የሰውን ምንነት ሳናቅ አንፍረድ ምርጥ መጣጥፍ

  Рет қаралды 8,953

san tube

san tube

Күн бұрын

የሰውን ምንነት ሳናቅ አንፍረድ ምርጥ መጣጥፍ
San tube
/ ethiosanitube

Пікірлер: 54
@ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ
@ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ 5 жыл бұрын
መሸአላ ትክክል የሰውን ማንነት ሳናቅ ዝም ብለን የምናወራው እኛ ሴቶቹ እብሳለን ሀቂቃ
@etsubmar762
@etsubmar762 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ ሙሉውን የኔን ታሪክ ነው መሰለኝ ያቀረብከው ወንድሜ እኔም እደዛ ነኝ ብዙ ሰው ኩራተኛ አድረገውኝ ነው የሚቆጥሩኝ ግና ኩራተኛ ሆን አይደለም ሰው መቅረብ ስለምፈራና ስለ ሚያስጨንቀኝ ነው እኔ በጣም እብድና ቀዠቃዣ ነበርኩኝ ከቤተሰቦም አንድም ነገር የሚጎልብኝ ነገር አልነበረም ሆኖም በጣም ቀበጥ ስለሆንኩኝ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ነበርኩኝ ይሁን እጅ የእድልምና ጥፍጥና ገብቶኝ ከ ክርስትና ወደ እስልምና ስገባ ግን አር ላይ እደረፈች ዝንብ ነበር ሰው ሁሉ የሚያየኝ ይህው ከሰለምኩኝ ሁለት አመት አልሞላኝ ማንም ሰው አይቀርበኝ እኔም ከነሱ ስድብና ትችት ሽሽት ይሆነኝ ዘንድ ከሰው እረቄ ነው የምቀመጠው አብዛኛውን ሰአት ዘፈን አዳምጣለው ምክንያቱም የሚረዳኝ ሰው ሰለሌለ ብቸኝነቴን ነዘፈንና በትረካ አሳልፈዋለው የናንተው እህት እፅቤ ነኝ
@user-zk2mu7te4d
@user-zk2mu7te4d 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሆነሽ አትገኝጂ ስለ መባልሽ አትጨነቂ።
@ryeresulwedajiii8651
@ryeresulwedajiii8651 5 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢዋየ አላህ ያፅናሽ ዲን መማር ከፈለግሽ ቁጥሬን እልክልሻለሁ ከቤተሠብ መለየትሽን የሚያሥረሱ የኢሥላም እህቶችሽ ጋር ትማሪያለሽ
@kedijakedir7776
@kedijakedir7776 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ዋክበር አላህ ይጨምሪልሽ እህት ገን ዲንሽ ላይ ጠካር ሁኜ ዘፈን በእስልምና ሀራም ነው አላህ ሲወድሽ ነው ወድ እስልምና የመራሽ
@fareedfaree7378
@fareedfaree7378 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማር ግን የት አገር ነሽ ሳኡድ ወይስ የት አብሽሪ አላህ ካንች ይሁን ዘንድ ዱአየ ነዉ ሳኡድ ከሆንሽ ልንተባበርሽ እችላለን ማማ ግን ከኛ በላይ ሀያሉ አላህ የአለማት ፈጣሪ የሆነዉ አላህ ይርዳሽ ጠክሪ አላህ ሊፈትንሽ ነዉ እና ሙጭጭ በይ በእስልምና ላይ ዱአ አድርጊ አላህ ተፀፃጮችን ይወዳል ጠይቁኝ እሰጣችሁ አለሁ ማህርታን ጠይቁኝ እምራችሁ አለሁ ይላል አላህ ብቻ ለምኑኝ ነዉ የሚለዉ ወላሂ በዘገይም ግን ይረዳሻል ማር አብሽሪ ጡሩ ጓደኞችን ፈልጊ አላህ ይርዳሽ
@etsubmar762
@etsubmar762 5 жыл бұрын
ሁላችንም አመሰግናለሁ እኔ ያለውት ቤሩት ሊባኖን ነው በዱአችሁ ብቻ አትረሱኝ
@fatumabintmurad9888
@fatumabintmurad9888 5 жыл бұрын
Gezakum Allah
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 5 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር ትክክል የሰውን ማንነት ማወቅ ያዳግታል ግን ሰውን መንነቱን ለማወቅ በተለያየ ግዜና ቦታ አብሮ መሆን ፣መሳፈር ፣ አብሮ መኖር
@aminaamun2105
@aminaamun2105 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጄዛከላህ ኸይር
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም የሚያሳዝን ትረካ ነው ጀዛኽሏህ ኸይር
@user-dp3mn2py5f
@user-dp3mn2py5f 5 жыл бұрын
አጂብ ነው ሱባሀን አላህ
@mdsomayahmdsomayah4459
@mdsomayahmdsomayah4459 2 жыл бұрын
መሻአሏህ
@ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ
@ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ 5 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله👍
@fatumaail1492
@fatumaail1492 5 жыл бұрын
ትክክል ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@user-gb2nz3vw4t
@user-gb2nz3vw4t 5 жыл бұрын
መሸኣለህ አላህ ይጥምርለቹ ቡዙ ነግር የስታምረለ ስንቶቻችን ነው ከለይ እጀብን ለብሰ ውስጠችን ደግሞ ሰው የምየነውን ነገር የምንነገር አላህ ንፁ ልቦነ ይስጠን አላህ በዲነችን ጡንከረ የድርገ የረብ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rabiyarabiya8487
@rabiyarabiya8487 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@hayathayat8880
@hayathayat8880 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ከይር
@rabiaahmed4952
@rabiaahmed4952 5 жыл бұрын
ማሸአላ ጀዛኩም አላህ ይርን
@betalewi8896
@betalewi8896 5 жыл бұрын
ጀዛክ እላ ከይር
@hayathayat8880
@hayathayat8880 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ ከይር
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Masha Allah,💜💜Allah Ychemrlachihu,👌👌👌💚💚Ariff New,!!!! thanks!!!!)
@istirahasherif7716
@istirahasherif7716 5 жыл бұрын
Masha allah masha allah JZK
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወሀፊዘሁሏህ ጀሚአን ኡለሞች
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
@ያአሏህእዝነትሰፊነው 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን
@mekiyarose9944
@mekiyarose9944 5 жыл бұрын
መሻአላህ
@nejathassan7265
@nejathassan7265 5 жыл бұрын
Masha Allah tebarkalah
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 5 жыл бұрын
Mashallah.takikil.jzkhu.hayiran
@zumitube8095
@zumitube8095 5 жыл бұрын
subhan allah
@fetiftft8487
@fetiftft8487 5 жыл бұрын
mashiallah lk neh enem yewstan sayaku yrukugal edat sew bealebabes ynakal
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ሰብስክራፕ አድርጉኝ ጀዛኩም አላህ ኽይር ውድ ሙስሊም እህቶች ቁርአን በተጂዊድ እንድሁም አንዳንድ ደርሶችን ያገኛሉ kzbin.info/www/bejne/maTZaIqLma6fe9E
@user-vc2pd6qy5l
@user-vc2pd6qy5l 5 жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ክይር
@islamicyoutube8656
@islamicyoutube8656 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@islamicyoutube8656
@islamicyoutube8656 5 жыл бұрын
ሳህ አላህ ሰናቅ በምንፈርድ ነገር ይጠብቀን ያረብ
@aminathamzaahmed2850
@aminathamzaahmed2850 2 жыл бұрын
ሱብሀናላህ፣አላህ፡ልየልብ፣ኢማንይሰጣን
@taibasaed9191
@taibasaed9191 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረን መሽአላ
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 5 жыл бұрын
Subehan allalh
@monitaeeb1170
@monitaeeb1170 5 жыл бұрын
እላህ ቀጥተኛ ንግድ ይምራን ያረብ ማረን
@user-tn5bh7zn5o
@user-tn5bh7zn5o 5 жыл бұрын
ሳእ።ጀዛከላከይር።ዉነት።ነዉ
@hayat8627
@hayat8627 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@asmajameela6491
@asmajameela6491 5 жыл бұрын
ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎
@zabibaze2060
@zabibaze2060 5 жыл бұрын
ማሻአለህ በትክክ አለሁ አክበሩ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 5 жыл бұрын
ሂጃብ መልበስ ቀላል ነው ሂጃብ የሚጠይቀው ባህሪ መላበስ ነው ከባዱ በበትክክል
@mashaallah5709
@mashaallah5709 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@saadahasan6803
@saadahasan6803 5 жыл бұрын
@onetube1676
@onetube1676 5 жыл бұрын
ሳህ አትፍረድ ይፈርድበሀልና
@user-wm7zy7jj7m
@user-wm7zy7jj7m 5 жыл бұрын
ሱብሀነላህ አጃኢብ ነው
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,2 МЛН
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ  እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
18:05
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 122 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 12 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 61 МЛН
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
አይነ በሲሩ አፍቃሪ || ምርጥ ትረካ
13:28
san tube
Рет қаралды 1,1 М.
ዱላ ቀረሽ ክርክር
35:06
TY Record
Рет қаралды 85
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
Lij Tofik
Рет қаралды 75 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН