KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
አዋጭ የቤት እቃ መሸጫ ለመክፈት ካፒታሉና ምንረከብበት ቦታ ሚስጥሩ ይሄው #work #የቤት እቃ #አትራፊስራ 2024
16:52
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
የምስራች 2017 ለእስር ሺ ሰው ስራ ለማስጀመር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ
Рет қаралды 9,721
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 146 М.
Business man የስራ ሰዉ
Күн бұрын
Пікірлер
@ElizabethHebrew
2 ай бұрын
በእውነት እንዳንተ ያለውን እግዛብሄር ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥክ ከልብክ የስው ዘር ነክ ያብዛልክ
@genzebMama
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ልቦናክን አይቀይረው
@AminetmuhamedAman
Ай бұрын
ካንተ የተማርኩት ነገር ቢኖር አንድ ሰው አነሰም በዛም የቢዝነስ ስራ ሲጀምር ለብዙ ሰወች የስራ እድል ፈጠራ ሠበብ ይሆናል።በርታ ሀብትሺ ወደ ሀገር ስገባ ምን ልስራ በአነስተኛ ገንዘብ ብየ በጣም አስባለሁ የአንተን ቻናል ሳይ ነገሮች ቀለል እያሉልኝ ነወ😊
@የስራሰውbusinessman
Ай бұрын
Abishir
@SabaSabi-x5g
2 ай бұрын
ወንድሜ ቅንነትህ አይወሰድብህ ዘመንህ ይለምልም ከቻልክ ቁጥርህን እንድታማክረኝ እባክህ
@GebrielaTadesse
3 ай бұрын
ልክ ነህ አምንሀለሁ። አንተ ቅን እና የሰው መለወጥ የሚያስደስትህ ሰው ነህ። ተባረክ።
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
ወድማችን አንተ በርታልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየነገርከን ያለው እውነት ለመናገር ሀገር እንግባ ስንል እኳን የኑሮ ውድነት ምን ልሰሪ ነው የሚሉት አንተ ቅን ስለሆክ ነው ወላሒ እደዚ የሚያበረታታ ሰው የለም ባሁን ጊዜ ከምቀኝነት ውጭ big respect bro❤❤❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@AsratWolde-u3i
3 ай бұрын
በእውነት በጣም አደነቃለው፤ በጣም መልካም ሰው ነክህ ብዙ ዩቶበሮች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ዩቱብን ይሰራሉ አንተ ግን ሰው እንድጠቀምና እንድለውጥ ትሰራለ፤ ከልብህ ትሰራለክህ፤ ተባረክ!!
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ለእኛtube
3 ай бұрын
መመዝገብ ፈልጋለሁ ለወንድሜ በጣም የፈጠራ ተሠጥኦ አለው ገጠር ስለሆነ ከአቅም በላይ ሆነብኝ እና ከተቻለ ተባበረኝ ገና ወጣት ነው አቅም አለው🎉
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Call me
@fadilaramato1771
3 ай бұрын
Quturihini ifeligalewu
@derejedesalegnebeyene7543
3 ай бұрын
መሰልጠን አፈለግላው
@HaykuYouTube
3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman እኔ እራሱ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@JujuKonjo
2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessmanebaki wandime irdagn lawandime feligalew gin indet lagenik silkihin ebaki
@ElizabethHebrew
2 ай бұрын
እኔ ፑቲክ መስራት ነው ወይም ቦንድ ማስረከብ ይህን ምን ትለኛለክ ተባረክ ቅንነትክ አይወስድብክ
@Yetimwork-bf6zc
3 ай бұрын
ወንድሜ ቅን የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም ፈጣሪ ለብዙ ሰዎች መፍቴ ስለሆንክ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ እኔም በህይወቴ የምጥር በመሆኑ በኑሪዬ ለውጥን አይቻለሁ አሁንም ስራ ሰለምወድ ለአንቺ ይሆናል የሚል ስራ ብሰራ ባገኝህ ፈጣሪና ያንተ ፍቃድ ቢሆን
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
አብሽር
@BanchiamilakmekuantBanchiamila
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን
@Ty23r
3 ай бұрын
ልክነህ ወንድሜ ክፋአት ምንም አያረግ ጥለነው ለምንሄድ ጥሩ ሥራ መሥራት መልካምነው በርታልን በጉጉት እጠብቃለን ማሻአላህ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Shikuren
@nanieethioboye217
3 ай бұрын
በትክክል ውንድሜ ልዩ ሰው ነህ ❤❤❤ አደንቃሃለው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@almazamsalu5481
19 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ስለምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ዋጋህን ከትልቅ ፀጋ ጋር ያድልህ እኔንም እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ
@የስራሰውbusinessman
19 күн бұрын
Abishir
@uzeruzer-hf6yf
3 ай бұрын
እወነት ብለሀል ወድሜ መልካምነት እራሱ ጥሩ ነው ቀጥል በርታ አትሰማ ቸው የልብህን ያውቃል 🎉🎉🎉❤❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Merhaba
@zenamichael479
3 ай бұрын
በርታ ወንድማችን መልካም አሳቢ በጠፋበት ዘመን መልካም ሆኖ መገኘት ለ ተስፋ ለቆረጠው ህብረተስብ እንደ መድረስ ነው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amseginalhiu
@hiemeyemamlije5265
3 ай бұрын
ወንድሜ መልካም ሀሳብነው ስልክህን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው እኔ ባለሁበት አከባቢ ስልጠና ልጨርስ ነው ግን ወደስራው ለመግባት ብታግዘኝ ደስ ይለኝ ነበር
@EmandaTemesgen
3 ай бұрын
በስምኣብ ምን ኣይነት ልብ ነው ግን የሰጠህ ፈጣሪ ፍፁም ንፁህ የሆነ ልብ በዚ ዘመን እንዳንተ ያለ ቅን ልብ ያለው ሰው ማግኘት መታደል ነው በእውነት በጣም እናመሰግናለን ሃፍትሽ ወንድሜ የተባረክ ነህ ጨምሮ ይባርክህ ❤❤እንዳንተ ያለ ሰው ቢበዛ የት በደረስን እኔም በቅርቡ እገባለው ሃገር ቤት ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tinawolde9826
3 ай бұрын
እንኳን ለአዲሰ አመት በሰላም አደረሰህ , ወንድም ቀናነትህ ለብዙዎች እራሳቸውን የመቻል ምክንያት አድርጎሀል በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ.
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amseginalhu
@fatumamehamed3270
3 ай бұрын
በርታ ወጣቱ ወደ ስራ እዲሠማራ አበረታታ አንደኛ ነህ ጠክረህ ስራ ጎበዝ
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Ok
@Mihretbayissa
3 ай бұрын
ወንድሜ አንተ የትባርክ ሰው ነህ 🙏🙏🙏 አሁንም አይምሮህን ብሩህ ያርግልክ ፈጣሪ ይጠብክህ 9:49 ክሚልዮን ብር መልካምነትህ ይበልጣል 👍👍👍
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amseginalhu
@rahmatube6886
2 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ የምር በርታ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያረብ እኔ መመዝገብ እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጥልን
@halimademse4367
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ አላህ ይጨምርልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@adengetachew6472
3 ай бұрын
ሀብትሽ እንኳን አደረሳችሁ ተከታታዮች በሙሉ አዲሱ አመት በስደት ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ አገራችሁ ገብታችሁ የምትኖሩ ያደርጋችሁ ሀብተሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል ቀን ሰው እንዳንተ ያብዛል 🎉እስከዛሬ የት በደረስን ነበር እኛም በስደት ተንከራተት 😢😢😢 እውነተ በስደት ያላችሁ እንደኔ ደካማቹ ሀገራችሁ ገብታችሁ የምታርፉበት ያርግ ላችሁ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ayizon
@ZeyadaZeyada-c9w
3 ай бұрын
@@adengetachew6472 አሜን አሜንመራፍ ይሁነን ተበራክኪ
@SadiyaSadiya-vh3xb
3 ай бұрын
አሚንንን እህቴ
@asmaomar-re9ni
3 ай бұрын
ኡፍ አቦ ምርጥ ነህ እኔ ደግሞ የደሮ አርባታ ለመስራት ዝግጅቴን እየጨረስኩ ነው አንተን ለማማከር በቅርቡ አሎ ማለቴ አይቀርም
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Abishir
@sara-tp5mh
3 ай бұрын
ቅን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ብሩ ኑሯቸው መንገድ የጠፍባቸው አሉ መንገድ መክፈት ቀላልአይደለም በርታ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@Meseretzegeya
3 ай бұрын
በረካሁን ወንድም አለም የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ነውየቦታኪሪይ በማጣት የምስራው ግራ ገብቶኛል በልብስ ስፌተት ነበር የሰለጠንኩት
@aberashayele66
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ያብዛ አሁንም መልካም ስለምትሠራ ውረስ
@Dhdt-zj1wq
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም 🤝👍🙏❤️ Uffffffff madam bat Selchgn
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ayizon
@AdualemAbatneh
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰብህ!!! ቀጣይ አመት ለአንተም ለቤተሠብህም የሠላም የጤና ይሁንልህ !!! እያልኩ !ሀብትሽ የከርሰ ምድር ውሃ ለማውጣት ስለሚፈልግ በአካል አግኝቸህ ብታማክረኝ !!! የሚመችህ ከሆነ ነው ካልሆነ ግን ማቴሪያሎች የሚገኙበት አድራሻዎች ስልክ ብትልክልኝ ከይቅርታ ጋር !!!
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Call me
@ሀብታምእዳለው
3 ай бұрын
በርታ ወድማለም ማንንም አትስማ እኛ ስደተኞች መማር እንፈልጋለን እድሜችን አልቋል ከሀገራችን መጠን መስራት እፈልጋለን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@thaibamohammed7376
3 ай бұрын
በጠም ጥሩ ሰዉ ነህ በረታ አሏህ ይጨምረሊህ❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አሜንሽ
@konjokonjo7332
3 ай бұрын
ሽ አመት ኑርልን እውነት በጣም በጣም መልካምነህ ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይልኛል ስደት መሮኛል አገሬላይ መስራት ነው የምፍልገው
@RahmahRahmah-qd5hh
3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብነው በረታ ወንድማችን
@solomonmathewos1419
3 ай бұрын
መመዝገብ ፈልጋለሁ :: ye 'Fiber Glass' sira Assebkugn...
@FenetFikadu-e3g
2 ай бұрын
Fetar yibarkek yen wendeme... ende ant aynet melkam sew ayechew alwekem🙏🙏🙏🙏
@ፋፊyasin
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት እናመሠግናለን ባተ እሆነ ቦታ እደምደረሥ ተሥፋ አደረጋለሁ ጀዛከላህ ኸይር
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Shikuren
@WeynuaShiferaw
2 ай бұрын
ጌታ ያኑርልን ተባረክ
@Muntaha-zz7pg
3 ай бұрын
Mashallah Allah yetabkih❤❤❤❤
@meazayerga-gm5fg
3 ай бұрын
ይሄ እድል ባያልፈኝ ደስ ይለኛል🎉
@ZALlkaHumade
3 ай бұрын
ማሻአለህ ጀዘከለሁ ኸይሯ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Shikuren
@lloo-e9m
2 ай бұрын
eshi wedmi betam enamesegnalen eni sawudi negn ena beolayn mesrat efelgalehu
@asnakutube6310
3 ай бұрын
የአመቱ ጀግና ነህ ተስፍሽ የምር ስንት ገብጋባ አሉ አገሬ ገብቸ ምን ልስራ እያልኩ እጨናነቃ ነበር ግን አንተን ስከታተል በተለይ ፊይበር ግላሱን እና የከርስ ምድር ክ ሰልጥኘ ሀብታም ሀብታም እምሆን ይመስለኝል
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Absiri
@SadiyaSadiya-vh3xb
3 ай бұрын
ማሻ አላህ እናመሰግናለን ስልክ ቁጥርህን የት ላግኘው
@zinab8199
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ካወኩህ ጀምሮ የስራ ሞራሌ ጨምሯል! መንገዱን ማመላከትህ ለኛ ለስደተኞች በጣም ትልቅ እርዳታነው ለሀገራችን ያብቃን! ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ! አተንም አላህ ይጨምርልህ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amrn
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
Amiiiiiiiiiin yaerb welahi ene erasi❤
@mukeremtesfay
3 ай бұрын
አቦ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እንማራለን አላህ እድሜህን ያርዝምልህ አላህ ይጠብቅህ❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@wondimu-y4m
3 ай бұрын
ወድሜ ሀሳብን ፈጣሪ የሳካል ወቅቱም ያስገድዳል ስልጠና ስልጠና " አተኩር ምክናቱም የሚሰለጥን አላማያለውና በተረፈ በርታ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@aminayasin4428
2 ай бұрын
አሚን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እደ አንተ መልካምና ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን ክበርልን ወድምዋ
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Amen
@MahiMahi-kp8rh
3 ай бұрын
አቦ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው እኔም ተጠቃሚ እንደምሆን ይታወቀኛል እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል
@GulilatDebebe-f4h
3 ай бұрын
ሐብትሽ እንኳን አደረሰህ ተባረክ በጣም ለሰውልጅሐሳቢነህ ጥሩነውቀጥልበትእያልኩ የምታቀርባቸውየሙያዊስልጠናዎች በመረጃእናበሳይንሳዊ የጥናትናት መንገድቢደገፉ ለሚሰራው ሰው የበለጠ ውጤታማያደርጋልየሚል ሐሳብህ አለኝ?
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@ehitemichaeldemelash7273
3 ай бұрын
እንደአንተ አይነት ሰው ሳይ በዓለም ተስፋ መቁረጥ አቆማለው❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@rahelgulilat8163
3 ай бұрын
Egziabeher yebarkh❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@emuemran-zw9vj
3 ай бұрын
ሀብትሽ አንተእኮ ትለያለህ የምልህ በምክንያትነው🎉🎉የደሴው ማኛ አላህ ይህን መልካምነትህን እስከ አኼራ ያድርግልህ።
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
ሽኩረን
@Anshagim
2 ай бұрын
ክበርልን ወንድማችን ገና ልወስነው ሀገሬ ለመግባት ሌሎቹሽ ሀገር እዳገባና ተሰርቶ እደማይኖር ነበር የሚነግሩን ኡፍፍፍፍ
@fatmahfatmah9432
2 ай бұрын
እኔ ሠዉየለኝም ሀገር ብልክላየዉ እንድ ብር አያስቀምጡልኝም
@Almaz-x8m
3 ай бұрын
በርታልን❤❤❤
@zenashketema7813
3 ай бұрын
እባክህ መስራት እንፈልጋለን አሳውቀን እናመሰግናለን
@BirhanuKochito1
3 ай бұрын
እባክህ አንድ እድል በመስጠት ብቻ ለኔ አንድ መላ በለልኝ በ ቦንጋ ዩንበርስት ቀን እየስራው ማታ የማንጅሜንት ክፈል ተማር ኔኝ ማንም ምርዳ የለኝም ስል ካንተ ምፈልግው ስራ ብቻ ነው ምፈልግው ቻው❤❤❤❤❤❤❤
@JemalAhmed-zm7bp
3 ай бұрын
ሀብትዬ አንተ ሁሌ ትለያለህ ያአንተ ሀስብ እን ስራህን በጣም ምርጥ ነው በርታልን በዚሁ ቀጥል
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amseginalhu
@HaniHailu-xs6ue
2 ай бұрын
Le kininetik inamesegnalen ine ye lij inat negn be epoxy mesirat betam ifeligalew sira asjemiregn ina seriche ikeflihale wendime please betam selchitognal
@ShibibaAtoipi
3 ай бұрын
አላህ እድሜህን ጤናህን እርዝቅህን አብዝቶ ይባርክልህ
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Amen
@RichWallo
3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በተለይ የስራ ልምድ ላለው በጣም አሪፍ ነው ማሻአላህ አገራችን ላይ ወጣቶች እየተደራጁ ቢሞክሩ በጣም ጥሩ ነበር
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ewnet new
@Fatima-gr8jc
3 ай бұрын
ጎበዝ ብልህ ቅን ሰው ነህ ማሻ አላህ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Shkuren
@demeremekonen-mu7rv
3 ай бұрын
ውድ ወንድሜ እንኳን ለ2017ዓም እንኳን በስላም አደረሠህ። በርታልን እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይባርክህ። እንደ አምላክ ፈቃድ እኔም የስልጠናህ ተካፋይ ለመሆን እጥራለሁ። ከሻሸመኔ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Abshir
@mekdesgetachew4215
3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@theatreofdreams-g4h
Ай бұрын
መልካምነትህ 👍👍👍
@rahmayousef6886
3 ай бұрын
በውነት ልዩ ነህ ተባረክ አተን መሰል አሉ ግን አተ ትለያለህ የውስጥህ ቅንነት ግልፅነው በዛላይ ፅድት ባለ አማርኛ ስታብራራ ብቻ ልዩ ነህ ተባረክ ሽሁን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amseginalhu
@SadaSss-c8c
3 ай бұрын
❤❤❤❤መልካምንትህ ደስ ይላል አዱሱ ዘመን የሰላም የጤና የለዉጥ ዘመን ያርግልን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@Elsa-l2k
3 ай бұрын
ወ ን ድ ሜ ስላም በ ር ታ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
እሽ
@TliayeAgegnehu
3 ай бұрын
የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ላይ መስራት እፈልጋለሁ ቁፋሮው ሲጀመር የቁፋሮ ማሽኑ ጫፍ ምንድን ነው
@Mentadefer
3 ай бұрын
ጥሩ ነው
@ElsabetZerihun
3 ай бұрын
ወንድሜ ማንንም አትስማ አላህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@BereBela
3 ай бұрын
እግዚኣብሄር ያበርታህ ሀብትሽ በርታ
@Tube-td9pe
3 ай бұрын
ሃብትሽየ በጣም እምወደህ እማከብርህ ነህ እገዚአብሔር ይጠብቅህ አገር ገብቸ አተን ማገኘት ነው አተ ምክኒያት ሁነህኝ መገድ መርተህኝ ከራሴ አልፌ ለሰውም የስራ እድል እከፍታለሁ ብያ አስባለሁ ከፈጣሪጋ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አብሽር
@desalegntaye9236
3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessmanወንድሜ አድራሻህ የት ነው??
@NaeemaImam-tp9fp
3 ай бұрын
ምረጤ ❤❤❤
@Elsabethnegash
3 ай бұрын
አንተ ቅን ሰው ነህ ፍጣሩ አብዝቶ እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አሜን
@ruthasres491
3 ай бұрын
Biravo Thanks a lot ❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
You're welcome 😊
@ElasNegash-yi7tb
3 ай бұрын
እረስደት መሮኛል እኔንም እስበኝ ውድም ከግዜር ታገኘዋለህ ወደሀገር ልገባ 5ወር ነው የቀረኝ😊
@DasuMerekose
21 күн бұрын
ኢፖክስ ሥራ ልሰራ ፈልጌለሁ እርዳኝ
@FatumaOmer-m7
3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ 🎉
@shifawbelete6058
3 ай бұрын
የቤት እቃ መሸጫ አስጀምረን, ባለቤቴ ተመርቃ ስራ የላትም እኔ የተወሰነ ብር አለኝ
@SariTilahun
3 ай бұрын
ቁጥርህን ብትለቅልን መልካም ነበር ስራ ለመጀመር ሳስብ እንዳማክርህ ወንድም አለም
@thaibamohammed7376
3 ай бұрын
እኔም እንደዘ አስቤ ነበረ በአለህ
@ZeyadaZeyada-c9w
3 ай бұрын
በትክክል መልከምነት ለራስ ነዉ በርታልን የሰዉ ዎሬ አትስመ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@زوزوبتسعيد
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ZiyadaMohamed-s7q
Ай бұрын
ወንድሜ በአላህ የአራት ልጆች እናት ነኝ ትርፉማ ሰራ እንድሰራ እርዳኝ የቦንዳ ሰራ እየሰራሁ ነው ግን ያለሁበት ቦታ ለሰራው ብዙም እውቀት የለም
@enatasrate576
3 ай бұрын
እሺ በጣም ደስ ብልን እንጠብቃለን!!!
@thaibamohammed7376
3 ай бұрын
ስልኪ ቁጡረህን አስቀምጥሊን &
@Nila-o9f
3 ай бұрын
Ebakeh wenedema tebaberegn sira meserat efelegalehu lebes sefate bet mekefete efelegalehu gin bota atahu
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Enfeligalen
@Nila-o9f
3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman eshi wenedema amesegenaleh🙏
@tsenat1956
3 ай бұрын
Ebakeh wondmalm ene butik mekefet efelgalhu...ena kami yemiyaserkbehn sew agenagnegn
@geremewbishaw3790
3 ай бұрын
ariff hasab new eski enenm agzegn wondmie
@halimademse4367
3 ай бұрын
እኔ ግን በጣም ግር ብሎኛል እኔ አገሬ ገብቸ ስራ ሠርቸ እናቴን የምይዝበት ግዜ በጣም ነበር የምጠብቀው ግን አገር ሥገባ እንደጠበኩት አልሆነልኝም ሁሉም ነገር ከእኔ በላይ ሆነብኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ayizon
@Mihretbayissa
3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ዋናው በሰላም መመለስሽ ነው 👌👌👌🌻🌻🌻
@haneenabusada4455
3 ай бұрын
Abesaa nahi❤❤❤🎉🎉
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@NassirIbrahim-k4w
3 ай бұрын
Amin amin habtish idmiana tiana yistih wendimia
@AmahaBiru
3 ай бұрын
ድጋሜ በማናገኘው ጊዜአችን ላይ ቀልደው የሚኖሩና ምንም ጠቀሜታ ስለ ሌለው ዛፍ እያወሩ አእምሮችንን ከሚያደሙ ከዘመናችን አሳማዎች ይልቅ አንተ በብዙ እጥፍ ትሻላለህ ቢያንስ ለወገኖችህ ሁሉ በጎና የርኅራኄ ህሊና እንዳለህ ማሳየት ችለሀል
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@DaveyiDayi
3 ай бұрын
ስልክ
@ashe_123
3 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ጥሩም ነው
@birhanefayisa1133
3 ай бұрын
በ ም ጥሩ ነው ተበረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
@kibklwy
3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ok
@Zedutbe
3 ай бұрын
🥰🥰ትለያልህ ኣቦ ኣላህ ይጠብቅህ በረታ እኔ ደሞ ኣነሥተኛ ምግብ ቤት እና ልብሥ ቤት መክፈት እፈልግ ነበር በቅርብ ወደሀገር ልገባነው ምንትለኛለህ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Tiru new
@ShibibaAtoipi
3 ай бұрын
አንዷ እኔ ብሆን የስራ እድል እባክህ እገዘኝ ?
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,4 МЛН
16:52
አዋጭ የቤት እቃ መሸጫ ለመክፈት ካፒታሉና ምንረከብበት ቦታ ሚስጥሩ ይሄው #work #የቤት እቃ #አትራፊስራ 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 16 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
17:18
ሽሮ ቤትና ጁስ ቤት በአነስተኛ ካፒታል ለመክፈት shiro &juuce busines 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 9 М.
18:14
አዋጭ ህንፃ መሳሪያ ለመክፈት ሚስጥሩና ማከፋፈያው ቦታ ካፒታል መጠን #work #constructionequipment #2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 20 М.
16:00
ብዙ ሰዎች የሚሸቅሉበት ኢፖክሲ በተግባር ላሳያችሁ እናንተ ጀምሩ #money #epoxy #bestbusiness #የስራ ሰው 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 107 М.
16:44
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 6 М.
2:01:59
“ጃዋር ከአቅሙ በላይ ቃል እየገባ ነው” የኦሮሞ ፀረብልፅግና ድምፆች የት ገቡ? 12/22/24
Reyot
Рет қаралды 65 М.
26:58
ያዩት ለማመን የከበዳቸው አዋጭ ስራ agriculture#work #money # greenafrica
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 4,1 М.
29:15
የስበት ህግ ላይ ማወቅ ያሉብን 6 ነገሮች | The secret | ታላቁ ሚስጥር | The Law of Attraction
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 67 М.
39:44
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ በፍፁም የቡና ቤት ስራን እንዳት ጀምሩ ! | አዋጭ ስራ | coffee house | small business idea in Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 16 М.
23:21
የ coffee house ስራ ሚስጥሩ ብዙ ሰው እንዲመጣ ይህንን አድርጉ #መነሻካፒታል coffe house business Ethiopia 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 32 М.
2:26:51
የማውቀውን እናገራለሁ
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 68 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН