn yabzaln
@wudiealesewu5735
@wudiealesewu5735 2 жыл бұрын
Gegnaye byehalehu zare hulum eyewolede ykdal
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ምንጉድነው።ገናልሰማውነው
@HanaHana-br5xb
@HanaHana-br5xb Жыл бұрын
ከንግድህ አባት ምንያሬግለታል
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 2 жыл бұрын
Teyaqi zem bleh eyedegagemk telefelfaleh? Bale tariku endiawera atewewm. temhert yanshal medrek agenehu bleh alawera alkew leju.
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
አያትሽን ያገሽው በናትሽ ወይም በአባትሽ ነው ተመስገን በይ
@yewineharegbeterework14
@yewineharegbeterework14 Жыл бұрын
Bteam Teresa abeat nhea
@ethiopiaabebe1725
@ethiopiaabebe1725 Жыл бұрын
እኔ እኮ አዳምጣችሁታል
@rozapik9544
@rozapik9544 Жыл бұрын
ቆይ ግራ ሚገባ ነገር ነዉ ደሞ DAN አለ አይደል በዛ ማርጋገጥ ይቻላል በራስህ ምትተማመን ከሆነ ሌላዉ ደሞ ከቤተሰቦችህ ጋር የምትጋጨዉ በብር እንደሆነ ክንግግር ግልፅ ነዉ እና ገንዘብ ከቤተሰብህ አይበልጥም እኔም ብሆን ወንድሞቼ ከትዳር ቡሃላ እራሳቸዉን ችለዉ ይወጡ እንጂ እኔቴ ጋር በጭራሽ አብርዉ እንዲኖሩ አልፈልግም ምክኒያቱም አመት እና ምራት በጭርሻ አይስማሙ አማት ወርቅም ብታነጥፍ ያዉ አማት የሚል ስም አይቀየርዉም ሰለዚህ ከቤተሰብ አብሮ በለመኖርህ ምንም ሊሰማህ አይገባም ሲቀጥል ያ ወርስ ያልክዉ ገንዘብ ያባታችሁ ከሆነ የሁላችሁም ነዉ መሆን ያለበት እራስ ወዳድ አትሁን ሌላዉ ቡዙ ወንድሞች የእህት ገንዘብ ብድር ብላችሁ ትዉስዱና እና ትክዳላችሁ ሁሉም ወንድም ባይባልም አብዛኛዉ የአገራችን ወንዶች ግፍን አትፈሩም እኔም በገዛ ወንድሜ ተከድቻለሁ ሰዉ አገር ደም ተፋቼ ያገኝሁት ሰለዚህ የእህትን ሀቅ መልስ ደሞ ወንዶች የሴትን ይህዉትን አበላሽታችሁ ስታበቁ ሌላ ትደር ሲትይዙ ጨዋጨዋ ያጫዉታችሀል ከንግግር እራስ ወዳድ መሆንህ ያሳብቅበሀል ! ምድር ካሀዲዎች በየቦታ ትዉልዱ እና የሴት ጦስ ጥላችሁ ጠፍታችሁ የልጅ ሞራልም የእናት ሞራልም ክስክስ አድርጋች ትሰብሩ እና በመጨርሻ ማስመሰል እና ለቅሶ ትይዛላችሁ ክፉ እና እራስ ወዳድ ወንድች ድፍት ያድርጋችሁ
@kwkw528
@kwkw528 2 жыл бұрын
abetihini yasekayehi anitemi gina wogehini tagegin lehi yeabetihi gifi new sewu yezerawuni yachadali
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
Melkammmm neheee sayeregagget messessthhe bejeweled neew
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 2 жыл бұрын
are you ebdi music mindinew
@emateshome7409
@emateshome7409 2 жыл бұрын
Yene wud wendim ante tiru sew kehonki emitataw neger yelem ayizok degimo dimitsu betam new emamirew wowo
@user-munet
@user-munet 2 жыл бұрын
ወንድሞች ሲያገቡ ጭራቅ ነው የሚሆኑት ጅቦች
@abelgirma925
@abelgirma925 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን አጥፉት አይሰማም
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
😊
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
አባት ተብዬው ትትናው ደስ ይላል
@deribewbaynesagne7068
@deribewbaynesagne7068 2 жыл бұрын
ከትዳር በፊት የሆነ ነው ትዳር መፍረሥ ምክንያት አይሆንም ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ድኤኔ ይለያል
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 2 жыл бұрын
ሲደሀርስባቹ ነው የታውቁት ቀድማቹ አትፍረዱ ገንዘብን አልጨፈረበት ሆቸው ጉድ 🤔
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 жыл бұрын
🤣🤣በስንቱ ድራማን አታይም አለማየሁ ታደሰ ልጅህ ነኝ ብላ የመጣችን ልጅ እንዴት እንዳስተናገዳት?? የትም ትሰካ ትሰካ እና ና ስትባል
@hayatedemsie3671
@hayatedemsie3671 2 жыл бұрын
ልጂቷ ተልኮአላት ልጁአይደለችም ዉሸቷነዉ
@amatulabaridshoureamatulas8676
@amatulabaridshoureamatulas8676 2 жыл бұрын
😭😭😭😭👏🙏💔💔💔
@melaku6462
@melaku6462 2 жыл бұрын
ANETA melekame SEWE NEHE
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 2 жыл бұрын
እረ ባለታሪኩ ይናገር እንዴ የወሬ ጥማት
@shew.9544
@shew.9544 2 жыл бұрын
አንተ መጥፎ ሰው ነህ
@meadnhabtamu4041
@meadnhabtamu4041 2 жыл бұрын
Menme terete teret atabza achberbary neh yhe hulu lebeneteh yametawe tata new setawera degemo alemaferh
@helenthomas5230
@helenthomas5230 2 жыл бұрын
BIniam is ur real name. Pregnancy recognizes sex not the status of the relationship.
@amatulabaridshoureamatulas8676
@amatulabaridshoureamatulas8676 2 жыл бұрын
🥺🥺😰😰😰🙏👏💔💔💔
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ድቃላ ድሮም ድቃላ ነው ትክክለኛ የአባት ፍቅር ፈልጋ ከሆነ ለምን እንገናኝ ሴላት ለምን ከናቴ ትዛዝ ውጭ አልገናኝም ማለቶ ታዲያ ምን ፈለገች ወሮ በላ ናት አንተ ግን ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ችግርህን ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልህ
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 13 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 127 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 246 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 13 МЛН