የነስር ደም መፍሰስን እንዴት ማስቆም ይቻላል? how to stop epistaxis (nose bleeding)?

  Рет қаралды 12,094

Ethio Tena Center (ETC)- ኢትዮ ጤና ሴንተር

Ethio Tena Center (ETC)- ኢትዮ ጤና ሴንተር

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ማሻ አላህ ወድማችን ለቤትህ አድሥ ነኝ ሠብሥክራይብ ላይክ አረጌሀለሁ አልሀምዱልላ እውቀት በውቀት ይጨምረልህ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ሡመ አልሀምዱልላ ያረብ እዘንልን አገራችንን አለ ምን ሁሉ ሠላም አድረግልን ያረብ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Ай бұрын
Jezakumullah
@ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ
@ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ Ай бұрын
እኔ ለራሡ ሢያቆም ነው ያቆማል ኦጂ አላግደውም አመሰግናለሁ ለምክርህ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ. ማታ እስፖርት ሰርቼ ደከም ብሎኝ ነበር ወዳዉ ሻዉር ወስጄ ተኛዉ ጠዋት ከትራሱ በተኛዉበት. ሲፈሰኝ ተነሳዉ የዉስጥ ችግር ይሆን ለእስፖርት. ጀማሪ ነኝ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
KAQOME CHIGIR YELEWUM
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter አዉ አፍንጫዬን ሲይዝ ወዳዉ ነዉ ያቆመዉ. እሺ አመሰግናለወሁ. ዶክተር. እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter ቁጥረ የታለ
@meme-ek2ou
@meme-ek2ou 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተር
@alismedia4116
@alismedia4116 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዶክ ።videoውን ግን ትንሽ ፈጠን ብታደርገው በ editing ማለት ነው!!!
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
10Q
@bahiretalk
@bahiretalk 2 жыл бұрын
በርታ ዶ/ር!
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
10Q @likenaw
@MakiMaj-b6b
@MakiMaj-b6b 8 ай бұрын
ሰላም ዶክ እኔ ከጀመረኝ 6ወር ሆነኝ እምኖረው አረብ ሃገር ነው ምኖረው ምክንያቱን ሳላውቅ ግን ህፈስብኛል ግራ ገብቶኛል እባክህን ምን ማድድረግ እዳለብኝ ንገረኝ😢
@KZEA-hq1nd
@KZEA-hq1nd 3 ай бұрын
ዶክተር የነስር መዲሀኒቷ ስም ምንዲናት ቢልቃጧ
@hymedcare
@hymedcare 2 жыл бұрын
Thank you Dr Umer
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
You are welcome!
@hyatuoutube
@hyatuoutube Ай бұрын
በረታ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Ай бұрын
Eshi🙏
@sofiyasofiya9399
@sofiyasofiya9399 2 жыл бұрын
ዶክታር አትለፈኝ እኔ በፊት የለብኝም ቅርብ ግዜ ምግብ እየበለው ትን ብሎኝ ለግማሽ ሰት እረሴን ስቼ ነበር እነም ከዛን ግዜ ጀምሮ በተከታታይ ከፊንጫዬ ዳም ይፋሳኛል ምን ለድርግ ሰበቡን አድርስልኝ ለምክሮችህ እነማሰግነላን
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
ካንዱ አፍንጫሽ ብቻ ነው የሚፈሰው?
@sofiyasofiya9399
@sofiyasofiya9399 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter ከሁለቱም ነው ዶክታር ለሰሪዎቼ ስነግራቻው ችግር የለውም ኖርማል ነው እየሉኝ ሀኪም ቤት አልወሰዱኝም
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
@@sofiyasofiya9399 ደም ግፊትሽ ደህና ነው?
@sofiyasofiya9399
@sofiyasofiya9399 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter ቼክ አልታደረኩም
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 Жыл бұрын
​@@sofiyasofiya9399 የኔ ውዲ እኔ የኸው 9ቀኔ ተኝቻለሁ ችግር የለውም እያሉ አይ አረቦች ሰው አደሉም እኮ
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 2 жыл бұрын
ዶ/ር ጤና ይስጥልኝ በመጅመርያ ስለምትስጠው የጤና ማብራሪያ አመስግናለሁ ግን ዶ/ር እኔ በአፋንጫየ ደም ይፈሳል ከዛ በጉሮሮየ አድርጉ በአፋ ይመጣል ያለሁት አርብ ሀገር ነው እና አስሬየን ውስጅኝ ስላት ነስር ነው ትላለች
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
አዎ ነስር በበጉሮሮ አድርጎ በአፍ ሊመጣ ይችላል
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter አመስግናለሁ ዶ/ር ግን 7 ወር በላይ ይሆነኛል ሁሌም ነው የሚፈስው ደግሞ ወፍራም ደም ነው እርግት ያለ ጥቁር ያለ የሚፈስው ማታ ማታ ባዝሊ አድርጋለሁ አፍንጫየ ውስጥ ግን ሌላ በሽታ እዳይሆን ፈራሁ ስለፈጣን ምላሻችሁ አመስግናለሁ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
@@haymanotazemer3931 በአንድ አፍንጫሽ ብቻ ው እሚፈሰው እንዴ?
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
@@haymanotazemer3931 ቫዝሊን ጥሩ ነው። አፍጫሽን አለመነካካትም በጣም ይጠቅማል።
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter በሁለቱም ነው ዶ/ር
@صالحءلي
@صالحءلي Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Жыл бұрын
🎋
@HabtaHabta-ip4qe
@HabtaHabta-ip4qe Жыл бұрын
ዶክተር በምንላግኝህ በጣም እፈልግህነበር
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 жыл бұрын
ዶክተርግን ነስር በሚወጣበት ግዜ የከፍህመም አያመጣም እዴነው እስኪመልስ ነሥርስ በሚወጣበትስግዜ ደም ማነስ ይመጣል
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
ነስሩ ብዙ ከሆነ የደም ማነስ ሊያመጣ ይችላል
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter ኦኬ አመሰግናለሁ ስለመልስልክልኝ ።
@Ag55Ag77-xd1sl
@Ag55Ag77-xd1sl Жыл бұрын
6ወርሆነዉበየቀኑምንይሻላል
@gezeabrish66
@gezeabrish66 9 ай бұрын
ዶክተር ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ነው የደም መፍሰስ ችግሩ ምን ማድረግ አለብኝ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 9 ай бұрын
hakim bet hedeh bititay yishalal
@صالحءلي
@صالحءلي Жыл бұрын
አፍጫዬን በጣም ይጠቀጥቀኛል ያስነጥሰኛል ሽታ ነገር አይወድም መተፈስ አልችልም ጥሩ አዬር ነው የምፈልገው እስኪ ባዬህ ሰአት መልስልኝ በጣም ነው የታመምኩት
@ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ
@ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ Ай бұрын
የኔም እደዚሁነው😮
@Wondimagegn-cw4bw
@Wondimagegn-cw4bw Жыл бұрын
Doctor ine ke gunfan nw ina ye jemereng like fesash ke afinchaye simeta dem asketilo nw mimetaw min larg tewat tewat degmo hule nw minesreng gunfanu kemeyazu wdi
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Жыл бұрын
በታቻለ መጠን አፍንጫህን በጣትህ አትነካካ በስሱ አፍንጫህን ቫዝሊን ቀባው፣ውስጡን❗
@Wondimagegn-cw4bw
@Wondimagegn-cw4bw Жыл бұрын
Doctor silkin bitlikiling des yilengal hunetawun bedenb negirek miletelaw maregew neger tinegrengale
@ኑሀሚንአወቀ
@ኑሀሚንአወቀ Жыл бұрын
ዶክተር ወንድሜ የደም ካንሰር አለበት እና ህክምና አልሞከረም ምክንያቱም ውጭ ሀገር ሄደህ ታከም ብባል ያንን ሁሉ ገንዘብ ከየት አምጥቸ ከፍየ ልታከም ነው በሚል ፍራቻ ህክምና አላደረገም ከተነገረው 1ዓመት አልፎታል ነስር አልፎ አልፎ ይነስረው ነበረ ዛሬ ግን ከ5 ሰዓት በላይ ቆየበት ሳያቋርጥ ሲወርድ ጠብጠብ ነው የሚል እንጅ በደምብ አይፈሰውም ነገርግን ለረዥም ሰዓት ሳያቋርጥ እየፈሰሰው ነው ጨንቆኛል ዶክተር በእግዚአብሔር ቶሎ መልስልኝ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Жыл бұрын
የደም ካንሰር ሁሉ አንድ አይደለም። እናም ወደህክምና ሄዶ ቢታከም የተሻለ ነው።
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 6 ай бұрын
እኔ ግን አይነስረኝም ግን አፊኝጫዬ ደም አይጠፋም የግራ አፊንጫዬ
@እሙሀናን-ገ3በ
@እሙሀናን-ገ3በ 2 жыл бұрын
ሰላም ደክተር 2 አመቶ ልጀ ይነስራታል እና በጣም ፈራሁ ህጣን ስለሆነቺ አደራ እዳታልፈኚ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
ሰላም እሙ ሃናን! በተደጋጋሚ ና በብዛት የሚነስራት ከሆነ ሃኪም ጋር ወስደሽ ብታስመረምሪያት ይሻላል።
@እሙሀናን-ገ3በ
@እሙሀናን-ገ3በ 2 жыл бұрын
@@ethiotenacenter እሺ ደክትር እኔ ሀረብሀገር ነኚ ማሳከም አልቲልም መኖሯ ፍቃዲ ስለለለኚ እና ቢቆይ ምትሆናልቺ በወር 1 ወይም 2ነው የሚፈሳት
@mayman301
@mayman301 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
👍👍👍👍👏
@صالحءلي
@صالحءلي Жыл бұрын
እስኪ የአሰስያ በሽታ ካለህ ልቀቅልኝ በጣም ተቼግሬአለሁኝ
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Жыл бұрын
አሰስያ ምንድን ነው?
@Kukin168
@Kukin168 Жыл бұрын
​@@ethiotenacenter የአላርጂክ ማለቷ ነው ዶክተር አሏህ እናመሰግናለን
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter Жыл бұрын
@@Kukin168 አስም ነው?
@Hanii_etopiya
@Hanii_etopiya Жыл бұрын
እኔስ ልሞትነዉ ነስር ወላሂ😢😢😢😢😢😢በጣም ፈራሁ😢😢
@gezeabrish66
@gezeabrish66 9 ай бұрын
Hi
@belesbmc8396
@belesbmc8396 2 жыл бұрын
10Q
@ethiotenacenter
@ethiotenacenter 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYPGoXuIZ7SWsMU
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 2 жыл бұрын
ለምን ነው
ነስር በሽታ ነውን? - Healthy Life
11:23
News ET Social
Рет қаралды 21 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 60 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН
ነስር/የአፍንጫ መድማት/ እንዴት ይታከማል?
5:28
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:48
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 168 М.
6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
11:18
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 93 М.
የትርፍ አንጀት ምልክቶች
9:24
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 36 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН