No video

📌 የሰላጣ ማጣፈጫ ድሬሲንግ ከነሰላጣው ❗️Ethiopian food❗️Salad dressing recipe

  Рет қаралды 37,165

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #habesha #food #appetizer

Пікірлер: 47
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ አቤት ሞያ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር ነዉ የአቦካዶና የሰሊጥ ድሬስንጉ በዚያላይ ሰላጣዉ ዉብ ነዉ ከሩቅ ይጠራል አይቸዉ ብቻ ጠገብሁልሽ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ የሰሩ እጆች ቁርጥማን አይካቸዉ 👍👌👏❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 ай бұрын
Wow endat newu yemamerewu meleku becha beki newu ena selata vetam newucyemewedewu beteleyi yeserashiwun ayinet selata berchilen ehtachin
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም በጣም ጎብዝ👍👍👍👍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@zeharasaji7582
@zeharasaji7582 Жыл бұрын
ቤትዬ እናመስግናለን ❤ሌላም የስላጣ አስራር ብታሳይን ይኤኛው በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘሀራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አሳያለሁ🙏😍❤️
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥርት ያለ አሰራር በርች ውዷ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
የምታሳይን ምግብበሙሉ ጤናማ ነው እህታችንን ተጋግዘን 100,000 እናድርሳት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
@@bettwascorner እኔነኝ አንቺን የማመሰግነው በነፃ ይህንን ሁሉ ሙያ ለምታሳይን
@kid7188
@kid7188 Жыл бұрын
Bettye Ejesh yebarek
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኪድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው ተባረኪ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 10 ай бұрын
ተባረኪ ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አባይነሽዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቤቲዬ አሪፍ ነው ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጅዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@bettwascorner አሜን ያንቺም ሰላም ብዝት ይበል
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Жыл бұрын
,እህታችን ከጎንሽ ነን።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዳዊት ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
Betwa Betam Konjo new Enamesegnalen
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔ ኪችን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@CakeChef7
@CakeChef7 Жыл бұрын
Very Healthy 💚🙏👏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@heromenheri548
@heromenheri548 Жыл бұрын
Perfect and yummy
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@meskeremdegafe1378
@meskeremdegafe1378 Жыл бұрын
ቤቲዬ ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Enkone Dena matashe bettwa egesh yebark yena balmoya betam yameral enam mokere walew
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👍👏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@freweynikidane4943
@freweynikidane4943 Жыл бұрын
Lesnt gza yhonal aybelashim ??
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አመሰግናለሁ ብዙም ባይቆይ ስንፈልግ ብንሰራው ጥሩ ነው 🙏😍❤
@almazwolde8428
@almazwolde8428 Жыл бұрын
ለምን ስልጡን አልጨመርሽውም?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሰላጣው ላይ ነው በየተራ እየጨመርኩ ለመመገብ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@haworoblay9327
@haworoblay9327 Жыл бұрын
Nice honey 😚
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤️
@rosarosa4151
@rosarosa4151 Жыл бұрын
ትህኔ
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 6 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 9 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 215 М.
ስላጣ አስራር ጤናማ እና ፍጣን ethiopia food @zedkitchen
7:28
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 14 М.
Cucumber salad for everyone @ SirriyGlobalcooks
4:43
SirriyGlobal
Рет қаралды 13 М.
የሰላጣ አሰራር [How to Make Salad easily]
7:00
ET Foods
Рет қаралды 6 М.
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 52 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН