የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 167,194

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 820
@asd-hi5wb
@asd-hi5wb 7 ай бұрын
ደክተርየ እናመሰግናለን ስለእዉነት የቆዳ ቋቁቻ ለቡዙ ዓመታት ያሰቃየኝ ነበር ቪዶዎችህን በመከታተል ተመስገን አሁን ከዛ አስቀያሜ ቆዳ ወደ ጤናማ ቆዳ ተሸጋገርኩ አመሰግናለሁ
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏻👍🏻
@Huzeyifaawahid
@Huzeyifaawahid 6 ай бұрын
ምድነው መድሀኒቱ
@KidistMariyam
@KidistMariyam 6 ай бұрын
ጎመንዘር ጥሩ ነው
@አለህወኪልአለህወክል
@አለህወኪልአለህወክል 6 ай бұрын
​@@KidistMariyamምጣድ ያምማሽባት
@Amina-u1g
@Amina-u1g 5 ай бұрын
የኔወደምንደንነወ መዳኒቱየቆቁቻእሠኪበአላህንገሪኘ
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 8 ай бұрын
ይሄን ዶክተር የምወዱ ላይክ አሳዩኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
ይኸው 👍👍👍
@FathimaFathima-z1p
@FathimaFathima-z1p 8 ай бұрын
👍
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c 7 ай бұрын
Edemch yerzem Dr adenakich nye❤❤❤
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 7 ай бұрын
ወላሒእኔም በጣምነው የምወደው
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 8 ай бұрын
ወላሂ ለቤትህ አድሥ ነኝ ማሻአሏህ ነህ , 👍👍👍👍👍👍👍👍 አይከፈልበትም ላይክ አረኩ የመዳም ቅመሞች
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 7 ай бұрын
እሺ
@Fetatube-qn3dz
@Fetatube-qn3dz Ай бұрын
​@@GanetGanet-ku6ic9:46
@Fetatube-qn3dz
@Fetatube-qn3dz Ай бұрын
ዶክተር በኔ በጭንቅላቴ ውሰጥ ጥዝዝዝ እየለ ይጮሀል እናም የዙረኛል የደም መነስ ምልክት ነው እንዴ በጆሮዬ ውሰጥ ስህህህ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የአሏህ
@የአሏህ 8 ай бұрын
ውዶቸ በጣም እያመመኘ ነው ልቤት መጨለም ልቤን ሲያመኝ ክድና ክዴን ሙትት ይልብኛል ወገቤን በስደት ነኝ ወረቀት የለኝም ኢሻአሏህ ነገ ልሄድ ነው ወደሀኪም በዱአችሁ አስቡኝ በመጀመሪያ ዶክተሮች ስር ስቀርብ እባየ ይቀድመኛል 😢😢😢
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 ай бұрын
Ayzosh
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 8 ай бұрын
Ayzoshe ema Egziabher yemareshe dengile tedabesishe ehetwaa aye sidet 😢😢😢
@Daima611
@Daima611 8 ай бұрын
yizosh yene enat😢😢
@shambel826
@shambel826 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይማርሽ
@HamdiyaNuredine
@HamdiyaNuredine 8 ай бұрын
አላህ ወደ ጤናሽ ይመልስሽ በጣም ከባድ ነው
@TesfayeTasew-m3v
@TesfayeTasew-m3v 7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልጥ ስለምትሰጠን መልካም አገልግሎት እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 8 ай бұрын
ስወደህ ከምር ሳይህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ❤❤❤❤ አቀራረብህ ደሞ ገራሚ ነዉ እኔ አለብኝ የልካቸዉ ምልክቶች ደሞ አልዉብኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@haneenmammdoh4762
@haneenmammdoh4762 8 ай бұрын
Hu
@سريراسريرا
@سريراسريرا 8 ай бұрын
ዶክተር ብሎ ዝም ከልብ እናመሰግናለን
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ የምር ትመቸኛል ከልቤ ነው ምሰማክ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 ай бұрын
ምነው አማርኛ አጠርሽ ክክክክ አበዛሽ ለምሳሌ ነክ ከማለት ነህ ብለሽ አስተካካይ
@ወሎቦረናዮቶብ
@ወሎቦረናዮቶብ 8 ай бұрын
ምን ችግራለው ብትል አልተሳደበች በቃ በየኮሜቱ የዞራችሁ በጥሩም በመጥፎም ሰው መተቸት ይቅርብሽ ሰው በሚችለው ንግግር ምስጋናውን ማቅረብ አይችልም​@@እምየኢትዮቤቴ
@omuyusra6566
@omuyusra6566 8 ай бұрын
ዶክተር የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቅመዉኛል ወላሂ ስታስተምር በጣም ደስ ይላል ደሞ አይሰለችም ጎበዝ ነህ ትህትናህ ለሌሎቹ ዶክቶሮች ጥፋት ይቅርታ እስከ መጠየቅ ቅን ጡሩ ዶክተር ነው ታዲያ ካንተ ላይክ ሲያንስህ ነው ጎበዝ ነህ ውርላሂ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 8 ай бұрын
ያቃጥለኛ
@ko3020
@ko3020 8 ай бұрын
ደግሞ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ፋቱን መድሀኒት ናቸዉ ያተ መልዕክቶች ብትን አድርገህ እኮ ነዉ የምታሥርዳን በጣም እናመሠግናለን እድሜነሠ ጤና ይስጥክ Dokter Seyfe👌✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✍️👍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@omemran4514
@omemran4514 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም አናመሰግናለን
@aishamuhammed650
@aishamuhammed650 8 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግን አለን አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ምሰጠን መረጃ❤❤
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my 8 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም ጥሩ እያሳተማርከን ነው እናመሰግናለን❤
@NurEkram
@NurEkram 6 ай бұрын
D,/r seyfu እጅግ እናመሰግናለን
@Aytenew-s5n
@Aytenew-s5n 7 ай бұрын
አገላለጽ ህ በጣም ጥሩ ነዉ።
@osmandulla7944
@osmandulla7944 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አቀራረብህ ዋው አንድም አትረሳም ሙሉ ለሙሉ ወደ አእምሮ ኮለል ብሎ ይገባል አቀራረብህ አይንዛዛ ተዘጋጅተህ ስለምትመጣ ገለፃህ ሲመች ተከታታዮችህንም ስለምታከብር ነው እርግጠኛ ነኝ ስራህንም ታካሚዎችህንም የምታከብር ዶክተር ነህ ስለምታገለግለን እነመሰግናለን አላህ እውቀቱን እድሜውን አቅሙን ይጨምርልህ ዶክተር ግን ትርፍሳት ካለህ ብታስተምር ብቁ ዶክተሮችን ታፈራልናለህ????????????????? ምክንያቱም የማስረዳት ብቃት አለህ ሰላምሀ ይብዛ ክበርልን ለረጅም ግዜ እከታተልሃለው ግን ሰብክራይብ አለማድረጌን ዛሬ ነው ያየሁት ስንቱን ጆሮ አድም ሰብስክራይብ እያደረኩኝ አንተን እስከዛሬ አለማጅረጌ ቆጨኝ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 6 ай бұрын
ተመስጬ የምሰማው ነገር ይሄን የምር ዶክተርዬ ከልብ አመሰግነለሁ የማህፀን እንፊክሼን በተመለከተ የሆነ ጊዜ ባስተላለፍከው መልእክት መሰረት ሁሉንም አድርጌ አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩ በስው ሀገር ተሰቃይቼ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ
@medinayimer9924
@medinayimer9924 8 ай бұрын
ማሻ አላህዶክተር አላህ ይጨምርልህ
@AminaIman2621
@AminaIman2621 6 ай бұрын
አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ Dr
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx 8 ай бұрын
ድክተር በጣም ነው የምወድህ ትህትናህ እና የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አንተ ጋ መታከም እፈልጋለው🙏🙏🙏
@ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ
@ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ 8 ай бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን መልካም ዶክተር ያብዛልን
@ጹሆንአሽናፊ
@ጹሆንአሽናፊ 6 ай бұрын
በም እናመሰግናለን ዶህተርዬ በርታልን ፈጣሪን ይጣብቅህ
@Tinaahmed-p6c
@Tinaahmed-p6c 8 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 8 ай бұрын
ምፈልገዉ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ ዶክተር 😊😊
@MerafAbay
@MerafAbay 8 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የምታቀርባቸው ነገሮችን ትንትን አድርገህ ነው ምታስረዳን ክበርልን ዶክተርዬ🥰🥰🥰
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
እድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ
@SeadaDeboch
@SeadaDeboch 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አገቱ በካረባት ጭቅላቱ በእውቃት የማረውን አዬው እውናታኛና ሀቀኛ ለሰዎች አዛኝ ዶክተር Seife❤❤❤
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ በተደጋጋም ደማነት እና ብታምን ያስቸግርኛል የብታምንን መዳንት ወስጄ ከጨርስኩ አይሻለኝም የታችኛው እግሮቼ በጣም ያመኛል ወገቤን ያቃጥለኛል ሆዴ ያመኛ ግራ ተጋባውኝ 😢😢😢
@የአሏህ
@የአሏህ 8 ай бұрын
አሏህ እድሜህን ያርዝመው ወሏሂ ያተን ትምህርት ሁል ግዜም እከታተላለሁ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 8 ай бұрын
ትለያለህ እናመሰግናለን ዶክተር
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር👍👍👍
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 8 ай бұрын
ክብር ይሰጥልን
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 2 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ አተ ብቻ አስተምረን የምተለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው እኔ የወር አበባየ ብዝቶብኝ ደሜ አለቆ ልሞት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ስደክም ሀኪም ሂጀ ተሻለኝ
@YemsirachYo
@YemsirachYo 7 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ አመሰግናለሁ !!!
@rozahassen2026
@rozahassen2026 8 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ай бұрын
Mashaallah አላህ ይስጥልን
@MahderYazew
@MahderYazew 2 ай бұрын
እግዛቤር ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ የነርሥ ተመራቂ ነኝ አንተ አሥተማሪየ ሁነህ በነበር ምንኛ በታደልኩ
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 6 ай бұрын
በድሜ በጸጋ ያቆይልን እናመሰግናለን🙏
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u 6 ай бұрын
ምፈልገው ምፈልገው ትምህርት ነው ምትሰጠኝ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ashagre2072
@ashagre2072 7 ай бұрын
Dr.Seife Thank you!
@wondesenalemu4881
@wondesenalemu4881 7 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 7 ай бұрын
ፈጣሬይባረክሕ
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 8 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ
@ritaabera878
@ritaabera878 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@romandelelegn841
@romandelelegn841 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ።ዶ ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mtolla5767
@mtolla5767 6 ай бұрын
Thank you Dr seife..very informative
@FatumaAhmed-c6b
@FatumaAhmed-c6b 8 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በደም ማነስ ታምሜ መድሀኒት እየወሰድኩ ነዉ ግን ያለሁት ዉጭ ስለሆነ ደምሰጥቸ መደሀኒት ተሰጠኝ እራሴን ያመኛል ልቤ በጣም ትርታዉ የጨመረነዉ አይኔ ተቀይሮ አለ የ3ወር መድሀኒት ተሰጥቻለሁ ዶክተር ቴሌግራም ከተጠቀምክ በዉስጥ ባወራህ በጣም ደስ ይለኛል
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf 2 ай бұрын
አእህቴ በፈጠረሺ መልሺልኝ እኔም እዳች ተሠጥቸ አለሁ 3 ወረ እባክሺ ላግኝሺ መልሺልኝ ኮሜቴን በሥደት ነው ያለሁት ተሰቃየሁ😢😢😢😢
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በዚህ ቻናል ብዙ ትምህርት እየተማርኩበት ብዙ እውቀት እየሸመትኩበት ነው አመሰግናለሁ ❤
@rohimamohamed5620
@rohimamohamed5620 8 ай бұрын
ዶክተርየ እድሜህ ይርዘምልን ባለህበት ሰላምህን አላህ ያብዛልኝ ትምህርትህ በደብ ነው የሚገባው ቀጥልበት
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንንን
@samiraali2739
@samiraali2739 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@nejatjemal4836
@nejatjemal4836 8 ай бұрын
Dr በጣም እናመስግናለን በዚህ አጋጣሚ ስለ #Laser treatment ብትሰራልን አሪፍ ነው Dr🙏
@hirut7396
@hirut7396 8 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ሰይፍ❤❤❤❤
@Betu4185
@Betu4185 7 ай бұрын
❤ እናመሰግናለን ዶክተር
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 8 ай бұрын
እንኮን ሰላምና መጣህ ዶክተር
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@elsabethabtgiorgis527
@elsabethabtgiorgis527 8 ай бұрын
Thank you for your teaching ❤❤❤❤❤❤
@Hussain-zu6ll
@Hussain-zu6ll 8 ай бұрын
ዳክተር ይመችህ ትምህርትህ አርፍነው ትለያለህ🥺🥺🥺
@የኑህመርከብ
@የኑህመርከብ 8 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን🤲😍
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 8 ай бұрын
እናመሰግን አለን ደኩተር ኑርልን ❤
@sofilejewatube
@sofilejewatube 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 7 ай бұрын
ማርያምን አንተ ትለያለህ ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ ቲክቶክና ዩቲዩብ ላይ እከታተልሃለሁ የምታስረዳበት መንገድ እጅጉን ይገርማል ክበርልን🫶🏾
@emuemu1494
@emuemu1494 7 ай бұрын
የእዉነት ተባረክልን ዶክተር❤❤❤
@SeniAbe-t5x
@SeniAbe-t5x 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን! በሞያህ ሕዝብህን በታማኝነት እየገለገልሀ ነው በመልካም ምክርና ማንቃት ትጋትህ ገራሚ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ዕውቀቱን ይጨምርልህ!!ግነ አንተ ጋ መጥቶ ለመታከም ይቻል ይሆን !አድረሻህሰ!?
@JeffArnoald
@JeffArnoald 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@munamulu4998
@munamulu4998 7 ай бұрын
ተባረክ ዶኪተሪ በጣም ሚደንቅ ትምህሪት ነው
@ኡሙናይፍ
@ኡሙናይፍ 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ደኩተርየ እኔ በጣም ነው የምከታተለው ደስሲል
@tinamuzayn9224
@tinamuzayn9224 8 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ጤና ይስጥክ የሚገርም አቀራረብ❤❤❤
@Ass121-b7b
@Ass121-b7b 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ትሁት ነህ
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 8 ай бұрын
ዶክተር ጤና እናእርሜ ይስጥህ እናመሠግናለን❤❤
@نصرةنصرة-ب9م
@نصرةنصرة-ب9م 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤🎉🎉🎉
@AbebechAssefa-uo2dd
@AbebechAssefa-uo2dd 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@FanomektYe
@FanomektYe 6 ай бұрын
ዶክተርዬ ትለያለህ በርታልኝ!!❤❤❤❤
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 8 ай бұрын
አመስግናለሁ፡ደክተር
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 8 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ በጣም ነው የምውድህ ❤❤❤
@rcffg6879
@rcffg6879 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SabboontuuShawaa
@SabboontuuShawaa 5 ай бұрын
ዶክተር ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ከእኔ የበለጠ አላህ ይወደድህ እኔ በትክቶክ ነው የምወቅህ እና ጥያቄ አለኝ እኔ የወለድኩት በኦፕርሽን ነው ግን አሁን አራት ወር ሆነኝ እና ሆዴና ወጋቤ በአንድ ይወገኛል እና ሆዴም የቃጥለኛል እባኪህ መፍትሄ ከለ❤❤❤
@أول-ذ8م
@أول-ذ8م 6 ай бұрын
በጣም ጎበዘ ነዉ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህረት ነው ዶክተር እኔም ደም ማነስ ነበረብኛ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኛ ❤❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 6 ай бұрын
እንዴት ተወሽ በናትሽ ንገሪኝ ተቸግሪያለሁ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 6 ай бұрын
@@GenetyeTwahdoLij ሰላም ሀኪም ቤት ምርመራ አድርግ መድሀኒት ለ3ወር በቀን ለ3ጌዜ በ8ስአት ልዩነት ወሰድኩኛ እኔም ጉበት ጥሬውን ቪንቶ ከውሀ ጋ እያቀላቀልክ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በጣም ደና ነኛ ለአንቺም እንደምሻልሽ አምናለሁ ውዴ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 8 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ ሁሌም በጉጉት ነዉ ቪዮህ እምጠብቀዉ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ 8 ай бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት aselamalekumi werahimatulahi weberekatuhu wudi yeharelijochi selamachu yibizamirixi poyitanebere pexulubeti🎉🎉🎉
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 8 ай бұрын
እናመሰግናለንዶተር
@hargemangestu5636
@hargemangestu5636 8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🎉
@jedidiahdee6597
@jedidiahdee6597 Ай бұрын
ተባረክ ዶክ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 ай бұрын
ጽዴት ያለ ትምህርት ሰላምህ ይብዛ ❤
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እስኪ የእንቅልፍ መደሀኒት ወይም ምክር ካለህ እባክህ ምንም እንቅልፍአይወስኝ❤❤
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እሰኪ ሀኪም ቤት አልወድም ግን ለመሄድ እሞክራለሁ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 7 ай бұрын
የባይታሜን ሲይ ደማነሰ ነው የኔ ምግብ ካልበላሁ በጣም ያሰቸግረኛል
@--vt6id973
@--vt6id973 5 ай бұрын
እናመስግናልን ዶክተር ❤❤❤
@meazaminda
@meazaminda 7 ай бұрын
ዶ/ር እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ያልካቸው ምልክቶች እኔ ላይ እያየሁት ነዉ ተመርምሬ Hgb 9 g/dl
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 8 ай бұрын
አሰናመሰግናለን ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር🥰🥰👌
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 ай бұрын
ዶክተር ወላሂ በጣም እያመመኝ ነው በቀኝ በኩል ከጡቴ ሰር ከመታጠቅየ በላይ በጣም ያመኛል ያበጠም ይመሰለኛል ሰቀመጥ በተለይ በጣም ያመኛ አንደ ቦታም ሰቆም እንደዛው ያመኛል ያለሁትም በሰደት ነው ምን ይሻለኛል ወደ ሀገሬም ለመግባት ምንም አልያዝኩም የሁለት ልጆች እናት ነኝ አሰሪወቸም በጣም ክፉ ናት አመመኝ ሲሏት አትወድም እሰኪ እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉል ያአላህ😢😢😢😢በሰደት ላይ ጤና ማጣት ከባድ ነው ወላሂ እቤትም ውሰጥ ምግብየለም ቫይታሚን ያለውም ነገር አላገኝ😢😢
@amex_entertainment
@amex_entertainment 6 ай бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያ ያርግሽ ቲማቲም የበሰለ , የበግ ጉበት ወይም ቀይ ስጋ እና አትክልት ባቄላ ተመገቢ ሻይ ቡና ቀንሺ ውሃ በደንብ ውሰጂ 🙏🙏🙏
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 6 ай бұрын
ሚስኪን አላህ ያሽርሽ ዉዷ እህቴ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 8 ай бұрын
ሳትቆጥብ በስፍት ስላካፈልከን እውነት ከልብ አመሰግናለው ይብዛልህ
@burktitube2615
@burktitube2615 8 ай бұрын
Dr አንተ ትለያልክ በርታ ጎበዝ እያየን ላይክ እያደረግን 😊😊😊
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይስጥልኝ big respect and love for You always 💝✌️
@abuayubawel5665
@abuayubawel5665 5 ай бұрын
እና መሰግናለን ዶክተር
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 8 ай бұрын
ዶክተር እናመስግናለን
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 8 ай бұрын
amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 ай бұрын
የኒ ወድም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እሂ ሁሉ እኒላይ አለ ብኝ ዶክተር ግን ወድቄ ተነስቼ ሀክምቤት ወሰዱኝ ሶስት ቀን እድሜ ነው የቀራት ብሎኝ ሀዶክተሮች ተረባርቦ አምስት ጉሉኮስ ደም ሰተኝ አምስት ደም ሆነሽ አሉኝ እንግዲ የማሀፀን ኢጢ ያለብኝን ደምሽ ሳይስተካከል አይወጣም ብሎኝ ብዙ ዋጋ ከፈሉልኝ አመስግኑልኝ ዱባይ አውደቤ ኮርሽ ያሉ ዶክተሮች ከፈጣሪ ጋር ከሞት አፍ አወጡኝ ብዙ ዋጋ ከፍሎልኝ አሁንም እነሱ የሰጡትን መዳኒት እየ ተጠቀምኩ ጁሱንም ምግብም እየ ተጠቀምኩ ብዙ ለውጥ አላመጣውም
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 8 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ሰው ነህ😊
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 410 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 37 М.
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:28
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН