የሰሊጥ አነባበሮ/ ልዩ የአነባበሮ አገጋገር ሞክሩት ሲጣፍጥ Ethiopian food/special

  Рет қаралды 65,486

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ዛሬም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ🙏 ዛሬም ስራዬን ከወዱዳችሁች ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ለቻናሌ ድጋፎን ያሳዩኝ አመሰግናለሁ 🙏አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤
@tiaraj1416
@tiaraj1416 6 ай бұрын
Did you make it the same day please and thank you
@rahelwolde146
@rahelwolde146 10 ай бұрын
92ኛ ላይክ ያደረኩት እናተ ብዙ ሰዎች ያያቹህ አላቹህ ጥሩ ስራነው የምታሳየን የሚሰራሰው እናበረታታ ውድ ኢትዮጵያውያን ቤትሻ ሀገር ስንገባ እንበላለን እንጂ እዚህ USA መች ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ።
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 10 ай бұрын
ውይይይይ ሲያምር በማርያም!!! እጅሽን ይባርክልሽ🙏 በጣም አምሮኝ ዛሬ ጠዋት በፍርኖ ዱቄት ሰርቼ በላሁ🤣 ኖትፍኬሽኑ ሲመጣልኝ ሮጨ ገባሁ🙈 እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ጎበዝነሺ የሁለተኛዉንገልብጠሺተላይ ቀብተሺየመጀመሪያዉንብታረጊዊአሪፍ ነበረብቻያምራል
@YeshiGurmasa
@YeshiGurmasa 6 ай бұрын
አሪፍ ነው ቅመሙንግን ብትናገሪ ጥሩ ነበር
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 20 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 18 күн бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 7 ай бұрын
የዳቦ ቅመም አሰራርን ብትደግሚልን ስላላየሁት ነው አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ kzbin.info/www/bejne/pl6TioFrhrWIY5Isi=sDOvHPDDjMGfVLP1 የዳቦ ቅመም የሰራሁት ሊንክ ነው ተመልከቺው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 29 күн бұрын
በጣም ኣመሰግንሻለሁ፡ ጊታ ይባርክሽ፡ ነገር ግን ከጤና ኣንጻር ከፍርኖ ዱቄት ይልቅ ማሽላና ቦቆሎ ብታደርጊው፡እንዴት የጣፈጠና ይሆን ነበር። በተረፈ፡ ስለግዜሽ ሁሉ ጌታ ይባርክሽ።
@bettwascorner
@bettwascorner 29 күн бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በተለያየ ዱቄት የሰራሁት ብዙ ምግብ አለ እባክሽ ተመልከቺው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 9 ай бұрын
እናመስግናለን! ነገርግን የ ጤፍን እና የፍርኖ ዱቄቱን ልክ ቡታሳይን መጠኑን? በተለይ የዉጭአገር ምጣድ ለምንጠቀም።
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ሌላ ጊዜ ልኬቱን አስቀምጣለሁ🙏🥰❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እንዴት ባለሙያ ነሽ? እኔ አነባበሮ በጣም ነው የምወደው ባገኝሽ እበላ ነበር እርቄ ነው❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 10 ай бұрын
ቤትዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚያጏጏው ቆንጆ አነባበሮ ነው: እጅ ይባርክ ብያለሁ::
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ገንዬ እጅግ አአድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MistreMichael
@MistreMichael 2 ай бұрын
እህቴ እኔ የአች ተከታታይነኘ በጣምተጠቅሜአለሁ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሚስጥርዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 9 ай бұрын
wow it looks very nice !
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AynadisKebede
@AynadisKebede 8 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@fatmah1744
@fatmah1744 5 ай бұрын
በጣም የምወደው ምግብ እህቴ እስኪ ከነጭ ዱቄት ይሰራል ወይ😢
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ አዎ ይሰራል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 6 ай бұрын
ለስኮርበሽተኝ ፍርኖድቄት አይፈቀምእና በጤፍብቻይቻላል እስቲንገሪን
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጤፉ ብቻ መስራት ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bdcom3532
@bdcom3532 2 ай бұрын
Salitu(sasaman seed) yatafach bihone konjo naw
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰሊጡ የተፈጨ ከሆነ አይኑን ይከድንብናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
ቤትሻ ❤በጣም ቆንጆ ❤እሚያምር አነባበሮ ነው የጤና ያርግላችሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ነጃትዬ አሜን የእኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክልኝ🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 10 ай бұрын
Betyi yitebareke yihune gobze nshi eredateshi behune tektregne aleshi👆😘
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 10 ай бұрын
Wow,I love Ethiopian cusine a lot. Tebareki,
@senaitdereje4101
@senaitdereje4101 10 ай бұрын
ምንድነው ቅመሙ በስራሽ ጊዜ ሁሉ ጻፊ እባክሽ
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 6 ай бұрын
ቅመሞቹን ዝርዝርንገሪን?
@seblegebru-pr7oc
@seblegebru-pr7oc 6 ай бұрын
Selam beti betam tiru serawoch new ye.tiseriew order madreg echlalhu woy .
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰብለዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አሁን ላይ ሌላ ስራ ጀምሬ አልተመቸኝም ስጀምር አሳውቃለሁ በቻናሌ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FhFghh-py6rw
@FhFghh-py6rw 6 ай бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 10 ай бұрын
Wow endet endemiyamer yetebareke yehun ❤❤❤
@marshetkebede522
@marshetkebede522 10 ай бұрын
አይኑ ሲያምር ... ስንት ሠዓት ነው መቡካት ያለበት?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ማርሸትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ከሶስት እስከ አራት ሰአት ከቆየ ጥሩ ሆኖ ኩፍ ይላል🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 10 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌም ስለምትደግፊኝ🙏🥰❤
@DiboraHika
@DiboraHika 7 ай бұрын
ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ ስንጋግር ከወጣ በሆላ የሚሰነጣጠቀዉ?
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ዲቦራዬ የሚሰነጣጠቀው ሲነፍስበት ነው ከከደንሽ ቦሀላ አትክፈችው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 ай бұрын
Betam arif naw gobez
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ናርድዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 10 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@BeleMulata
@BeleMulata 7 ай бұрын
God bless you
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 10 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@ShifeAdamu
@ShifeAdamu 6 ай бұрын
Yemechereshsw gin fitu megelbex neberebet
@ElenaBesu
@ElenaBesu 10 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 10 ай бұрын
my dear sister long time we missyou ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TiruworkTadesse-h7k
@TiruworkTadesse-h7k 7 ай бұрын
ፍርኖው ስንት ኪሎ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ግማሽ ኪሎ ይበቃል 🙏🥰❤
@asterdebrework7422
@asterdebrework7422 10 ай бұрын
Kongo Sera nowe tebarki
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yavi7181
@yavi7181 10 ай бұрын
ለአንድ ቂጣ መጠኑን ለምን አልገለፅሽልንም
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 Seyamer
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TiruworkTadesse-h7k
@TiruworkTadesse-h7k 7 ай бұрын
ሰሊጥ ተወቅጦ ይሆናሏ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ የተወቀጠው አይኑ ውስጥ ገብቶ መልኩ ይጠፋል እንጂ መሆን ይችላል🙏🥰❤
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
ምርጥ የአነባበሮ አገጋገር||Ethiopian -food||Anbabero
12:09
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 470 М.
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
9:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 126 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН