የሰርጋቸው ቀን ነገሩኝ ፡ በድንገት ሰርኘራይዝ አረኩት ❤️

  Рет қаралды 28,409

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ Ай бұрын
አላዛርዬ ሰዎች ሲከፉ የምትከፋ ሲደሰቱ የምትደሰት ምርጥ አስተዋይ ጠንካራ ሰው ዊናዬ ይገባካል 🎉🎉🎉❤❤❤
@kalikali-jf5oy
@kalikali-jf5oy Ай бұрын
እስት የዊና አዲናቆች🎉🎉
@MuliNursedas
@MuliNursedas Ай бұрын
ዊናዬ እህትህ አደራ ከጎና ሁን❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
ዊነግን በጣም ታሳዝነለህ በዚህልክ በአንድግዜ ከሂሉመራቅ
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
ኸረበአላህ ዝምብላችሁ አታውሩ እሡም የያዘ ይዞት ይሆናል እጂማንም በሧ አይጨክን
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
ተራርቀዎልደ ለምን እህትና ወድም አይደሉ ማለቴ ከሌላ እደተወለዱ ተናግረዎል ግን እኔም ለምን ባድ አላያቼዉም እያልኩ ጥያቄ እየሆነብኝ ነበር ግን መወለድ ምንም አደለም አብረዉ አድገዉ እደዚህ ከሧ መራቁ ይገርማል አቤት ክህደት
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
​@@Aminat725 አይ ታዳ እደዚያ እያዘነች እደዚያ ተሠብራ ጭራሽኮ አይዞሽ አይላትም ማለቴ እደበፊቱ በካሜራ አይመጣም ለምን እሧ በጣም ታሣዝናለች የምር
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
​ ፋዘራቼዉ ራሡ እያሣዘነኝ ነዉ የምር
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy Ай бұрын
በነገራችን ላይ ስለነሱ አያገባንም ዝም እንበል እሺ
@MubarikAdisse
@MubarikAdisse Ай бұрын
ዕድል ፊቷን ያዞረችብን በመሠለን ጊዜ እንኳ ቢሆን አብዝቶ በትጋት መጓዝ እንጂ ተስፋ መቁረጥ አይገባም። ትጋት የተስፋ ልጅ ናት።ተስፋ ደግሞ በእኛ እና በአላህ መካከል የእምነት ድልድል ስለመኖሩ ማረጋገጫ ናት!" እውነት ነው ሁሌም እልፍ ሲሉ የተሻለ አለ ሁሉም የሚከሰተው ለበጎ ነውና በተስፋ እንጓዝ ወደፊት
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l Ай бұрын
ዊናየ የኔ መልካም ትለያለህኮ የኔ ሸበላ❤❤❤አላዛር ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤ ብሩኬ ሳላፈቅርህ አልቀርም😅😅😅
@RozaserajMhamm
@RozaserajMhamm Ай бұрын
የሄሉ በአላህ ተረዱታ የዉስጥዋ ሚያቅላት አታነዉ😢😢
@mdksa7775
@mdksa7775 Ай бұрын
ወንድሜ መልካም ነህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አሁን ፉአድና ፍቅር ችግር ውስጥ ናቸው እባክህ ከጎናቸውሁን ሰው ያስፈልጋቸዋል እኛ የነሱን መከፍት እንፈልግም እንድሚሳካልህ እርግጠኛነን ❤❤❤❤❤
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s Ай бұрын
አላዛር የናቱ ምርጥልጅ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Ай бұрын
አላዛር ምርጥ ኢትዮጲያዊ አዛኝ ሰው ነህ ተባረክ
@እሙዩስራ-ከ4ዠ
@እሙዩስራ-ከ4ዠ Ай бұрын
ሁላችሁም ከሄሌን ጉን ሆኑ አሁን ሠው ያሳፈለጋታል እሷ
@Moonhamza-lf6dn
@Moonhamza-lf6dn Ай бұрын
ኧረ ዊና ግን ለምን ሄሉን ተዋት በቃ የምር አሁን ነበር ከጎና መሆን የነበረበት 😂
@eprahem-h2v
@eprahem-h2v Ай бұрын
ሰውአስፈልግምአለችእኮ ሄሉ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
በጣም የምር
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc Ай бұрын
አላዛርዬ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉❤❤❤
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs Ай бұрын
ቀጣይ ጆሲንና መቅዲን አቅርብልን አላዛር ወንዲሜ
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf Ай бұрын
የኔ ምርጥ ስው መልካም አላዛር ምርጣ ስው ተባረክ የእግዚአብሔር ስለም ክሁሉችሁ ጋር ይሁን የኔ ውንድምች ኑረልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
በርግጥ ከካሜራ ጀርባ እየተገናኙ ይሆናል ግን በካሜራስ ቢሆን ዊናና ሄሉ በዚ ልክ መራራቅ ነበረባቸዉ??,,
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
እኮ ገመና አያወጡም ተረጋጉ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
@Zeze-ds6qq መች ያዉጡ አልኩ መራራቃቸዉን ነዉ ያልኩት በደንብ አንብቢ
@SamiraRjdu
@SamiraRjdu Ай бұрын
ውይናዬ ትለያለህ አላዛር ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@SmilingGazingIguana-jb5jn
@SmilingGazingIguana-jb5jn Ай бұрын
አራዛሪዬዬዬዬዬዬዬዬ እነ ፍቅርን ና ፉፉን❤❤❤❤❤❤❤
@Ema-Tube22
@Ema-Tube22 Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
@foziyafoziya184
@foziyafoziya184 Ай бұрын
አሚን😢😢😢
@mdksa7775
@mdksa7775 Ай бұрын
አሚን
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u Ай бұрын
አላዛር እረ ቡታጅራ ከሆንክ እነፍቅርየን ምን እደሆኑ ጠይቅልን ባክህ እኛ ኮ በጭቀት ልንፈነዳ ነዉ😢😢😢
@Saadah1Bb2
@Saadah1Bb2 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@YeshiIrko
@YeshiIrko Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@raheemarah193
@raheemarah193 Ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢
@Helenbirhanu-xf7zn
@Helenbirhanu-xf7zn Ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlmazDegu-h9z
@AlmazDegu-h9z Ай бұрын
እንደው በምንድነው እሚገኙት በጭንቀት ፈነዳንኮ😭😭😭
@ዮሚ
@ዮሚ Ай бұрын
ዊናዬ ምርጥ ሰው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ዊና ምርጥ ልጅ ይገባሃል አባቴ 😍አሌ ተባረክ ❤️
@hanawerku
@hanawerku Ай бұрын
ውይና ከሔሎ ጎንሆነህ አጠክራር የልብን ስብራት አናውቀዋለን ከሷ አተ ትጠነክራለህ አላዛር አደራሔሎን ወይም ሰደሬላህን ተከባከባት ተሰፋ አትቆረጥ አረጋጋት ጋም ሔዳ ተነሽ አራሷን ታድስ ሔለን በርች አዞሽ የአለፈ ታሪክአልፋል አደዜህ ተሰፋ ሰተቆረጭ የሜጠሎሽ ደስ የሰኛሎ በሔወታችንብዙ አደተራራ የማይገፉ የሜመስሎ ቸግሮች አሳልፈናል አሁነም በሰደት በዙ ችግሮች የአሳለፍነው አዝሽ በርር አዲስ ጎዞ ዲስ ሔወት
@አማኑእኤ
@አማኑእኤ Ай бұрын
ዌና አንተን በዚ ልከ አንጠብቅክም ሄሉን ባንዴ ጣልካት ግን እግዛብሄር አላዛርን ሰጣት
@FurunaNabaAltaye
@FurunaNabaAltaye Ай бұрын
ዛሬ አንድናን ላይክ አምሮኛል 😊😊😊😂😂
@SinafikeshiNigatu
@SinafikeshiNigatu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እር ዊና ህእትክን ተውካት
@TizuYene
@TizuYene Ай бұрын
ዊናዬ ልዩ ሰው
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل Ай бұрын
ዊና ግን ሔሉን የራቅሀት ለምን ነው አንተ ችላ ካልካት ማን አላት እረ ተው ብድሩን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ እህትን ስላልሆነይ ማራቅ አለብህ ማለት ነው ሰው ከጎዳና እያነሱ ማንም ይረዳ የለ እንኳን አብራችሁ ክፉንም ደጉንም ያሳለፋችሁ 😢😢😢😢
@mhirat
@mhirat Ай бұрын
ዊነ ይማችህ አለዘር የሄሉን ሀደረ 😢❤
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
ወይናየ የኔአሥተዋይ ብራየ የኔ ዝምቸኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese Ай бұрын
ውንዬ ቡርዬ የኔ ውርኮች ስውድቹህ አኮ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
ወይናዬ የኔ ትሁት❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
ዊናዬ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢
@SARAHSARAH-eo9kf
@SARAHSARAH-eo9kf Ай бұрын
ዊና ምርጥ ሠው❤❤❤❤❤
@እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
@እልከኛውነኝየሩታዋርሳ Ай бұрын
ዊናን የምትወዱ እስኪ❤❤❤❤
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e Ай бұрын
እዛ ቀንማ የሆነገር ነክተዋቹ ነበር እንጂ በጤናቹ አነበረም ቢቻ ይመቻቹ 😅😅😅😅😂 አላዘር አላህ ያክብርህ ምርጥ ሰዉ 🎉🎉❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
❤❤❤❤ጥር አምስት የልጄ ልደት ነዉ አብረን እናከብራለን ዊና የሔሉ መከታ ተንከባከብልይ
@Werkye-s3g
@Werkye-s3g Ай бұрын
ተው ተው ተው ዊና ሄሉን አብረሐት ሁን ለምን በዚልክ አብረችሁ አድጋችሁ እናቴ እማ እዳላልካት አሁን ለምን ተውካት ❓
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Ай бұрын
የአላዘር ደጋፊ ማነው እስኪ ደምሩኝ
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل Ай бұрын
አላዛር በናትህ ፍቅርዬን እና ፉፉን አስታርቅልን😢😢
@zuzuየደሴዋ
@zuzuየደሴዋ Ай бұрын
ለምድን ነው ሄለን የተዋት ግን ዊና
@Meri4555
@Meri4555 Ай бұрын
በጣም ይቅርታ ካጠፋሁ ሄለን ችገር እስዋ ላይ ብቻ የተፍጠረው እምመስላት ሁሉ ሰው ትኩረት እስዋ ላይ እንዳድርግ ትፈልጋለች እኔ ኣይረደንም ብላ ታስባላች እኔ ነን ትክክል ብቻ ነው የምትለው
@tanatana2175
@tanatana2175 Ай бұрын
​@@Meri4555እህተ ተይ እሷ ብዙ የተጎዳች ልጅ ናት ብቸኛ ናት እናት እህት የላት ወንድሟንም ብሆን እንደምታይው ነዉ 😢
@Meri4555
@Meri4555 Ай бұрын
@@tanatana2175 የኔ እህት ችግራችን መፍታት እምንችለው ረጋ ብማለት ክሰው ጋ ብ መቃራረብ ነው እምንፈተው እንጂ እንደዚ ያዙን ልቀቁን ክሆነ ሰው ሁሉ ክኣጠጋባችን ይርቃል ምክንያቱ ብኣሆን ጊዜ ብሰው ችግር መጫናነቅ አይወድም ምን ኣጋጥሞሽ ነው የሚል ያጣ ኣለ
@tanatana2175
@tanatana2175 Ай бұрын
@@Meri4555 እነም እንደሷ ነኝ ውስጠ ጥሩ ስመት ካልተሰማኝ ሰው ባያወራኝ እመርጣለው የሰው ድምፂ ስሰማ ይጨንቀኛል ብቸኝነትን እመርጣለሁ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م Ай бұрын
​@@tanatana2175እህቴ ችግርም ለመፍታትም።የሆነገረርም ለማስተካከል የምታወሪዉ ያስፈልጋል እኔ ወይምአች ለብቻችን ብቻከሆነ የሚረዳንም የለም ችግርምያለብን አይመስላቸዉ ለሰዉ እና ምንለማለት ፈልጌነዉ ችግርም ሲያወሩትነዉ የሚፈታዉ እሷደሞ ሰዉ ያላትይመስለኛል ከዊና ሌላ እኳን አላዘር እራሱ ከጎኗነዉ ሄሌን ትንሽችግርአለችባት
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 Ай бұрын
አለዘር ፉቅር ና ሆሉ አጋናኝ ፉቅርም ልቦ ታሰብሮሀል ሁለቱም ጠንከራ ነቹ
@MulleWelwalo99
@MulleWelwalo99 Ай бұрын
ሰዉ ስያልፍለት እንደኔ ደስ የሚለዉ ብቻ ገብታችሁ 1,000 አስገቡኝ! ምቀኝነት ያርቅልን ዉድድ ነዉ እማርጋችሁ🙏
@fkadugerezhir
@fkadugerezhir Ай бұрын
ዊናየ❤️😇
@ሞሚናTUBE
@ሞሚናTUBE Ай бұрын
ወይኔ ሥወዳችሁ ❤❤ኑሩልኝ የሚቶድሁሉ ላየክ አርጉኝ
@DaniRoyal-v2o
@DaniRoyal-v2o Ай бұрын
ይገበሀል ዊናዬ😍ቀጣይ ቡራ ይቅረብልን👌
@Haymanot-r9u
@Haymanot-r9u Ай бұрын
አላዛር ምርጥ ሰዉ
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Ай бұрын
ዊናየ ብሩክ ❤❤❤ ምርጥ ወንድሞች
@TeAs-h4b
@TeAs-h4b Ай бұрын
ዊና ግን ቅልብልብ ሆኗል እሳ😂😂😂😂
@Halima-pc7do
@Halima-pc7do Ай бұрын
አይባልም
@TeAs-h4b
@TeAs-h4b Ай бұрын
@Halima-pc7do ውጭ
@Haymanot-r9u
@Haymanot-r9u Ай бұрын
አይባልም
@sasaudi
@sasaudi Ай бұрын
አረ ዊና በራስክ ቤት ጠፍትሃል የኔ ልኡል😢❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese Ай бұрын
አለ የኔ ውረቅ አንዴት አንድምውደክ አኮ ልንግግረክ ይጥክተበቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️❤️❤️የኔ ወድ
@ABbyT-b4e
@ABbyT-b4e Ай бұрын
አልአዛር በናትክ ከሄሉ ጋር አገናኛቸው በናተክ
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
@ነጃትነጃት-አ7ኸ Ай бұрын
በጣምነዉያሰሰጠላኝ ዊና ለምን ሄሉን ተዋት😢😢😢😢
@Abeba1985
@Abeba1985 Ай бұрын
ውናየ የኔ ጀግና የኔ ሪሩ
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o Ай бұрын
ዊነየ ለምድነው ከሄሉየ የራቅህው
@MekiyaReshade
@MekiyaReshade Ай бұрын
ዊኒሻ አንድ በአንድ እየወጡ ብታጀራ ላይ ለብቻህ ተውካ ትዝታ እየወሰደ የበፊቱ ላይ ወስዶ ይጥለኛል😢
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Ай бұрын
ዊናግ መወለድ አኮ ቋቋነው እኮ
@Tegekassa
@Tegekassa Ай бұрын
Wina fetare yasebihew yimulalih
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra Ай бұрын
ዊናችን❤ሰወደዉ
@tanatana2175
@tanatana2175 Ай бұрын
ወንድም እባክህን እነ ፍቅር ጋር ብትትሄድ እባክህ ጭንቅ ነዉ ያለኝ😢😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ዊናዬን ያሚዋድ ለይክ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤😊😊😊
@nehmemehanna6265
@nehmemehanna6265 Ай бұрын
Wina helun lemin bichawan tewkat bekifat seat kegonuwa eraki lemin ????
@myid3157
@myid3157 Ай бұрын
ዊና በፈጠረህ ሄሉን አግኛት
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 Ай бұрын
ዊናየ❤🎉
@Samerh12O
@Samerh12O Ай бұрын
ዊና ለምን ሄሉን ተዋትኝ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn Ай бұрын
ዊና ሄሉን ለምን ተውካት ለጥላቶቿ በር ከፈትከላቸው በጣም ታሳዝናለህ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Ай бұрын
እኔጨየምለው ሜና ና ሄሉ አብረው አይኖሩም እዴ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Ай бұрын
እስኪ ደምሩኘ ውዶቸ እህታችሁ ነኘ ከማዳም ኩሽና እኛን ማበርታታት አትወዱም ግን ኸር ተው እባካችሁ 🎉
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Ай бұрын
ዊናየ
@Hany-b2t
@Hany-b2t Ай бұрын
እስከዛሬ እንደ ወንድምና እንደ እህት ነበር ስትኖሩ የነበረው ግን ለምንድን ነው ሄለን እንደዚህ ስትሆን ከጎኗ ያልሆንከው ? ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነው
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
እህቴ አይደለቺም አለ ማሬ
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 Ай бұрын
አረ ለራሱ ኣሽቃባጭ ነው
@ፋዲሻፋሚሊ
@ፋዲሻፋሚሊ Ай бұрын
እንኳንደህናመጣችሁአላዛርእናፍቅርዬእናፉፉዬአስታርቃቸዉበፈጣርክወንድሜአለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠፉእኮእናፍቅርዬ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉ሠላም
@ፅጌኣክሱማዊት
@ፅጌኣክሱማዊት Ай бұрын
ዊና ለምን ከሄሉጋ ኣትመጣም🥺
@ሀዩየማሻዋ
@ሀዩየማሻዋ Ай бұрын
ግን አባታይውስ ክፉነውስሉነበር
@ሀይሚሻፉምሊ
@ሀይሚሻፉምሊ Ай бұрын
አላዛር በቲክቶክ የማርክእናትሙታለቺ እያሉሳ በአላህ ለራሳቼው ያርገውናያረቢውሼትያርገው 😢😢😢😢አጣራው
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ Ай бұрын
ውይይይ የአሏህ ውሸት ነዉ በይኝ እህህህ ልቤ ቀጥ አለ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Ай бұрын
ይለእህቴ መኖርአልችልም. ያለ ወድሜመኖርአልችልምስትባባሉ. እዳላደላችሁስታውቁተለያያችሁ አይ
@Hanan12-c6y
@Hanan12-c6y Ай бұрын
የሂ ፕሮግራም ግን ከቀረቦት ጥንዶች ብዙወች በማግስቱ ኮርፊያ ነዉ ሚስጥሩ ምን ድን ነዉ ለምሳሌ ቶፊቅ ከሶፍ አሕሙ ከፈኪ ፍቅርም ከፎአድ አኔ መከታተል ከጀመርኩ አንኩዋን ደግነቱ የተወራረሱም አሎ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 4:19 4:47
@Bety2026
@Bety2026 Ай бұрын
ክክክክክ ታድ ጋቢ ሻ ምን አገባዉ በራሳቸዉ ችግር እንጅ
@UmMehir
@UmMehir Ай бұрын
ይገርማል እኮ ብትንትናቸዉ ይወጣል አላርጅክ ነዉ ሙቤም ከነ አብርሀም እርቋል ክክክክክ
@uaeuae8832
@uaeuae8832 Ай бұрын
ትፅፉትየል እዴ አቤት ኮሜት ይመችሽ😂😂😂 ያሳቃኝ ኮሜት
@MeMe-dj1hk
@MeMe-dj1hk Ай бұрын
አላዛር ቡራን አቅርበዉ❤❤❤
@WerkineshMeskele-g2z
@WerkineshMeskele-g2z Ай бұрын
የኔ ጥሩ አለዘርዬ
@RozaserajMhamm
@RozaserajMhamm Ай бұрын
ዋዉ ቀጥሉበት ወላሂ አጄተነዉ ሚበሉኝ ሄሉንም ዊናም😢
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k Ай бұрын
የኔ ሄሉ ቤትነዉ ዊና አረተው ሄሉን አደራ ሄሉን አደራ አረተው
@UeuyryrUdyyeuru
@UeuyryrUdyyeuru Ай бұрын
Qaxayi brukeni AQibe🎉🎉🎉 Alzare
@BurkalaDamle
@BurkalaDamle Ай бұрын
አላዘር ሀይሚ እና ብሩኬን አዚናናችሆለሆ ብለህ ነበር
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Ай бұрын
አላዘርምርጥሰው🎉🎉🎉🎉
@teaimit1221
@teaimit1221 Ай бұрын
ኣድስ ነኝ እህታቹ ኣባራቱኝ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
😳🤔ጀመራቹሁገናየእሰዋከመከፈቱ🙄አመሳሰላቹሁመከፈት😡
@edlawit21212
@edlawit21212 Ай бұрын
ጀመራችሁ ደግሞ ሌብነት
@HaLmHaLm-c2e
@HaLmHaLm-c2e Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abdilmjdhussen-rk9fm
@abdilmjdhussen-rk9fm Ай бұрын
ዊነጊንለምንእንድጨከንበትበሄሉአበአለተረደት
@AddisGeleta
@AddisGeleta Ай бұрын
❤❤❤❤ዊና🎉ሔሉን🎉ለምንዝምአልክትሳ
@birhankidanu5493
@birhankidanu5493 Ай бұрын
ዊናየ የኔ የዋህ 🥰
@Zad-k6h
@Zad-k6h Ай бұрын
Wina Bura Alazar 💞🥰🥰🩷❤️🫶❤️‍🩹❤️‍🩹💕💞❤️👍👍👍👍
@NaemaNaeme
@NaemaNaeme Ай бұрын
wnta yna wde wdme nrlne edmhne yrzmlne dmo khlue gre nlne bro adra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MekidesDiress
@MekidesDiress Ай бұрын
አዛርዬ ቡታጅራ ከሆንክ በእናትህ ፍቅርዬን አሳየን ስሞትልህ ስንቴ ገበሁ ወጠሁ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Ай бұрын
ለምንድነው ዊናና ሂሉ አንድላይማይስሩት ታማስለምንአልጠየቃትም እንደድሮአይደሉም ምክኝታቸው አሳውቁን
@Dmch-l8y
@Dmch-l8y Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KechoKecho16
@KechoKecho16 Ай бұрын
Winachin👌❤❤
@ajman9189
@ajman9189 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@Raha-f6m
@Raha-f6m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ertui-ud7dq
@Ertui-ud7dq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q Ай бұрын
.ግና አላዛር የሚባለው ሰውየ ሁለት ነው አሁንኮ አድሳበባ ነኝ ብሎ ጨርሸ ስመጣ አሁን ደሞ ቡታጅራ እደ አስረዱኝ አድነው የሚልኮ አይጠፋም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs Ай бұрын
ቡታጀራ ሳለ የተቀረፀ ነው ውዴ
@SemuGrace45
@SemuGrace45 Ай бұрын
ሁሉም ቪዲዮዮ በአንድ ቀን የሚቀረጽጽ መሰለሽ ወይ ፈጣሪዬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd Ай бұрын
ክክክ
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq Ай бұрын
😂😂😂😂
@naemalalanda9638
@naemalalanda9638 Ай бұрын
❤❤❤😂😂
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 178 М.
ረዱ ለሽምግልና ልብስ መረጠች
20:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 133 М.
አብሮ አደጉ ጋር ተጣሉ😱😱
28:04
remu khan
Рет қаралды 41 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН