የምስር ቀይ ወጥ አሰራር በድንች | Ethiopian Food Lentil Stew Vegan Recipe | Yemisir Wot

  Рет қаралды 11,676

ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha

ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ንው የሚያምርው ምስር ወጥሽ የእውንት አስራርሽ ባለሙያ መሆንሽን ያሳያል የከለሩ ማማር በጣም ንው የጎመጀሁት ስርቼማ እበላለሁ ተባርኪ ባለሙያ ንሽ👍👌
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 3 жыл бұрын
Betam amesegnalew thank you
@gfeesan6677
@gfeesan6677 Жыл бұрын
ዋውዋውዋው ግሩም ነው እንብላ ደሙ ይባላል
@m.d5652
@m.d5652 4 жыл бұрын
ዋው! ዶሮ ለምኔ! ምስርን በድንች አስቤውም አላውቅ ነበር የነገ እራት በጣም እናመሰግናለን እንጀራው እራሱ እንዴት ቆንጆ ነው
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Thank you for watching🤗🤗
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል ብራቫ!!
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Thank you for the appreciation!!
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Got all the right tools for preparing the ingredients. Good video.
@brightday2510
@brightday2510 4 жыл бұрын
Looks jammie ! God bless Thank you ! for sharing
@tube4877
@tube4877 2 ай бұрын
ውሀ መጠን እንዴት ነው ሚጨምሪው ውዴ
@dawitabraham7000
@dawitabraham7000 4 жыл бұрын
Nice recipe,I think it is good olso with better
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
That is right! Once the fasting month is over we sure will be adding the butter! Thank you for watching!
@lolomarket7368
@lolomarket7368 Жыл бұрын
ማሻአላህ ምስረባረብኛምንይባላን
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 3 жыл бұрын
Betam amesegnalew
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ እህቴ አሪፍ ነው👍🛎
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 3 жыл бұрын
Thank you. Enem ehonalew
@ghdgjc1800
@ghdgjc1800 4 жыл бұрын
መሽአሏህ ጎበዝ ነሽ ግን ሽንኩርቱን ጠቢው በመጀመሪያ
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
ስላየሽልኝ አመሰግናለሁ ሽንኩርቱን አጥቤዋለሁ ሳጥብ ያላሳየሁት ቪድዬ ላለማርዘም ብዬ ነው. አመሰግናለሁ
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 4 жыл бұрын
Looks delicious can you please tell me the name and where did you buy the onion chopper
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Hi Hiwot thank you so much for watching! We got it from Target and the name is Hamilton Beach.
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 4 жыл бұрын
@@everythinghabesha6171 thx dear be blessed
@brightday2510
@brightday2510 4 жыл бұрын
Healthy ingredients together it looks perfect Thank you ! for sharing & your amazing creativity
@makhiyamohamad5974
@makhiyamohamad5974 4 жыл бұрын
አሀት አለም ኑሪልኝ አማ ሰግና ለሁ
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ!!
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Yummy
@fullpackage7855
@fullpackage7855 Жыл бұрын
በርበሬዉ ሞቅ ቢል ክክክ 😅 በጣም ያስጎመጃል። ዩቱብ ቲክቶክ ፉስ ቡክ ፖተሊካ የምርጥ ዘርና እክርዳዱ እያልኩ ስዞር ከቆየሑ በሗላ እሰራዉ ይሆን እንጂ ጎምጅቼ መዉጣት ነው የምችለዉ።😂 ክክክ just kidding 🌷🌹🌷🌹💚💚👍🏿
@mimigobena4327
@mimigobena4327 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ተደመሪሊኝ ተደመሪሊኝ
@jacobfameup659
@jacobfameup659 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራነው ያሳየሺን በጣም አመሰግናለሁ የምጣዱን ስም ብትነግሪኝ ላስቸግርሽ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 жыл бұрын
ይሄ ምጣድ የት ነዉ የማገኘወ?
@nebeyudawit3851
@nebeyudawit3851 4 жыл бұрын
Niceee
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Thank you gor watching the video! Glad you liked it!
@tube4877
@tube4877 2 ай бұрын
ቲማቲም አጨምሪም እንዴ
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
It looks doro n eggs wot.
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ወጉ አልቀረብሸም አበሳሰል ወይሰ አሰራር የምታሳይ መጠኑን አንችም አታውቂው ኧረ የሰው ጊዜ አታጥፉ ወይ የህ ቱዬብ
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 2 жыл бұрын
Eshi thank you
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك Жыл бұрын
አቺ ማየት ካልፈለግሽ ውጪ የሰው ስሜት አትግደይ ደሞ በጣም ጎበዝ ናት
@Abni-x1g
@Abni-x1g 6 ай бұрын
ይሄ ጁስ መፍጫ ነው😢😢😢
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 6 ай бұрын
Yejuice mefcha aydelem ehe. Thank you
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot | Ethiopian Food Part 18
15:04