የሰሙነ ህማማት ትርጉምና ሚስጥር ፦ በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 23,383

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 ай бұрын

Пікірлер: 189
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l 2 ай бұрын
መላዉ የዩቱብ ዘወትር ተከታታይ ቤተቦች በያላቼሁበት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል እነረድሆንላችሁ እመኛለሁ በተለይ ዉጭ ሀገር ያላችሁ ተከታታይ ተማሪዎችና ቤተሰብ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ከኢትዬጵያ ነዉ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 2 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 2 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l 2 ай бұрын
በኢትዬጵያና ዉጭ ያላችሁ ወገኖቻችን ዘወትር ትምህርቱን እየተከታተልን መሆኑ ግልፅ ነዉ ሁል ጊዜ በሰማንና በተማርን ቁጥር ከእለታት አንድ ቀን ሳናስበዉ ታሪክ ይቀየርና ለመመስከር እንደርሳለን እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግ መምህራኖችን አስነስቶልናል ከልብ ሆነን እናዳምጥ እንማር ይህ ትምህርት ሊገባን የሚችለዉ የጉዳቱ ገፈት ቀማሽ የሆንን ሰዎችማ መፍትሔ ፍለጋ ስንፈልግ መምህራኖችን እናገኛለን ያን ጊዜ የሙጥኝ ብለን እንይዛለን እንማራለን እንደቸርነቱ ጠንክረን ለቁም ነገር የበቃን ስንቶች ናቸዉ ቤት ይቁጠረዉ እኛ ራሳችን በተግባር ያየን ከሆንን ደግም የመጣዉ ቢመጣ ማንም አይመልሰን የማንንም ወሬ የምንሰማበት ጀሮ የለንም ለዚህ ብዙ ምስክርነትን መስጠት ይቻል ነበር ምድር ላይ እዉነታዉን እየተናገሩልን ላሉ መምህራኖች እድሜና ጤና እንድሰጥልን ከልብ በመመኘት ሁልጊዜ እንበርታ እንትጋ በሬወለደ ወሬ አይነቅንቀን የተጠቀመ ይመሰክራል
@Firu1221
@Firu1221 2 ай бұрын
betem enam chemrgi
@mulureta8500
@mulureta8500 Ай бұрын
Amen memire kaleywt yesemalen enkuan aeberoe aedersen
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
የትላንትና የላይቩን ጨረሺ ወደዚህ መጥቻለው እግዚአብሔር ይመሥገን ቅዱሰ ዑራኤል ለዕዝራ እውቀት እዳጠጣሀው ለኔም ለቆሻሻዋ ባሪያህን አጠጣኝ የምማረውን እዳይወሰድብኝ አጋንንትን እሰረልን🕯🕯
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰሙነ ህማማት እያሰብን እንድናሳልፈው እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህል እማ ፍቅር❤ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለሰሙነ ሕማማት ቅዱስ ፈቃዱ ስለሆነ በሰላም ስላደረሰን እንደዚሁም በመምህራችን ላይ አድሮ ስለ ሰሙነ ሕማማት እንዲያስተምረን ቅዱስ ፈቃዱ ስለሆነ ክብርና ምስጋና ይድረሰው በድጋሚ ሰሙነ ሕማማትን በሰላም አስጀምሮ በሰላም አስጨርሶ ለትንሳኤ በአል በሰላም ያድርሰን መም ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@user-tf9wb2vb2n
@user-tf9wb2vb2n 2 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሂወት የሰማልን እንኳን አበሮ አደረሰን ፀሎተ ሐሙስ የገልባን እለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ከሰአት በኃላ የተወለድኩበት ቀን ነው እናቴ እነደነገረችኝ ሐሙሰን ቀን ሁል ግዜም ከሌላው ቀኖች እምወዳት ቀን ናት እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ 🙏 አሜን
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l 2 ай бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳንም ለሆሳዕና በዓል ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እንድሁም ከዩቱብ ቤተሰብ አባላት ጋር እንኳን አደረሰህ
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-se4kd9kv4k
@user-se4kd9kv4k 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehewet yesmealena
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🏻🙌🤲🏻🙌🤲🏻🙌🤲🏻🙌🤲🏻🤲🏻
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ መ ምህር ❤ እድሜና ፀጋ ይስጥህ እንሰተ ማሪያም እያልህ አስበኝ እባክህ❤❤❤❤❤❤
@martateka8431
@martateka8431 2 ай бұрын
Amen amen amen mamerchen ❤❤❤❤❤❤❤ kale hiyot yaseman
@user-ww4rl4jk4m
@user-ww4rl4jk4m 2 ай бұрын
Amen
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
ሼር✅✅✅ ላይክ👍✅✅✅ ሰብስክራይብ👍✅✅ እንኩዋን ለሠሞነ ህመማት አደረሰን 👐 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👐🌿
@bella_m9782
@bella_m9782 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏, አቤት እርጋትህ እንዴት ደስ እንደሚል መምህር :በተረጋጋ እና በሰከነ መንፈስ ሆነን እንድናደምጥ ነው የሚያረገው❤; ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ።
@AbiNati794
@AbiNati794 2 ай бұрын
Amen amen mmemehrachen enkannabro aderse ❤🙏🏽
@hiwotyirgete8051
@hiwotyirgete8051 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@hao90
@hao90 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 2 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee
@user-wn4cc1us2c
@user-wn4cc1us2c 2 ай бұрын
amen.amen.amen
@user-xz3mi5px8z
@user-xz3mi5px8z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን⛪👏🌾🌿🍀
@abijohannes
@abijohannes 2 ай бұрын
አንክዋን ብስላም ኣድርስ አዚጋብሄር ብስላም ይጠብቀን ልኛ ልሃጥያትኞች ሴል ትስቀለ ኣምላክ ይቅር ይበለን
@getemasfen237
@getemasfen237 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር የሰመነው በልቦና ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤❤
@Samifiker12
@Samifiker12 2 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥቅ አብዛኛውን ሰዎች በልማድ አይደረግም እያሉ እስከዛሬ ይዘውት ያሉት ነገር ስለሆነ ትምህርቱ ወቅታዊ ነው እናመሰግናለን ምህመናን እንጠቀምበት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን እዳምጨ እኮምታለው ግን ፍቅርተ ስላሴ ብለህ አስበኝ. እውነት
@tymordoha
@tymordoha Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 ай бұрын
#እንበለደዌ ወህመም ወሕማም እንበለ ፃም ወድካም አመከመዬም ያብፃነ ያብፃክሙ ለብርሐነ ትንሣኤ እግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላምአባታችን በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም❤🤲💚💛❤
@Abdu2219
@Abdu2219 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን አሜን መምህራችን እንኳን ስላም መጣህ
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 2 ай бұрын
መምህር.ቃለሂወት.ያሰማልን.እደሜና.ጤና.የሰጥህ.እያቆራረጥኩምቢሆን..በጣም.ደስ.ብሎኝነው.የሰማሁት❤❤❤❤❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 ай бұрын
በእዉነት እልሐለሁ ስለሠሞነሕማማት ያሥተማርከኝ የዘረዘርከዉ ሁሉ ሥለ ኦረቶዶክሥዋችን ሥንዱ እወነት እልሐለሁ በጣም ነብሤ ሐሤትን አረገች አመሠግናለሁ መምሕር እግዚአብሔር ካለህላይ ሁሉ ይጨምርልሕ ከክፉ ነገር ዉጭ ቃለሕይወትን ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያዉርሥልን😢😢😢❤❤❤❤
@abebechintalatawayidoo9966
@abebechintalatawayidoo9966 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SenuYene
@SenuYene 2 ай бұрын
Amen amen
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@walatagiorgis
@walatagiorgis 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen mamirachin qalhiyotin yasemalin❤❤❤
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 2 ай бұрын
መምህር በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 2 ай бұрын
Amen memiherachin be ewintu kale hiwotin yasemalin masetawesha yzey eyetsafkugn neber yemadamtew nefesay betam tedestech 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 2 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን መምህራችን የኮርሞ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏
@emuemu1940
@emuemu1940 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሕማማት በተወጋው ጎኑ በፈሰሰው ደሙ በአይነ ምህረቱ ይማረን አሜን መምህር በጣም ነው የማከብርህ ግን Live ስትገባና ቪዲዮ ስትለቅ ለመከታተል እገባና እንዴት እንደወጣሁ ሳላውቅ ሳልከታተል እወጣለሁ 😢ለምን ቪዲዮውንም ጀምሬ ነው የማቋርጠው
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Tgs542
@Tgs542 2 ай бұрын
ይችን የተቀደሰች እና ሙሉ የ ሆነች ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን ♥️ማምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እዉነት ♥️♥️♥️
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
መምልራችን እናመስግናለን እድሜ ከጤና ጋርያድልልን❤❤❤❤❤❤❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
@shetayeemiru7292
@shetayeemiru7292 2 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤አሜን አሜን
@kwkw2678
@kwkw2678 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደራሠን ቃለሂይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ 😢ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እፁብ ድንቅ ነው 🤲አምላከ ቅዱሳን አይነልቡናየን አብራልኝ የሰማሁትን በልቦናየ አሳዳርብኝ
@zdtube5432
@zdtube5432 2 ай бұрын
መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ❤🙏
@sophonyas2706
@sophonyas2706 2 ай бұрын
ህይ የመጀመሬዬ ፆም ነዉ, ማለቴ ሁሌ እስከ 9 ዘጠኘ ሰአት, ጠዋት እና ማታ መስገድ መፀለይ... የዚህን ሳምንት, ከሐሙስ እስከ ቅዳሜ የቻልኩትን ያኸል ለመፆም እሞክራለሁ ያዉ ለራሴዉ. በውነት እምነቴን ጨምሬአለዉ. ስለ ትምህርትህ አመሰግናለዉ መምህር. መልካም ፋሲካ ለሁላችንም.
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 2 ай бұрын
አሜን
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwotin Yasemalen
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤
@Bayush-vi3yp
@Bayush-vi3yp 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@masratalamu1450
@masratalamu1450 2 ай бұрын
Memre qale hiwet Yash malen bedme bexga yexbgelen❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 2 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤😊
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 ай бұрын
❤❤❤መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በትግእስት ስለምታስተምረን ገጠመኝ ሊቪ ፈተና ገጠመኝ ሁሉም ትምህርቶችህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 2 ай бұрын
Memeherachen Bewunet Kali Hiyewoten Megeset Semayaten Yasemalen Enekuwan Aderesacheho
@user-hg9iq3gu5p
@user-hg9iq3gu5p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን መምርየ በጣም ታድለናል እደዚህ ፍትፍት። አርጎ የሚስርዳ መምር አግንተናል። እደዛሬው የተደሰትሁበት ቀን የለም ይችን የመሰለች እምነት። ትተው ሲኽዱ። እውነት ያሳዝናል
@meseretzike
@meseretzike 2 ай бұрын
Temasegan 🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጄች
@eftah21
@eftah21 2 ай бұрын
ረቡኒ❤❤❤❤
@KidusAfnin
@KidusAfnin 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@setutahata1801
@setutahata1801 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰ መ ምህራችን ከመላው ቤተሰጋር በጣም አመሰግናለው የማላቀውንም ከአንተ አሁን አወኩ ብዙ የማላቀው ነገር ነበር አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው በሚገባን መልኩ አስተምረህናል ፈጣሪ ይጠብቅ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@ArsemaEshetu-vx4py
@ArsemaEshetu-vx4py 2 ай бұрын
መምህርዬ ፈጣሪ ይባርክህ
@user-wd3hg8lk4u
@user-wd3hg8lk4u 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln🙏
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለብርሃነ ትንሳኤ ብሰላም ያድርሰን ያሳየን
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 ай бұрын
Mayrse buku🙏🙏🙏
@user-wb7is3uu2m
@user-wb7is3uu2m 2 ай бұрын
መምህሬ
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 2 ай бұрын
በሰሙነ ህማማት እኛ ምዕመናን ጥቁር ብንለብሰ ጥሩ የው💔💔💔💔💔💔💔😪የኔ ጌታ ሰለእኔ የከፈልከው ዋጋ እድሜ ልኬን ንሰሀ ብገባ እና ብቆርብ እሰኪ ደክመኝ ብሰግድ ውለታህን መክፈል አልችልም💔😪
@yafetlijyee
@yafetlijyee 2 ай бұрын
kale hewet yasemaln
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት የስማነውን በልቦናችን ይጻፍልን. ወገኖቼ
@FozyhFofo-ge2ji
@FozyhFofo-ge2ji 2 ай бұрын
ለመላው ክርስትያን ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤አሜን የግዚያብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤እኔ በጣም እተማርኩቡት ነው ስለገጠመኙ በጣም የተከታተልኩ ነው እና ለኔም እግዚያብሄር ይግለፅልኝ የቤተሰቦችንም ልቦና ያብራልን❤❤❤❤❤❤🎉
@bezawoldu7027
@bezawoldu7027 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@SenuYene
@SenuYene 2 ай бұрын
fetar tsegawn yabizaleh
@mesi557
@mesi557 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🤲✝️
@HelenHoleto
@HelenHoleto 2 ай бұрын
በረታ.በጣም.ብዙ.ሰዉ.እየቀየክ.ነዉ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምሕርና የመምሕር ቤተሠቦች❤
@user-zq5mh4ou1p
@user-zq5mh4ou1p 2 ай бұрын
ሰላም ላተ ይሁን መምህር አስተምሮው አንድ ሆኘ ግን መምህሮች የተለያየ ትርጉም ይተረጎማሉ ግራ እዳንጋባ አንድ አይነት ስረአት እንዲኘረን መምህራን ተሰባስባቹ ብትመካከሩ እላለው ስለትምህርትህ አመሰግናለው፡፡
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን 🎉
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 2 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢መምህራችንቃለህወትያሰማልን
@maryme-enatye
@maryme-enatye 2 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 2 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 2 ай бұрын
መምህራችንእግዚያብሔርፀጋዉንናጥበቡንያብዛል❤❤❤🎉🎉🎉
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔርይመሰገን እንኳን ለስሞነ ህመማት በስላም አደርሳቹህ መላ ኦርቶዶክስያን ❤❤❤
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
4ኛ ዙር  ከላይቭ የተሰበሰበ አዳዲስ ሁለት ገጠመኞች
1:10:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
ለፓስተር ትዝታው ሳሙኤል የተሰጠ ምላሽ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:54:57
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
33ኛ ኤፍታህlive እንመካከር እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:39:05
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН