ቆንጆ የድፍን ምስር አልጫ ወጥ አሰራር/Ethiopian Food/Difin Misir Alicha Recipe

  Рет қаралды 9,600

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

#VeganLentilRecipe#difinMisirAlicha#recipes#LuliLemma
ቆንጆ የድፍን ምስር ወጥ አሰራር/Ethiopian Food/Difin Misir Alicha Recipe‪@LuliLemma‬
የሚያስፈልጉን
ድፍን ምስር
ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል
ዘይት
እርድ
ጨው
ነጭ ቅመም
ቃሬያ
#VeganLentilRecipes#vegandish#Lentil#Lentilsoup#greenLentilRecipe#veganRecipe#LuliLemma

Пікірлер: 72
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅስ ይባረክ 😋❤️❤️ ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሉላየ እጅሽ ይባረክ 🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤልሲ
@tenademis-cg3lr
@tenademis-cg3lr Жыл бұрын
yimchal continue
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሲያዩት የሚያምር የመየሰጎመዥ የወጥ አሰራርነው እጅሽ ይባርክ🙏👍👌💯ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሲድራዬ😘
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ምርጥ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልኝ ሉላዬ 🙏😘
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሉሌ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@የልጆችአለም-ፈ5ረ
@የልጆችአለም-ፈ5ረ 3 жыл бұрын
wow wow beteseb enhun Good
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የአልጫ ወጥ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤️🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቤትዬ አመሰግናለው😍🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺ በላይክ👌👍🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ😍🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ያምራል እጆችሽ ብርክ ይበሉ ሼር👌👌💯👍❤️🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ምሳዬ🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😘
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Luliye Betam konjo argesh new yeserashiw yasgomjal 😍❤❤💕
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Sarityeአመሰግናለው😍😘
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው ሉሌ😍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አልጫ ነው ሉሌ እኔም የዝንጅብልና የነጭ ሽንኩርት ወዳጅ ነኝ 😄ላይክ 👍💖💖💖
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ 🙏
@nebynuru7231
@nebynuru7231 2 жыл бұрын
I ❤❤❤❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! መልኩ ራሱ በጣም ያስጎመጃል👍 እጅሽ ይባረከ👌 በርቺ እህቴ! እናተም ሌላውን አበረታቱ።
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ አመስግናለው የኔ እህት🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር እጅሽ ይባረክ😍😘👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ህሌናዬ😘
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
woww👌👍👍👍👍
@miraeljebawi5615
@miraeljebawi5615 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሉሊዬ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤትዬ😘
@esmerhailu8353
@esmerhailu8353 3 жыл бұрын
Lulecım ijish yibarek, konjo neew👌🏾😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን ኤሚጅም💕😍
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow btam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ፍርዬ🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
betam konjo aserar new! looks yummy!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You 🙏
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
Wow it’s looks so yummy yummy thank you for sharing this good recipe ❤️🥰💕👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You Lulaye💗
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Yummy 😋betam merte yehone aserare new thank you for sharing berechi wede 👍👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት😍🙏
@zulbiyeninhobileri2200
@zulbiyeninhobileri2200 3 жыл бұрын
Ellerine sağlık güzel
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😍
@ኢብራሂምቱዩብኢብራሂምቱዩ
@ኢብራሂምቱዩብኢብራሂምቱዩ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው🙏
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
ዋው ሉሊየ የምያምር የምስር አልጫ ነው እጆችሽ ይባረኩ ብሉኝ ብሉኝ ይላል❤️🥰💕👍👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሉላዬ💕
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም ቆንጆ የድፍምስር ወጥ እጅ ይባርክ ባለሙያ🥰🥰🥰👌👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ፀደይዬ🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የድፍን ምስር አልጫ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😘🙏🏼
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው አይኒዬ😘
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ልዩ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👍💕
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ😘
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ሲያዩት አራሱ ያጠግባል እጆችሽ ይባረኩ 👌👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን🙏😘
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
Looks delicious thanks for sharing 🥰🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You🙏
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam seyamer berchi ehite
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Looks so delicious berchiligni 🙏❤🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ🙏😘
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ በርቺ 👌👍 ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ከወደድሽን ቆይተሽ ቤተሰብ ሁኝን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም አመሰግናለው እሺ😍🙏
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ዋው በርችልኝ ማሬ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@Robeltek
@Robeltek 2 жыл бұрын
ምንድነው ነጭ ቅመም ? ከምንድነው የሚዘጋጀው?
@truworkwube5569
@truworkwube5569 Жыл бұрын
ውዴ ያልጫ ቅመሙ ምን አይነት ነው?
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
Be heywete degeme mesrat malfelegew megeb benor meser wet new besmam betam bezu geze new mefejew beteley key meser edmeyen cheresotal 1 Ken mokerew 🤣🙈
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሚኪዬ እንዴት ነህ ክክ ደግመህ ስራው 🙏😍
የምስር አልጫ ወጥ አሰራር
11:16
Melly spice tv
Рет қаралды 14 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 115 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 31 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
ድፍን ምስር አልጫ  Misir Wot  Ethiopian Lentils
4:47
Ethiopianfoodie
Рет қаралды 86 М.
አዚፋ አሰራር  ( Ethiopian food Azifa)
8:56
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 78 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 115 МЛН