የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal

  Рет қаралды 447,114

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 814
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ፀጉር በምታነሱበት ሰአት ቆዳችን ከቅባት ነፃ መሆን አለበት ሲቀዘቅዝ ስለሚወፍር መጀመርያ ቀጠን አርጉት እንዳይደርቅ። አንስታቹ ከጨረሳቹም በኋላ የሰውነት ሎሽን እና ለፊታቹም የፊት ክሬም ተቀቡ እንዲለሰልስ መልካም ቀን!!
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
ለብብት ፀጉር ይሆናል
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
@@emahulemewedshalewuema4455 አዎ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እሽ እናመሠግናል
@ብሌንመኰንን
@ብሌንመኰንን 5 жыл бұрын
እማ ይህበጣምያሳምማል ሌላመፍትሄንገሪኝ፣
@lidyayegetalijlidya8072
@lidyayegetalijlidya8072 5 жыл бұрын
Eshi wud inamasginalen 💞💞💞💞❤❤👍
@ፍቀርነውየራበኝ
@ፍቀርነውየራበኝ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማር ለጰጉሬ መላ እየፈለኩ ነበር አገኘሁት አመሰግናለሁ ወደ አገሬ ልገባ ነዉ ለዛ ፈልጌ ነበር እስኪ በሰላም ጊቢ በሉኝ እወዳቹሀለሁ
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
በሰላም።ግቢልን
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 жыл бұрын
ወደ እሙዬ እ/ያ በስላም ያግባሽ እህታ
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 5 жыл бұрын
ሠላም ግቢ መልካም ጉዞ
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@mobileone6502
@mobileone6502 4 жыл бұрын
ሥራ። የለሽም። ሥራ። አተሽ። ነው። ወይስ። ብር። ለማገኘት
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
ይሄን ነገር በጣም ነበር እምፈልገው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@ShewiNadi
@ShewiNadi 6 ай бұрын
Chigru ayseram
@helenasefa2280
@helenasefa2280 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው ምታቀርቢው መስኪ በርቺ እናመሰግናለን
@ፋኑየእናቷልጅ
@ፋኑየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ ግዜሽን መስዕዋት ኣርገሽ ስለ ሰጠሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን።
@mt-qh6rv
@mt-qh6rv 5 жыл бұрын
*ውይ ማማዬ ልጠይቅሽ ነበር አንቺ እኮ የልብ አዋቂ ነሽ ❤❤❤👍*
@ritarony3878
@ritarony3878 4 жыл бұрын
ወረቀት ከሌለንስ በምን ይሆናል?
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ማማዬ በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ
@tesfsh7932
@tesfsh7932 Жыл бұрын
አሁን You tub search አድርጌ ነዉ ያገኘሁ ማርያምን በጣም አሪፍ ነዉ ደግሞ ቀላል ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@sabayoo2501
@sabayoo2501 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺል አላህ ይጨምርልሽ ውድ ያገሬ ልጅ ድጋሚ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው
@rahmetyimer6857
@rahmetyimer6857 2 жыл бұрын
meski lemindin nw hule sisera yemiderikibign?
@ሒዉይየበረከትንግስት
@ሒዉይየበረከትንግስት 3 жыл бұрын
ውዴቺዬ እስኪ ይህንን እዳሳያቺሁን የፀጉር መቀነሻ ወይም ማሳሻ ንገሩኝ ጎሺ በጣም ብዙነው የራሴ ፀጉር
@marytadesa8772
@marytadesa8772 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በረቺ 💚💛❤🌹🌹🌹
@መዉደዴንወደድኩት
@መዉደዴንወደድኩት 4 жыл бұрын
ማር ይመስላል እናመሰግናለን ግን የት ነው ምናስቀምጠዉ
@አፀደየማርያልጅእግዚአብሔ
@አፀደየማርያልጅእግዚአብሔ 5 жыл бұрын
ማር ሰላምሽ ይብዛልን እሺ እናመሰግናለን ባለፈ ይስራሽው የድንች ክሬም በጣም ምርጥ ነው
@Mነኝእናቴናፋቂኢ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ 5 жыл бұрын
በቅርብ ነዉ ቻናልሽ ያየሁት እሩዝ ና ሙዝን ለፊት ያቀረብሹ በጣም አሪፍነዉ ሳምንት አልሞላኝም መጠቀም ከጀመርኩ ለዉጥ አግቼበታለዉ ከዩቱፕ ብዙ ነገሮች አይቻለሁ የመጀመረያ አቺ ያቀረብሹ ስጠቀም ሰብስክራብ አርጌሻለሁ በረቼ
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 5 жыл бұрын
እኮ እኔም በጣም ነዉ የተማቼኝ
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 жыл бұрын
M ነኝ እናቴ ናፋቂኢ ሰላምነዉ እህትዋ በየቀኑ ነዉ ወይስ የምጠቀመዉ ከገባሽ አስረጅኝ እስኪ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ 5 жыл бұрын
አዉ በነቀኑ
@adisalemshume5965
@adisalemshume5965 2 ай бұрын
ዉይይ የኔ ፊት ወዛም ነገር ነው እና የሆነ ብጉር ሚመስል ነገር ቺፍፍ አያለብኝ ነው ይሆነኛል እማ እስኪ አንዴትስ አንደማዘጋጀው ንገሪኝ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ግን እኔ ይሄን አልሞከርኩትም ከውጭ የሚገዛውን በቅርብ ጊዜ ነው መጠቀም የጀመርኩት እናም የማነሳበት ቦታ እየጠቆረብኝ ነው ምን መላ አለው
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
እቤትሽ እንደዚ ስሪ አንስተሽ ስጨርሺ ሎሽን ተቀቢ
@abrehetbelayneh5772
@abrehetbelayneh5772 5 ай бұрын
እናመሰግናላን እህቴ። ኣንድ ጥያቄጥኣለኝ። ይህ መላ እስከ ወድያሻው ነው ፀጉር የማያበቅለው? ወይ ቆይቶ ይወጣል?
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እኔ ለራስ እንደት እንደምስራ አላቅም ነበር አሁን አየሁት አመስግናለው አይዞሽ ቀጥልቤት
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 5 жыл бұрын
የፊት መጨማደድን ለማስወገድ ምን ልጠቀም ?
@romanmulugeta3728
@romanmulugeta3728 4 жыл бұрын
Amesegnalew........lerezm gize styi......wer mnamn bikemet mnm ayhonm be normal tempretur?
@MelkamuHabtamu-lx1zg
@MelkamuHabtamu-lx1zg Жыл бұрын
Enamseginalen gn andi tiyake alegn meski ande ketetekemn lemn yahal gize new mikoyew ?
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 жыл бұрын
ሃይ ኢንተርኔት ምን ያላስለመደን ነገር አለወደ ጀነትም ወደ ጀሃነምም ይመራል እህት እናመሰግናለን
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 5 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ አንቺ የምተቀርባቹዉ ነገሮች በጣም ጠቀሚ ነቹ
@armayegetahun9602
@armayegetahun9602 5 жыл бұрын
thank you Meski i'm hairy on my leg and under arm as well thank you i have tired a lot of things but within a week my hair on my leg and under arm will grow back these is a good non chemical way thank you so much
@TesfuBirhanu-i8p
@TesfuBirhanu-i8p 10 ай бұрын
ሽበት ጺም ያነሳል የጎንዮሽ ችግር የለዉም??
@Fathima-vr7iz
@Fathima-vr7iz Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል አሰራር ነዉ ተባረኪ እህቴ
@jesusismylife6061
@jesusismylife6061 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ስኳር ስጨምሪ እናቴ ባየችሽ😂😂
@ኢማንየደሴዋኢማን
@ኢማንየደሴዋኢማን 5 жыл бұрын
😀😀😁😁
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ክክክክክ የኔም እናት ለ ሳምንት ነበር ሻይ የምከለከለው ግን ምን ይደረግ
@malaamalaa1791
@malaamalaa1791 5 жыл бұрын
Kkkkkkk Ethiopian ayewakeleme
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
@@ኢማንየደሴዋኢማን ክክክክ፣በትለይ፣አገር፣ቤት፣፣
@ethiopia7156
@ethiopia7156 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ጎበዝ የእቁላልና የሙዝ የፀጉር ማስክ ተመችቶኛል ፀጉሬም መወፈር እና መሰባበሩን ትቶታል ገና ሁለት ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ በተለይ ከታጠብኩት ቡሀላ ያለዉን የዘይት አጠቃቀም በጣም ጠቅሞኛል ጎበዝ ።።።።።በርቼ
@malaamalaa1791
@malaamalaa1791 5 жыл бұрын
Ename batame tasemametoyale arefe nawe
@ዚዙቲዪብየሀይቋ
@ዚዙቲዪብየሀይቋ 5 жыл бұрын
ማማዪ እደት ነው አጠቃቀሙ ለኔም ንገሩኝ
@ethiopia7156
@ethiopia7156 5 жыл бұрын
@@ዚዙቲዪብየሀይቋ ቪዲዎ ሰርታለች ግቢና እይዉ እህቴ በጣም አሪፍ ነዉ በፅሁፍ ከማስረዳሽ ቪዲወዉን እይዉ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ ተለዉጡዋል ዉፍረት ይሰጣል ለፀጉር ያጠነክራል በጣም ይሰባበር ነበር ፀጉሬ አሁን ታጥቤ ቅባት እርጥቡን ተጠቀምኩት ከዛ ሹርባ ሰራሁት ከምልሽ በላይ ተመችቶኛል
@ሊዲያየማርያም
@ሊዲያየማርያም 5 жыл бұрын
@@ethiopia7156 awo betam arfe new koyaewu metkem kejmrku gena mewtatun altewem segura betam ysrbaberale lewt yesteng leselasa ena erzemte new
@madi1084
@madi1084 5 жыл бұрын
ሙሀሚን Ethopia erlnymi ngarge tagory eytnkal asechgerogali
@Han.2431
@Han.2431 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እስኪ በነካ እጅሽ የጠቆረ ብብትን እንዴት ነው ምናስተካክለው????
@jdjdjddjdjdjdjd753
@jdjdjddjdjdjdjd753 5 жыл бұрын
ሎሚ በጥርስ ሳሙና ተቀቢና ከ10 ደቂቃ በኃላ ታጠቢ
@ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ
@ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ 5 жыл бұрын
አረ እኔም ጠቁሮብኛል ውይይይይ
@ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ
@ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ 5 жыл бұрын
በናትሸ ተቀብቼው ግን ብዙም ለውጥ የለውም ለሰንት ጊዜ ብጠቀመው ይለቅልኛል
@abdu9506
@abdu9506 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
ቲማቲም ጭማቂው ግማሹ ሎሚ ግንማሽ ማንኪያ ቡና 1ማንኪያ የእጅ ሳሙና ማንኛውም ሳሙና ግን ፈሳሽ ይሁን ከዛን እነዚህን ሁሉ አደባልቀሽ ካዋሀድሽው በኃላ ተቀቢው ለ15-20 ደቂቃ ከዛን ማጽዳት
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤ግን ከሶስት አራተዬ ሞክሬአለሁ አሰራሩንም እንደዚሁ ሰራሁት ግን ሳወጣዉ ምንም ሳልጠቀምበት ይደርቅብኛል
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህቴዋ ግን የጉያ ፀጉር በዚህ ለማንሳት በጣም ያማል መላ ካለሽ? ንገሪን
@alekaradhi403
@alekaradhi403 Жыл бұрын
የታፋ ፀጉር ለማለት ፈልገሽ ነው እኔም ማወቅ ፈልጌ ነበር
@ZinetAwel-z2v
@ZinetAwel-z2v Жыл бұрын
ክክክክክ😂 እረበሳቅ አያምም ሞክሩት
@WorknshKassay
@WorknshKassay 5 ай бұрын
በስንት ሰአት ውስጥ ነው የምንጠቀመው መስዬ
@KxjxCnc
@KxjxCnc 2 ай бұрын
መስኪ በጣም የዋህ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dana-o3g
@dana-o3g 6 ай бұрын
የኔ የብብቴ ፀጉር ትንሽ ርዘም ይላል እና ቆርጨ መጠቀም እችላለሁ? ምክንያቱም ሊያመኝ ይችላል
@الحَمْدُِللهسبحانالله-ح9ي
@الحَمْدُِللهسبحانالله-ح9ي 4 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ሃሪፍ ነው በርች በተረፈ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፀጉሬ ደረቅ አያድግ ብቻ ምን ልበልሽ ብዛት ግን ፈጣሪ አሸክሞኛል ከፍ አይል ዝቅ አይል ከላጭቸው ዘጠኝ ወሩ እረ መላ እንዳለሽ please እንዳየሽው መልሽልኝ ሀቢቢቲ ጀዛከላህ ኸይር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ።
@hyeutube1671
@hyeutube1671 5 жыл бұрын
በጣም.አሪፊ.ነው.እናመሰግናለን.ማሪ.እኔ.ሰሪቼ.ሩግቶዋል.ግን.ከፊረጅ.ሳወጣ.ይሟሟል.ለምድነው.
@bezikiyu2794
@bezikiyu2794 5 жыл бұрын
Eshi Nene konejo enamesegenalen egezabeher yebarekesh
@AsefuK-ef6ot
@AsefuK-ef6ot 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዝቢሔር ባለሽበት ይጠበቅሽ ❤❤❤❤
@tegsitiamare8684
@tegsitiamare8684 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ማሬ ምእኔናም አንድ ጥያቄ አለኝ ቡኒ ለሆነ ጥርስስ ምንድነው የምያነጣው መላ በይን ቆንጅየ
@wesarweda2146
@wesarweda2146 5 жыл бұрын
ባክንግ ፖውደር ከሎሚ ጋር አልገሺ ተጠቀሚ አሪፍ ነው
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
@@wesarweda2146 ጥርሥን ለመፋቅ ይጠቅማል የኔም እያሆነብኝ ነዉ
@semira9282
@semira9282 5 жыл бұрын
ወላሂ ማማየ ሠብስክራብ አድርጌሻለሁ በጣም ጠቅሞኛል ሁሉ ነገር የምትሠሪው ማስክ በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሠግናለን የኔ አስተዋይ❤❤❤❤😘😘😘
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 4 жыл бұрын
ተመልሶ አይበቅልም?
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ Жыл бұрын
​@@ቢንትአቢ ቀላል ይበቅላል ግን ቶለ አይበቅልም እየሣሣ ይመጣል
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት Жыл бұрын
እህት ሠውነቴ ፀጉርአበቀለ አጠቃላይ ምላድርግ በምን ምክኒያትነው ሠላምነስቶኛል አይይ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
Mseki እህታቸን አሪፍ ነዉ በጣም ነዉ የምንወድሽ
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
ያንተም ምክር በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
@fikrtfikr3103
@fikrtfikr3103 2 жыл бұрын
እደው ምን ላርግሺ እመብረሀን ትባርክሺ በጣም አመሰግናለሁ
@ugkh2727
@ugkh2727 5 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ቆጆ የምፈልገው ነገር ነበር አመሰግንሻለሁ
@aduhaftom7397
@aduhaftom7397 5 жыл бұрын
እባክሽ የፊት ፀጉሬ በጣም እየሸሸ ሜዳ ሁነዋል ምን ላድርግ
@DesalegnGedamu-jb5lq
@DesalegnGedamu-jb5lq Жыл бұрын
ግን ለሁል ጊዜ ነዉ የሚያጠፋዉ ንገሪኝ እስኪ
@tebaTebaa-w3q
@tebaTebaa-w3q 7 күн бұрын
አያጠፍምሲበቅልማሻብቻነው
@Susufeker-fo1co
@Susufeker-fo1co Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ ስንት ቀን ሞከርኩት ግን አይወፍርልኝም ሲያናድድ
@HwhwDheh-p6d
@HwhwDheh-p6d 22 күн бұрын
Tseguru ande kanesanw mn yahl gize yikoyal?
@yihonalstyle
@yihonalstyle 5 жыл бұрын
Thank you dear 🙏
@mehbubahabibi4912
@mehbubahabibi4912 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን እሽ ከተሰረ ቦሀለ ዉጪ ቢቀመጥ አይበለሽም ወይ ለቡዙ ጊዜ ከሆነ ዬት ነው ሚነስቀሚጠው
@amanam3532
@amanam3532 4 жыл бұрын
ውይ ማማየ በጣም ኣመሰግናለው መዳሜ ስትጠቀም ኣይቼ እኔም እጠቀማለው እየገዛው እንዴት እንደሚሰራ ግን ኣላቀውም ነበር tankiw betam 👍👍👍👍
@habiba8698
@habiba8698 4 жыл бұрын
ስሙ ምንድነው የሚገዛው እህት
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ Жыл бұрын
ሀላዋ ነው ስሙ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 5 ай бұрын
እህቴ በጣም ያስቸገረኝ ፀም እደወዶች ፀጉር ቤት በክረ ነው እማስነሳው ግን ክፍላገር ልሂድ ነው እና ጨቆኛል
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 6 ай бұрын
መስኪየ በጣም ነው እምወድሽ የማከብርሽ የኔ የዋህ ትርትመንት ጀምሬአለሁ ቪድዮሽን ሁሌ አየዋለሁ እስ ለውጡን ደግሞ አይቸ ለምስገና እመጣለሁ የኔ ትሁት ከምር ትህትናሽን በጣም ሳለደንቅ አላልፍም🙏
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 4 жыл бұрын
ፍሪጅ ካስቀመጥኩማ ማዳም ታይብኛለች ዉጪ ቢቀመጥ ችግር አለዉ ማለቴ በክረምት ወቅት ቀዝቃዛ ሲሚንቶ ላይ?
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon 6 ай бұрын
መስኪ እኔ ሞክሬው መልሶ ቀለጠ ለምን ቀለጠ ነው ፍሪጅ ነው መቀመጥ ያለበት
@heedasleedas3700
@heedasleedas3700 9 ай бұрын
እኔ ብሰራ ብስራ አልዋጣ አለኝ እስኪ ንገሩኝ ሰሰራዉ አሪፍ ነዉ ግን ሲበርድ ድንጋይ ነዉ የሚሆነዉ
@amsalamsal2543
@amsalamsal2543 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ናፍቀሽን ነበር እናመሰግናለን በርችልን ሰላመ እግዚአብሄር ሰላምሽን ያብዛው
@seadayimer7281
@seadayimer7281 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ የምፈልገው ነገር ነበር አመሰግናለሁ ቅመም እኮ ነሽ ግን አንድ ነገር ላስቸግርሽ እንደው ስወድሽ እንዳልሞትብሽ ስኳር ላኪልኝ ክክክክ
@ዜድነኝኢትዮጵያዊት
@ዜድነኝኢትዮጵያዊት 5 жыл бұрын
ምወድሽ እንዴት ነሽልኝ በጣም ምፈልገው ነገር ነበር በሱ ነው የምጠቀመው የውስጠኛውን ሳይቀር እና ኢትዮ ስሄድ እንዴት ነው ማደርገው እል ነበር ሲቀጥል የዚሁ አይነት በነጩ አለ እሱን ነው የምጠቀመው በብዛት ሀላዋ ይባላል አረብ ሃገር ውስጥ እና ነጭ የሚሆነው ምን እየጨመሩበት ይሆን መስኪዬ ተባረኪ የኔ ሰናይ እሙሙሙዋ
@መህቡባብንትዳውድ
@መህቡባብንትዳውድ 5 жыл бұрын
ዜድ ነኝ ኢትዮጵያዊት
@darwichcelldarwichcell3050
@darwichcelldarwichcell3050 5 жыл бұрын
አጠቃቀሙን ንገሪኝ ማር
@banchayewbachayew9921
@banchayewbachayew9921 5 жыл бұрын
እህቴ እኔ የምጠቀመው የሱቅ ነው ግን ለመስራት እምክራለው ቤት ውስጥ
@zinetadem9310
@zinetadem9310 5 жыл бұрын
የት ሱቅነው ያገኘሽእውት እኔሪያድነኝ
@ሲሀምፍቅርወለኔዋ
@ሲሀምፍቅርወለኔዋ 5 жыл бұрын
መስኪ ውዴ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ቪድዮሽ የቆየ ነው ምታስተላልፋቸው ነገሮቹ ሁሉም አሪፍ ናቸው እያየሁት ነው ሸተረር ጨርሶኛል ለሱ መላ በይ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነገር አቀርባለው ብዙ እህቶች ስለጠየቁ
@ሲሀምፍቅርወለኔዋ
@ሲሀምፍቅርወለኔዋ 5 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ ማሬ እንጠብቃለን
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 4 жыл бұрын
@@meskitube16👍
@HafPeace
@HafPeace 2 жыл бұрын
wow lii እወድሻለው
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የሚያመው አንድ ቀን ሞክሬው የእውነት አስለቀሰኝ ሊያውም ለመሞከር ብዬ ትንሽ ቦታ ነበር ያረኩት ግን ያማል በፊት ምንም ፀጉር የለብኝም ነበር አሁን ግን ሙሉ እግሬ ፀጉር ብቻ ነው እስኪ ሌላ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Awo ine gawde gnay Anstalegn ke meskot yansee Iske Ber deres iye tefakeku Ehdkugn
@ekramhanan5650
@ekramhanan5650 Жыл бұрын
ሻንፖ እና ኮንድሽነር ፀጉር ይጎዳል
@AbelbruMengste
@AbelbruMengste 6 ай бұрын
ለስንት ጊዜነው የምንጠቀመው
@AlhamdulilaAlhamdulila1
@AlhamdulilaAlhamdulila1 6 ай бұрын
ወየት ነው የሚቀማጠዉ እህቴ ማለት እፊርጅ ችገርየለዉም እዴ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
መስክየ በጣም ነው እምነመስግንሺ ግን ኢትዩ ሱካር ውድ ነውኮ እምጠጣውም ባገኘሁ 😛😛😛😛😛😛ግን እህቶቸ አትላጩ ይብሳል እኔ እጠቀም ነበር አሁን ግን ትቻለሁ ግን ስውነቴ ቡችላ ይመስላል
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 5 жыл бұрын
ይደብራል እኔ ካላነሳሁት አልወድም
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
@@Fatuma-om6lk እኮ ባለመዴ ባለመዴ ነበር
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
እሙ ሳሚያ እንደተለመደው መንግስት ቅናሽ ትብብር ያረግልናል ክክክክክ አይዞሽ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ መስክ👍👍👍👍😃😃😃😃😃
@aminataliy6463
@aminataliy6463 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣምነው የምወድሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ከነ ቤተሠብሺ የሙዝና የወወተት ያዘጋጀሺው ለፀግሬ ተመችቶታል 2ግዜ ነው የተጠቀምኩት ግን ወፍረት አምጥቶልኛል በጣም በጣም ስስ ነበር አመሠግናለሁ 🎈🎈🎈🎈
@seluadi6127
@seluadi6127 3 жыл бұрын
Meskiye ywnet betam new yewdedkush egziyabhr balshebt yetebkesh ...hulunm serawocheshn ayalew Ena betam Arif new ❤️❤️
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 5 жыл бұрын
ማርግን እኔ ይጠቁርብኛል ለምንይሆን ጸጉሩን እንዳነሳሁት ከዛቡሀላ ሰውነቴን ይጠቁርብኛል
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
አንስተሽ ስጨርሺ ሎሚና ቫዝሊን አቅልጠሽ አቀላቅለሽ ተቀቢ
@dinagod6798
@dinagod6798 5 жыл бұрын
Lemn ?
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 5 жыл бұрын
@@dinagod6798 እንዳየጠቁር
@AD-gv2fw
@AD-gv2fw 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ከሤቶች ተቃራኒ ነኝ ልበል አወ ነኝ እጀ እግሬ የጀና የግሬ የጣቶቸ ቁርጭምጭምት ሣይቀር በጣም ረጃጅም ፀጉር ነው ያለኝ እና በጣም ደሥሥሥ ነው የሚለኝ እና ሤቶች ደግሞ ለዉበት እያላችሁ ታነሣላችሁ ታዲያ እኔ ፋራ ነኝ ማለት ነው በፍጹም አይደለም ። መሥየ የብዙ ሠዉ ችግር እና ጥያቄ ሥለፈታሽላቸዉ አመሠግናለሁ በርች እግዚያብሄር ሠላምሽን ያብዛልሽ ።
@fነኝኢስላምነውሂወቴ
@fነኝኢስላምነውሂወቴ 11 ай бұрын
ክክክክክ እኔም እኮ ደስ ይለኛል የእጅ የእግር እዲበቅልልኝ በጣም እፈልጋለሁ
@martaamensisa3401
@martaamensisa3401 3 жыл бұрын
ከቀዘቀዘ በዋላ በጣም ለስላሳ ሆነብኝ ይቀልጣል ምን ላድርገው?
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
እንዴት እኮ ውድድድድድድ እንደማረግሽ ታቂያለሽ መቼስ የኔ ውድድድ እድሜና ጤናዉን ስቶሽ ከዚን በላይ ያኑርሽ ማማቲ 2ጥያቄዎች ነበሩኝ ከቻልሽና ከመለሽልኝ 1 ፎሮፎር ማጥፊያ ፎሮፎር ቢሊሽ ፎሮፎር አይምሰልሽ 2 ደሞ ብብት አከባቢና ጉልበት አከባቢ የሚገኘውን ጥቁረት ማስለቀቃ ብታሳይን ደስ ይለኛል እናቲ አመሰግናለዉ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
በቅርቡ ይመለሳል በአሪፉ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 5 жыл бұрын
ፀጉርሽ ስትታጠቢ ከምትሰሪው ማክስ ጋ ሎሚ እየቀላቀልሽ ተጠቀሚው ሎሚው ሳትጨምቂውም ደሞ እራስሽን እሺበት ለብብት መጥቆር የጥርስ ሳሙና በሎሚ አርገሽ ቀቢውና ትንሽ ደረቅ ሲል በሶፍት ጥረጊው ለጉልበት ማር,ስኳር ዘይት ዘይቱንና ሎሚ አርገሽ ተቀቢው እስኪደርቅ ጠብቀሽ አሽተሽ አራግፊውና በንፁ ውሃ ታጠቢ ሌላው ቡና በማር ሞክሪ ኢንሻአላህ እኔም አይቼዋለው ምርጥ ነው ፅሁፉ ስለረዘመ ወፍራም ይቅርታ እጠይቃለው!!
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 5 жыл бұрын
ለፎሮፈር ነጭ ሽንኩርት በሮብ(በእርጎ) በጣም ምርጥ. ነው እኔ ለአንዴና ለመጨረሻ አጥፍቶልኛል
@rabiasied1299
@rabiasied1299 5 жыл бұрын
@@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ አጠቃቀሙስ እንዴት ነው
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 5 жыл бұрын
@@rabiasied1299 አምስት ፍሬ የሚሆኑ ነጭ ሽኩርቶች በመፈግፈገያ ከፈገፈግሽ በኃላ ከአንድ እሮብ ጋር በድንብ ቀላቂው ከዛ ቆዳ ቄዳሽን ተቀቢውና ለአንድ ሳዓት ታህል በፌስታል አስርሽ አቆዩ ከዛ በሻፓና በኮዲሽነር ታጠቢው ሁለትና ሶስት ጊዜ እንደሱ አድርጊ ከዛ ድር ሹን አታይም ቆዳሽ ጥርት ነው ሚለው ተመልሶም አይመጣም
@MaranathaTube-um9fm
@MaranathaTube-um9fm Ай бұрын
ጥንክር ሲል የሞቀ ዉሃ ላይ በእቃ አስቀምጡት እኔ ማዳሜ ስታደርግ አይቻት ነዉ
@abdulfetahshemsu649
@abdulfetahshemsu649 Жыл бұрын
ፀጉሩ ከተነሳ ድጋሚ በዝቶ የመብቀሉ ሁኔታስ እንዴት ነው??
@Heyatmohemmed
@Heyatmohemmed 2 жыл бұрын
አደየ ካነሳነው መልሶ ይበቅላል አይበቅል ንገሪኝ
@MAl-ei2br
@MAl-ei2br 5 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ❤❤እፈልግ ነበር ስንት ግዜ ሰሪቼ ደረቃኝ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 4 ай бұрын
ውድየ እኔ ተጠቅሜውአለሁ የ 2 አመትያክል ግን የተነቀለበት ቦታ ላይ ጦቆሮ ቀረ ምን ላድርገው በጣም ጨቆኛል😢 አሁን ደሞ ተውኩት ግን አልተቀየረም እህህ ሲያሰጠላ😥😥
@titiboy2609
@titiboy2609 4 жыл бұрын
ተመልሶ እንዳይበቅል ለማረግስ ምን እናርግ
@nanatube8976
@nanatube8976 5 жыл бұрын
መስኪዬ ያነሳል ግን ካነሳውት በሗላ ግን ብጉር ያወጣብኛል መፈትሄው ምንዶነው
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገሮች ነው የምታቀርቢው ማር በጣም ወድጄሻለሁ ለተጎዳ ፀጉር ሙዙ ያስተካክለዋል ማር ሲቀጥል ጉልበቴ ጥቁር ነው መፍትሄ ካለሽ
@maramawiteual2362
@maramawiteual2362 Жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ሰርቼ ደረቀብኝ
@ቀጮነውስሜእናቴንናፋቂ
@ቀጮነውስሜእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
Amesegenalehu meski እኔ ሰርቼው ነበር እዛን ቀን አነሳልኝ ግን ድጋሚ ስፈልገው በጣም ደርቀብኝ
@salamsis2646
@salamsis2646 5 жыл бұрын
የኔ ማርርርርር ሱዳን ጎደኞቸ ሲጠቀሙት ነበር አሪፍ ነዉ እጠቀመዋለሁ የኔ ቆጆ 😘
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ማሬ❤❤❤❤
@AsefuK-ef6ot
@AsefuK-ef6ot 5 ай бұрын
ጎበዝ በርች ግን መልሱ የበቅልን ጸጉሩ እኔ ሞክሪው ስርቱልኛል 🙏🙏
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ስኮርግን ያማል በጣም ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን
@merrymerry6789
@merrymerry6789 5 жыл бұрын
Meski betam arif ye erusun serche eyetetekemku nw lewt endemaybet tesfa aregalew ena demo ke 1 samnt belay bikemet mn yhonal pls tell me mare
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
አይ 1ሳምንት በቂው ነው ፍረሽ እንዲሆን
@እመቤቴየዘላለምቤቴ-ሐ1አ
@እመቤቴየዘላለምቤቴ-ሐ1አ 5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ ፊቴም እጄም እግሬም ሁሉም ፀጉር ብቻ ነው ታድያ ምን ላድርግ በዚህ ሳነሳው ወድያው በ3 ቀን ውስጥ በጣም ጨምሮ ይወጣል በእናትሽ መላ ካለሽ እንዴት እንደሚያሳፍር ፊቴ ሁሉ ፀጉር ብቻ ነው
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ይሄ ያሳሳል በመላጫ ግን አትንኪ አንዴ ከነካሽው ይበዛል ስኳር ያሳሳዋል
@እመቤቴየዘላለምቤቴ-ሐ1አ
@እመቤቴየዘላለምቤቴ-ሐ1አ 5 жыл бұрын
እሽ የእኔ ቅመም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602
@የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602 4 жыл бұрын
የኔሜስኪ
@ሱሱሱሱ-የ8ገ
@ሱሱሱሱ-የ8ገ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁማማየ ምንምአልጠቀም በሥዴትነውየምኖረውበሽታውምበሽታነውየ ያዘኝ ግንመርፌእጠቀማለሁለግዜውነውየሚስታግስልኝ ያፍጫአስምነውያለብኝ
@zeynebbinteselam5787
@zeynebbinteselam5787 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን .ግን ሱካር እና ሎሚ ብቻ ነው የምናደርገው .አይደል
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
ዜድ ያአላህ ባሪያ ነኝ ስደተኛዋ አው
@alekaradhi403
@alekaradhi403 Жыл бұрын
መስኪ የታፋ ፀጉር በዚህ ማንሳት ይቻላል እንዴ የፂም መላጫ ስተቀም በጣም ተስፋፋብኝ መላ ካለሽ ስወድሽ ንገርኝ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ይቻላል እማ
@alekaradhi403
@alekaradhi403 Жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 ай бұрын
​@@meskitube16ወይኔ እጄና እግሬ በሙሉ ፀጉር ለበሰ ላለቅስ ምንም አልቀረኝም😢😢😢
@taparamalyada6618
@taparamalyada6618 4 жыл бұрын
የፂምም ሆነ የማንኛውንም ፀጉር ያነሣል ብለሻል የሴት ብቻ ነው ወይሥ የወንድንም ያካታል ሌላው ጭራሽ መልሦ ይበቅላል አይበቅልም
@ayshaebrahim208
@ayshaebrahim208 3 жыл бұрын
የኔፍቅር የተነሣው ፀጉርደግሞ ያድጋልእንዴ።ግንደግሞከሠራሁትበኋላደረቀብኝለምን
@elsamayamaya7510
@elsamayamaya7510 5 жыл бұрын
Txs konjo. Ayameme?
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 3 жыл бұрын
በደብተር ወረቀት ማሳት ይቻላል
@hayatnan7345
@hayatnan7345 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ የሰራሽን ማአክስ ተጠቅሜ ፀጉር ጠፍቷልኝል
@ኡሙሙሀመድ-ኘ7ፐ
@ኡሙሙሀመድ-ኘ7ፐ 2 жыл бұрын
እህት የፊትሽላይ ነዉ ንገሪኝ በአላህ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሸ መሰኪ እናመሰግናለን ማሬ
@Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s
@Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s 4 жыл бұрын
መስኪየ ግን አነሳሱን አልቻልሽበትም ሀለዋው አሰራርሽ አሪፍ። ነበር በጅሽ ሳብ ሳብ አርጊና በጅሽ አንሽው ከላይ ወደታች ትወርጅና ከዛ ወደላይ አሽው።ሁሉንም ያነሳልሻል አንች ግን እደ ፊት ሻማ ተጠቀምው አደኛ በደብ አያነሳልሽም ሁለተኛ ሀለዋውን ይጨርስብሻል ለኢኮነሚም ለሁም ይጠቅምሻል ብየ ነው የኔ ልዩ አባ ስራዋችሽ በጣም አሪፋ ናቸው በርችልንንንንን
@ob4578
@ob4578 4 жыл бұрын
ስ6ት የውሀብርጪቆ ስኳር አዲርጌ ይወፍራልብየ ባማስለው ባማስለው ሺራ ሆኖልኝ ቁጪ በራሴዝብየ ሰርቸው ከስኳሮይልቅ ያናደደኝ ማማሰያ የያዝኩበት እጀ ለጎደኞቸስነግራቸው ስቀው ሊሞቱ እስኪ እደዚህ ደሞ እመከራለሁ እናመሰግናለን
@sarahjohn8592
@sarahjohn8592 Жыл бұрын
አይዞሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 137 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 20 МЛН
የ ብብቴ ጥቁረት ሽታ በሳምንት አንድ ቀን
12:46
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 111 М.